💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙 @muslim_quote Channel on Telegram

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

@muslim_quote


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ📣
በዚ ቻናል ላይ-----
ኢስላማዊ ጥቅሶች💛
የቁርዓን አንቀፆች 💙
የረሱል ሰዐወ መልዕክቶች💚
ለአስታየት @muslim_quote_bot

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙 (Amharic)

ኢስላማዊ ጥቅሶች የቁርዓን አንቀፆችን እና ረሱል ሰዐወ መልዕክቶችን ማንኾስ አለበለይኽን። በዚ ቻናል ውስጥ ከተጠቃሚዎች ጋር ይምረጡን። ቁርዓን አገላህ መጽሐፍትን ባቃል እየተመሠረተ ይከታተሉን። ስነ-ምሳሌነትና እሳት የረሳሁትን የጸሎትን ግማሽ መረጃዎች እንደነበሩ ይወዳችኋል። በመነሻም ሁኔታዊ መንፈሳዊ ውጤቶች በምን መስራት ማድረግ ያደርጋል። በእርግጥ በቀላሉ በሚቀጥለው የቴሌግራም ግምት እንዲለው መረጃ ለሚከተሉ ችሎታዎችን እንጠቀማለን። ስናደስስባት በልቡ ጊዜ ከድምፅ በቀረብ ማግኘት እንችላለን።

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

15 Jun, 13:46


ዒድ ሙባረክ


╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

15 Jun, 08:09


🔊
    ምርጥ ተክቢራ!!

እየሰማችሁም እየከበራችሁም!!
   ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር
   ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር
   ከቢሩ…… 🔊አላሁ አክበር

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

14 Jun, 18:51


አስላሙ አሌይኩም ያጀመዓ

አንድ Giveaway ለቤተሰቦች አዘገጅተናል ስጦታውም የአንድ ዓመት ወንጀላችሁን እና የወደፊት የአንድ ዓመት ወንጀልን ነገን በፆም ከሰለፍን የምናገኘው ስጦታ ነው በመቀጣል ሱቢህን ዛሬን ሰግደን ሊነገጋ አከባቢ ላይ ሁለት ረካ ብቻ ከሰገድን ተናፋቅውን መካ መዲና ሄዳን ሀጅ እንደደረግን ይቆጣረል እና ከዚህ የበለጠ ስጦታ አለ ወይ🙄🎁

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

14 Jun, 16:35


ለኢድ ቅመም ቅመም የሆኑ ፕሮፋይሎች በቅርቡ🔸🔸🔸

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

14 Jun, 16:33


ኢስላማዊ ጥቅሶች ብቻ የምታገኙበት ቻናላችን🫶 በአዲስ መልክ ወደ እናንተ ለመድረስ በዝግጅት ላይ ነን🔥

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

10 Jun, 03:52


قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ
(አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡

Quran:Taa-Haa(20:46)

            ╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

05 Jun, 18:19


በብዙ ጸጋዎቹ እና በረከቶቹ ላይ እያሰላሰለ። የተገለጠውም ሆነ የተደበቀው፣ ያ ወደ ፍቅሩ ይመራልና።
             🤍@rik_quote🤍
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
 https://t.me/+nfUTGNr3rmxjMDlk
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

06 Sep, 05:16


በህይወትህ ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር ካልገባህ አይንህን ጨፍነህ በረዥም ትንፋሽ ወስደህ “ያ አላህ ይህ እቅድህ እንደሆነ አውቃለው እሱን እንዳሳካው እርዳኝ” በል።

╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

05 Sep, 19:57


ለተወሰነ ግዜ ኢስላማዊ ጥቅሶች post አቁመን ነቀር ቢሆንም አሁን በአዲስ መንፈስ ወደ ስራ መግባታችንን ስንገለፅ በታላቅ ደስታ ነው😊

ጥራታቸውን የጠበቁ ኢስላማዊ ጥቅሶችን የምታገኙበት ቻናል ነው አብራችሁን ሁኑ ደህና ደሩልኝ😍😘

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

18 May, 17:03


💫የኔ ደስታ የምወደው ሰው ደስተኛ ሆኖ ማየት ነው!
ያረብ.......
በየትም ቦታ ቢሆኑ ደስተኛ አድርጋቸው💫
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

24 Apr, 06:01


አሏህ ለንተ ግልፅ ሚያደርግልህን ነገር ማብራሪያ አትፈልግለት
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

