Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

@mulusports


Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

21 Apr, 23:40


The owner of this channel has been inactive for the last 1 month. If they remain inactive for the next 8 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 09:52


ሌስተር ሲቲ ዩሪ ቴሌማንስ ላይ 30 ሚሊየን ፓውንድ ለጥፎበታል። ከአሁን ፊት አርሰናል ተጨዋቹን የግሉ ለማድረግ 23 ሚሊየን የመክፈል ፍላጎት ነበረው ግን ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ዋጋ ወደ ድርድር አላመሩም። አሁን 3 የፕሪምየር ሊግ ክለቦች እሱን ይፈልጋሉ ሌስተርም እየጠበቀ ነው ነገርግን በቅናሽ ዋጋ ተጨዋቹን የመሸጥ ፍላጎት የላቸውም። [CBS]

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 09:32


መሀመድ አል-ካቢ

"#ሮናልዶ ቼልሲን ሊቀላቀል በጣም ተቃርቧል"
Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 09:31


🚨🚨 #ሰበር

ቼልሲዎች አሁን ከ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ጋር እየተደራደሩ ይገኛሉ።

mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 06:33


2022 ከገባ በኋላ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ክሊንሺት ያስመዘገቡ ክለቦች፦

🔴15 ኤሲ ሚላን
🔵13 ሪል ሶሲዳድ
🔴12 ሊቨርፑል
⚪️11 ቶተንሃም
🔵11 ማንቸስተር ሲቲ

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 06:32


🌳 ኖቲንግሃም ፎረስት ከዎልቭስ ዊሊ ቦሊን  ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ቅድሚያ ለዝውውሩ £2.25m የሚከፍል ሲሆን ከተጨማሪ ቦነስ ክፍያ ጋር ወደ £4.65m ከፍ ሊል ይችላል። ይህ ለጫኮቹ የክረምቱ አስራ ዘጠነኛ ፈራሚ ይሆናል። [The Telegraph]

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 06:30


ሴቪያ ትላንት አልቫሮ ሞራታን ለማስፈረም አስቦ የነበረ ቢሆንም አልተሳካም። የሴቪያ ቡድን ስለ አጥቂው ሁኔታ አትሌቲኮ ማድሪድን አጥብቆ ጠይቋል። ነገርግን አትሌቲኮ ከተጨዋቹ ዝውውር 40 ሚሊየን ይፈልጋል። [Sergio Fernandez]

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 06:30


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:30 | አርሰናል ከ አስቶን ቪላ
03:30 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
03:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም
03:45 | ዌስትሀም ከ ቶተንሀም
04:00 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

01:30 | ኢምፖሊ ከ ቬሮና
01:30 | ሳምፕዶሪያ ከ ላዚዮ
01:30 | ዩዲኒዜ ከ ፊዮሬንቲና
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ስፔዚያ
03:45 | ናፖሊ ከ ሊቼ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

02:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
02:00 | ሊዮን ከ ኦዜሬ
02:00 | ሞናኮ ከ ትሮይስ
02:00 | ሞንፔሌ ከ አጃኪዮ
02:00 | ስትራስበርግ ከ ናንቴስ
04:00 | ሌንስ ከ ሎሪዬንት
04:00 | ሊል ከ ኒስ
04:00 | ማርሴ ከ ክሌርሞን
04:00 | ሬኔስ ከ ብረስት
04:00 | ቱሉስ ከ ፒኤስጂ

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

31 Aug, 06:29


ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ክሪስታል ፓላስ 1-1 ብሬንትፎርድ
ፉልሀም 2-1 ብራይተን
ሳውዛምፕተን 2-1 ቼልሲ
ሊድስ 1-1 ኤቨርተን

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ሳሱሎ 0-0 ኤሲ ሚላን
ሮማ 3-0 ሞንዛ
ኢንተር 3-1 ክሬሞኔዝ

