ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma @ethio_sigmaa Channel on Telegram

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

@ethio_sigmaa


ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው

በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

CREATORS:- @UTD14 AND @Yobunna

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma (Amharic)

የኢትዮጵያ ወንዶች ከሲግማ ቻናል ወጥተዋል! በእናት ቻናል ከእነሱ በታች የታወቀ ንግግሮችንና ቪዲዮዎችን ለወንድ ሚለወጥ ጥቅሶችን ያግኙት። ሚረዱ ጽሁፎችን እባላለሁ። አላማ እንዴት መታገል እንደሚፈልጉ፣ መታገል እና ሌሎች ጹፉፎችን በቻናል እንከተልናለን! የታደሰውን ቻናል በመጣለል ለክቡርጭም እንዲሠራ እንችላለን። የላይቢሮች @UTD14 እና @Yobunna እንዳሉልን።

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

03 Jan, 17:36


ወንድሜ በሂወትህ እነዚን 3 ነገሮች አትርሳ!

1ኛ.ወንጀል ወይም ሃጥያት ካሎነ ማንኛውንም ስራ ስራ

2ኛ.አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው

3ኛ.በስኬትህ ግዜ ለፈጣሪ ምስጋናን ማቅረብ አትርሳ

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

31 Dec, 16:37


ገንዘብ ብቻ ነው እኔን ካጣኸኝ መኖር

አትችልም የማለት መብት ያለው !! 👿

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

25 Dec, 16:35


ጀግናው ጠዋት ስትነሳ፣ማታ ወደ ቤት ስትገባ ወይም በሁለም እንቅስቃሴ ውስጥ ፈጣሪክን ማመስገን አትርሳ!🔥

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

24 Dec, 18:36


video በማየት ብቻ ብር የሚከፍል ዌብሳይት ነው ከናንተ የሚጠበቀው አካውንት ከፍታችሁ video ማየት ብቻ 100$ ሲደርስ withdrew ማረግ ትችላላችሁ

ዌብሳይቱ
👉 https://dollartub.com/93ct8

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

23 Dec, 17:07


ከሳጥን ውጪ አስብ!!!!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

22 Dec, 14:38


🇪🇹ወጣ ወጣ ወጣ 
         💥ጃናሞራ ተለቀቀ🍿


በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል

JOIN 👉 @Amahregna_film

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

21 Dec, 16:04


ድፍረት የፍርሃት አለመኖር አይደለም, ነገር ግን በእሱ ላይ ያለው ድል ነው. ጎበዝ ፍርሃት የማይሰማው ሳይሆን ያንን ፍርሃት የሚያሸንፍ ነው።

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

18 Dec, 15:59


ጠንክረህ ስራ

ተ*ግ*ባ*ባ*ን

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

16 Dec, 16:00


ሲግማው ስለ ስፖርት የተወሰነ ነገር ልበልህ ዝግጁ🔥🔥🔥

በሳምንት ውስጥ ከ3 እስከ 5 ቀን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማከናወን:

   -  ጤናማና በቂ የሆነ እንቅልፍ መተኛት
   - ጭንቀትና ድብርት ማስወገድ
   - ከእድሜ ጋር የተያያዙ የመርሳት ችግሮች መቅረፍ
- የአዕምሮ መነቃቃት መጎናፀፍ
- ሰዎችን መውደድና ደስተኛ መሆን(የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናከናውን በአዕምሮ ውስጥ ዶፖሚን የተባለ ሆርሞን ይመነጫል።የዚህ ሆርሞን ጠቀሜታ ሰዎች ደስተኛ እንዲሆኑና የፍቅር ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ ነው)።

ሌላው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ኢንዶርፊን የተባለ ጠቃሚ ሆርሞንም እንዲመነጭ ያደርጋል።ይህም ሆርሞን የህመም ስሜት እንዲቀንስና የደስታ ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ነው።

እጅግ ወሳኙ ነገር ደግሞ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለወሲባዊ ህይወት እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ነው።በእንቅስቃሴ ወቅት የደም ዝውውራችን ጤናማ ሰለሚሆንና በቂ oxygen  ስለምናገኝ ሴሎቻችን ተግባራቸው በአግባቡ እንዲያከናውኑ ይረዳል።በመሆኑም ጤናማ የሆነ የወሲብ ስሜት እንዲኖረን ይረዳል።

