ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣 @kmemuwaaa Channel on Telegram

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

@kmemuwaaa


𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊
𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 𝙥ost
#ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ..🎼🎧
#ʀᴇᴍɪx ᴍᴜsɪᴄ🎻🎸🎸
#ʀᴀᴅᴅᴀ ᴍᴜsɪᴄ🎤🎤
#ᴏʟᴅ ᴍᴜsɪᴄ 🎷🎺
#ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏ 📽
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ 🌆💑💑
Cross👉 @Brookne

𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊 (English)

Welcome to My Channel😊 This channel is the ideal place for music lovers! Whether you're into new music, remixes, radda music, old classics, or even TikTok videos, we've got you covered. Stay up to date with the latest music trends and enjoy a wide variety of music genres. Join us for couple pics and cross-promotions at @Brookne. Don't miss out on the fun - come and join our musical community today!🎼🎧🎻🎸🎤🎷🎺📽🌆💑

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

18 Nov, 06:50


🔔 ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዘበነ ለማ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር እዮብ ይመኑ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛

🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

14 Nov, 12:59


💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
💒                                          💒
💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒
💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒
💒          ለምትፈልጉ፦              💒
💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒
💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒
💒        መግባት ይችላሉ           💒
💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒                                          💒
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Oct, 06:19


ዶግስ ያመለጣችሁ ሰዎች Paws እንዳያመልጣችሁ. 🐾

ሁለተኛ ዕድል ዳግም አይገኝም

ለመጀመር:- https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=0W4380nt

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Oct, 03:50


Start በሉና ስራ ጀምሩ👍😊

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Oct, 03:40


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=1726297532
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

29 Oct, 20:10


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

29 Oct, 19:49


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

29 Oct, 19:31


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

02 May, 17:48


ያንን ሰው እኮ አትረሱትም ሁልጊዜም ስለሱ መጥፎ እንዲወራ ማትፈልጉት ሰው❤️ አዎ የቅርባቹ እያያቹት እኮ ይርቃችዋል አይናቹ ግን ሁሌም እሱ ጋር😔
እሱ ጉዋደኞች አሉት ብዙ ምናልባት ትዝ ምትሉት ስልኩን ሲያይ ፎቶ ሲያይ እሱም ካለ🚶‍♀
እመቤት @maku76


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Apr, 00:21


ስጠብቅክ  ነበር ....

ፍጥጥ ትኩር ብዬ ፣ ዓይኖቼን ተክዬ
በቀጠሮ ተስፋ ፣ ልቤን አንጠልጥዬ

ጣቶቼን ቀስሬ ፣ ዳታዬን አብርቼ
ስጠብቅክ ነበር ፣ ኦንላይን ገብቼ

ብትቀር ጊዜ ...

ሀይ ያሉኝን ሁሉ ፣ ባይ ብዬ መለስኩኝ
ባንተ ተናድቼ ፣ በነሱ አበረድኩኝ 😁😁

ወዲያው ከመቅፅበት  ፣ ዳታዬን አጥፍቼ
ታሪኬን አፅድቼ ፣ ስልኬንም ዘግቼ
@kmemuwaaa
ሳስብህ አምሽቼ ፣ ደግም ላልም ተኛሁ
መልክቴ ይድረስህ፣ ውብ ሌሊት ተመኘሁ❤️❤️


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

07 Apr, 19:37


ላንቺ ነው❤️❤️❤️
የኔ ማር የኔ ወለላ፣
እኔ አልሔድም ከአንቺ ሌላ።
ልቤ በፍቅርሽ ፀና፣
መላ በይኝ ነይና።
ነይ ኧረ ነይ አይንሽን ልይ፣
በናፍቆትሽ እኔ አልሰቃይ።
አይኔን የጋረደው ሌላ እንዳለይ፣
ፍቅርሽ ተቀምጦ ከልቤ ላይ።
የፍቅሬ ጅማሬ፣
አንቺ እኮ ነሽ ማሬ።
💚 @kmemuwaaa💚
❤️ @kmemuwaaa ❤️

