ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት @eotcbook2 Channel on Telegram

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

@eotcbook2


ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትን በPDF እና ተከታታይ ኮርሶችን ያግኙ

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት (Amharic)

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት የበኩላት በቁጥጥር ሲያዩ ይህ የቴሌግራም ቻናሎችን ለመሰረተ በትክክለኛ ቋንቋዎች ፍላጎት ይምረጡ። የዚህ ቦታ ልዩ ስህተት ያገኛል። እንደሚገናኛችሁ መረጃ ላይ ታገኙ ይሆናል። ማንኛውም ታሁና ይቅርታ በማግኘት በእርስዎ የኩባንያዎች እውን ማድረግ ያስፈልጋል። ህሙማን ላይ ያለው የጻፈው መጽሐፍ ማከማቻ ይችላሉ።

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

08 Jul, 20:16


የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ 👉
@EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

07 Apr, 09:00


የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ 👉
@EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

02 Apr, 19:39


የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ 👉
@EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

23 Mar, 20:34


https://t.me/EOTCquiz

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

06 Feb, 17:25


Channel photo updated

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

08 Oct, 07:13


ተማሪዎች ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ምን ብለው ይጸልዩ?

የግብፅ ቤተክርስቲያን በቅርቡ ማዕረገ ቅድስና የሠጠቻቸው ቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ከሚታወቁባቸው በርካታ በጎ ነገሮች አንዱ ለተማሪዎች የነበራቸው ልዩ ፍቅርና ቅርበት ነበረ፡፡ አባ ሚናስ ተብለው ይጠሩ ከነበረበት የምንኩስናቸው ዘመን ጀምሮ አቡኑ በተማሪዎች የተከበቡ ነበሩ፡፡ ከልዩ ልዩ ክፍለ ሀገራት ካይሮ ዩኒቨርሲቲ ሊማሩ ለሚመጡ ተማሪዎች የማደሪያ አገልግሎት በቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰጡ ነበር፡፡ ይህ አገልግሎታቸውም በግብፅ ለዘመናዊው ቤተ ክርስቲያንን የሚያካትት የማደሪያ አገልግሎት(church- affiliated dormitory) መወለድ ምክንያት ሆኗል፡፡ የዚህ የማደሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የነበሩ ተማሪዎችም ቀሳውስትና ጳጳሳት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለመሆን በቅተዋል፡፡(ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤልና ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊተጠቃሽ ናቸው፡፡) በወቅቱ መነኩሴ የነበሩት አባ ሚናስ (አቡነ ቄርሎስ) ለእያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያኑ ካህን በተማሪዎቹ መኖሪያ ውስጥ የሥራ ድርሻ ሰጥተው ነበር፡፡ የእርሳቸውን የሥራ ድርሻ ምን እንደነበረ ግን ማንም ሰው አላወቀም ነበር፡፡ በሌሊት በድብቅ የሚሠሩት ሥራ ካህናቱና በቤተ ክርስቲያኑ የሚኖሩ ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን መጸዳጃ ቤት ማጽዳት ነበር፡፡

ይህ ለተማሪዎች ያላቸው በጎ አመለካከት በፓትርያርክነት ዘመናቸው አልተለያቸውም፡፡ ተማሪዎች ፈተና ሲደርስባቸው ወደ እርሳቸው እየመጡ ጸልዩልን ይሉአቸው ነበር፡፡ አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ የሚያጠኑበትን መጽሐፍ ይዘው መጥተው ያስባርኩ ነበር፡፡ ቅዱስ አባ ቄርሎስ አንዳንዴ መጽሐፉን ገለጥ ያደርጉና ‹ይህንን አጥኑ› ብለው ይሠጡ ነበር፡፡ የፈተናውም አብዛኛው ጥያቄ ከዚያ ገጽ ይወጣ ነበር፡፡ እንዲሁም ለተማሪዎች ፈተና በሚፈተኑበት ጊዜ የሚገጥማቸውን የመንፈስ ጭንቀትና የአእምሮ ውጥረት በመረዳት የሚከተለውን ከፈተና በፊት የሚጸለይ ጸሎት አዘጋጅተውላቸዋል፡፡

+++ ጸሎት +++

‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ

‹‹በችግርህ ቀን ጥራኝ ፤ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ›› ብለህ የአንተን መጠጊያነት መፈለግን ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ!

አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ፡፡

ይህን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ጸጋን (ሞገስን) ስጠኝ፡፡ ፈተናውን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ፡፡

ጌታዬ ኢየሱስ ውጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝና ልባቸውን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡ የከበርከው ጌታእኔ ኃጢአተኛ ነኝ ፤ ዓመቱን ሙሉ አንተን ደስ አላሰኘሁህም ፤ ውስጤንም ጭምር ፤ ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነትና ከኃጢአቶቼ የተነሣ ሳይሆን ከምሕረትህ እና ከርኅርኄህ የተነሣ እንደትረዳኝ እለምንሃለሁ፡

ጌታ ሆይ ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል፣ እሹ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል›› ብለሃል፡፡ እናም እነሆኝ እየለመንኩ ነው፤ የምሕረትህንም ደጅ እያንኳኳሁ ነው፡፡  ‹‹ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከእኔ አላወጣውም›› ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ፡፡በቅድስት ድንግልና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ!! አሜን!"

ለዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!

#ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

30 Jun, 14:01


ሰዎች ከክርስትና ወደ ሌላ ቤተ እምነት ከሚሄዱበት ምክንያት ውስጥ #አንዱ
----------------------
ያው እንደሚታወቀው ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ያሉ ሰዎች እኛ የማንለውን እንደምንል አስመስለው በእኛ ላይ ሃሰትን መናገርን አይሰለቹም

👉 አሁን አሁን ግን እንደማየው ከሆነ ትልቁ ችግር እኛው ራሳችንም ቤተ ክርስቲያንን misrepresent የምናደርገው ነገር ነው..

ቤተ ክርስቲያንን ያው ጠለቅ ያለ ትምህርቷን ብዙም ሳናውቀው የማታስተምረውን እንደምታስተምር.. የምታስተምረውን ደግሞ እንደማታስተምር አድርጎ ማቅረብ እየበዛ ነው.. ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ያሉ አንዳንድ ወንድም እህቶችም ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲሰሙ ይገረማሉ.. ምናልባትም ትክክለኛውን ትምህርቷን አስቀድመው ቢሰሙ ከበረቱም ላይወጡ ይችሉ ነበር የሚል ሃሳብ አለኝ

ሐዋርያዊ መልሶች
@Apostolic_Answers

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

26 Jun, 13:13


@AtereraZetewahdo

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

20 Jun, 06:58


@AtereraZetewahdo

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

17 Jun, 09:05


@AtereraZetewahdo

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

14 Jun, 18:04


https://t.me/AtereraZetewahdo/22

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

06 Jun, 07:32


@AtereraZetewahdo

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

29 May, 21:04


https://t.me/Apostolic_Answers_chat

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

25 Apr, 11:17


https://youtu.be/GlRYtpkKjJI

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

24 Apr, 18:03


https://youtu.be/elyTRt9a_es

ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት

09 Apr, 17:05


ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

https://youtube.com/shorts/9a262nIWAs4

21,192

subscribers

290

photos

1

videos