Just¯Feta₂₆ @just_feta26 Channel on Telegram

Just¯Feta₂₆

@just_feta26


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗²
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
CEO OF መገልፈጥ 😂

fσя αиу ¢σммєитѕ σя ¢яσѕѕ
👇
🤴 @Faya_man26

🎯ሳቂታው ቤተሰብ ❤️🤝😁
👥Group🫴 🏻 @just_feta62
иσ ℓєανє‼️

Just¯Feta₂₆ (Amharic)

የአየር መንገድ በአልባስ በመንገድ ውስጥ እና በእቅድ ይደረጋል። በበረከትና በምስጢር በመንገድ መሰረተው በውጭ ግንባታዎች እና በመረጃዎች ላይ እንጠቀማለን። nn"Just¯Feta₂₆" ከአልባስ በመንገድ የተመረጡ የዜና መረጃዎችን ለመሸጥ በበርካታ ነኝ። ይህ በፊት ለመንገድ ማሳለጥ ያለባችሁን መተባበር እንድንፈጽሙ ለማስበዳት ይረዳል። በኑሮ አዲስ ወያኔ እና በመጠበቅ ተገቢውን የሚረዳበትን የአልባስን በመንገድ ተጨባላለች። nnምን ነው፡ እና አምስት እስር የአልባስ በመንገድ ተብሎ ፈሳሽ እንደሆነ፣ "Just¯Feta₂₆" ከአልባስ በመንገድ ድምፅዊን ማውጣት ለመስጠት ማግኘት ያለበትን ከተማ ነው። በላይ የእንጀራውን ሃይል ይዞ ገና መላሽ ከተሞች የሚያልፍ የአማራ ባለች፣ አምስት ወይም አልባስ የመንገድ ድምፅዊውን ማንበብ አይችሉም።nn"Just¯Feta₂₆" በአልባስ በመንገድ ውስጥ ከአልባስ በመንገድ ለመጽሐፍ ሳይሆን ለምን አልባስ መንገድ ድምፅዊውን እና የአምስት እስር በፊት በተቻለም አልባስ በመንገድ ተብሎ በማንበብ ተጨባለች። በትክክለኛ እና በግቢ የእናምታ ትምህርት ስለሆነ ጠቅላይ መረጃ እንደሚቀበል፣ "Just¯Feta₂₆" ከአልባስ በመንገድ የሚከናወነውን ጽሁፍ ዋጋዎችን ለማጥፋት እና ይረታል።

Just¯Feta₂₆

20 Feb, 21:32


ሙዝ ልጬ ረግጬ ፊት🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

20 Feb, 21:31


ከድር ይፈታ!!! ሰረቀ እንጂ ገደለወይ

Just¯Feta₂₆

20 Feb, 21:21


ግስላው ይችላል 🤌

Just¯Feta₂₆

18 Feb, 18:38


አማርኛ ፊልም ላይ ደሀ የሚያፈቅሩት የሀብታም ልጆች የት ነው ሚኖሩት?🤔

Just¯Feta₂₆

18 Feb, 18:37


ሴቶች ከ boyfriend በላይ iPhone ያለው ቆንጆ ፎቶ የሚያነሳቸው ነው ሚፈልጉት 🤷‍♂

Just¯Feta₂₆

17 Feb, 18:14


በራስህ ህይወት ላይ ሹፌር ካልሆንክ በሌላው ህይወት ላይ ተሳፋሪ ነህ።

Just¯Feta₂₆

17 Feb, 18:13


ፀሀይዋ መንግስት ችግሯን የሚያይላት መስሏት ወርዳ ነው እንዴ😭

Just¯Feta₂₆

17 Feb, 18:05


አንዳንዴ ከሆነው ይልቅ
ስለኛ የተባለው ይገረማል

Just¯Feta₂₆

17 Feb, 18:04


ቀጫጫ በመሆንህ ሚደሰቱ ፍጡሮች ቢኖሩ
.
.
.
#ታክሲ ውስጥ ከኋላ ወንበር ላይ ሚቀመጡት ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው🤗

Just¯Feta₂₆

17 Feb, 17:59


እርጉዞች ግን ሼም አይዛቸዉማ ምን አድርገዉ እንዳረገዙ አለም እያወቀ🤭😁

Just¯Feta₂₆

16 Feb, 03:38


🙈ህፃን ልጅ ነው ብዬ ጭኔን ባንተርሰው:
እግሬን ከፈት አርጎ አንጀቴን አራሰው...
አጠር ያለውን ቬድዮ ለመመልከት "PLAY▶️ ሚለውን ይጫኑት 👇👇👇

Just¯Feta₂₆

15 Feb, 18:41


If_poor_don't_drink_butter in his dream he will die!
ትርጉም ...

ደሀ በህልሙ ቂቤ ባይጠጣ ኖሮ ይሞት ነበር!
እናም ለማለት የፈለኩት እንተኛና ቂቤያችንን እንጠጣ ☺️😉
#ሀብታሞች ካላቹ እናንተን አይመለከትም 🤗

         😁 ደና እደሩ
🙏

Just¯Feta₂₆

15 Feb, 18:33


እንደ ሳፋሪኮም ....
የመብራት ሀይልም ተቀናቃኝ ቢመጣ መርጠን መጠቀም ብንችል😫🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:29


መልካም_ምሽት_SUB🥂

#ሪአክቲ_ጎዳ🫶

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:27


ይሄን ሁሉ አመት Social media ተጠቅመክ ብር ወይም ቺክ ከሌለክ ከባድ ነው Broooo😁

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:25


Single ሴቶች ካላቹ Hi በሉኝ የዛሬ አመት Couple ሆነን እናከብራለን

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:24


💘በValentine day ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን 😔😔😔

በሠራተኞች ቀን ስራ የሌለውም አለና!!!😂

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:23


የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው!