በወሲብ ምክንያት የሚፈጠሩ የግንኙነት መሻከሮችም የመቅረፍ ጠቀሜታ አለው ማለት ነው።እነዚህንና ዘረፈ ብዙ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች በተከታታይነት ሳቀርብላችሁ በደስታ ነው።የትኞቹም ማወቅ የምትፈልጉት ጉዳይ በዚህ ዘርፍ ካለ የማውቀውን በደስታ ለማጋራት ዝግጁ ነኝ።

ከላይ የተጠቀሱትን የስፖርት ጠቀሜታዎች በአንድ ጀምበር ሳይሆን በቋሚነት ስንተገብር የምንጎናፀፋቸው መሆኑን ልብ ይበሉ!!!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

14 Dec, 18:45


ሁሌም ጠንክረህ ስራ፤ አንተ ሳትሆን...

የስራ ውጤትህ እስኪናገር ድረስ!!


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

11 Dec, 06:50


የተነሰነው( ጅማሬያችን) የምንደርስበትን(ፊፃሜያችንን) ልገልጽ አይችልም።
መልከም አዳሪ ቤተሰብ🙏
Share and invite,

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

10 Dec, 15:17


       💥ህይወት ባጋጣሚ ተለቀቀ 🔥

በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል

JOIN 👉 @Amahregna_film

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

08 Dec, 17:39


አንዳንዴ ይቅርታ ከማለት ይልቅ
እንኳን ምን ታመጣለህ? !

የተሻለ መልስ ነው

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

06 Dec, 17:07


💥ሚያዚያ ተለቋል

በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል

JOIN 👉 @Amahregna_film

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

03 Dec, 16:06


ጠንቃቃ እና ትክክለኛ ወንድ የሚያደርጉ ሰድስት ምክሮች 🔥

1. መንገድ ላይ ስልክ አትጎርጉር

2. ፀሎት / ዱኣ አድርግ ( በቀን ቢያንስ 3 ጊዜ ፈጣሪህን አመስግን )

3. ሽንት ቤት ውስጥ ከ 10 ደቂቃ በላይ አትቀመጥ

4. እንግዳ ከሄደ ቡኋላ ስለሱ አታውራ ( ሰውን አትማ )

5. ስትናደድ ስሜትህን መቆጣጠር ልመድ

6.ትልልቅ ሰዎችን አክብር

ይሄንን ያደረገ ትክክለኛ ወንድ ነው!!

አንድ ተጨማሪ 7ተኛ .... ይሄንን Post React ማድረግ እና ለዛ ለወንዱ ጓደኛህ Share ማድረግ እንዳትረሳ!😐

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

03 Dec, 13:34


ህጋዊ ደሃ ተለቁዋል

በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ያገኙታል

JOIN 👉 @Amahregna_film

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

30 Nov, 11:40


አንደንድ ጊዜ ብዙ ከመውራት ይልቅ
ዝምታን ምረጥ።
ምክንያቱም ዝምታ እራሱ ቃላት አለው::

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

28 Nov, 17:15


እኔ ዝምተኛ ነኝ አትልም እሱ ዝምተኛ ነዉ ይላሉ እንጂ

እኔ ኮስታራ ነኝ አትልም እሱ ኮስታራ ነዉ ይላሉ እንጂ

ሰው በባህሪው አይጠራም በስሙ እንጂ ሁላችንም መጠሪያ ስም አለን


ስለዚህ እኔ sigma ነኝ አይባልም ሲግማነት ስም አይደለማ ፤ተግባር ነው

ቀንህን በምስጋና ጀምረህ በኋል ማታ አመሰግነህ ተኛ በሰላም ውሎ እንደመግባት ምን ስኬት አለ


JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

23 Nov, 13:49


የተለየ ሰው መሆን ከፈለግክ የተለየ ነገር ማድረግ አለብህ ።

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

19 Nov, 17:57


• ለችግርህ ፊት አትስጠው አለበለዚያ ጓደኞቹንም ይዞብህ ይመጣል!

ወንድ ሁን 😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

18 Nov, 17:20


ላስደነግጥሽ ፈልጌ ነው 😬

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

14 Nov, 16:52


ጩኸት ምንም ነገር አያረጋግጥም፤ ብዙ ጊዜ እንቁላል የምትጥል ዶሮ አስትሮይድ እንደያዘች ያህል ሰፈሩን በጩኸት ታናጋለች!።

ስለዚህ እንስቅስቃሴ ሁሉ በዝምታ ይታጀብ

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

08 Nov, 09:37


Bro ያለምክንያት አያጠሉህ ከሆነ....
እመነኝ እየበለጥካቸው ነው !!!🙁

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

05 Nov, 14:19


ራስህን ለመቀየር ፦!

