Buye Tech ቡዬ ቴክ @buye_tech Channel on Telegram

Buye Tech ቡዬ ቴክ

@buye_tech


🇪🇹Ethiopia Tech content creator
Admin @buye_creative_bot
social media links 🖇️
https://linktr.ee/buye_tech

Buye Tech ቡዬ ቴክ (Amharic)

ቡዬ ቴክ ከሚከበርበት ኢትዮጵያ ቴክ አባል አዘጋጅትን ማንኛውንም ቴክ የትክክለኛ ቪዲዮዎችን እንዴት ያግኙ ያለውን ይሆናል። የባይ ቴክ ከግርማ በተወጡ አዘጋጅት የሚገኝትን እና የሚፈቀድበትን የውሂብ ማስታወሻዎችን ይከታተሉት። ቡዬ ቴክ የባይ ምዝገባዎችን አድራሻዎችን የምንጠቀምበት የቴክ መረጃ ነው። ከድህነት እና ከትክክለኛ ስለጠቀሙትን የባይ የሚጠብ቉በት ሌሎች ትክክለኛ ምላሽ በተግባሩ ይጠቀሙ። ቡዬ ቴክ አዲስ ቪዲዮዎችንና ጽሁፎችን እና የውሂባችንን ተወዳጅ መረጃዎችን ይጠቀሙ።

Buye Tech ቡዬ ቴክ

10 Feb, 09:26


When FOMO makes you buy at 0.28😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

10 Feb, 08:47


61%😳🔥

Buye Tech ቡዬ ቴክ

08 Feb, 10:52


LayerEdge Testnet Quick Guide

🏁ለመጀመር🔗 Link:
dashboard.layeredge.io

♦️Access Code: mYoEUQx0

አሰራር:
🔸 Connect wallet.
🔸 Claim your daily Streak
🔸 Click "Start Node" to start running 🔸 በየ 24 ሰአት activate ማድረግ


🟥YouTube Video

Buye Tech ቡዬ ቴክ

08 Feb, 07:40


አዲስ ቪዲዮ ተለቋል
🔘https://youtu.be/3u_Tu4TIm4g?si=a9wKXRQKzUBsfMHl
🔘https://youtu.be/3u_Tu4TIm4g?si=a9wKXRQKzUBsfMHl

ይሄንን ቪዲዮ ካያቹት ሌሎች ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ላይ ለመሳተፍ አይቸግራችሁም

Buye Tech ቡዬ ቴክ

07 Feb, 12:21


Cheating is bad the second 😅 how many of You are eligible 👀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

07 Feb, 00:16


🐾Paws Final Mandatory task Activity Check Verify አድርጉ
📎
https://paws.community/
solve the captcha✔️

Buye Tech ቡዬ ቴክ

06 Feb, 15:18


Sentient ለምትሰሩ Update

በዚህ ሊንክ ግቡ👇
📎
dobby-arena.sentient.xyz
🔸Connect Your Wallet( Nft mint ያደረጋችሁበትን)
🔸Chat With Dobby AI (10 messages)
🔸ከዛ Vote ማድረግ ነው
🔘ሁላችሁም በ wallet mint እንዳደረጋችሁ ተስፋ አድርጌ ነው cuz Video ላይ እንደዛ ነው ያልኩት 🤷‍♂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

06 Feb, 14:36


i think We are cocked

Buye Tech ቡዬ ቴክ

03 Feb, 17:58


የዘንድሮው bull run 😁🔥
This is last one 😂🙌

Buye Tech ቡዬ ቴክ

03 Feb, 17:15


GN🥹

Buye Tech ቡዬ ቴክ

03 Feb, 06:20


💀In the past 24 hours, over $2bn was liquidated, $1.8bn in long positions

Buye Tech ቡዬ ቴክ

26 Dec, 17:39


OGC አብራችሁን ለሰራችሁ ወደ Bitgt አላላክ 👆
TGE De 30

Buye Tech ቡዬ ቴክ

26 Dec, 17:37


🚀 How to Prepare for Your OGC Claim 🚀

Don't miss your chance! Ensure your account is set up correctly to claim your OGC tokens effortlessly. Follow this step-by-step guide:

1️⃣ Register on Bitget.
If you don't already have an account, sign up on Bitget — https://partner.bitget.com/bg/Ogcommunity

2️⃣ Open Your OGC Account Settings.
Open your OGC profile and navigate to the Account settings section, then select EDIT EXCHANGE UID from the menu.