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:22


እኔ ብቻ ነኝ ግን Chat  ላይ እሳት ሆኜ በአካል አይናፋር የሆንኩት።🤔😭

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:21


😐         😕
/👕\     /👗\
👖          /\

😉       😒
/👕\   /👗\
👖        /\

😚         😳
/👕\     <👗>
  👖         /\

😍        😌
/👕\    /👗\
  👖        /\

😍    😍
/👕\/👗\
  👖    /\

😘    
/👕\ /👗\
  👖     /\

😳 😏
  /|\/👙\
  👖 / \

😈      😰
<|\     /👙\
/🍆    / \

😅
/()
  ||🍆 😮
  \\        /\\/\

😎
/\\        
  // 🍆 😫
//       //       \\

😖
/\\   
  // 🍆       
//       💦 
| |           /        \

😰    😍
/|\   /(👶)\
/\       / \

የገባው 😂😂😂😅😅😅



Happy Valentine Day❤️

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:15


የዘመኑ ልጅ በ14 አመቱ ፍቅረኛ ይዞ Valentine Day እያለ አሸሸገዳሜ ይላል


እኔ በሱ እድሜ የብርቱካን ፍሬ ዉጬ ሆዴ ውስጥ ይበቅላል ብዬ አለቅስ ነበር😏☹️

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:14


በምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይርቅሀል ለምን እንደሚወድህ የማያቅ
ግን ሁሌም ይወድሃል
❤️

Just¯Feta₂₆

14 Feb, 18:12


የኔ ፍቅር ከአንቺ ጋር ስሆን ሀዘኔን እና ጭንቀቴን ረስቼ ደስተኛ እሆናለሁ 😁

Just¯Feta₂₆

13 Feb, 21:50


ነገ ለልማት ሚታጨደውን ጫካ ብዛት አስቡት🙂

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:44


እናቴ ትሙተ ሀብታም  እሆናለው...በቃ ምለሀል ትሆናለህ 😎

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:43


ጀለስን ቤት ወስጄው ጨዋ ለመባል የታናሽ ወንድሜን ጉልበት ሲስም😂😭

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:42


Tik Toker መሆን ግዴታ አይደለም እኮ

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:42


የሴት ጓደኞቼ ናቸው ሴቶችን እንዳላምን ሚያረጉኝ እኮ

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:42


አንዳንድ ሰው ግን የሚጎርሰውን ሳይ
አደባባይ ላይ ቢያስቀምጡት እኮ መኪና ይዞረዋል

Just¯Feta₂₆

12 Feb, 18:41


የፊት ጥርሱ የተሸረፈ ሰው ግን መቼም እንዳታምኑ

Just¯Feta₂₆

04 Feb, 18:28


ጥሩ ሰው ሁን
ነገር ግን መሆንህን ለሌሎች
በማስረዳት ጊዜ አትጨርስ🫡

Just¯Feta₂₆

04 Feb, 18:24


አያታለሁ ታየኛለች አያታለሁ ታየኛለች እንዲው እንደተያየን ቀረን አንድ ቀንም በቅርበት አውርተን አናቅም የ እሷን ባላውቅም እኔ ግን እወዳታለሁ ዝም ብዬ ማይሽ ልጅ ይሄን መልዕክት ድንገት ካየሽው  ሀይ በይኝ

Just¯Feta₂₆

04 Feb, 18:23


ገንዘብ ስላለክ ብቻ ሴት ልጅ ትወድካለች ማለት አይደለም🙂‍↕️

ጓደኛዋም ሳተቀር ትወድካለች አባቴ

Just¯Feta₂₆

03 Feb, 18:30


አህያውን ያኮረፈ
እራሱ ይሸከማል ።

Just¯Feta₂₆

03 Feb, 18:29


ካጠፋቹ ይቅርታ ጠይቁ ለድድብናቹ የሚሆን ጥቅስ አትፈልጉ

Just¯Feta₂₆

03 Feb, 18:29


ለወላጅ ጥሩ ጥሩውን ፈተና መርጦ አሳይቶ የቀረዉስ ሲባል አልተሰጠኝም የሚል ትውልድ

Just¯Feta₂₆

02 Feb, 18:49


አርሰናል 🔥🥹

በደስታ ሰክራቹ ታቃላቹ እኔ ዛሬ ሰከርኩ😭

Just¯Feta₂₆

02 Feb, 10:43


ገንዘብ ካለህ
እንደ እሁድ ደስ የሚል
ቀን የለም🤌

Just¯Feta₂₆

01 Feb, 18:13


አንድን ነገር ሁለቴ መጠየቅ እራሱ ከመለመን አይተናነስም

Just¯Feta₂₆

01 Feb, 18:12


በዚህ እድሜያችን  በ1 ብር ተገበያይተን ነበር ማለት አልነበረብንም 😢

Just¯Feta₂₆

01 Feb, 18:12


የኔ ችግር በተወሰነ ሚሊየን ብር ብቻ የሚፈታ ነው።

Just¯Feta₂₆

01 Feb, 18:12


We have Normalized መንገድ ላይ ብቻ ማውራት

Just¯Feta₂₆

01 Feb, 18:11


የተረጋጋ ወንድ🤝ቅልብልብ ሴት

Just¯Feta₂₆

31 Jan, 05:02


ጠዋት መነሳትህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው!