1- ህጻን ልጅ ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2- አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3- ወሬ አታመላልስ

4- ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5- ሴት በጭራሽ አትሳድብ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

01 Nov, 15:39


እስኪ አንድ ጊዜ ከስልክህ ላይ ሁሉንም ዘፈኖች አጥፋቸው እና ደጋግመህ ስማው አይሰለችም? እማወራው ገብቶሃል አደል?😮‍💨

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

29 Oct, 09:00


ተቀይረሃል ሚሉህ እነሱ እንደሚፈልጉት አክት ማረግ ስታቆም ነው!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

27 Oct, 14:14


ሰዎች በሕይወታቸው አማራጭ ካደረጉህ አንተም ታሪክህ አድርጋቸው!!!💀

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

25 Oct, 17:39


ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች
ምክንያቱም:-ሴቶች ያልተሳካለት ወንድ አይፈልጉም!

ይሄን ለማወቅ ኮሌጅ መግባት አይጠበቅብህም!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

25 Oct, 16:38


🇪🇹ወጣ ወጣ ወጣ  የባባ የመጨረሻ ፊልም
      💥ማለዳ🍿


በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ተለቋል

👉 @Amahregna_film
👉 @Amahregna_film

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

23 Oct, 06:42


የ SIGMA ትርጉም😈♨️

S-Strength
I-Incredible
G-Genius
M-Motivation
A-Amazing


JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

18 Oct, 17:49


እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን!
እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ
አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

16 Oct, 04:48


በራስህ ህይወት ላይ ሹፌር ካልሆንክ በሌሎች ህይወት ላይ ተሳፋሪ ነህ !!!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

14 Oct, 15:42


በጨላማ ውስጥ ከኔ ጋር ያልሆነ ሰው
ፀሀይ ከመጣች ቡሀላ አያስፈልገኝም!!!.


JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

13 Oct, 07:04


ሴት ልጅ "አለሜ ነክ" ካለችክ
ሌላ 8 ፕላኔቶች እንዳሉ አትርሳ!😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

11 Oct, 04:44


ተቀይረሃል ሚሉህ እነሱ እንደሚፈልጉት አክት ማረግ ስታቆም ነው!

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

10 Oct, 17:27


እሱ:-ለምንድነው ቡና ምጠጣው?
እኔ:-ቡናው ልክ እንደ እኔ መራራ እና ትኩስ ስለሆነ😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

10 Oct, 15:56


•  ዝምታ የመሳሪያ ያህል አቅም እንደሆነ አውቀህ ኑር። አንደበቱን መቆጣጠር የቻለ ሰው፣ ያ ትልቅ ይባላል።

Silence is power 🔥

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

05 Oct, 16:44


ሰዎች ስላንተ የሚያወሩት ወይም የሚጠሉህ አንተ ከነሱ ስለምትሻል ነው

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

02 Oct, 08:27


🫵🏼📇ጀግኖች በዚች ምድር ላይ ስትኖር መመካት ያለባችሁ በአንድ ነገር ብቻ ነው እሱም በፈጣሪ ብቻ ተመኩ ። ከእሱ በውጪ በምንም ነገር መመካት የለብህም።

◉ በገንዘብህ አትመካ
◉ በጉልበትህ አትመካ
◉ በዕውቀትህ አትመካ
◉ በዙሪያህ ባሉት ሰዎች አትመካ
◉ ባለህ ዘመድ አትመካ

እነዚህ ሁሉ ነገሮች ጠፊ ናቸው ፤ እንዲሁም በነዚህ ነገሮች የምትመካ ከሆነ ፈጣሪ በሰከንድ ውስጥ ያጠፋብህ እና ቦዶ እንድትቀር ያደርግሃል ።

ስለዚህ ጀግኖች በፈጣሪያችሁ ብቻ ተመኩ ፤ በእሱ መመካት ትልቅ ደረጃ ያደርስሃል እንዲሁም ለህይወትህ ትልቅ ዋስትና ይሆንልሃል።

በምድራዊ ነገር ላይ አትመኩ ፤ እውነተኛ መመኪያ ፈጣሪ ነው።

ተግባባን ጀግኖች ! 👍❤️🔥

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

29 Sep, 17:12


🔜እነዚህ 5 ነገሮች የምታደርግ ከሆነ የራስህን ዋጋ ታሳንሳለህ ፦

1, ሳትጠየቅ ብዙ አታውራ
2, ከዕድሜህ በታች የሆነ ተግባር አታድርግ
3, የገባኸውን ቃል አትጠፍ
4, ስግብግብ አትሁን
5, ፈሪ እና አላማ የሌለው ሰው አትሁን

