💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው @menhajselefiya123 Channel on Telegram

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

@menhajselefiya123


مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "”

💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ

በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

https://menhajselefiya123

ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር
@Yeselefi_SetochBot

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው (Amharic)

ለዚህ ቡድን ከፈተኛ የትኛው ጥያቄ ለሌሎች ሴቶችም ሆኖ ይሆናል። የተጨመረው ሴቶች ለአንድ የተወሰነው ዓላማ መሆን ነው። ይህ ውድ ቡድን በሚገኙበት ውጤት ስለሚያደርገው እና በአንዲት ውድ፤ ዕይታን ለማስገባት። የተሻለው ቡድን ወደሆኑ ሴቶችዎችን ስለመገመት ከመላው ጊዜ በፊት ለእህቴዎ ኮሌክስን ማቅረብ። በሀያዕ ሽግስት ተዘጋጅቶ መጠበቅን። እና ሌሎችን ተሳታቸው መልካም መንገዶችን ከሆነ። ቢያስከፍሉበትና በሌላውነት ቡድኑ ብቻ ይሆናል። በሀያዕ ሽግስትዎንም ከቤት ለተቀበሉ ስለሆነ በመልካም እናምናን ለመምረጥ።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Dec, 18:07


√  ደስተኛ መሆን ከፈለግሺ ጥቂት ተናግሮ ብዙ ማለፍ ልመጅ ።


=

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Dec, 17:38


📮ስማኝ ወንድሜ ምቹና የተንደላጠጠ ኑሮ ላይ ያደገች በምቾት ያማረችን ሷሊህ የሆነችን ሴትን ነው ምፈልግው እያልክ የአይን ባትሪህን እና አድሜህን አትጨርስ⁉️

👉⭕️ያማረና የተዋበ ኑሮን ከፈለክ ያመጣህላትን እሺ ባሌ አላህ የሰጠህን አምጥተህ ሰጠኸኝ አልሃምዱሊላህ የምትል

💢ባጣህ ሰአት አይዞህ ባሌ አላህ በሰጠን ተብቃቅን እንኖራልን ብላ የምታፅናናህ የምታበሽርህን 🍀

👉💢ትንሽዬ ችግር ነካ ያረጋት ሴት ባለው ትብቃቃለች ምክንያቱም ትዳርዋ ለስዋ አላህ የሰጣት ትልቅ ኒእማ አርጋ ነው የምታየው🍀

👉⭕️ያቺ በምቾት በመንደላጠጥ ያደገች ግን እወቅ ምንም ሷሊህ ብትሆንም ችገር የመቻል አቅሟ ደካማ ነው

💢ምናልባት አላህ ያዘነላት ልትኖር ትችላለች እንደዚች አይነቷን ለማግኘት በጣርክ ቁጥር እድሜህን ትፈጃለህ አስብበት ወንድም ሆይ⁉️

👉🔴የተቸገረች ነች ብለህ እራስህን አትቆልል ምናልባት አላህ ዘንድ ትልቅ ቦታ ቢኖራትስ ምን ታውቃለህ ⁉️

👉⭕️ይድረስ ለሚኮፈሰው ወንድማችን ለሚያማርጠው⁉️

💎አንቺ እህቴ ሆይ በአረብ ሃገር ላይ ወይም በሀገር ውስጥ  የምትንከራተቺው 🍀

አብሽሪ እህቴ አላህኮ ቢወድሽ ነው ሸሪአ ባዘዘሽ የምትሰሪው ኒቃብሽን ለብሰሽ አቤት ሲያምርብሽ ‼️

💎ከላይ ስትታዪ ኮዋክብት ትመስያለሽ አብሽሪ ጥንክሪ የሱናዋ ጀግኒት በሀገርም ያለሽው ከባህር ማዶም ያለሽው ⁉️

👉⭕️ችግር ነካኝ ብለሽ አትጨናነቂ አንቺኮ እንቁ ነሽ አላህ የወደደሽ በሱና ያስዋበሽ አላህ ቢወድሽ ነው

👉⭕️ይደረስ  ለምርጥዋ ሰለፍይ ሱኒዋ ለኒቃቢስት ጀግኒት   እንስቷ አላህ ይጠብቅሽ‼️


━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Dec, 09:18


▪️ቆንጆ ቲላዋ
➫➫➫➫➫

♦️ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!


♦️ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።

➡️የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Dec, 07:50


ሐሰነ-ል-በስሪይ (ረሒመሁ-ል'ሏህ) «ዱንያን ቸልተኛ ያደረገህ ነገር ምንድነው?» ሲባሉ፦

√ ሪዝቄን ማንም እንደማይወስድብኝ አወቅኩኝ፤ ልቤ ተረጋጋልኝ፣

√ ሥራዬን ማንም እንደማይሰራልኝ አወቅኩኝ፤ ትኩረት ሰጥቼ ሠራሁኝ፣

√ ጌታዬ እንደሚጠባበቀኝ አወቅኩኝ፤ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ፣

√ ሞት እንደሚጠብቀኝ አወቅኩኝ፤ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ሰነቅኩኝ!

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

06 Dec, 17:18


ኹጥባ ሶብር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Dec, 18:00


ጥያቄ
ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??

(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈
👇👇

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Dec, 08:45


ቃዒደቱል ኑራኒያህ

https://t.me/online_kirat

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Dec, 08:12


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

04 Dec, 05:57


አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ጅብሰን ኮር ኒስ

ቀለም ፊኒሺንግ
ማሰራት የምትፈልጉ ጥራትና ብቃት ባለው መልኩ እሰራለን ማሰራት ምፈልጉ ::

በዚህ አናግሩን

0914711096

ወይም

@Allhemdulilah2
@Allhemdulilah2

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

03 Dec, 16:59


ቃዒደቱል ኑራኒያህ

https://t.me/online_kirat

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

03 Dec, 13:52


‏رغم كُل شيء نقوله أو نكتبه، يبقى في القلب أشياء أكبر من أن تُقال.

