🤔 ብዙ ጊዜ ልጆቻችን በራሳቸው በቁ እንዲሆኑ እንጠብቃለን ወይም እንፈልጋለን። ሆኖም ግን የልጆች ብቃት የሚነሳው ከወላጆች ንቃት ነው!!
🤔 የወላጆች ንቃት ደግሞ የሚነሳው እነሱ ካደጉበት አስተዳደግ, እያለፉበት ካለ ህይወት እና ራሳቸውን ከማወቅ ካላቸው ልምድ ነው::
👍👍 ስለዚህ ልጆቻችሁ ብቁ እንዲሆኑ ከፈለጋችሁ፣ ልጆቻችሁን መምራት ቀላል እንዲሆንላችሁ ከፈለጋችሁ፣
👌 ቀላሉ መንገድ ራስ ላይ መስራት ነው!!
🔆 ለዚህ መልካም እድል ደግሞ በማይንድ ሞርኒንግ ልዩ የወላጆች ስልጠና አዘጋጅተናል::
🔆 ጥር 17/2017 ይጀመራል
🔆 ቅዳሜ ከ8:00-11:00
🔆 ለአንድ ወር (4 ቅዳሜዎች) ይሰጣል::
🔆ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
☎️ 0970414243
☎️ 0912333020
🏢 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ወለል
@mindmorning