      
#መልካም_ቀን🌹

Just¯Feta₂₆

30 Jan, 18:23


በጣም ብር አስፈልጎህ ብር ስታጣ ያለው ስሜት🙂‍↕️

Just¯Feta₂₆

30 Jan, 18:23


ሴት ልጅን የውሸት እወድሻለው አፈቅርሻለው ትላለህ?

ምትፈልገውን ስታገኝ ጥለሀት ትሄዳለህ?

ታድያ ውሻ ነህ ስትባል ለምን ትናደዳለህ🤷‍♂

Just¯Feta₂₆

30 Jan, 18:20


ለካ አንዳንድ ፀሎቶቻችን
ስህተት ነበሩ

Just¯Feta₂₆

30 Jan, 18:19


24/7 ስልኳ ላይ ናት ስለዚ Text አርገህላት ዝም ካለችህ አልተመቸሀትም ማለት ነው!

Just¯Feta₂₆

30 Jan, 18:19


ሁሉም ያገባል አለች ጥር

Just¯Feta₂₆

28 Jan, 18:38


ፈጣሪ Story የምናደርገውን እና Profile ላይ የምናደርገውን Perfect አባባሎች ብቻ አይደለም የሚያየው እነዛንም Chatኦች ያነባቸዋል!🙂‍↕️

Just¯Feta₂₆

28 Jan, 18:37


Breakup መች ያማል Betting አንድ Team ቀርቶህ ሲያስበላህ እንጂ

Just¯Feta₂₆

28 Jan, 18:31


የሚሊየነርነት ጉዞዬን ለመጀመር ተዘጋጅቻለው

ሎተሪ ቆርጫለው🚶‍♂

Just¯Feta₂₆

28 Jan, 18:31


የዘንድሮ ወላጅ የወላጅ ክትትል ያስፈልገዋል ።

Just¯Feta₂₆

28 Jan, 18:29


Sis አንድ እባብ ትንሽም ይሁን ትልቅ ቤትሽ ሲገባ የመጮህ መብት አለሽ እባብ እባብ ነው 🐍😂

መርዙን ተጠንቀቂ

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:34


አለማችን ላይ ያሉ ከባድ ጥምረቶች

1,የUniversity ተማሪ እና በሶ
2,ወንድ ልጅ እና ኳስ
3,ሴት እና Filter
4,ሀብት እና እኔ
5,
.
.
ጨምሩበት እስቲ🤔

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:29


ቃላቱ ላይ ብትችይበትም ተግባሩ ላይ የለሽበትም🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:13


አስቡት ከንቅልፋቹ ተነስታቹ መጀመሪያ መያዝ ያለባቹ ነገር መነፅር ሲሆን 😭

አመስግኑ🙏🏾

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:12


Exam ላይ cheat ልታረጉ ብላቹ ግን መልሳቸው እነሱም ያላጠኑ እየመሰለ ሲመጣ 🤦‍♂️😆

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:12


‎ፈገግ ብላ በደስታ ለወንድ ልጅ ብር የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት😘

     ‎የባንክ ሰራተኛ ብቻ ናት
😍

Just¯Feta₂₆

27 Jan, 18:12


Finally ያን አብስትራክት የሆነ የዶክተር ፁፍ ማንበብ ቻልኩ🙂‍↕️💊

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 19:13


ሽልማት ጣመኝ ፔፕሲ ድገመኝ አላለችም😭

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 18:18


ትክክለኛውን ውሳኔ ከወሰንን በኋላ መጥፎ ስሜት መስማቱ ችግር የለውም !!!

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 18:16


የምርቃትህን ፎቶ እየተነሳህ ሚያስኮርጅክ ልጅ ሲመጣ

እዩት ያው ድግሪዬ መጣ 😁

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 18:16


ችኮላ ፀፀት ነው
እርጋታ ሰላም ነው!

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 18:15


Someone Said

ተመልሰው ከመጡ እንዴት እንደሄዱ አትርሳ !

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 11:11


እሁድ እሁድ ለምን እንደተባለ የሚያውቅ ካለ ኮመንት ላይ ገብቶ ይፃፍ ትክክል የሆነ ሰው የ50 ብር ካርድ እንሸልማለን ❗️❗️❗️

Just¯Feta₂₆

26 Jan, 00:15


እንቅልፍ ሆይ እባክህ ውሰደኝ😭

Just¯Feta₂₆

24 Jan, 18:29


ሰዎች ከሚያሳዩት ይልቅ
የሚደብቁት ነገር ብዙ ነው።

Just¯Feta₂₆

24 Jan, 18:28


130 994 131 127  አታሰልቹን እባካቹ😭

Just¯Feta₂₆

22 Jan, 18:45


የማያስተኛ ነገር ይነግሩክና ...
እነሱ ይተኛሉ🤷‍♂

Just¯Feta₂₆

22 Jan, 18:42


ምድር ላይ ብዙ አስደሳች ነገሮች ቢኖሩም አንዳቸውም CBE ብር ገብቶልሀል እንደሚለው ቴክስት አይሆንም 🥹

Just¯Feta₂₆

22 Jan, 18:42


የደላው ሚሊየኖችን ይደብቃል አንተ Last Seen ትደብቃለህ🙂

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 19:43


🫠እንዴት ነሽልኝ
🫠እራት በላሽልኝ
🫠አለሽልኝ
🫠ኑሪልኝ
🫠ደና ደሪልኝ

😬🫣

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 18:51


ዛሬ አለም አቀፍ የመተቃቀፍ ቀን ነው!

