Gelila International Seminary @gelilaintenationalseminary Channel on Telegram

Gelila International Seminary

@gelilaintenationalseminary


This is the official Telegram channel of Gelila International Seminary. Its purpose is to promote Gelila and its events on the Public sphere.

Gelila International Seminary (English)

Welcome to the official Telegram channel of Gelila International Seminary! Here you can stay up to date with all the latest news, events, and activities happening at Gelila. Whether you are a current student, alumni, or just someone interested in learning more about Gelila, this channel is the perfect place for you. Gelila International Seminary is a prestigious institution known for its commitment to excellence in education and its dedication to shaping future leaders. Through this channel, we aim to promote Gelila and its events on the public sphere, providing valuable information to our community and beyond. Join us on this exciting journey as we continue to strive for excellence and make a positive impact on the world. Don't miss out on any important updates or announcements - make sure to follow us on Telegram @gelilainternationalseminary today!

Gelila International Seminary

07 Jan, 10:51


ሕፃን ተወልዶልናል፤
ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤
አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል።
ስሙም፣ ድንቅ መካር፣
ኀያል አምላክ፣
የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል።
ኢሳይያስ 9፥6
💥💥💥💥💥
ወድ የገሊላ ቤተሰቦች፣ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የገሊላ ሴሚናርየም ስታፍ አባላት የልደት በዓሉን፣ በዝማሬ፣ በጸሎት፣ በእግዚአብሔር ቃል እና ማዕድ በመቁረስ አብረን አሳልፈናል። እናንተም በያላችሁበት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል!

Gelila International Seminary

01 Jan, 13:10


Channel photo updated

Gelila International Seminary

01 Jan, 13:10


💥💥 2025💥💥
Wishing all our international students and partners a blessed and happy new year
💥💥 2025 💥💥

Gelila International Seminary

28 Dec, 15:48


#ምስጋና_ለሃዋሳ_ተማሪዎቻችን
#ሐዋሳ_ካምፓስ
ውድ የሃዋሳ ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ተማሪዎቻችን ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ከዚህ ቀደም ባደረግነው ጥሪ መሰረት ቤተ መጽሐፍታችንን ለማጎልበት የመጽሃፍት ድጋፍ አድርገዋል።
14 ተማሪዎቻችን የለገሳችሁት 84 መጽሃፍት በሐዋሳ ካምፓስ አስተባባሪ እጩ ዶ/ር ማቴዎስ ዩማሎ በኩል ደርሰውናል። ለአበርክቶታችሁ ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል።

ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!
ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/
Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary
Youtube:
https://www.youtube.com/@gelilainternationalseminary/featured
Facebook:
https://web.facebook.com/gelilaSeminary
Tiktok፡
https://www.tiktok.com/@gelilaseminary
ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

16 Dec, 07:55


#ጥናትና_ምርምር_ስልጠና

ጥናትና ምርምር ለሚያካሂዱ ተማሪዎቻችን ስልጠና ተሰጠ።
በገሊላ ሴሚናርየም በዘንድሮው አመት የጥናትና ምርምራቸውን ለሚያደርጉ የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪዎቻችን ጥናትና ምርምር ላይ አጋዥ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል።
ጥናትና ምርምር በሚያካሂዱበት ወቅት ስለሚያስፈልጓቸው ሳይንሳዊ የ"Questionnaire Development , Research Methodology, Statistics, Econometrics and Modelling"
ላይ ነው #ዶ/ር_ብርሃኑ ያደቴ ስልጠናውን ያዘጋጁት።

ስልጠናው ተማሪዎቹ በሚኖራቸው የጥናትና ምርምር ወቅት ትልቅ እገዛ ያደርግላቸዋል ተብሏል። ተመሳሳይ ስልጠና የፊታችን ታህሳስ 12 (Dec 21) ጥናትና ምርምር ላይ ላሉ ተማሪዎች ይሰጣል።

ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

09 Dec, 10:33


#የፓነል_ውይይት

የፌደራል መንግስት ቋሚ ንብረቶች አስተዳደርን በተመለከተ የፓነል ውይይት ተዘጋጀ።

የገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም የፒ ኤች ዲ ተማሪያችን ቢራራ ሁንያለው ነው በጉዳዩ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ያዘጋጀው።
እጩ ዶክተር ቢራራ ሁንያለው የመመረቂያ ጽሑፉን ለ16 ወራት ሲሰራ ቆይቶ ለጥናትና ምርምር ስራው መረጃ ለማሰባሰብ በሚያጠናው ጥናት ዙሪያ ላይ ነው የፓናል ውይይቱን ያዘጋጀው።

በውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች፡ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፡ ተናጋሪዎች እና የሴሚናርየሙ ዲን አቶ ሲራጅ አህመድ ተገኝተዋል።

በቢሾፍቱ ከተማ ያደን ሆቴል በተዘጋጀው፡ ውይይት ለፌደራል መንግስት ተቋማት ቋሚ ንብረት አጠቃቀምን በተመለከትው ገንቢ ሃሳቦች ውይይት ተደርጎባቸዋል።

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Youtube:
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary?feature=shared

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

07 Dec, 15:30


#Congratulation!
     🎉 🎉 🎉
ዛሬ መመረቂያ ጥናታዊ ጽሁፋችሁን ላቀረባችሁ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

በገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም የክርስቲያን ሊደርሺፕና ማኔጅመንት #PHD ተማሪዎቻችን ኤደን ምትኩ፡ ጂን ፖል፡ ራሄል ፈይሳ እና ዮናስ ወልደሰንበት የመመረቂያ ጥናታዊ ምርምራቸውን በስኬት አቅርበዋል።

Congrats to our esteemed students who defended their PHD desertation successfully! And Big Thank you to Advisors and examinors Ass Pro Birhanu T & Dr Birhanu Y
👏 👏 👏

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Youtube:
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary?feature=shared

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

04 Dec, 10:07


#ዶክተር_ኦፍ_ክርስቲያን_ኢኮኖሚክስ

ገሊላ ኢንተርናሽል ሴሚናርየም ስለሚሰጠው የዶክተር ኦፍ ክርስቲያን ኢኮኖሚክስ ይሄንን ያውቃሉ?

• ተቋማትን የሚመሩ ሰዎች
• የፋይናንስ ተቋማት ሰራተኞች
• ክርስቲያን ነጋዴዎች

በስራዎቻቸው ፋይናንስ እና ተጓዳኝ የሆኑ ሰዎች፡ እንዴት ውጤታማ መሆን አለባቸው የሚለውን ዶክተር ኦፍ ክርስቲያን ኢኮኖሚክስ ሙያን ከመጽሃፍ ቅዱስ መርሆች ጋር አገናኝቶ ያስተምራል። ይሄንን ለዘመኑ የሚመጥን ትምህርት ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም በዘርፉ ፕሮፌሰሮች ታግዞ እየሰጠ ይገኛል።

ክርስቲያን በመንፈሳዊ እንዲሁም ሴኩላሩ አለም ኢኮኖሚክስን ጠንቅቆ ማወቅ አለበት ይላሉ ዶ/ር ብርሃኑ ያደቴ። ዛሬ ምሽት #2 ሰዓት ላይ በዩቱብ ቻናላችን
     
           👇👇👇
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary?feature=shared
ይጠብቁን።

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

02 Dec, 11:11


#ሐዋሳ_አዲስ_ተማሪዎች_ኦሬንቴሽን
#ጥናትና_ምርምር_ወርክሾፕ

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ሐዋሳ ካምፓስ የመጀመሪ ዲግሪ፡ ማስተርስና ዶክትሬት ዲግሪ አዲስ ተመዝጋቢዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ።
በሐዋሳ ክፍለሰላም ኢንተርናሽናል ገስት ሃውስ ኦሬንቴሽኑን የሰጡት የሴሚናርየሙ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጥላዬ ደመቀ ናቸው። 110 ተማሪዎች የተሳተፉበት ኦሬንቴሽን ፕሮግራሙ፡ ተማሪዎች፡ በትምህርት ቤቱ ስለሚኖራቸው ቆይታ፡ የመማር ማስተማር ሂደት፡ ስለሚያገኙት አገልግሎትና ስለ ሚጠበቅባቸው ነገሮች ማብራሪያ አድርገዋል።

በተጨማሪ የጥናት ጽሁፎቻቸውን ለሚያካሂዱ 60  የማስተርስ እና ዶክትሬት ዲግሪ ተማሪዎች የጥናትና ምርምር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል። ማብራሪያውን ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተረፈ ሰጥተዋል።

በሐዋሳ እና አካባቢዋ የትምህርት ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ሐዋሳ ከሳውዝ ስታር ሆቴል ጎን፡ አለቃ ከበደ፡ህንጻ በአካል ወይም በስልክ ቁጥሮች +251911829651 / 9720 በመደወል ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላቹ።

ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

24 Nov, 10:14


#ጥናትና_ምርምር
#ፒ_ኤች_ዲ

በትላንትናው እለት 13 ተማሪዎቻችን የፒ ኤች ዲ መመረቂያ ጽሁፍ ፕሮፖዛል አቅርበዋል።

በቀጣይ ለሚኖራቸው የጥናትና ምርምር ጊዜ፡ ጠቃሚ አስተያየት እና ግብዓዮችን ከትምህርት ቤቱ የጥናትና ምርምር ክፍል ሃላፊ እና ሌሎች ተማሪዎች አጊኝተዋል።

መልካም የምርመር ጊዜ!

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

16 Nov, 12:09


Congratulation!
🎉 🎉 🎉
ዛሬ መመረቂያ ጥናታዊ ጽሁፋችሁን ላቀረባችሁ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

በገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም የክርስቲያን ሊደርሺፕና ማኔጅመንት #PHD ተማሪዎቻችን ሰላማዊት በቀለ፡ ኤፍሬም ግዛው፡ መገርሳ ዳበሳ እና አሸናፊ ጋዲሳ የመመረቂያ ጥናታዊ ምርምራቸውን በስኬት አቅርበዋል።

Congrats to our esteemed students who defended their PHD desertation successfully! And Big Thank you to Advisors and examinors specially Ass Pro Birhanu T & Dr Birhanu Y
👏 👏 👏

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

06 Nov, 18:53


የኔ ውድ ኢየሱስ

"ትህትና ማዕረጉ
ሲጎተት ዝም ይላል
እረኛ በበጉ"
✍️✍️✍️
ገጣሚ በአምላክ ደመላሽ

Gelila International Seminary

30 Oct, 16:38


‼️‼️‼️
Gedde'inxxe zone'n nna qqarqarake'n affendinakke arradi duchchia bagga gammadinen!

Geelilla
Intternashinalle Seminariyyeme.

📍አድራሻ፡ ዲላ ከተማ መድህን ህንጻ 3ኛ ፎቅ

በ9720 ወይም +251 91 182 9651 ደውለው ዛሬውኑ ይመዝገቡ
Online ለመመዝገብ
👇👇👇
http://www.elearning.gelilaseminary.com

Gelila International Seminary

29 Oct, 08:11


🔥🔥🔥
#ለጌዴኦ ዞን እና #ዲላ ከተማ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና!
የናንተው ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም በትምህርት ደረጃዎ፡ በሙያዎ አንድ ደረጃ ከፍ የሚሉበትን እድል ይዞ መጥቷል።
እውቅና ባገኘንባቸው ፡ የመጀምሪያ ዲግሪ፡ ማስተርስ ዲግሪና ፒ ኤች ዲ ፕሮግራሞች
• ባይብል & ቲዎሎጂ
• ክርስቲያን ሊደርሺፕ & ማኔጅመንት
• ክርስቲያን ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
• ክርስቲያን ሶሻል ወርክ
• ክርስቲያን ካውንስሊንግ & ሳይኮሎጂ
• ዶክተር ኦፍ ሚኒስትሪ

📍አድራሻ፡ ዲላ ከተማ መድህን ህንጻ 3ኛ ፎቅ

በ9720 ወይም +251 91 182 9651 ደውለው ዛሬውኑ ይመዝገቡ
Online ለመመዝገብ
👇👇👇
http://www.elearning.gelilaseminary.com

Gelila International Seminary

24 Oct, 18:02


የትውልድ ቅብብሎሽ ስሌለን፣ አዲሱን ትውልድ መውቀስ ተገቢ አይደለም።
ያልተዘራ አይታጨድማ!

ሙሉውን በዚህ ሊንክ ተመልከቱ
👇🏼👇🏼👇🏼
https://www.youtube.com/watch?v=GsGW7Sb18h0

Gelila International Seminary

24 Oct, 10:16


#የእውቅና & #ምስጋና_ሰርተፍኬት
የገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናሪየም የምስጋናና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት።

ገሊላ ከመማር ማስተማር አገልግሎቱ በተጨማሪ ክርስቲያናዊ እሴትን ጠብቆ ከርሆቦት አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ጋር በመሆን በማህበራዊ ልማት ስራዎች ላበረከተው ጉልህ ሚና ነው የእውቅናና ምስጋና ሰርተፍኬቱ የተበረከተለት።

የተዘጋጀውን ሽልማት የገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ፕሬዝደንት ዶ/ር ጥላዬ ደመቀ ከወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዝዳንት መጋቢ ጻድቁ አብዶና የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠ/ጸሃፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ እጅ ተቀብለዋል።

በተጨማሪ ገሊላ ለርሆቦት አብያተ ክርስቲያናት ህብረት እድገት ላበረከተው ታላቅ አስተዋጽኦ ታላቅ ምስጋና ይገባዋል ሲሉ የህብረቱ ፕሬዝደንትና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል ስራ አስፈጻሚ አባላ መጋቢ ካሳሁን እምሩ ገልጸዋል። መጋቢ ካሳሁን ሴሚናርየሙ ለሚሰራቸው አርአያነት ላላቸው ስራዎች ሊበረታታ ይገባዋል ብለዋል።

በርሆቦት አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ፡ የእውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር ላይ የካውንስሉ ከፍተኛ አመራሮች፡ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ህብረቶች መሪዎች ተገኝተውበታል።

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

Gelila International Seminary

21 Oct, 18:27


"ድሮ ድሮ ያልተጻፉ የሞራል ህጎች ያዙን ነበረ። ዛሬስ?"
ረ/ፕሮ ብርሃኑ ተረፈ

ሙሉውን በዚህ ሊንክ ተመልከቱ
👇🏼👇🏼👇🏼
https://www.youtube.com/watch?v=GsGW7Sb18h0

Gelila International Seminary

19 Oct, 13:16


#ቡታጅራ_ካምፓስ_ተከፈተ
ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም 6ኛ ካምፓሱን በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ካምፓስ በድል ተከፍቷል።

ትናንት ጥቅምት 9/2017 የሴሚናርየሙ ዲን አቶ ሲራጅ አህመድ ካምፓሱን መርቀው ለአገልግሎት ከፍተዋል።

የመጀመሪያ ዙር የMA እና BA ተማሪዎች ኦሬንቴሽን በቡታጅራ አማኑኤል ህብረት ቤ/ክ የተሰጠ ሲሆን፡ በቡታጅራ እና አካባቢዋ የምትገኙ ትምርህት ፈላጊዎች በሙሉ በአጭር ቁጥር #9720 ወይም 0913445418  (Tariku Munere) ደውለው መመዝገብ ይችላሉ።

