ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ @condominiu Channel on Telegram

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

@condominiu


The interest of this Channel is giving continuous information about housing projects in koya feche area (10/90&20/80) & other Real Estates Updates.
And home sell& rent

condominiu (Amharic)

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ በዚህ ቦታ አንድ ለአካባቢዎች መስኖ ያለው ኮንዶሚኒየም ውሳኔ ለተለያዩ የአገልግሎት እቃዎች ስለተጠቃሚው ተጨማሪ መረጃዎችን እና ሌሎች ማህበራዊ ኢምሬሲዎች እናመከቡ። ማህበሩን እና የካፒቪንያ ፕሮፌሮችን መሀከል እና ኪያይ ለጉዞ በቃታ እና በረከት ይጠቀሙ።

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

02 Jan, 11:10


#አስቸኳይ👉አራብሳ ገብርኤል የሚሸጥ በጨረታ የተገኘ ስቲዲዮ 100% ከፍሎ ካርታ ይዟል

👉 39ካሬ

👉 3ኛ ፎቅ

👉 ከሴራሚክ ውጭ የተሰራ

👉 መብራት እና ውሀ አለው

👉 ስም መዞር ይችላል !

👉 ዋጋ 2.5ሚልየን

( ድርድር አለው )

👉 2% ኮሚሸን አለው !

☎️0965804173

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

21 Dec, 04:27


#አስቸኳይ👉አራብሳ ገብርኤል የሚሸጥ በጨረታ የተገኘ ስቲዲዮ 100% ከፍሎ ካርታ ይዟል

👉 25 ካሬ

👉 3ኛ ፎቅ

👉 ከሴራሚክ ውጭ የተሰራ

👉 መብራት እና ውሀ አለው

👉 ስም መዞር ይችላል !

👉 ዋጋ 1.8 ሚልየን

( ድርድር አለው )

👉 2% ኮሚሸን አለው !

☎️0965804173

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

02 Dec, 15:51


የ*ሞት ቅጣት ተፈርዶበታል!
ማህሌት ተክላይ በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት

የ 16 ዓመቷ ታዳጊ ማህሌት ተክላይ መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከመኖርያ ቤቷ ወደ ትምህርት በወጣችበት መታገቷን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ አይዘነጋም።

ታዳጊዋ ከሶስት ወራት ፍለጋ በኋላ ህይወቷ አልፎ መገኘቷን የአድዋ ከተማ ፖሊስ አዛዥ አቶ ተስፋዬ አማረ ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን አረጋግጠዋል።

አቶ ተስፋዬ የታዳጊዋን ህልፈት ከማረጋገጣቸው ዉጪ ገዳይ ናቸዉ ተብለዉ የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉንም ተናግረው ነበር። ሆኖም ምን ያህል ሰዎች በቁጥጥር ስር ስለማዋላቸዉ በወቅቱ ያሉት ነገር አልነበረም።

ታዳጊዋ ማህሌት ተክላይ በእለቱ ከቀኑ 11 ሰዓት ከ 30 አካባቢ የቋንቋ ትምህርቷን ለመከታተል በወጣችበት የጠፋችዉ። ማህሌት ምሽቱን በተንቀሳቃሽ ስልኳ ወደ አባቷ በመደወል መታገቷን የሚያመላክት መረጃ ሰጥታ አጋቾቿም 3 ሚሊዮን ብር ጠይቀዉ እንደነበር ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን መዘገቡ አይዘነጋም።

የታዳጊዋ ማህሌት ተክላይ አስክሬን አድዋ ከተማ ጭላ በተሰኘ አካባቢ ተገኝቷል። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ በማድረግ መዘገቡን ለአቃቤ ህግ ልኳል።

አቃቤ ህግ የመሰረተውን ክስ የተመለከተው የመቐለ ከተማ መካከለኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ተከሳሽን ዓወት ነጋሲ በሞት እንዲቀጣ ሲወስን ሁለተኛ ተከሳሽን ናሆም ፍፁም በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል።
(ሚሊዮን ሙሴ)

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

02 Dec, 09:33


#Tronkeeper

ብዙዎቻችሁ #Tronkeeper እንድጀምር ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር:: በዛ ላይ #USDT፣ #TON እና #TRX እንደሚሰጥ ስትነግሩኝ "#Fake ሊሆን ይችላል" ብዬ ነበር።

ሆኖም ሲደጋገምብኝ ትናንት ገብቼ አየሁት። የሚጫወተው ህዝብ ብዛት 7.1 ሚሊዮን አልፏል። ባለቤቱን ስፈትሽ የታዋቂው TRC - 20 Blochain (ሁላችንም USDT የምናዘዋውርበት) ሆኖ አገኘሁት። ወዲያውኑ ጀምሬ ዛሬ ከታች #በScreenshot እንደምታዩት ደርሻለሁ።

በእርግጥ በዚህ ፍጥነት በቀሩት 29 ቀናት ምን ያህል እንደምሰበስብ ሳሰላው "ሁሉንም ይሰጡኛል ወይ?" የሚል ጠርጣሪ ጥያቄ አስነስቶብኛል። ሆኖም 1/4 ኛውን ቢሰጡኝስ ያንሰኛል እንዴበፍጹም!