መልካም መተቃቀፍ🤗 ነይ እስኪ የኔ ቃጀል😘

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 18:44


ዛሬ ታክሲ ውስጥ?🥹

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 18:40


የማያውቁትን አላቅም ማለት አያሳፍርም፤ የሚያሳፍረው ሁሉንም ነገር እንደሚያውቁ ማስመሰል ነው!

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 18:39


ደማከሴ ያላቹ ወዬ በሉኝ ያላቹበት መጥቼ ወስዳለው

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 16:36


ላለፈው ማንነታቹ አንድ
መልእክት ማስተላለፍ ብትችሉ
ምን ትሉታላችሁ ...?

Just¯Feta₂₆

21 Jan, 16:20


ሚስት የለህም 🤷🏻
ስራ የለህም🤷🏻
የዩናይትድ ደጋፊ ነህ 😌
ብር የለህም በዛ ላይ ብድር አለብህ🙆🏻
.
.
.
.

ታድያ መንገድ ስትሻገር ለምን ግራ ቀኝ ታያለህ🙄

Just¯Feta₂₆

20 Jan, 18:34


በጣም በቅርብ ግዜ ውስጥ ፈገግ ብለህ ወደ ሰማይ እየተመለከትክ እንዲህ ትላለህ...!

ፈጣሪዬ ሆይ... ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው

Just¯Feta₂₆

20 Jan, 16:27


🫠ደና ነኝ የዋህ ምን ይሆናል
🫠10Q
🫠ላፒስ ውጬ ነው
🫠K
🫠....

😬🫣

Just¯Feta₂₆

18 Jan, 18:18


ሴት ልጅ Text ከመለሰችልህ የProfile ፈተናውን አልፈሀል 😁🤓

Just¯Feta₂₆

18 Jan, 18:18


ቀድሜ መደወል ቀድሜ ቴክስት ማድረግ ስተው እንደ ቀልድ ሁሉም  ነገር አበቃ።

Just¯Feta₂₆

15 Jan, 19:01


በደግነትህ እንድትፀፀት የሚያረግህ ሰው ታገኛለህ!!!

Just¯Feta₂₆

15 Jan, 19:01


ነዳጅ በዚህ ከቀጠለ ቤንዚን/ማስትሽ የሚስበው የሀብታም ልጅ ብቻ ነው።

Just¯Feta₂₆

15 Jan, 19:00


ሰው ስልክ እያናገረ መቶ ጊዜ Waiting ምትገቡ ሰዎች እንደው ምን ጉድ ናችሁ

Just¯Feta₂₆

15 Jan, 19:00


ምንአልባት በቀበሌ መታወቂያ ከሀገር መውጣት ቢቻል

Just¯Feta₂₆

15 Jan, 19:00


As a reminder ; አንተ ያለህበትን የሚመኘው አለና ባለህ ነገር አመስግን።

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 23:10


ሰፈር ውስጥ ዘበኝነት ልጀምር መሰለኝ 🥷

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 23:06


ልጅ እያለው ተኛ ስባል ማልቀሴ ሳስበው እስከአሁን ያናደኛል😭

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 18:07


"ማሬ፤ ገንዘብህን ያዘው እኔ ከአንተ የምፈልገው ፍቅርን ብቻ ነው።"

ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ንግግር የተናገረችው ሴትዮ የሞተችው በ1572 ነው።😂

#መልካም_ምሽት_SUB

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 18:04


Lil Jay እንኳን ፍቅረኛ አለው 😁

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 18:03


ወጣቱ ላይ ጥናት ቢሰራ ግን ከ10 ሰው 15ቱ ከሀገር መውጣት ይፈልጋል

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 18:03


ሰው ስልክ እያናገረ መቶ ጊዜ Waiting ምትገቡ ሰዎች እንደው ምን ጉድ ናችሁ

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 17:58


Imagine ጋቢና ሆነህ ለረዳቱ ወደ ኋላ ያስተላለፍከውን ብር ተሳፋሪ ወስዶት ሲወርድ😭

ደሞ 200 ብር

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 17:57


እንዲ ከፍቶህ የድሬዳዋ እብድ ሁለት እግር JORDAN አርጎ እንደሚዞር ትዝ ሲልክ የባስ ይከፋሀል😭

Just¯Feta₂₆

11 Jan, 17:57


ራስ ምታት በሰው መልክ አጋጥሟቹ ያውቃል 😭?

