አነቃቂ ንግግሮች @motivationamharic Channel on Telegram

አነቃቂ ንግግሮች

@motivationamharic


በቅንነት ይህን channel
ለሚወዱት ሰዉ share ያድርጉ🙏
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች (Amharic)

የትምህርት አቀፍ አስተዳደር መረጃዎችን እና ውይይቶችን ከዚህ በታች በአባልነት ይጻፉ። ይህን channel ለሚወዱት ሰዉ share ያድርጉ 🙏 @motivationAmharic በቅንነት እና ከሰላም ጋር ያለው ውይይት ማህበረሰብ ላይ የሚሰጥ አብዛኞች እንደበለፁ ለመሆኑ እንጠቀምበታለን። እናም ስለ ስራው መሰከረም እና ምክንያት ይምረጡ።

አነቃቂ ንግግሮች

03 May, 09:36


ትዕግስት የፍቅር ዉጤት ነው
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

30 Apr, 18:05


ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በአል በሠላም አደረሳችሁ::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

share
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

24 Apr, 18:22


❤️

አነቃቂ ንግግሮች

24 Apr, 18:21


ከምወዳቸው የ Telegram channel ዉስጥ 1 ይሄ ነዉ::
ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ 👇👇👇
@Dreyob
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

18 Apr, 20:44


ዛሬ መስራት የምትችለውን ለነገ አታሳድር ።
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

17 Apr, 17:31


ብዙ ችግር ያሳለፈ በትንሹ ተስፋ አይቆርጥም !
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

17 Apr, 09:14


#ትዕቢት የራሱን ትልቅነት የሚቀበለው የሌሎችን ትንሽነት በማመን ነው

@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

17 Apr, 09:12


እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አይጥልም
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

15 Apr, 13:09


ዛሬ ተሳስተክ ሊሆን ይችላል
ለነገ ግን ለማስተካከል ጠንክረህ ስራ

@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

14 Apr, 09:57


በቅንነት ይህን channel
ለሚወዱት ሰዉ share ያድርጉ🙏
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

14 Apr, 09:56


ሰበብ ፈልገህ አታልቅስ
ስበብ ፈልገህ ሳቃ
ቀኑ የሳቅ ቀን ይሁንላችሁ
#share
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

12 Apr, 05:50


የሚያመሰግን ይጨመርለታል
የሚያማርር ግን ያለዉም ይወሰድበታል
ብናስተዉል ብዙ ለማመስገን ምክኛቶች አሉን
መልካም ቀን 🙏
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

09 Apr, 16:55


የስንፍናን ቃል ከአፍህ አርቅ
በብሩህ ቃል ተስፋን ሰንቅ

''shre''
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

09 Apr, 16:49


ልብህን ብሩህ አድርገው ዓለምን የምትመለከትበት መስኮት ነውና።

''Share ''

@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

08 Apr, 14:54


ከባድ ጊዜ ይፈትንሀል እንጂ አይገልክም

share
@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

08 Apr, 14:50


#ማንም አንተን ሊያሻሽል የሚመጣ የለም ሁሌም እራስክን ከማስተማር እና ከማሻሻል እንዳትቆጠብ።

@motivationAmharic

አነቃቂ ንግግሮች

01 Apr, 16:39


ለሰዎች መልካም መስራት ለራስ ነዉ
የሚያይ ፈጣሪ አለና ::
@motivationAmharic

3,276

subscribers

3

photos

0

videos