3️⃣ Find Your Bitget UID.
In your Bitget account, locate your UID (User ID). This is a unique identifier for your account.

4️⃣ Locate Your OGC Deposit Address.
Go to the Deposit section of your Bitget account and copy the deposit address for OGC.

5️⃣ Provide Your Bitget Email.
In your OGC account settings, input the email address associated with your Bitget account.
Pro Tip: The email doesn't need to match the one used for your OGC account.

6️⃣ Save and Confirm.
Double-check the details before saving. Congratulations—you’re ready to claim your tokens like a pro! 🎉

🛠 Be Careful: Missing any steps could delay your claim. Prepare now to avoid last-minute issues.
👉 Get your accounts linked today and secure your spot for the OGC claim! 💎

Folder 🤖 Discord Twitter

🐝 Blog *⃣ Linktree 🐝 OGC App

Buye Tech ቡዬ ቴክ

25 Dec, 07:12


Hivera Secures $2M Funding from IPN Foundation!

እስካሁን ካልጀመራችሁ 👇
Hiverabot
Hiverabot

Buye Tech ቡዬ ቴክ

24 Dec, 18:42


🪂New Airdrop on Telegram
Midas Mini App Live : Earn Golden Midas Points

ለመጀመር https://t.me/MidasRWA_bot/app?startapp=ref_e199d6c7-4ec8-4990-a44c-3ea1fb74a378

🔸Check In & Use Your 3 Taps
🔸Complete Tasks

🔷 8.75 Million$ Funding Raised

Buye Tech ቡዬ ቴክ

24 Dec, 14:04


paws እቺን 😡 ንኳት እና የሚመጡትን ታስኮች ስሩና ንብረታችሁን አስመልሱ ;)
ሰአት የሚቆጥረት እስኪያልቁ ጠብቃችሁ ስራቸው

Buye Tech ቡዬ ቴክ

24 Dec, 13:51


አዳዲስ ታስኮች መተዋል ስሯቸው👆

እስካሁን ካልጀመራችሁ 👇
Hiverabot
Hiverabot

እና በየቀኑ የ story post task አለ ስሩት +100 power ይጨምርላቹሀል

Buye Tech ቡዬ ቴክ

23 Dec, 14:35


አሁን የመጨረሻው እድላችን ሊሆን ይችላል 👀ጌሙን ላልተጫወትነው

Buye Tech ቡዬ ቴክ

23 Dec, 12:18


It's time to end Tap-to-Earn season 👀

Trade-to-Earn is coming

Buye Tech ቡዬ ቴክ

23 Dec, 12:13


Hivera Secures $5 Million from TON Incubator!

We’re excited to announce that Hivera has successfully raised $5 million in funding from TON Incubator.

This investment will fuel our mission to revolutionize AI development through decentralized data-sharing and reward our community.


Thank you for your support—exciting updates are coming soon!

Buye Tech ቡዬ ቴክ

23 Dec, 07:13


Link🔗 for Manual
https://docs.menubuilder.cc/books/5-functions-manuals/page/subscription-join-check-basic

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Dec, 16:29


answer for your questions 👇
https://youtu.be/G5GYuXSfMU8?si=SalR9BwECiaJiN6H

Buye Tech ቡዬ ቴክ

20 Dec, 19:12


🪂New Airdrop on Telegram

$HIRA (HIVERA)
🔹Telegram miniapp DePIN project
🔹Total supply : 1,000,000,000
🔸2% already mined
🔹ለመጀመር 🔻
https://t.me/Hiverabot/app?startapp=11ea6766c

Buye Tech ቡዬ ቴክ

20 Dec, 18:39


🪂New Airdrop
OpenLoop Depin 🔋powered by Solana
$15M raised
▫️በዚህ link👉 link to sign ትገባላችሁ
▫️Extension ታወርዳላችሁ
▫️solana wallet Link ታደርጋላችሁ
▫️Complete Task
ታስክ ስትጨርሱ 2200 point ይሰጣቹሀል
+ ስልካችሁን /ኮምፒውተራችሁ ከ internet ጋር Connect ሲያደርግ ይቆጥርላቹሀል Browseru active ከሆነ
ለ ስልክ ተጠቃሚዎች እነዚህን አፖች መጠቀም ትችላላችሁ 👇
Kiwi Browser
Mises Browser