Just¯Feta₂₆

09 Jan, 18:32


ሰዎች ሁል ጊዜ መጀመሪያ
የተሳሳተ ሰው ይመርጣሉ :

እና ከዚያ ትክክለኛው ሰው ሲመጣ ሰዎችን ማመንን ያቆማሉ
😞

Just¯Feta₂₆

09 Jan, 18:30


የራሷ ቅንድብ የሌላት ሁላ እኳ ናት ፂም የሌለው ወንድ ኢሞጂ ነው ሚመስለው የምትለው😒

Just¯Feta₂₆

09 Jan, 18:26


የኔ ፍቅር ትለያለች

ማታ ማታማ በቃ
#ታስፈልግኛለች

ማታ ከጎኔ ነበርች ድንገት ጥዋት ስነሳ

ከእቅፌ አጣዋት ለካ ቻርጅ ላይ ነች

ስልኬ ውስጤ ናት 🥰


  እስቲ
#ስልኩን ሚወድ🙌📱

Just¯Feta₂₆

08 Jan, 18:22


ወንድ ለሴት የመጀመሪያ ፍቅሯ ከሆነ ዕድለኛ ነው። ሴት ለወንድ የመጨረሻ ፍቅሩ ከሆነች ዕድለኛ ነች!

Just¯Feta₂₆

08 Jan, 18:21


ልዩነት ለመፍጠር ትንሸ እንደሆንክ ካሰብክ ከትንኝ ጋር ለመተኛት ሞክር!

Just¯Feta₂₆

08 Jan, 18:21


አሉ ደግሞ አንዳንዶች ሀይማኖታዊ profile ያደርጉና ከነሱ በላይ ፃዲቅ የሌለ ሚመስላቸዉ😏

Just¯Feta₂₆

08 Jan, 18:21


How ቆራጥ are u ?
8 አመቴ እያለ ከቤት ልጠፋ በፌስታል ልብሴን አዘጋጅቼ ነበር😅

Just¯Feta₂₆

08 Jan, 18:19


መማር ያስከብራል Fr💀

Just¯Feta₂₆

07 Jan, 20:35


EBS ANIMATION 🔥😂🤌

Just¯Feta₂₆

07 Jan, 15:49


Pov :

ጀለስ ጋር ሄጄ ቀሪቦ እና ድፎ ዳቦ በመለመን ላይ 😭😁


ሳምቡሳ እና ተምር ላይ አገኝካለው😌

Just¯Feta₂₆

06 Jan, 18:38


🎄መልካም በዓል Guys

Just¯Feta₂₆

08 Dec, 03:57


በ ህይወታቹሁ በጣም የሚያስፈልገው የቱ ነው
የቱ ይበልጣል ?🤔


Wave ለመግባት @namnam1293

Just¯Feta₂₆

07 Dec, 19:01


💡ሻማዬ ሳታልቅ መጣ

Just¯Feta₂₆

07 Dec, 17:22


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Just¯Feta₂₆

05 Dec, 18:29


Video ላይ የራስህን ድምፅ መስማት 😖

Just¯Feta₂₆

05 Dec, 18:26


Help meeeee

Just¯Feta₂₆

05 Dec, 18:21


ስለጨሰ አይነድም 💨
ስለደመነም አይዘንብም እሺ! ☁️

Just¯Feta₂₆

05 Dec, 01:36


❤️‍🩹Žűďãŋĩ❤️‍🔥
አዲስ ታሪክ በአዲስ ጅማሮ
ፀሀፊ ሀሪስ ሰዒድ
👀እጅግ በጣም በቀረበ ቀን
በቅርቡ ይጠብቁን🤝
for free wave :- @islamic_waver

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 23:42


8 ሰአት የመሳቂ ምክንያት አርሰናል❤️😁

Corna kings

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 22:13


This is Arsenal Baby ⚰️😈
ዋጋዋንንንን ስጥትትትትትትት

ለኢንግሊዟ ቤቲ

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 17:42


Too Much Care🤝 መናናቅ

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 17:42


ዘንድሮ Relationship ማሪቱ ኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧ እያለች ብዙ ትቆያለች😂

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 17:41


በእግርህ ስትሸኛት ነው Father እንዳያይህ ተመለስ ምትባለው

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 17:41


Bro ሴት ልጅ ላንተ ብላ እራሷን ካጠፍች ምንም ሳታንገራግር አግባት በጣም ትወድሀለች ማለት ነው🙌

Just¯Feta₂₆

04 Dec, 17:40


ዛሬ 5:15
ሴጣን ይገረፍል አሜንንንንንንን
አርሰናል 🔥😈

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:27


ሁሉም ሴት አንድ ተጨማሪ Boyfriend አላቸው Best friend ብለው ሚጠሩት😁

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:27


እንደ Slow Internet ግን የሰውን ትግስት የሚፈታተን ነገር የለም😞

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:26


ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:19


ጠዋትና ማታ ብርዱ ቀን ጠራራ ፀሐይ 👨‍🦯

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:18


ለሴት ልጅ መናጢ ድሃ መሆንህን ከነገርካት
አዲስ እህት ታገኛለህ🤝

Just¯Feta₂₆

03 Dec, 18:18


የትኛውም #ሐበሻ እቃ ገዝቶ ሲመጣ ስንት ገዛከው ስትለው😎

ገምት😅

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:41


ለ 7 ሰው ብቻ Share በማድረግ 20 Dollar ማግኘት ይችላሉ ብዙ ሰው ሳይጀምር አሁን ይጀምሩሩሩ Start 🤌🥂

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:39


https://t.me/FinchAirdropBot?start=29021

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:36


በገዛ እጅህ Silent ያደረግከውን ስልክ እንደመፈለግ የሚያስጠላ ነገር የለም🫣

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:35


"ምንም ቢሆን ሚስት ማግባት ጥሩ ነው። ጥሩ ሚስት ካገባህ ደስተኛ ትሆናለህ። ካልቀናህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ።"