በዛ ላይ 10 ጓደኛ invite ስታደርጉ 0.15 Ton ይሰጣሉ። በተለያዩ መንገዶች Tonንም TRXም ይሰጣሉ። (TRX ባይናንስ ላይን ጨምሮ ገበያ ላይ የሚገኝ የራሳቸው ገንዘብ ነው)።

እኔ እስከአሁን ተጨማሪ 2.25 Ton አግኝቻለሁ። 2.2Tonን Withdraw አድርጌ ወስጃለሁ:: 1 Ton ለራሳቸው ከፍያለሁ:: Ton ወይም TRX ያገኛችሁ ቦቱ ላይ ከታች በስተቀኝ ያለውን #wallet የሚል #Button በመንካት ወደፈለጋችሁት Exchange Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ:: Address ስትመርጡ ግን የራሳቸው የሆነን #Tron Blockchain መሆን ይኖርበታል::

ምንም ነገር አስቀድሞ እርግጠኛ መሆን የማይቻል እንደመሆኑ መጠን አንዳአንዶች #Fake እንደሚሉት ቢሆን እንኳን #Friends invite ማድረግ የምትችሉ የምታገኙት በፈለጋችሁት ሰዓት withdraw ማድረግ የሚቻል #Ton ቀላል አይሆንም:: (አሁን 1 Ton ወደ 7 USDT አካባቢ ደርሷል)::

ስለዚህ የቀሩት 29 ቀናት ናቸው:: እንደእኔ አሁንኑ ጀምሩና ተቋዳሽ ሁኑ:: 1 ሰው invite ስታደርጉ $0.25 USDT ታገኛላችሁ:: 10 ሰው invite ስታደርጉ ተጨማሪ 0.15 Ton ይሰጣችኋል::

ጊዜ የማይወስድ በመሆኑ ብትጀምሩት ትጠቀማላችሁ::https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5129953843
በዚህ link ጀምሩ 👇👇

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

22 Nov, 08:11


LUCK GAME 🔥

ዛሬም 5 USDT 🔥

🎯ለማንኛውም ይሄን እድል ተጠቀሙበት lucy gems በ1invite 2spin እየሰጠ ነው ያማለት በቀን እስከ 5$ ድረስ ልሰሩ ትችላላችሁ ማለት ነው እንዳያመልጣቹ።

ለመጀመር 👇👇https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2Ck9q2pYv5KUguqcQYpvpvJt79D9oTtKRJUQQVMmna2WJtB
🎉 I've won 0.762 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

16 Nov, 17:26


❗️አስቸኳይ ሽያጭ❗️

👉 ለአትራፊ የሚሆን ቤት  ነው እንዳያመልጦት
🔸ቦታ መገኛ ቂሊንጦ
🔸 ባለ1 ምኝታ
🔸 ደረጃ 2ኛ ፎቅ
🔸47ካሬ ሜትር
🔸 እድሳት ሙሉ ሴራሚክ ጽድት ተደርጎ የተሰራ
🔸 ዲጅታል ካርታ የያዘ
🔸 መሸጫ  ዋጋ3,100,000

ሌሎችም አሉን ያናግሩን

ይደውሉልን

📲 0965804173

መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

11 Oct, 14:36


0923413481
0965804173

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

29 Aug, 13:59


#ርካሽ 👉በጨረታ የተገኘ ስም መዞር የሚችል

ስቱዲዮ ቤት ቦሌ አራብሳ ማርያም

👉 ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ ሽያጭ ነው !

👉 ካሬ 25.32

👉 3ኛ ፎቅ

👉 ፊኒሺንግ ከሴራሚክ ውጭ ያለቀለት

👉 እየተኖረበት ያለ ሳይት ነው

👉 100% ለመንግስት ከፍሎ ስም ማዞር ይቻላል

👉 በካሽ ብቻ ነው የሚሸጠው

ዋጋ 1.5 ሚልየን



👉 ይፍጠኑበት አብዝው የሚያተርፉበት
ነው !
09 23 41 34 81
09 65 80 41 73

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

27 Jul, 16:15


#ርካሽ 👉በጨረታ የተገኘ ስም መዞር የሚችል

ስቱዲዮ ቤት ቦሌ አራብሳ ማርያም

👉 ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ ሽያጭ ነው !