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

11 Mar, 00:10


ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም
ይቅርታን ተማምኖ ግን ሰው ማስከፋት ትንሽነት ነው
😢

@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

01 Mar, 20:17


ADEWWA🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

29 Feb, 18:58


♥️ የናፈቅሽኝ እለት 🥰📝
   💌🌹💌

ንፍቅ ያልሽኝ እለት🤗
ትገኛለሽ ብዬ…
በፍለጋ ጉዞ ምድርን አካልዬ፤
ስማስን በዱሩ፣
ሳስስ በባህሩ…በሜዳ ገደሉ🚶‍♂
ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም
ያለሽበት የለም አንቺ አልተገኘሽም!😔

አየሽ…☹️
@kmemuwaaa
እንደ ዘንዶ ስሳብ… እንደጥንቸል ስዘል
እንደ አሞራ ስበር🙄
ልቤ ውስጥ
#እንዳለሽ ልብ አላልኩም ነበር።🤗

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
#ሼር አደራ🙏

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

29 Feb, 18:16


🥀💊 ሰላም ውዶቼ አስባችሁታል አሁን እናንተ የምታስቡት🥰 የምትወዱት😊 የምታፈቅሩት💘 የምትሳሱለት🫣 ሰው ስለእናንተ እያሰበ ቢሆንስ....🙂

💛
@kmemuwaaa💛
💛
@kmemuwaaa💛
💛
@kmemuwaaa💛
💛
@kmemuwaaa💛

💔🥺ከተመቻችሁ
#_share ማድረግ አይርሱ🙏

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

28 Feb, 19:40


   ♪በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው!❤️
  ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
🥀
@kmemuwaaa🥀
🥀
@kmemuwaaa🥀
🥀
@kmemuwaaa🥀

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

28 Feb, 19:33


​​😍እኔ ላንቺ😍

🌹💐ከመተነፍስ እና አንቺን ከመውደድህ መካከል ለመምረጥ ብገደድ የመጨረሻውን እስትንፋሴን ተጠቅሜ አንቺን መውደዴን እገልፅልሻለሁ💖😘💐         🌹 .........💌.........


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

28 Feb, 19:08


ዓይንሽ ያምራል  ብሎ ዓይኔን ካደነቀው

😬ጥርስሽ ያምራል ብሎ ጥርሴን ካደነቀው

ድምፅሽ ያምራል ብሎ ድምፄን ካደነቀው

ከዚህ ሁሉ በላይ ልቤን ያየ ሰው ነው
ውበትን የሚያውቀው

 
@kmemuwaaa 💕
@kmemuwaaa 💕

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

28 Feb, 18:25


🙋‍♂ወንድ ልጅ ለሴት🙋 ልጅ ብሎ በረኪና የሚጠጣባት ድንቅ ሀገር .... #ምን_አለ በበረኪናው 1 ሱሬ👖 ቲሸርቱን፣👔 እና ካልሲውን ፏ አርጎ አጥቦ ሌላ ቺክ🙎 ቢጠብስበት🤣🤣

  LIKE ማንን ገደለ😒😂
@kmemuwaaa
    .like ሼር አበረታቱን 👇👇
 
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
join us➜
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

28 Feb, 18:06


❤️‍🔥እውነት ናፍቀኸኛል😢

ይዤህ ጥፍት ብል እሩቅ ካለ ቦታ
ሰው ከሌለበት እኔና አንተ ብቻ❤️
ደረትህ ላይ ተኝቼ ክንድህን ብንተራሰው
ትንፋሽህን ተንፍሼ አይንህን እያየው
አለምን ብንተዋት ጊዜን አቁመነው 🤗
ቢያሻን እየበላን
ሲያሻን እየጠጣን
ያሻንን አድርገን
በርቀት በቦታ
በሰዉ ጫጫታ
የተፈተነውን ይህን  ፍቅራችንን
ምናለ ብንክሰው ?😟
ጆሮ ዳባ አልብሰን ልባችንን ብቻ ብናስተናግደው
@kmemuwaaa
የፍቅራችንን ጥግ ኖረን ብንኖረው
እንኳንስ እና ሰዉ እንኳንስ ጨረቃ🌝
ይቀናብን ነበር ምንተኛበት ሶፋ😊