Buye Tech ቡዬ ቴክ

20 Dec, 12:24


ከ TOMA ደህና ነገር የጠበቃችሁ ሰዎች አድቡ እንጂ 😂1 Trillion total supply ካሉ ወዲ ምን ጠብቃችሁ ነበር 😁

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Dec, 11:57


iykyk😂🆓:\

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Dec, 11:17


FREE mining is Over. Wait for announcements 👀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

13 Dec, 08:50


OGC Verified ያልሆናችሁ የመጀመሪያው checkmark apply የሚሆነው ለ 1st phase ላይ mine ላደረጋችሁት OGC token ነው
verify ያላደረጋችሁ አሁንም ከ OG point prize የመሳተፍ አድል አላችሁ
socials connect አድርጉ
Wallet አስገቡ
ቦቱ እንቢ ካላችሁ በ website ሞክሩት link ለማድረግ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

13 Dec, 07:10


Verification update!

You failed verification? Find out exactly which criteria was off.

🔍 How to check?
• Open your profile settings (top left corner on the homepage).
• If you don't have a checkmark, a new menu item will appear: ‘Why I'm not verified’.

❗️ Reminder: The criteria had to be met before the 30/11/24 snapshot.

If you didn't get a checkmark — don't feel bad! This only applies to verification for OGC tokens mined during the first phase (mining phase).

Hurry up and get your profile in order, because new verifications will be done regularly to get prizes for OG Points!

🔥 Token burning on unverified accounts will start in a few days.

Thank you for your understanding and your activity — big things are just starting! 🚀

Folder 🤖 Discord Twitter

🐝 Blog *⃣ Linktree 🐝 OGC App

Buye Tech ቡዬ ቴክ

10 Dec, 20:23


😁have a good night🌚

Buye Tech ቡዬ ቴክ

09 Dec, 21:15


እኔን ብሎ Holder 😭-25%
ይሄን ሳያይ የተኛ የታደለ ነው 🫣

Buye Tech ቡዬ ቴክ

09 Dec, 04:15


TO DO LIST:

STUDY PAWS 🐾
STUDY PAWS
🐾
STUDY PAWS
🐾
STUDY PAWS
🐾

Buye Tech ቡዬ ቴክ

05 Dec, 03:57


$BTC 🚀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

30 Nov, 10:02


guys ታስኮቹን ስሩ and watch ads የሚለውን ታስክ ደጋግማችሁ ስሩ 50 $WOOF ይሰጣቹሀል 🔥

Buye Tech ቡዬ ቴክ

30 Nov, 09:36


እየሰራ አይደለም

Buye Tech ቡዬ ቴክ

29 Nov, 19:35


I paid only 10 stars⭐️ ምንም ሌላ transaction የለኝም 10 ማለት ምንም ነው Btw
ይሄንን የላኩላችሁ ከላይ ያለውን እንድትረዱኝ ነው 🙂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

29 Nov, 10:08


🙌ሰላም family ከገዜ ወዲህ እዚ ቻናል ላይ (ሁሉም platform ላይ)ብዙም active ሆኜ post እያደረኩ አይደለም ለሱም ይቅርታ ጠይቃለው የማይመች ሁኔታ ላይ ስላለሁ ነው