👉 ካሬ 25.32


👉 3ኛ ፎቅ


👉  ፊኒሺንግ  ከሴራሚክ ውጭ ያለቀለት


👉 እየተኖረበት ያለ ሳይት ነው


👉 100% ለመንግስት ከፍሎ ስም ማዞር ይቻላል


👉 በካሽ ብቻ ነው የሚሸጠው


ዋጋ 1.5 ሚልየን




👉 ይፍጠኑበት አብዝው የሚያተርፉበት
ነው !
09 23 41 34 81
09 65 80 41 73

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

20 Jul, 04:31


በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያሉትን ሊፍትች በሚቀጥሉት አራት ወራት ወስጥ ለአገልግሎት ብቁ በማድረግ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው

የአሳንሰር/ሊፍት/ ስራ ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከግንባታው እኩል ተጠናቆ ለአገልግሎት ብቁ ካልሆነ በነዋሪዎች ላይ ችግር ማስከተሉ እንደማይቀር ያመለከቱት ኢንጂነር ስጦታው የከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ትኩረት ለአሳንሰር/ሊፍት/ የሚያስፈልገው ዝርዝር ግብዓት እና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ጥናት ተካሂዶ ለአስተዳደሩ ቀርቦ እንደፀደቀና ወደ ስራ እንደተገባም ገልፀዋል፡፡

ከሊፍቶች በተጨማሪ የውሃ መስመር ላልገባላቸውና ሌሎችም መሟላት ያለባቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጉዳዩን ከሚመራው ተቋም ጋር በመቀናጀት በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ አመልክተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባቀረበው ዝርዝር 184 የውሃ ፓምፖችን አስቸኳይ ግዢ ለመፈፀም ዝግጅት ተደርጎ ወደ ስራ እንደተገባም አመልክተዋል፡፡

የኮዬ ፈጪ ሳይትን በተመለከተ በሸገር ከተማ ስር የተካለለ ቢሆንም አካባቢውን የማልማት ስራው በጋራ እንደሚከናወን አስታውቀው የሊፍት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችንና ሌሎች ግንባታዎችን 24/7 በመሥራት ጭምር ለማጠናቀቅ መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

18 Jul, 15:07


ለኮዩ ፈጩ ያከራይ ተከራይ
ውል አዲስ ነገር ተለጥፏል

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

28 Jun, 12:55


የት መግዛት ይፈልጋሉ??የትስ የሚሸጥ አሎት??
👉 የሚከራይ ካሎትም ያሳውቁን
👉ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም
👉አራቭሳ ኮንዶሚኒየም
👉ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም
👉ኮዬ ፈጨ ኮንዶሚኒየም
ለባንክ ገዥወች ለካሽ የትም ይጠይቁን እናገዛዎአለን
ገዥ ወይም ሻጭ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

እባከዎን የጻፍነውን ደግመው አይጠይቁን !!!

የሚሸጥ ቤት , መኪና አክሲዮን ካለዎት ሙሉ መረጃ ይጻፋልን/ይላኩል

የሚሸጡ ህንጻዎችን/ቤቶችን /መኪናዎችን /ቦታወችን ለመከታተል ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇

ገዥ ወይም ሻጭ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ እናመሰግናለን !!!
0965804173
0923413481

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

28 Jun, 10:35


አለማችን ላይ ሚሊዮኖች የተሳተፉበትን ሀምስተር ኮምባት ቴሌግራም በመቀላቀልና ጨዋታዎችን በመጯወት መጠነኛ ገንዘብ ይስሩ

ምንም አይነት ክፍያ ሆነ ግላዊ መረጃ አይጠየቁም

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ከተመቾት ለሌሎችም ያጋሩ
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5129953843
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

27 Jun, 18:07


አለማችን ላይ ሚሊዮኖች የተሳተፉበትን ሀምስተር ኮምባት ቴሌግራም በመቀላቀልና ጨዋታዎችን በመጯወት መጠነኛ ገንዘብ ይስሩ

ምንም አይነት ክፍያ ሆነ ግላዊ መረጃ አይጠየቁም

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ከተመቾት ለሌሎችም ያጋሩ
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5129953843
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

21 Jun, 16:57


09 23 41 34 81
09 65 80 41 74

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

14 Jun, 16:12


አስቸኮይ ብር ተፈልጎ

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

13 Jun, 06:59


#ቦሌ አራብሳ ስም የሚዞሩ ቅናሽ በጨረታ የተገኙ ስቱዲዮ ቤቶች

👉 አራብሳ ሰፈራማርያም ሳይት

👉 ካሬ 25.32 ካሬ

👉 2ኛ ፎቅ ላይ

👉 የመሸጫ ዋጋ 1.6 ሚልየን

👉 ስም ይዞራል

👉 ቤቶቹ ከሴራሚክ ውጪ የተሰሩ ናቸው አሁን ገብቶ የሚያኖር
09 23 41 34 81
09 65 80 41 73

1,762

subscribers

186

photos

2

videos