🇩🇪 በጀርመን DFB POKAL

ቱቶኒያ ኦተንሰን 0-8 ሌፕዚሽ

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 16:04


የሴካፋ የቻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ

85'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5-1 ፎፊላ ፒኤፍ

15' መዲና ዐወል          42' ኢራንኩንዳ
18' ናርዶስ ጌትነት
22' ሎዛ አበራ
65' ሎዛ አበራ
75' ሎዛ አበራ
mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 13:25


የምስራቅ አፍሪካ የቻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ

24'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ፎፊላ
#መዲና
#ናርዶስ
#ሎዛ

mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 11:25


በ 2018 ልክ በዚህች ቀን ክርስትያኖ ሮናልዶ በጣልያን ሴሪኤ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ

134 ጨዋታ 👕
101 ጎል ⚽️
20 አሲስት 🎯

🏆🏆 ስኩዴቶ
🏆🏆 የጣልያን የአሸናፊዎች አሸናፊ
🏆 ኮፓ ኢታሊያ

🤩🐐

Mulu sports 🙏🙏

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 11:25


የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል 1 ሳምንት ቀርቶታል።😍

Mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 10:54


የጁቬንቱስ እና የኤሲ ሚላን ኢላማ የሆነው ዶሜኒኮ ቤራርዲ ከሳሱሎ ጋር የሚያቆየውን አዲስ የአምስት አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

Mulu Sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 10:53


ማንችስተር ዩናይትዶች ለካሴሚሮ €60m አቅርበዋል ሎስ ብላንኮዎቹ ለተጨዋቹ €80m ይፈልጋሉ::

በ 70 ሚ.ፓ ሊስማሙ ይችላሉ ተብሎ ይታሰባል።

Relevo/MadridXtra

Mulu Sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 09:46


🎙️ ዚዳን: "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለሚዲያዎች ቀላሉ ኢላማ ነው። አንተ የዓለም ትልቁ ተጫዋች ስትሆን ማንኛዉም ሰዉ ኢላማ ያደርግሀል።"

"በላሊጋ በነበርኩበት ጊዜም ቢሆን በሚቀጥለው ቀን መጥፎ ጨዋታ ባደረግንበት ሰዐት አንኳር ዜናዎቹ ስለ ክሪስቲያኖ ነበሩ።"

Mulu Sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 09:46


ከ 10 አመት በፊት የቶተንሀም የምንግዜም 2ተኛዉ ከፍተኛ አግቢ ሀሪ ኬን የመጀመሪያዉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አደረገ !

284 ጨዋታዎች
184 ጎሎች
43 አሲስት

🔥

Mulu Sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 09:46


ባርሴሎና ኦባምያንግን በነፃ ከ አርሰናል አገኘ

ባርሴሎና ኦባምያንግን በ 30 ሚ ዩሮ ለመሸጥ እየተደራደረ ነው።

ቢዝነስ 👏
Mulu Sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 06:56


ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ጨዋታው ዛሬ ያከናውናል

በሴካፋ ዞን የአፍሪካ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የምድብ 2ኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ቀን 10:00 ላይ በአዛም ኮምፕሌክስ ከብሩንዲው ፎፊላ ጋር ያደርጋሉ።

ንግድ ባንክ ከ ፎፊላ
🏟️ አዛም ኮምፕሌክስ
10:00

@mulu sports

Mulu Sports(ሙሉ ስፖርት)🙏🙏🙏

18 Aug, 06:56


ዋይኒ ሩኒ፡

"የ23 አመት ተጫዋች በትክሻው ሜሲን ገፈተረው፣በህይወቴ ከዚህ የበለጠ ኢጎ አይቼ አላውቅም።ሜሲ በ23 አመቱ 4 የወርቅ ኳስ እንደነበሩት አንድ ሰው ለምባፔ ንገሩት"
Mulu Sports

1,242

subscribers

7

photos

0

videos