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:24


ለሴት የሚሰጥ ስጦታ ሊገዛ ለእህትህ ነው ለፍቅረኛህ ይለዋል

እሱን ገና አልነገረችኝም 🥹

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:23


🤍በንፁህ ልባቸው ለወደዱን በምንም ዓይነት ሁኔታ ላይ ከጎናችን ላሉ ቅን ልቦች❤️

Just¯Feta₂₆

01 Dec, 18:22


ሚስትህን ለማስደሰት ብለህ ጠዋት ተነስተህ ቁርስ ሰርተህ ስትጠብቃት ምነዉ ሰራተኛዋ እንዳትደክምብህ ነዉ ስትልህ ያለዉ ስሜት😫😭

Just¯Feta₂₆

30 Nov, 22:06


ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ እስከ ለሊት 7 ሰዓት ከ 6 ደቂቃ ያልተኙ ሰዎች

እንቅልፍ አልወሰዳቸውም ማለት ነው

Just¯Feta₂₆

30 Nov, 20:00


Arsenal ባይኖር በምን እዝናና ነበር❤️🤌

Just¯Feta₂₆

28 Nov, 18:48


አለማበዳችን እራሱ የጤና አይመስለኝም 😕😭😁

Just¯Feta₂₆

28 Nov, 18:27


ሲኖረኝ እንደ አላሙዲን ሳጣ ደሞ እንደ ሸምሰዲን🤌😫

Just¯Feta₂₆

28 Nov, 18:26


ልባም ሴት ስንል ደፋር መስሏቸው ይሆን እንዴ

Just¯Feta₂₆

28 Nov, 18:26


እያደኩ ስመጣ የገባኝ ዶሮዎች በጠዋት ተነስተው ለምን እንደሚጮሁ ነው

Just¯Feta₂₆

28 Nov, 18:25


IPhone አሁን ላይ ረክሶ ይሁን ሰው ሀብታም እየሆነ አልገባኝም🙁

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:21


እውነተኛ ጓጀኛ ብሬን መልስልኝ አይልም🙌

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:21


ምን ልጋብዝሽ ስትላት ሻይ ምትለዋን ይስጥህ

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:21


አስበው መኪና ይደርሰኛል ብለህ ሚሪንዳ ስትጠጣ ከርመህ ስኳር በሽታ ይዞህ ብትሞት😭

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:20


#የሐበሻ_ወንድ ራሱ #ድንግልናዋን እየወሰደ...

#ድንግል_ሴት ጠፋ እያለ የሚያወራ ድንቅ ፍጥረት ነው። 😁

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:20


He:እወድሻለው
She:እንዴ ፍቅረኛህስ
He :አይ እሷ አትወድሽም🚶😄😁

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:18


አረ ወጣቱን ጨረሱት አፈሳ ሌላ ታሪክ ገብቷል😫

Just¯Feta₂₆

08 Nov, 18:12


እውነትም ጊዜው የመላጦች ነው😭

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 17:58


1Paws=0.0497...

10kPaws=497$😇......

ደግሞ ያለምንም Referral ከ10k Paws በላይ ማግኘት ይቻላል🙀

ቤተሰብ ያልጀመረ ካለ ጀምሩት የጀመራችሁም በዛ ባለ አካውንት ስሩት..

ለመጀመር👉
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 17:49


ብርሀኑ ነጋ አልነጋ ምን አገባኝ😂
አስቴር አወቀች አላወቀች ምን አገባኝ😂
ቀነኒሳ በቀለ አልበቀለ ምን አገባኝ😂
አለማየሁ ታደሰ አልታደሰ ምን አገባኝ😂
ቴዲ አፈረ አላፈረ እኛ ምን አገባኝ 😂


እናንተም ጨምሩበት👇

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 17:49


ከጓሮህ ወርቅ ሲገኝ የመንግስት weed ሲገኝ ያንተ ሆኖ ሸቤ

         ሚዛናዊ አደለም

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 17:48


ቁንጅና ወንጀል ቢሆን አንቺ ነፃ ነሽ

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 17:44


Assገራሚ @Just_feta26🔥😂

Just¯Feta₂₆

06 Nov, 09:17


ዶናልድ ትራምፕ 🔥

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 18:00


ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩሩ🏃‍♂👩‍🦯
PAWS ከተጀመረ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከ 20 ሚልየን በላይ ተጠቃሚ ማፍራት ችሏል

🔥 ለመጀመር
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:54


የሚቀጥለው ዓመት በዚህ ሰዓት anniversaryአችን ሊሆን ይችላል Textኡን ቶሎ ላኪልኝ እናት ☺️

🫴🏾   #JØIን🫰🏾
💥@JUST_FETA26
💥@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:53


ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:53


ሴት ልጅ አበባ🌹 ናት ትለኛለች እንዴ🤔 ወንድ ልጅም ንብ ነው ቆንጆ አበባ ካገኘ ይቀስማል፤ የጠወለገችም ካገኘ ያው ይቀስማል 😆

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:53


ሁሉም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል

The ወ is Silent


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:52


ለክፉም ለደጉም ነገ እንደሚሞት ሰው እያሰቡ መኖር ሸጋ ነው !