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

29 Sep, 03:57


ሲግማ ግጥም ፦

" ትዝታችሽ ዘውትር ወደ እኔ እየመጣ "
" ንገሪው አንድ ቀን እግሩን እንደሚያጣ"

ወንድ ሁን ! 💪😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

29 Sep, 03:56


አንተን ልተኛነው ብላ ልላውን ደግሞ.....
መተኛት አልቻልኩም ትላላች So....
ነቃ በል Bro!!!.😈😈😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

28 Sep, 08:56


➨ ድሮ አትበል !

ብዙ ሰዎች ስለራሳቸው ሲያወሩ እንዲህ ይላሉ ፦

◉ ድሮ ጠንካራ ሰራተኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ
◉ ድሮ ለአላማዬ ቁርጠኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ቤተሰቦቼ በኔ ደስተኛ ነበሩ 
◉ ድሮ ድሮ እያሉ ...... የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ።

አሁንስ ብላችሁ ስጠይቋቸው አሁንማ በቃ ብለው የተለያዩ ምክንያቶች ያስቀምጣሉ ።

➨ አስተውል ፦

ድሮ የነበርከውም አሁን ያለኸው ራስህ ነህ ምንም የተለወጠ ነገር እንደውም ዕድሜ ሲጨምር አብረህ መጨመር ሲገባህ ጭራሽ ወደ ታች ቁልቀል ትወርዳለህ ፤ ይህ ነገር የሚከሰተው አንድ ነገር ለተወሰነ ጊዜ ከያዙት በኋላ በዛ ነገር ቁርጠኛ ሆነው አለመቀጠላቸው ነው ፣ ትኩረታቸው በተለያዩ ነገሮች ስለሚያሳብ ካሉበት መስመር ይወጣሉ ዋናው ነገር አስተሳሰባቸው ከበፊቱ ይልቅ አሁን ደካማ እየሆነ ስለሚመጣ ነው ፤  ከዛም ድሮ እያሉ እንደ ትልቅ ጀግንነት ያወራሉ ፤ ይህ ግን ትልቅ ጀግንነት አይደለም ፤ ውድቀትህን ነው ለሰዎች እየተናገርክ ያለኸው ስለዚህ ዝም ብትል ተመራጭ ይሆናል ።

ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ድሮ እያላችሁ አታውሩ ፤ ምክንያቱም በየቀኑ ለማደግ መትጋት አለባችሁ እንጂ ድሮ እያልክ ስለስንፍናህ ቁጭ ብለህ ማብራሪያ አትስጥ ፤ ምክንያቱም አንተ ሁሌም የምታድግ ሰው ነህ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍

ኧረ ወገን REACT እያነሰ ነው 😭😭😭

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

25 Sep, 04:27


ሲግማ ግጥም ፦

" ትዝታችሽ ዘውትር ወደ እኔ እየመጣ "
" ንገሪው አንድ ቀን እግሩን እንደሚያጣ"

ወንድ ሁን ! 💪😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

23 Sep, 16:39


ህይወት ይቀጥላል

ያልፈለገን ግን አለመቀጠል ይችላል!!

ወንድ ሁን😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

22 Sep, 19:04


የፍቅርን ትርጉም ልትነግረኝ ትችላለህ....
የገንዘብ ሲሆን ግን ስማኝ !.😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

22 Sep, 17:27


የአንዱአለም ጎሳ ሙሉ አለበም ተለቋል

በጣም ገራሚ አለበም ነው 🔥 በዘፈን ቻናላችን ለቀነዋል ገብታቹ አዳምጡት ይለያል ❤️🔥

አልበሙን ለማግኘት 👇👇

@ybcmusic17
@ybcmusic17

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

21 Sep, 04:47


አትጓጓ ጉጉት የምትፈልገውን ነገር ለማጣትህ ትልቅ ምክንያት ነው! 👿

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

19 Sep, 05:02


ኣንዳንድ ሰዎችን በመምታት ሳይሆን.... በዝምታህ ጉዳቸው ጀግናው 😈😈😈

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

17 Sep, 11:08


አትጓጓ ጉጉት የምትፈልገውን ነገር ለማጣትህ ትልቅ ምክንያት ነው! 👿

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa