muhammed ye allha bariya

@muneshidmuhammed


ማዲህ ሙሀመድ አብደሏህ አሪፍ አሪፍ መንዙማሆችን እና ሀዲሶችን አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን
ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

ከኔ የሠማችሁትን አንዲትም ብትሆን ላልሠማው አሠሙ
ብለዋል ያአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁዓለሒወሰለም
-መንዙማዎች
-ሀዲሶች
-ኢስላማዊ ግጥሞች
- እና የተለያዩ አስተማሪ ፎቶዎች

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 23:19


https://youtu.be/alHNlXptP94?si=PBPpjJrdgxTRtIy_

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 23:16


👉የኛ ነብይ እዝነታቸው ሩህዓቸው እየወጣች እዝነታቸው ለዑመታቸው ነበር
ምን አይነት እሩህሩህ ነብይ ነው ያለን
😭😭😭😭😭😭😭😭ሰለሏሁዓለይሒ ወሰለም ተስሊመን ኸሲራ👇👇👇👇https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 23:04


"ረቢዓል አወል"ምርጥ መንዙማ
ግጥምና ዜማ ማዲህ ሙሐመድ አብዱሏህ"የዓለሙ ዘውዱ እሰይ ተወለዱ👏👏👏👏👏👏👏
መውሊዱ ደረሰልን🙏ሸቀዋን ሊጨርስልን👏ባዓንቱ ፍቅር በረካ ስንቶች ተማረኩልን👏 መውሊዳችንን ያማረ አሏህ ያድርግልን ውዶችዬ❤️አሚሚንን መውውሊሊድድ👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/muneshidmuhammed
https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 23:03


መውሊድ እኮ ነው 🌹!!!
🌹❤️🌹🌹
አሽቅ አሽቅ ወንድም ባክህ አሽቅ
ወይም አሳሽቅ በሚያሽቅ አትብሸቅ
መድሀቸውን በመጥላት እንዳትሆን ብሽቅ
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
❤️በነቢይ ማሸቅ ነው ቡራቁ እንዳሸቀውሁ
❤️ጅብሪል ሲያረጋጋው ተወኝ ብሎእንዳለው
ነብዬ ሲጫኑት ሙሀባው ሲንጠውሁ ተው
የሚለውን ጠላ እኔ እንዴት ልውደደው!!!
https://t.me/muneshidmuhammed
https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 22:15


አሏህ ( ሱ.ወ) ጅብሪል (ዐ.ሰ) ምን በፈጠረ ግዜ አሳምሮ ነበር የፈጠረው:: ❻⓿⓿ ክንፎችን የቸረው ሲሆን የአንዱ ክንፍ ርዝመት ከፀሐይ መውጫ እስክ ፀሐይ መግቢያ ይደርሳል።ጅብሪልም ይህን በተመለከተ ግዜ እንዲህ አለ ፡እንደኔ አሣምረክ የፈጠርከው አለን ? ብሎ አሏህን(ሡ.ወ)ን ጠየቀው አሏህም (ሡ.ወ) የለም አለው ።ጅብሪልም በጣም በመደሠት ❷ ረካዐ ሀረመ ለያንዳንዱ ረካዐ ❷⓿ ሺ ዐመት ፈጀበት ።እንደጨረሠም አሏህ(ሡ.ወ) ም የሚገባኝን መገዛት

ተገዝተኸኛል እንዳንተ የሚገዛኝም የለም

ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን አካባቢ #ነብይ ይመጣል እኔ ዘንድ ውድ የሆነ ሙሐመድ(ﷺ) የሚባል ፡የሡ ዑመቶች ደካሞች ወንጀለኞች ናቸው፡፡

❷ ረካዐ ይሠግዳሉ በመሠላቸትም ጭምር በአጭር ደቂቃ ከብዙ ሀሣብ ጭንቅ ጭምር ጋር ይሰግዳሉ።

ነገር ግን በልቅናዬ በክብሬ ይሁንብኝ የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ ነች ።

ካንተ ሠላት የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆነችው እነሡ በኔ ትዕዛዝ ነው የሚሰግዱት አንተ ግን በሠጠሁህ ኒዕማ ተደሥተህ በፍላጎትህ ነው ።

ጅብሪልም ለዚህ ኢባዳቸው ምን አዘጋጀህላቸው ሢልው ጀነቱል መዕዋ አለው ጅብሪልም ለማየት ፍቃድ ጠየቀ አላህ (ሡ.ወ)ም ፈቀደለት በሙሉ ክንፎቹ መብረር ጀመረ።

❶ክንፉ ሢዘረጋ ❸ ሺ ዐመት ይቆርጣል እጥፍ ሢሆን እንደዛው።

በንደዚ ሁኔታ ❸⓿⓿ ዐመት በረረ ያም ሆኖ ደከመው አረፍ ብሎ ስጁድ አድርጎ አላህ ሆይ ግማሿን ደረስኩ ወይስ ሩቧን ወይስ ሲሶዋን ?? ብሎ ጠየቀ አላህ(ሠ.ወ) ም ❸⓿⓿⓿ ዐመት ብትበር የሠጠሁክን ያክል ሀይል የሠጠሁክን ያክል ክንፍ እጥፍ ብሠጥህ አሁን የበረርከውን ያክል ብትበር የሙሐመድን(ሠ.ዐ.ወ) ዑመት የሠጠሁትን ስጦታ አንድ አስረኛውን አትደርስም !!!! አላሁ አክበር አላህ(ሡ.ወ) ምን ያክል ስጦታ አዘጋጀልን ለ ❷ ረካዐ ሡብሀነ አሏህ።ትክክለኛ ሠጋጆች አሏህ ያድርገን።

https://t.me/muneshidmuhammed
https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 22:06


ኤጋሙ ሀያያያትት በሉስ ዋዓዓ
https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 22:01


https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 21:52


https://vm.tiktok.com/ZMrSCB7ke/



https://t.me/muneshidmuhammed

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 21:46


ያ ጀመአ ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂኡን  ታላቁ ሼሀችን ሼህ አህመድ ቡራቅ ወደማይቀረው ሀገር ተሻገሩ ፍቲሀ እንቅራላቸው አል ፍቲሀ😭😭😭😭😭

https://t.me/mnyuredelh

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 21:31


Channel photo updated

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 21:30


Yavru Muhabbet kuşu 30 Günlük Büyüme Serüveni #shorts
https://youtube.com/shorts/EgPyait25b4?si=C9HHKDSUzg1jOj6Z

muhammed ye allha bariya

20 Jan, 21:28


ሳሀባው (ሰዓድ ኢብኑ ሳለሚይ)ረዲይዓሏሁ ዓንሁ
ሁላችንንም አሏህ ይወፍቀን
https://t.me/muneshidmuhammed