💡አንድ ነገር ለማለት ነው የመጣሁት አብዛኞቻችሁ already ግልጽ ሆኖላቹሀል እስካሁን ግን እኔም ልድገምላችሁ
💡አሁን ላይ almost ሁሉም project ከናንተ የሆነ contribution ይፈልጋል invite ሊሆን ይችላል or star ,check in /$TON ብቻ የሆነ ነገር
ወሩን ሙሉ ጌማቸውን አየተጫወታችሁ ጌዜ ብታጠፉ it doesn't matter የሆነ ያክል amount invest የደረገ ሰው ከናንተ እጥፍ ያገኛል ትንሽ point ቢኖረው እንኳን ይሄንን prove ማድረግ አይጠበቅብኝም ምክንያቱም ባለፉት ፕሮጀክቶች ያየነው ነው
💡 እና ወጥራችሁ የምትሰሩ ከሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ምረጡ እና የተቻላችሁን አድርጉ ትንሽም ቢሆንን invest አድርጉ የልፋታችሁን ለማግኘት
ይሄንን ስል ግን ለጠየቃችሁ ሁሉ ክፈሉ እያልኩ አይደለም  የምትሰሩትን ምረጡ
⭐️ለምሳሌ $MAJOR  ላይ የኔን ሁለት እጥፍ point የሰበሰቡ ልጆች ነበሩ ግን eligible አልነበሩም cuz of contribution btw በጣም ትንሽ ሰው ነው የጋበዝኩት ግን star ከፍዬ ነበር ግን ስንት እንደከፈልኩ አታምኑም🙈 ከስር እልክላችኋለሁ
🙂አውቃለሁ ብዙዎቻቹ ለ investment ብዙ ወጪ ታስቡ ይሆናል ግን ብዙ አይደለም አሪፍ ነገር ከሰራችሁ መልሳችሁ ታገኙታላችሁ
እና ደግሞ ሰርታችሁ የሆነ ነገር ስታገኙ ቶሎ አውጥታችሁ ለማጥፋት አትቸኩሉ የተወሰነ online አስቀምጡ የተለያዩ ነገሮች ላይ ለመሳተፍ ይጠቅማቹሀል
እና ከ telegram ውጪ አሪፍ projects አሉ እነሱ ላይ ለመሳተፍ እንሞክራለን 🙌

Buye Tech ቡዬ ቴክ

28 Nov, 12:18


400$ profit 📈

Buye Tech ቡዬ ቴክ

28 Nov, 11:01


Man $1.9🔥 call auction price

Buye Tech ቡዬ ቴክ

26 Nov, 11:27


$MAJOR ወደ Okx የላካችሁ እየገባ ነው ቼክ አድርጉ
እና ለ 50M+ Mc ቋጥሩ🤞

Buye Tech ቡዬ ቴክ

26 Nov, 09:30


😅Done

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Nov, 18:13


😭😂
ትንሽ የሰጣችሁ oKX Trade & earn ብትሳተፉ አሪፍ ነው i think

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Nov, 17:57


በ መቋጠር አግዙኝ 😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Nov, 08:27


$MEMEFI ወደ OkX የላካችሁ ገብቷል ቼክ አድርጉ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Nov, 03:25


🔥$BTC 99K🚀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

21 Nov, 09:21


1 2... ምናምን ተሰቷችሁ ላዘናችሁ 😁
ይሄንን እያያችሁ ተጽናኑ 😌

Buye Tech ቡዬ ቴክ

21 Nov, 09:15


Btw am not saying ትንሽ መስጠታቸው መጥፎ ነው ትንሽ ሰተው ዋጋው አሪፍ ከሆነ🔥 እሱን ደግሞ list ሲደረግ ምናየው ይሆናል

Good luck 🤞

Buye Tech ቡዬ ቴክ

21 Nov, 09:11


same with Major 😂
ደሞ you are not hamsters ብለው ማሽቃበጣቸው 😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

18 Nov, 18:20


PAWS COOKIN 🐶

A brand new time-limited quest just arrived! 👣

Pop in daily — mystery quests might drop at any moment.

If you’re not bringing someone along for the ride, you might miss out on the real treasure… 👀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

16 Nov, 20:28


Paws vote result ተለቋል $X is the winner እሱን በሰራችሁትም የተወሰነ ይሰጣቹሀል በተጨማሪ winer and loser በሱም ታገኛላችሁ vote ያደረጋችሁ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

16 Nov, 12:20


ሰርተው ለቀውታል 😁እንዴት እንደሰሩት እሱ ይወቀው 😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

16 Nov, 09:10


ከ 3hr በኋላ $MEMEFI

Lower your expectation🙂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

15 Nov, 20:40


Bitget Wallet lite
https://t.me/Buye_tech/4449
👆ባለፈው ተሳትፋችሁ ከነበረ mystery🎁 አምቶላቹሀል እና 6 level አለው እሱን lvl ለማሳደግ ደግሞ ታስኮች አሉ በጣም ቀላል ናቸው ስራቸው