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም

Gelila International Seminary

08 Oct, 09:03


#መልካም_ስራ_ያሸልማል
ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ከየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የእውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተለት።
ትናንት መስከረም 27/2017 በተካሄደው የምስጋና መድረክ ላይ ነው የእውቅና ሰርተፍኬቱ የተሰጠው። ሴሚናርየሙ ከግንቦት 2016 - መስከረም 2017 ባሉት ጊዜያት በክ/ከተማው የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከኮሌጁ ማህበረሰብ ጋር በመሆን ሲያከናውን ቆይቷል።
የምስጋና ሰርተፍኬቱን የገሊላ ሴሚናርየም ፕሬዝዳንት #ዶ/ር_ጥላዬ_ደመቀ ከየካ ክ/ከተማ ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ ረታ ተቀብለዋል።
በገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም፣ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ሃላፊ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ወንድሙ ደምሴ፣ “የገሊላ ሴሚናሪየም ማህበረሰብ መልካም አርአያ ያለውን ወገን በትምህርትና ስልጠና መደገፍና በጎ ስራ በስፋት መሳተፍ ጥሪያችን ነው፣ በቀጣይም ኮሌጁ በተደራጀ መልክ ከህብረተሰቡ ጎን እንደሚቆም ተናግረዋል።”
የክ/ከተማው ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ በመድረኩ “የበጎ ተግባር ስራ ለማህበነሰብ ለውጥና ለሀገርና ግንባታ አይነተኛ መሳሪያ መሆኑን ገልፀው በተሰሩት መልካም ስራዎች መደሰታቸውን ገልፀው በቀጣይ ይህን መሰል ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።”
ገሊላ ከግንቦት 2016 - መስከረም 2017 ባሉት ግዜያት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ፣ ማዕድ ማጋራት፣ ለተማሪዎች ድጋፍን በማድረግ፣ እና ሌሎችም የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎችን ከተማሪዎቹ፣ መምህራን እና ሌሎች አጋሮቹ ጋር በመሆን ሲያከናውን ቆይቷል።
ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​
Youtube:
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary...
Facebook:
gelilaseminary
Tiktok፡ gelilaseminary

Gelila International Seminary

07 Oct, 09:27


#ሞራልና_ስነምግባር

የድሮ ተማሪና አስተማሪ አንድ መንገድ እንኳን አይሄዱም ነበረ። መንገድ ላይ የተሸከመ አዋቂ ካየህ አታልፈውም፡ ሸክሙን ተቀብለህ፡ አክብሮትን ታሳያለህ።
ዛሬ ላይ የሞራልና ስነ ምግባር ዙሪያ የሚታዩ ክፍተቶችን በተመለከተ ከረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተረፈ ጋር ተጨዋውተናል።

ዛሬ ምሽት 2፥30 በገሊላ Youtube Channel ይጠብቁን

👇👇👇

Youtube:
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary?feature=shared

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Tiktok፡ gelilaseminary

Gelila International Seminary

01 Oct, 08:18


#ኦንላይን_ኦሬንቴሽን

በ2017 አዲስ አመት የጀመርነው #የኦንላይ ትምህርት ፕሮግራም የተመዘገቡ የመጀመሪያ ባች ተማሪዎቻችን ኦሬንቴሽን ተሰጥቷል።

የገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጥላዬ ደመቀ ለመጀመሪያ ዲግሪ፡ ማስተርስ ዲግሪ እና ፒ ኤች ዲ የኦንላይን ተማሪዎቻችን ኦሬንቴሽን ሰጥተዋል። በኦሬንቴሽኑ ተማሪዎች በሚኖራቸው ቆይታ ከሴሚናርየሙ የሚያገኙት እና የሚጠበቅባቸውን እንዲሁም ሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል።

ኦሬንቴሽን ለወሰዳችሁ ተማሪዎቻችን መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ተመኘን!

ገሊላ ኢንተርናሽናል ሴሚናርየም ኮሌጅ

#9720 ይደውሉ፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለOnline ትምህርት ፈላጊዎች
              👇👇👇
www.elearning.gelilaseminary.com
መመዝገብና መማር ትችላላችሁ!

ማህበራዊ ሚድያችንን ይጎብኙ፡ ይቀላቀሉ
👇👇👇
Web:
https://gelilaseminary.com/​

Telegram:
https://t.me/gelilaintenationalseminary

Facebook:
gelilaseminary

Youtube:
https://youtube.com/@gelilainternationalseminary?feature=shared

Tiktok፡ gelilaseminary