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:52


ሴት ልጅ ( Bro,Man,ምንሼ)
ስትል እንደመስማት የሚያስጠላ ነገር የለም 🚩


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:51


እና ክረምት እንደገና ገባ?

Just¯Feta₂₆

04 Nov, 17:44


😃😊

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 17:52


ሻማ ማን አቃጠለሽ ቢሏት
ከተለኮሰብኝ ክብሪት ይበልጥ
አቅፌ የያዝኳት ክር ናት አለች...!

ጓደኛ ምረጡ...!🙌

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 17:50


''እስቲ ሳሚኝና ሀገሬዉ ጉድ ይበል እኔ ወጣ ብዬ አገኘሁአት ልበል''

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 17:50


የሚሆን ከሆነ ደስ ይለናል ካልሆነ ደሞ ሻይ እንጠጣለን

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 17:49


ፍቅረኛህ ጥላህ ሌላ ወንድ ጋር ሔደች አላለውም



ጅል እና ይዛው ትሂድ

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 17:49


ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ ?

ከማንም ምንም አትጠብቅ

Just¯Feta₂₆

02 Nov, 11:41


Paws በ4 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 15M በላይ Active users ማፍራት ችሏል

🔥እንደምታዩት የ Blum co-founder የሆነው smerkis paws እንደተጀመረ top ላይ ነበር

🔥አሪፍ ከፋይ እና ቶሎ የሚያልቅ airdrop እንደሆነ ጥርጥር የለውም

🔥Task እየሰራችሁ አሪፍ መሄድ ትችላላችሁ

ለመጀመር
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=a8YNwtU5

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 23:28


ቆይተው የሚተኙ ምሁራን ናቸው
Good Night 😴

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:30


ሰዎች የሞተን ሰው በምን ያህል
ፍጥነት እንደሚረሱ ብታቅ ሰዎችን
ለመማረክ መኖርህን ታቆም ነበር !


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:30


አብዛኛውም ተማሪ ለመጀመርያ ጊዜ ፍቅር የሚጀምረው ከትምህርት ቤት ነው

እውነት ነው የምትሉ እስቲ

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:29


ክብርሽ ከፍላጎትሽም ሆነ ከስሜትሽ መብለጥ አለበት!


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:29


ጠዋት 2 አይነት ሰው ይሮጣል 1 ኛው ለጤንነት 2ተኛው ደሞ ስራ ረፍዶበት ነው😂


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:29


ካወራቹ=አወራለው,ዝም ካላቹ=እንፋጠጣለን


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

31 Oct, 18:28


አይንሽን እና አርሰናልን ወዳቸዋለው🤌❤️

Just¯Feta₂₆

30 Oct, 20:12


የተረጋገጠ ነው ቤተሰብ ጀምሩት

https://t.me/ChapaPay_bot?start=r0562444253

Just¯Feta₂₆

30 Oct, 20:11


👬 ወደ Chapa Pay ቦት ልክ እንደገቡ የ 20 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 10 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ


👤 የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 👉
https://t.me/ChapaPay_bot?start=r0562444253

Just¯Feta₂₆

30 Oct, 17:19


ሀሎ መስፍኔ

Just¯Feta₂₆

30 Oct, 09:52


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00010Ck7

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:41


ጫማህን የምታወልቅበት ቦታ እስካልሄድክ ድረስ

ቀዳዳ ካልሲ ማድረግ ምንም ችግር የለውም😁

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:40


ማስታወሻ :-
ማንም እንደምታስቡት ትኩረቱ እናንተ ላይ ብቻ አይደለም

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:39


ጥቁር ፌስታል እና ሀይላንድ ውሀ የያዘ ሁሉ ቃሚ አይደለም !

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:28


አይ ሴት😂😭

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:14


The first Gift 😂😭🔥

ይልመድብሽ Bro⭐️

Just¯Feta₂₆

29 Oct, 18:13


ለምን መንግስት ሲተኛ ጠብቀን አንጠፋበትም

Just¯Feta₂₆

28 Oct, 18:26


ለሴት ብሎ አላማውን መስዋት ያደረገ ወንድ ! በስተመጨረሻ ሁለቱንም ያጣል!

Just¯Feta₂₆

28 Oct, 18:25


ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ የሰዉ ልጅ ከእድሜዉ በአማካይ 3 ዓመት ሽንትቤት ያሳልፋል ብለዋል❗️

ሞባይል እና ዋይፋይ ካለህ ደሞ 😁

Just¯Feta₂₆

28 Oct, 18:25


እውነት ልክ እንደ አንበሳ ነው፤ መከላከል የለብህም፤ ተሸነፍለት ከዛ ራሱ ይከላከልልሃል!

                     

Just¯Feta₂₆

28 Oct, 18:24


እንደ ኑሮ መወደድ ነው የምፈልገው

Just¯Feta₂₆

28 Oct, 18:24


አፉን ያልከፈተ አሳ ማንም አያጠምደውም🙂

Just¯Feta₂₆

26 Oct, 18:21


#REACT ምታረጉ ብቻ ደናደሩልኝ🫶

Just¯Feta₂₆

26 Oct, 18:20


ሳቅ በሌለበት ሀገር ለብሬስ 20ሺ ሚያወጣም አለ እኮ😂😭


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

26 Oct, 18:19


ገንዘብ ደስታን ገዝቶት መልስ ሁላ አለው😒

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

26 Oct, 18:19


ድሃም ብትሆንም ፈገግ በል ወዳጄ።
አንተ እኮ ሀብታሞች የሌላቸው ነገር አለህ።
ምን? አትለኝም
ድህነት አለህ።💀


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

26 Oct, 18:18


የሴት መቀመጫ አትውደድ እንደሱ ወደኋላ ያስቀርሀል!