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Nov, 19:48


💀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Nov, 13:41


$MEMEFI ሊስት የሚደረግባቸው ለጊዜው እነዚህ ናቸው👆
ምን ያክሉን አሟልታቹሀል እዚ ከጠቀሱት criteria 🤔

https://t.me/Buye_tech/4459

Buye Tech ቡዬ ቴክ

13 Nov, 16:04


🤔ግርም የምትሉኝኮ መጀመሩን ትጀምሩታላችሁ ግን ብዙዎቻችሁ ትኩረት ሰጥታችሁ አትሰሩም
በነገራችንላይ Hot'ን እንደምሳሌ ነው ያነሳውት ግን አብዛኛው project ላይ እያየው ነው ትጀምሩታላቹ ግን አትሰሩም🙂 Btw ውጤቱም እንደስራችን ነው ✌️
ግን አላችሁ በትክክል የምትሰሩ resultu ምንም ይሁን respect 🫡

Buye Tech ቡዬ ቴክ

13 Nov, 15:04


91k🫣

Buye Tech ቡዬ ቴክ

12 Nov, 09:29


የራሳቹን ጥናት እያደረጋችሁ ይሄንን ጌዜ ተጠቀሙ focus on meme coins ቤተሰብ 🔥 ከ ሳምንት በፊት የ $50 $DOGE ብትገዙ አሁን ላይ ወደ 150$ ይኖረን ነበር

Buye Tech ቡዬ ቴክ

12 Nov, 09:22


$BTC another all time high 89.9K🔥

Buye Tech ቡዬ ቴክ

06 Nov, 06:34


Trump አሸንፏል

$BTC🔥 ⚡️

Buye Tech ቡዬ ቴክ

05 Nov, 18:55


ከ ምን ጋር ተመሳሰለባችሁ 😁
$DOGS official ቻናላቸው ላይ ለቀውታል
🐾ለማንኛውም እስከ አሁን ካልጀመራችሁት ይሄም እያያችሁት እንዳያልፋችሁ
አዳዲስ ታስኮችም አሉ ስራቸው
ላልጀመራችሁ 👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/
https://t.me/PAWSOG_bot/

Buye Tech ቡዬ ቴክ

31 Oct, 11:17


Memefi 6 ቀን ይቀረዋል mining ሊያልቅ እና እንደ Qualification / ጥሩ amount ለማግኘት ማሟላት ያለባችሁን ነገሮች ዘርዝረዋል

Buye Tech ቡዬ ቴክ

31 Oct, 10:28


💡Not pixel ላይ Halloween event ተሳተፉ አሪፍ $PX ታገኛላችሁ

6 🎃 pumpkin ታገኛላችሁ እነሱን ተጠቀሙ

ያልጀመራችሁ👇
https://t.me/Buye_tech/4427?single

Buye Tech ቡዬ ቴክ

30 Oct, 16:01


Bitget Wallet lite soon 👀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

29 Oct, 19:02


ቸንነው የሚያስቆመው ጠፍቷል all time high ሊደርስ ነው 🔥
እኔ የያዝኩት ኮይን ቢሆን ግን ንቅንቅ የለም 🙄😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

29 Oct, 18:40


90k ይቀረዋል 🙂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

29 Oct, 07:23


🛸$Not $Dogs $HMSTR ላይ ተሳትፋችሁ ከነበር ይሄንን መሳተፍ አለባችሁ እንደ Dogs ስለሆነ ጊዜ አይወስድባችሁም
$Not $Dogs $HMSTR ላይ በተሳተፋችሁት መጠን እና የ telegram account አድሜ በዛ ነጥብ ይሰጣቹሀል ሌላው ቀላል task new አለቀ

ለተጨማሪ point invite ማድረግ ትችላላችሁ
እምቢ ካላችሁ reload እያደረጋችሁ ሞክሩት እያስቸገረ ስለሆነ
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=VaXtavew

Buye Tech ቡዬ ቴክ

28 Oct, 16:33


💡Blum ላይ drop game መጫወቻ አሪፍ ጊዜ አሁን ይመስለኛል Halloween event ተጀምሯል እና
💣bomb ስትነኩ 10 point ይጨምርላቹሀል
በተለይ ብዙ ticket 🎟 ያላችሁ ተጠቀሙበት
🌚ሰሞኑን $Dogs እየወረደ እንደነበር ብዙዎቻችሁ ሰምታቹሀል የደረሳቹም ትኖራላችሁ ግን እኔ ምንም አላልኩም ምክንያቱም የሚወራለት አይነት አልነበረም🤷‍♂
እንካን በ ነጥብ ቤት 1 $Dogs እራሱ አያዋጣም 😂 ብቻ በጣም ትንሽ ስለሆነ ነው ያላነሳሁት
ግን ከሰራችሁ አይቀር አሪፍ point ሰብስቡ ticket ተጠቀሙ✌️
አለዚያ resultu የታወቀ ነው🤷‍♂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

