በዚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ወጣት ናትናኤል ዮሴፍ ይባላል ኑሮን ለማሸነፍ ስደትን መርጦ በአሁኑ ሰዓት በሊቢያ በአጋቾች ተይዞ 1.3 ሚልየን የኢትዮጵያ ብር ተጠይቋል ስለሆነም ይሄ ብር በአንድ ሳምንት ውስጥ ካልተከፈለ ወንድማችንን ልናጣው ስለምንችል የተጠየቀውን ገንዘብ የመክፈል አቅም ስለሌለን ትብብር እንድታረጉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ወላጅ አባት ዮሴፍ ታደሰ
ንግድ ባንክ አካውንት 1000031035237
ማንም በህገወጥ መንገድ ከሀገር አይውጣ !