19 Apr, 11:11


መፃፍህን አንብብ....🖤
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

12 Apr, 23:54


🌴የረመዷን  የመጨረሻ 10 ቀናቶች !! የወራቶች ሁሉ አለቃ የሆነው ረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶቹ ደግሞ የወሩ ቀናቶች ቁንጮ ናቸው፡፡በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የምትገኘዋ ፡፡ ለይለቱልቀድር ደግሞ የቁንጮዎች ቁንጮ ናት፡፡አስሩን ቀኖች (ሌሊቶች) በሙሉ ለይለተል-ቀድርን በማሰብ #በዒባዳ ያሳለፈ ያለምንም ጥርጥር ለይለተል-ቀድርን ያገኛል። [ቡኻሪይና ሙስሊም] ከእናታችን ዓኢሻ እንደዘገቡት # ነቢዩ  ﷺ"የረመዷን 10 ቀኖች ሲገቡ መቀነታቸውን #ያጠብቁ ነበር፣ ለሊቱንም በሙሉ በዒባዳ (በሰላት) ያሳልፉ ነበር፣ #ባለቤቶቻቸውንም (ለዒባዳ) ይቀሰቅሱ ነበር" ብለዋል፡፡
🔅#ጅምርና መነሻ ላይ ሁሉም እኩል ሊሆን ይችላል፡፡
ነገሮች የሚለኩት ግን በፍጻሜያቸው ነው፡፡ #እስከመጨረሻው ታግሶ ስራውን አሳምሮ ያጠናቀቀ ይሸለማል፡፡
#መጨረሻ ላይ የተሳነፈና ያበላሸ ግን ሽልማቱን በማጣት ወይም ከዛም በከፋ ነገር ሊቀጣ ይችላል፡፡
🔅#የረመዷን የመጨረሻ 10 ቀናት ላይ ይበልጥ ኸይር ስራ ላይ ልንተጋና መጨረሻችን ያማረ እንዲሆን ጥረት ልናደርግ እንጂ ልንዘናጋና ልንሰላች በጭራሽ አይገባንም፡፡
🔗#ኢብኑል-ጀውዚይ እንደሚሉት"ፈረስ እንኳ የእሽቅድድም ሜዳ ላይ የመጨረሻው ዙር ላይ ሲደርስ ኀይሉን አሟጦ ተጠቅሞ ሌሎች ፈረሶችን በመቅደም ከግቡ ላይ ቀድሞ ለመድረስ ይጥራል" ፣እነሆ ከፈረስ በላይ እንጂ በታች ልንሆን ፈፅሞ አይገባምና እኛም ወደ ጀነት በሮች በመልካም ስራ ልንሽቀዳደም ይገባናል፡፡
💥በወርቃማ አስርቱ ቀናት፣
1/ ኢዕቲካፍ በመግባት
2/ ቁርኣን
3/ ለራሳችንም ለሌሎችም የተለያዩ ዱዓዎችን በማድረግ  በተለይም (አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) የሚለውን ዱዓ ማብዛት
4/ ዚክር በማብዛት
5/ ሰደቃ
6/ ለሊቱን ሙሉውን -እስከ ሱሑር- በሰላት ብቻ ማሳለፍ ፡፡
❤️የሱሀቦች ዘመን❤️
ሳኒ & ሙሐመድ ይመር 


╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
        💙 @muslim_quote 💙
        💙 @muslim_quote 💙
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

12 Apr, 14:07


#ረመዳን_21
እናታችን ዓዒሻ (رضي ﷲ عنها) እንዲህ ትላለች፦

﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَجْتَهِدُ فِي الْعَشْرِ الْأَوَاخِرِ مَا لَا يَجْتَهِدُ فِي غَيْرِهِ﴾

“ነቢዩ (ﷺ) ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ በኢባዳ ላይ ይተጉ ነበር።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1175

💙@muslim_quote 💙
👇👇ተጨማሪ ለማግኘት Join ይበሉ 👇👇
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
https://t.me/+M2AOeSjmMHY0YjA0
https://t.me/+lXSK2RzcJVgzNzU0
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

11 Apr, 15:46


#ረመዳን_20
በአላህ እና በመልዕክተኛው ያመነ፣ ሶላትን በትክክል የሰገደ፣ ረመዳንን የጾመ አላህ ጀነት ሊያስገባው ግድ ነው፡፡
💙@muslim_quote 💙
👇👇ተጨማሪ ለማግኘት Join ይበሉ 👇👇
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
https://t.me/+M2AOeSjmMHY0YjA0
https://t.me/+lXSK2RzcJVgzNzU0
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