28 Oct, 12:53


650k እየሮጠ ነው 😁

Buye Tech ቡዬ ቴክ

28 Oct, 12:52


Bitget Wallet lite telegram mini app 👆ቀድመው ለተቀላቀሉ 1M ሰዎች ስጦታ አዘጋጅተዋል

ተቀላቀሉ passkey አስገቡ
እና ሰዎችን መገበዝ ትችላላችሁ

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNQuzSb9eiM647

700k በታች ነው የሚቀረው 🏃‍♂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

24 Oct, 12:31


ማልቀስማ አይሻልም 😂

Buye Tech ቡዬ ቴክ

24 Oct, 12:30


ምን ማድረግ ይቻላል

Buye Tech ቡዬ ቴክ

22 Oct, 15:57


ይሄንን አያቹት NFT mint ያደረጋችሁ ወደ $X መቀየር የሚያስችል ትችላላችሁ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

21 Oct, 16:12


ስለዚህ ነው ማወራው 😁5 million account/bots ብሎክ አድርገናል እያሉ ነው 👀

እና multiple account የምትሰሩ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ 😁

Buye Tech ቡዬ ቴክ

21 Oct, 09:54


Major ban የተደረገ አለ😳

Buye Tech ቡዬ ቴክ

19 Oct, 14:20


@empirex allocated 15,179,999,976 $X (~2.2%) for the most active Notcoin holders (check the app)

TGE Oct 24th, no locks

🫡 boys will remember

p.s. cool coin ticker

Buye Tech ቡዬ ቴክ

19 Oct, 10:02


✔️ በነገራችን ላይ X EMPIRE ላይ ተሳትፋችሁ የነበራችሁም ሆነ ማንኛውንም AIRDROP ሰርታችሁ ስትቀበሉ ይህን መንገድ ብትጠቀሙ ብዙ እጥፍ የተሻለ Reward ማግኘት ትችላላችሁ ተመልከቱት እና ከተመቻችሁ ሞክሩት▶️👇
https://youtu.be/WQf0kFTC6jI
https://youtu.be/WQf0kFTC6jI

Buye Tech ቡዬ ቴክ

18 Oct, 18:38


ቦት ውስጥ ገብታችሁ የተሰጣችሁን መመልከት ትችላላችሁ
የሰራችሁ ካላችሁ expectation'ኣችሁን ዝቅ አድርጉ ሚሆነውን አብረን እናያለን

Buye Tech ቡዬ ቴክ

18 Oct, 18:35


I hope እንደዚ እንዳልተባላችሁ 😅

Buye Tech ቡዬ ቴክ

17 Oct, 19:13


$X
Mining phase አብቅቷል
chill phase'm አብቅቷል
Token distribution in progress ♻️

$X
OKX , ByBit, MEXC ,BitGet,KuCoin,Gate.Io, እና wallet ላይ ሊስት ይደረጋል ከነዚህ አንዱን verified አድርጋችሁ አዘጋጁ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Oct, 19:15


ባለፈው እንዳልካችሁ ለሁሉም ተከፍቷል ግን eligibility ብለው ያስቀመጧቸው ነገሮች አሉ🙂
💡daily check in
💡on-chain activity
💡at least 5 ሰው የጋበዘ..እና ሌሎችም ነገሮች ታይተው ነው ብቁነታችሁ ሚወሰነው

ከሆንኩ ብዬ ይሄንን ከመጻፌ በፊት ነፍፍ ticket ነው የተጠባጠብኩት ወፍ የለም 🥲 eligible የሆነ እስቲ 🙌

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Oct, 10:15


A little update

#Notpixel
Say goodbye to bots and random repaints.