@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ሼር አደራ🙌

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

27 Feb, 20:38


.#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ነው እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !
@kmemuwaaa
   ሴቶች እስኪ አንዴ
#እልልልል በሉ 😃 👇

join us
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

27 Feb, 19:47


.♥️"ሰማይ ናት የኔ ሴት"🥰

እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም
#ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ
ይሻላል
#ማኩረፏ😊
አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት
#ማቃጠል ነው ትርፏ🤷‍♂
እና ለኔ የኔ ቆንጆ
ኮከብ ከደመና
ፀሀይ ከጨረቃ
አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ
ሁሉን
#ምታስተውል🤗
@kmemuwaaa
በፅኑ ልቦና
ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና
#የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ ♥️
አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ😘
ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ
#ሀሴት
ቦታ ማትቀይር
#ሰማይ ናት የኔ ሴት!🤗

አስቱ
             ሼር ሼር🙌


LIKE ማንን ገደለ😒😂

    .like ሼር አበረታቱን 👇👇
 
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
join us➜
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

08 Feb, 03:30


💊🥀 የኔ ፍቅር 😍

😍ያኔ  አንትን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች☺️☺️
🌸ያኔ ያወኩክ ቀን ወንድ👨‍💼ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር የተሠማኝ🙈
ታቃለ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ
ለኔ አንተ ብቻነ😚😚 ከአንተ በላይ ብዙ እንዳሉ ባቅም ልቤ ግን አያምንም🙅    
@kmemuwaaa
    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹❥❥✍🏼

            
#Share
🥀
@kmemuwaaa🥀
🥀@kmemuwaaa🥀
🥀@kmemuwaaa🥀
🥀@kmemuwaaa🥀

❤️❤️❤️
#Share ❤️❤️❤️

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

06 Feb, 17:52


#New #New #New
ይቅርታ 🥹😊

@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀

SHARE & JOIN❤️

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Jan, 18:27


💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔      
             አይ ያንቺ ነገር
🥀ጥሩውንሳወራ መጥፎ ይደርስሻle🥀
🥀በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል🥀
🥀በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል🥀
🥀እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል🥀
🥀አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል🥀
🥀እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል🥀
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል
🥀

Share and join
🥀@kmemuwaaa🌹🥀
🥀@kmemuwaaa🌹🥀

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

30 Jan, 18:23


                        🥰ለእናቴ
        
ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለው
አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለው
ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ
አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ
እማ ካላንቺ ማን አለኝ
እማ እንዳንቺ ማን @kmemuwaaa
አለ ሳልነግረው ሚረዳኝ
እዚ ለመድረሴ ከፈጣሪ ቀጥሎ አንቺ ነሽ እናቴ
እድሜሽን ያርዝምልኝ እናቴ ህይወቴ
      እማ እወድሻለሁ 😘😘

💜 @kmemuwaaa💛

ሼር
🙏 @kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

26 Jan, 11:51


"ለእውቀት በቂ ኢንቬስትመንት ማዉጣት ዝግጁ ስላልሆንን በማሕይምነት ለነሱ ባርያ ለመሆን እንገደዳለን ማለት ነዉ፡፡"

🗣 ዶ/ር አብይ አህመድ

https://t.me/kmemuwaaa
https://t.me/kmemuwaaa
https://t.me/kmemuwaaa

ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣

26 Jan, 11:48


በምንም ነገር ከጥረት ቀጥሎ መፅናት አለብህ በጥረትህ ዉስጥ ካልፀናህ ሁሌም ጥረት ዉጤት ሳይሆን ህልም ነው የሚሆነው ፅናት ከሌለህ ፀሐይን በስተ ምእራብ እንደ መጠበቅ ማለት ነው
!!!🧑‍🦯🧑‍🦯🧑‍🦯


https://t.me/kmemuwaaa
https://t.me/kmemuwaaa
https://t.me/kmemuwaaa