10 Apr, 06:30


#ረመዳን_19
ሁለት ብርዳማ ሳላቶችን የሰገደ ጀነት ገባ(የፈጅር እና ዓስር ሰላት)
#ረሱል_ሰዐወ
💙@muslim_quote 💙
👇👇ተጨማሪ ለማግኘት Join ይበሉ 👇👇
╔═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╗
https://t.me/+M2AOeSjmMHY0YjA0
https://t.me/+lXSK2RzcJVgzNzU0
╚═══❖•ೋ° - °ೋ•❖═══╝

💙ኢስላማዊ ጥቅሶች💙

10 Apr, 01:33


❤️ለይለተል ቀድር  የውሳኔ ለሊት❤️
በዚህ የተከበረው ወር አላህ አንድ ለሊት አድርጓል ይህ ለሊት ቁርኣን የወረደበት ለሊት ነው በዚህ ለሊት የተሰራ ዒባዳ በሌላ ጊዜ ከአንድ ሺህ ወር ዒባዳ ይበልጣል :: አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል :- " እኛ ቁርኣኑን በመወሰኛይቱ ለሊት አወረድነው
መወሰኛይቱ ለሊት ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህመወሰኛይቱ ለሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት " አል ቀደር  ( 1-3 )
በሌላ ምዕራፍ ይህ ለሊት የተከበረ ( በረከት የተሞላበት ) መሆኑና የአመቱ ውሳኔ የሚወሰንበት መሆኑ ተገልፇል
" እኛ ( ቁርኣኑን ) በተባረከው ለሊት ውስጥ አወረድነው :: እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና
በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁላ ይለያል "
አድ ዱኻን ( 3-4 )
በዚህ የአላህ ቃል እንደምናየው ቁርኣን የወረደበት ለይለቱል ቀደር የተከበረና ውሳኔ የሚተላለፍበት መሆኑን ነው
የሰለፍ ዑለማዎች በዚህ ለሊት በአመቱ የሚከናወኑ ነገሮች ከለውኸል መህፉዝ ለመላኢካዎች አላህ የሚያሳውቅበት ነው ይላሉ
የአመቱ ክንውን ወደ መላኢካ ይተላለፋል ማለት ነው
ይህ ለሊት አንድ ሰው በዒባዳ ላይ ሆኖ ካሳለፈው ከላይ እንደ ተገለፀው በሺ አመት ከተሰራ ዒባዳ የበለጠ ምንዳ ያገኛል
ይህ ከአላህ የተሰጠ ትልቅ ሽልማት ነው
አላህ በሂክማው ይህን ለሊት በ30 ቀኖች ውስጥ ደበቀው የረመዳንን ወር ቀኑ በፆም ለሊቱ በተለያዩ አላህና መልእክተኛው ባዘዙት ዒባዳ እንድናሳልፈው
ከ30ዎቹ ቀናቶች የመጨረሻዎቹ አስር ቀኖች የበለጠ የሚከጀሉ ናቸው
ከአስሩ ቀኖች ዊትር የሆኑት የበለጠ የሚከጀሉ ናቸው
በየአመቱ በተለያዩ ቀኖች ሊሆን ይችላል
ሙሉዉን ረመዳን በዒባዳ ያሳለፈ ከአስሩ የበለጠ እድል አለው
አስሩን የተጠቀመ ከዊትሩ የበለጠ እድል አለው ዊትሮቹን የተጠቀመ አንዱን ጠብቆ ዒባዳ ከሚያደርገው የበለጠ እድለኛ ነው
ይህንን ለሊት ለማግኘት አላህ ያዘዘውን ዒባዳ ከማድረግ ውጪ ሌላ ምንም ተግባር አይፈቀድም ከዚህ ለሊት ጋር ተያይዞ ብዙ ሽርክና ቢዳዓ እንዲሁም ሀራም የሆኑ ነገሮች ይተገበራሉ
አላህ ያዘዘውን ሰርቶ የሱን ሽልማት ከመቀበል ይልቅ ከሱ የሚርቁ ብዙዎች ናቸው አንድ ሰው የዚህን ለሊት ምንዳ ማግኘቱ የሚያውቀው የቂያማ ቀን አላህ ፊት ሲቀርብ ነው ለሊቱን ለመጠበቅ ተብሎ መስኮት ከፍቶ ቁጭ ብሎ መብራት አጥፍቶ በፍም ብርሃን ጭላንጭል በጭስ ታጅቦ በእርጥብ እሳት መቃጠል የዚህን ለሊት ምንዳ ሳይሆን በጭስ ታፍኖ