Now painting outside of templates does not give rewards. Zero

💡ያለ Template paint🎨 ማድረግ ምንም reward እንደማያስገኝ አሳውቀዋል 👀

Buye Tech ቡዬ ቴክ

14 Oct, 05:59


$MAJOR⭐️
80% ለ Community:
– 60% አሁን ለተሳተፍነው no locks👌
– 20% ወደፊት በሚያደርጉት ነገር የሚሰጥ ነው
20% Marketing and Development:

you are not hamsters you are majors ብለው አያገረጡንም መችስ 😅

Buye Tech ቡዬ ቴክ

12 Oct, 16:10


💡ይሄ ነገር ብዙዎቻችን ጋር አልጀመረም ግን በቅርቡ መጀመሩ አይቀርም
እና የሆነ ሰአት ላይ post አድርገው ነበር የተለያዩ ቶክኖችን ጌሙ ላይ እንደሚወረዱ 🤷‍♂እና ከመጀመሩ በፊት ያለን 🎫Ticket ሊቃጠል ይችላል

እርግጠኛ ግን አደለሁም📌
እኔ በተቻለኝ አቅም እየቀነስኩት ነው ✌️

Buye Tech ቡዬ ቴክ

11 Oct, 20:44


እእእ...👀👀$Dogs
BLUM🦠
BLUM🦠

Buye Tech ቡዬ ቴክ

11 Oct, 20:11


Wallet Connect አድርጉ

Buye Tech ቡዬ ቴክ

11 Oct, 20:10


$PX (Not Pixel ) update
💡የመጀመሪያው Template ሲሆን የራሳችሁን ወይም አዛው pre-made ያሉትን በመጠቀም paint ማድረግ ትችላላችሁ
💡እናም template ተጠቅማችሁ paint ስታደርጉ extra $PX እንደምታገኙም አሳውቀዋል 👀

ሁለተኛው interface ነው ገብታችሁ ቼክ አድርጉት
🎈እና ታስኮችም እየተጨመሩ ነው አሪፍ ስለሚሰጡ ስሯቸው🎈
💡wallet Connect አድርጉ

ያልጀመራችሁ
Not Pixel
Not Pixel

የኛን ጀማ ተቀላቀሉ
Buye Tech Squad

Buye Tech ቡዬ ቴክ

09 Oct, 07:59


YouTube codes :

Episode 1 -
45666
Episode 2 -
65755
Episode 3 -
97025
Episode 4 -
77375
Episode 5 -
36487
Episode 6 -
57624
Episode 7 -
37519 
Episode 8 -
35489
Episode 9 -
28139
Episode 10 - 28210
Without episode - 1
Episode 11 - 29711
Episode 12 - 30712
Episode 13 - 32813
Episode 14 - 37814
Episode 15 - 39915
Episode 16 - 33016
Episode 17 - 34117
Episode Vitalika Buterina - 6
Episode 18 - 35218
Episide 19 - 36319
Episode 20 - 36319
Episode 21- 37121
Episode 22 - 37422
Episode 23 - 38923
Episode 24 - 39024
Video Pavel Durov - 35
Episode 25 - 34425
Trump - 2007
Episode 26 - 39326
Episode 27 - 35527
Episode 2875928
Phenomenon Bezos - 0
Episode 29 - 34329
Episode 30 - 64930
Episode 31 - 61931
Episode 32 - 12932
Episode 33 - 86133
Warren Buffets - 1958
Episode 34- 48134
Episode 35 - 15235
Episode 36 - 93136
Episode 37 - 72837
Episode 38 - 22938
Episode 39 - 44139
Episode 40 - 65340
Sam Altman  - 2023
Airpdrop wallet  - 3
Episode 41 - 10941
Episode 42 - 83242
Episode 43 - 87843
Episode 44 - 62944
Mark Zuckerberg - 2011
Episode 45 - 23745
Episode 46 - 83946
Episode 47 - 24147
Episode 48 - 26148
Episode 49 - 52649
Episode 50 - 89350
Steve Jobs - 1989
Episode 51 -  37251
Episode 52 - 61152
Create you avatar -  10
Episode 53 - 19953
Episode 54 - 10954
Episode 55 - 71755
Episode 56 - 81156
Satoshi Nakamoto - 2021
Episode 57 - 49057
Episode 58 - 88658
Episode 59 - 01959
Episode 60 - 88960
Bill Gates - 2021
👇
X Empire