🫴🏾   #JØIን🫰🏾
💥@JUST_FETA26
💥@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

24 Oct, 18:57


ደና እደሪ ብሏት ስልኩን ዘግታዉ ነበር 10 ደቂቃ ቆይታ ደወለች አነሳዉ ወድሀለዉ ብላዉ ዘጋቺዉ  ፈገግ አለ
እረ እዉነት ሌላ ሰዉ ጋ ከደወልክ ብላ ነዉ ባክህ እነሱ 10 አመት ወደ ፊት ነዉ የሚያስቡት👍
🤧

Just¯Feta₂₆

24 Oct, 18:56


አንዳንዴ ከራሴ ጋ አውርተን ሁለታችንም እንስቃለን

Just¯Feta₂₆

24 Oct, 18:48


ተመስገን ቤትም መሬትም የለኝ የሚያስብል ግዜ🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

24 Oct, 18:47


ማንም አንተን የመርዳት ግዴታ የለበትም !

Just¯Feta₂₆

23 Oct, 18:40


ሰዎችን እንደምታምናቸው አስመስል ግን እንዳታምናቸው🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

23 Oct, 18:37


የ3 Birr Package ላክልኝ ትላለች እንዴ ድሮም  ጠርጥሬ ነበር ገንዘቤን አይታ ነው የቀረበችኝ😒

Just¯Feta₂₆

23 Oct, 18:31


ንፅህናቹን እና
ጨዋነታችሁን ለበቀል
አትጠቀሙበት

Just¯Feta₂₆

23 Oct, 18:30


Ehhhh People👐

Just¯Feta₂₆

22 Oct, 22:36


የለሊት ስራ ፈልጉልኝ ወገን
እንቅልፍ እንደሆን የለም🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:26


ሳያውቁ የቆረጡት አበባ
በፈለጉት ቀን ይደርቃል🥀

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:25


ስራው ጫት ሻጭ ሆኖ የማህበረሰብ አንቂ እያሉ ነው ሚጠሩት

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:23


Sis ፊቱን በ Lifeboy ሳሙና የሚታጠብ ወንድ ልብሽን እንዳይሰብረው

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:22


ቴሌ አላበድርም ብሎኝ ለ10ኛ ጊዜ ወደ 810 ስልክ Dear Customer ደንቆሮ ኖት እንዴ

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:21


እንዲሁ ቁጭብለን ለዘላለም ቁስላችን ላይ እንዳፈጠጥን ልንኖር አንችልም !

        🫴🏾   #JØIን🫰🏾
💥@JUST_FETA26
💥@JUST_FETA26       

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:57


Tomorrow is Monday😁

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:56


Can I Tell You a Sad Story😭

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:55


ለሰው የማይነገር ብዙ ህመም
ሁላችንም አለን።

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:53


እኔና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:20


በጣም መንፈሳዊ

የሚመስሉ ሰዎች አትመኑ !🫣

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:19


When Mom Said

እየተበላ አይወራም🤫
ለካ ስለ ህይወት እያወራች ነበር


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:19


ፀጉር እና ጤና ስታጣው ነው የሚገባህ😭

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:18


ከፈጣሪ ጋር ብቻ አውሩ

Screenshot አያደርገውም 🤌

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:28


እራሳቸውን እንደተፈላጊ ሚያዩ
ሰዎችን Ignore እንደማረግ
  ደስ ሚል ነገር የለም😊🤌

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:25


አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ  በተጨናነቀ Taxi ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት።

ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ”

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:24


ከፖስቱ ኮሜንቱ 😂😅

Just¯Feta₂₆

16 Oct, 17:25


ውዴ በአለም ላይ 7.8 ቢልዮን ሰዎች ይኖራሉ
ሴቶች 5.6B
ወንዶች 2.2B
  

    አየሽ ቺኳ ቆም ብለሽ አስቢ እኔ ላይ ከመጥገብሽ በፊት ከ2.2B ወንዶች መካከል

1 ቢሊዮኑ አግብቷል
130,000ው እስር ቤት ነው
70 ሺው እብድ ነው
ይህም ማለት 1B ወንዶች ብቻ ናቸው ለትዳር ዝግጁ ለትዳር ከ1B ውስጥም
50% ስራ የለውም
3% ጌይ ነው
5% የካቶሊክ ቄስ ነው
7% ዘመዶችሽ ናቸው
35% ከ66 አመት በላይ ናቸው እና መጥገብሽን ትተሽ ብትንከባከቢኝ ይሻልሻል


Join @Just_feta26

Just¯Feta₂₆

16 Oct, 17:24


ብታምኑም ባታምኑም እንደ *810# እና አጭር ቀሚስ እንዳረገች ሴት በላይ አሳሳች የለም😢👊!

Just¯Feta₂₆

15 Oct, 21:00


ዋሊያ ሳር ሲግጥ ነው ሚያምርበት !
#እግርኳስይብቃ