ዱንያን የመልቀቅ ውሳኔ የሚተላለፍበት ሊሆን ይችላል
ሌላው ለይለተል ቀድርን አይቻለሁ አውራ ዶሮ ይመስላል እያሉ የሚቃዡ ሰዎች ተውበት አድርገው ወደ ገበያ ሄደው ለዒዳቸው አውራ ዶሮ ይግዙ
ለሊቱ የተለያዪ በሀዲስ የመጡ ምልክቶች አሉት እነርሱን በመጠበቅ የበዪ ተመልካች እንዳንሆን ዒባዳችን ላይ እንበርታ  ምንዳው የትም አይሄድም አላህ ከወፈቀን  ለይለቱል ቀድርን መቼ እንፈልጋት?
ለይለተል ቀድር እጅግ የምትገመተዋ ለሊት 27ኛዋ ለሊት ናት፣ ለዚህም ነብዩ
(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ማለታቸው ማስረጃ መሆን ይችላል፡-
«ለይለተልቀድርን በ27ኛው ለሊት ውስጥ ፈልጓት»፡፡
📗ሙሐዲሱ ሸይኽ ሶሒሕ ብለውታል
✔️ላሂቅ ቢን ሐሚድ እና ዐክረማ እንዲህ ብለዋል፣ ዑመር (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ብለዋል፣ «ከናንተ ማነው ለይለቱል ቀድር መች እንደሆነ የሚያውቅ?»
እነሱም መልሰው እንዲህ አሉ፣
«ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምተናል "እሷ ለይለቱል ቀድር
በመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ናት፣ ሰባት ሲያልፍ፣ አልያም ሰባት ሲቀር" አሉ።
«ይህም 23ኛው ለሊት ወይም 27ኛው ለሊት»።
ምንጭ:-📒ሙስነድ አህመድ ቁ(2543)
✔️«አንድ ሰው ወደ ነብያችን በረመዳን
መጥቶ እንዲህ አላቸው የ አላህ ነብይ ሆይ! እኔ ታማሚ ሽማግሌ ነኝ አላህ እንዲወፍቀኝ በ አንዷ ለሊት እዘዘኝ አሉ።
ነብያችንም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «27ኛዎን ለሊት ያዝ» አሉት።
ምንጭ:-📒ሙስነድ አህመድ ቁ(2149)
✔️በሌላ ሐዲስ ደግሞ በመጨረሻዎቹ አስርት ቀናቶች ፈልጓት በተለይ በጎደሎ በውትር ቀናት ማለትም በ21,23,25,27 እና በ29 ፈልጓት ብለውናል።
«ለይለተልቀድርን ከረመዳን በመጨረሻዎቹ አስሩ ለሊቶች በዊትሮቹ
ፈልጓት»፡፡
📒ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ይህ ማለት ግን ከናካቴው በሸፍዕ (Even) ለሊቶችም ማለትም (22፣ 24፣ 26፣ 28፣ 30) አትሆንም ለማለት አይደለም፡፡
ይህንንም ከሚያስረዱን ማስረጃዎች አንዱ ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ለይለተል ቀድርን በረመዳን የመጨረሻዋ ለሊት ላይ ፈልጓት» ማለታቸው ነው፡፡
✔️ስለ ለይለተል ቀድር በጣም ብዙ ዘገባዎችና በቀላሉ ወደ 40 የሚጠጉ ዘቅዎሎች አሉ ነገር ግን የመጀመረያ ምክሬ የመጨረሻዎቹን 10 ቀናቶች ሳትዘናጉ መፈለጉ በላጭ ነው ባይ ነኝ።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ለይለተልቀድር አምኖ እና አስቦ የቆመ ሰው ያለፈ ወንጀሉ ይታበስለታል» ብለዎልና አስሮቹን ቀን አደራ በርቱ ያጀማዓ።
📒ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ሙሀመድ & ሳኒ ይመር
https://t.me/+M2AOeSjmMHY0YjA0