Endod + እንዶድ + @endodeth Channel on Telegram

Endod + እንዶድ +

@endodeth


www.endod.net

በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።

Endod + እንዶድ + (Amharic)

ኢንዶድ + አዕቶማዊ ለመኖሪያዎች እና ማህበሪያዎች የሚደረጉበት ሀላፊነታቸው ኃላፊነት እና ትምሕርት ቅንዮታ በተደረጨው ዓለም አበባ ቤተ መንግስት ተከትለዋል። ዋሴአዲስ መደብ ቤተ መንግስትም በደረሱት በFM Addis 97.1 ደርፍ ላይ ብቻ የተሠናዱትን እጅግም ሀላፊነት እና ትምህርት በእናንተም ነን። በመተናኮረብ ውስጥ አዋቂ ፍላጎትን እና ማህበራቸውን በግንኙነት አነሳሁ።

Endod + እንዶድ +

20 Nov, 06:57


"ኑ! እንሒድ... !"

ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡

ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፩
.
ክፍል 5– “ወሊ ገለን - አላ ገለን" - ["ተስማምተው የወጡ - በጋራ ስኬት ይመለሳሉ"]

በሚል ገዢ ሃሳብ   ዓለምአየሁ ደመቀ እና ያልፋል አሻግር አብረዋችኹ ያመሻሉ።

የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን  ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል። 

ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

16 Nov, 12:49


"ኑ! እንሒድ... !"

ዛሬ ቅዳሜ ሕዳር 07 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡

ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-፬
ክፍል 4 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፫

በሚል ገዢ ሃሳብ   ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን  ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል። 

ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

13 Nov, 14:38


https://youtu.be/JWcqF92HCC0

Endod + እንዶድ +

13 Nov, 11:35


"ኑ! እንሒድ... !"

ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡

ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-3
ክፍል 3 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፪

በሚል ገዢ ሃሳብ ጠርሲዳ ከበደ፣ ሜሪ መኮንን፣  ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን  ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል። 

ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

10 Nov, 16:29


https://youtu.be/uoZlV07BgG4?si=yMsODwegXIV_8EbM

Endod + እንዶድ +

10 Nov, 13:10


https://vm.tiktok.com/ZMhbt1aRy/

Endod + እንዶድ +

09 Nov, 07:23


"ኑ! እንሒድ... !"

ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡

ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-2
ክፍል 2 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፩

በሚል ገዢ ሃሳብ ዮፍታሔ ማንያዘዋል፣ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን  ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል። 

ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

06 Nov, 18:46


https://youtu.be/9cf177y5_6g?si=TkgkF7B_E4csfV1k

Endod + እንዶድ +

05 Nov, 20:35


"ኑ! እንሒድ... !"

ረቡዕ ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ;

ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-1
ክፍል 1 – “ከሕይወት አንድ ቅመም ጎድሏታል፤..."

በሚል ገዢ ሃሳብ ዓለምአየሁ ደመቀ፣ አንተነሕ ምናሉ፣ ቃቆ ጌታቸው እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን  ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል። 

ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

02 Nov, 06:50


እንዶድ ምዕራፍ ፬

"ከ'ረፍት መልስ...፭" : "ድንገት ስትነቃ ደነገጠች ..."

ዛሬ ምሽት 2:00 በFM Addis 97.1 አዲሲቷን ባልደረባችንን ሒክማ ፋንቱን እናስተዋውቃችዃለን፤ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ  መሰናዶውን ያጋፍሩታል!

ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በFM Addis 97.1 አብረን እናመሽ ዘንድ ጋበዝናችኹ!

ኑ እንሒድ! ኑ ለተሻለ ነገ እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

31 Oct, 08:34


https://youtube.com/playlist?list=PLra7-BnvZ4SApSttQ-sIeH_qr4FVaJUcG&si=PhCDvbkiyzQXBfRP

Endod + እንዶድ +

30 Oct, 06:59


እንዶድ ምዕራፍ ፬

"ከ'ረፍት መልስ...፬" : "ርዕየ-ደስ":"ሐለመ"

ዛሬ ምሽት 2:00 በFM Addis 97.1 ድምጻዊ፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ እና የሙዚቃ አቀናባሪ ደስ (ደስአለኝ አበጀ) ዛሬ አብሮን ያመሻል፤ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ  መሰናዶውን ያጋፍሩታል!

"ሐለመ" በተሰኘው  በቅርቡ ለአድማጭ ጆሮ የበቃው አልበሙ ላይ የተካተቱ ስራዎቹን መነሻ አድርገን ሸጋ ቆይታ አዘጋጅተናል።

ኑ እንሒድ! ኑ ለተሻለ ነገ እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

26 Oct, 12:00


እንዶድ ምዕራፍ ፬

"ከ'ረፍት መልስ...፫" : "ትንሽ ስለመንገዳችን..."

ዛሬ ምሽት 2:00 በFM Addis 97.1 ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ ይጠብቋችዃል!

ከቀደመው መንገዳችን ለቀጣዩ መንደርደርያ ይኾነን ዘንድ
"ንድፈ ሰብዕና" ፣ "የሚረባኝን በባትሪ እፈልጋለኹ!"፣ "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" እና ጥቂት ሌሎችን እንመዛለን።

ኑ እንሒድ! ኑ ለተሻለ ነገ እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

23 Oct, 11:46


እንዶድ ምዕራፍ ፬

"ከ'ረፍት መልስ...፪"

ዛሬ ምሽት 2:00 በFM Addis 97.1 ዓለምአየሁ ደመቀ፣ ቤተ ማርያም ተሾመ፣ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ  ይጠብቋችዃል!

ኑ እንሒድ! ኑ ለተሻለ ነገ እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

19 Oct, 12:00


እንዶድ ምዕራፍ ፬

"ከ'ረፍት መልስ...፩"
ዘለግ ያለው ጥበቃ አብቅቷል! ዛሬ ምሽት ዳግም እንገናኛለን!

Endod + እንዶድ +

15 Oct, 18:33


እንዶድ ምዕራፍ ፬
"ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን!"

ከፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 9 2017 ዓ.ም ጀምሮ በFM Addis 97.1 በኩል ወደ ውድ የአገር ልጆች መድረሱን ይጀምራል!

ኑ! ሕመም እንጋራ ፤ መድኽን እናስስ!
ኑ! ለተሻለ ነገ እናዋጣ!

Endod + እንዶድ +

19 Sep, 15:16


ከ"ፍቅር እስከ መቃብር" ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር Sewmehon Yismaw ጋር ያደረግነውን ቆይታ ከክምችታችን እንጋብዛችኹ!

መሰናዶው "ነገን የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይናገራል!" በተሰኘው የምዕራፍ አንድ 5ኛ 'ሲዝን' ውስጥ "የማያልቀው፥ ግን የማያደቅቀው ናፍቆት" በሚል ርዕስ የቀረበ ነው!


https://youtube.com/playlist?list=PLTqdaZz7JE0VnFuPDOp-8ysEbbHPGcGSC&si=k9imEfi_Wp43gRBe

Endod + እንዶድ +

13 Sep, 17:05


Endod Radio እንዶድ ራድዮ

ምዕራፍ ፬ : "ኑ እንሒድ!"

ተከታታይ መሰናዶ ፩: "ወጀቦቻችን : መወድስ ለመቃተቶቻችን!"

ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

በቅርብ ቀን!