የምንናገረውም ሆነ የምንጽፈው ነገር ቢኖርም፣ ለመናገር በጣም ትልቅ የሆኑ ነገሮች በልብ ውስጥ ይቀራሉ

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

02 Dec, 08:17


የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው
የሰው መርዙም ሰው ነው

ከ10 አመት በፊት ስናስጠነቅቅ የነበረውን ዛሬም እናስጠነቅቅአለን

የሰው መድሀኒቱ ከሽርክ ከቢድዐ አውጥቶ ወደ ተውሂድ መጣራት ነው

የሰው መርዙ ሰውን ከተውሂድ ከሱና አውጥቶ ወደ ሽርክ ወደቢድዐ መጣራቱ ነው

በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

የሳዳት ከማል ሙሀደራ ከተሠቸክ👍አድርግ እንበረታ ዘንድ

የቴሌግራም ቻናል👇

https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

02 Dec, 05:00


ወርቃማ አባባሎች
↗️↗️↗️↗️↗️

ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት
የሚያኮራ ስራ= ሌሎችን መርዳት
አስቀያሚ ባህሪ= ራስ ወዳድነት
መጥፎ ልማድ =መስረቅ
ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት=ወጣትነት
ትልቅ መሳሪያ = ብርታት
መጥፎ ፀባይ = ይሉኝታ
ቆንጆ ጌጥ = ፈገግታ
አደገኛ ስብከት=አሉባልታ
ትልቅ ስጦታ =ምክር


━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

02 Dec, 04:46


ሰባኸል ኸይር 🍒እንዴት አደራቹህ ውድ ቤተሰቦቼ🍒
አልሀምዱሊላህ በሰላም አምሽተን
በሰላም አነጋን ።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Dec, 19:07


ቁርዐን የልብ ብርሀን ነው

የጠበበች ልብ ያሰፋል

ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል

የደስታ ምንጭ ነው

የሀዘን ማስረሻ በጀነት የሚያበስረ ነው

ከጀኸነም እሳት ቅጣት የሚያስጠነቅቅ ነው

ኧረ ስንቱን ስለ ቁርዐን ተነግሮ ያልቃል

የቁርዐን ወዳጅ ከሆንክ/👍

https://t.me/yetkaru
https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Dec, 16:26


አንቺ ውድ እህቴ

ሂጃብ ስትለብሽ አንቺ እንደፈለግሽውና ነብስያሽ  እንደወደደችው ሳይሆን ሸሪአው እንዳዘዝሽ ሸሪአዊ ሂጃብን ልበሽ ይሄ ላንችም ለኔም የተሻለ ነው።

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Dec, 09:50


. “አደብ የአዕምሮ ብስለትን ስለሚጨምርና ወደ መልካም ምግባርን አመላካች ስለሆነ ዘወትር እማረዋለሁ ። አደብ በብቸኝነት ጊዜ ጥሩ አጫዋችና ጓደኛ ሲሆን አቅም ሲያንስም ገንዘብ ነው።”{ ኢብኑ ዓባስ ረዲየላሁ አንሁ}

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Nov, 17:54


.
عن عبدالله بن مسعود رضي الله عنه قال :
سَألتُ رسولَ اللهِ : أيُّ الذَّنبِ أعظَمُ؟. قال :

"أنْ تَجْعَلَ للهِ نِدًّا وَهُوَ خَلَقَكَ".

مسند أحمد.

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Nov, 16:19


ﺇﻥّ ﺭَﺑﻲ ﻗﺮﻳﺐٌ ﻣُﺠﻴﺐ ,"]


💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

29 Nov, 13:09


[ وَمَا تَسْقُطُ مِنْ وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا ]. سُورَةُ ٱلٲنعَام

- فَكَيفَ بِحَالِك؟
- ودَمعَة عَينِك؟
- وٲلَم قَلبِك ؟ 

🌹ثق بالله

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

29 Nov, 13:01


የቀደምት ሴቶች ነገር ልብ ይነካል !

ዓሲም ብን ዐሊይ የሚባለው ሰው ሁለት ሴት ልጆቹ እንዲህ ይሉት ነበር ፦«አባታችን ሆይ! እነሆ ሙዕተሲም የተባለው መንግስት ለኢማሙ አሕመድ ቁርአን ፍጡር ነው በል እያላቸው በአለንጋ እንደገረፋቸው ደርሶናልና አንተ ደግሞ አላህን ፍራ (ስለ ቁርኣን) ቢጠይቅህ (ፍጡር ነው ብለህ) አትመልስለት ወላሂ አንተ ቁርአን ፍጡር ነው ብለህ ወደኛ ከምትመጣ ይልቅ አንተ ይህን ባለማለትህ ተገድለሃል የሚባል ወሬ ቢመጣልን ይሻልናል !!»

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

28 Nov, 17:42


ربوا أطفالكم على تقصير الثوب منذ الصغر، ولا تربوهم على الإسبال 🇸🇦☝️
ልጆቻችሁን ከልጅነታቸው ጀምሮ ልብሳቸውን እንዲያሳጥሩ አሳድጉ ።አስረዝመው እንዲለብሱ አታድርጉ።

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

28 Nov, 11:42


🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት

عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين

"ክፍል 19


        ጀ
               መ
                         ረ




https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

18 Nov, 10:24


​​አትገረም
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አይክፋህ አትዘን ወንድሜ!
ነግሬህ ነበር እኮ ድሮ አስቀድሜ
አደናቅፎህ ብትወድቅ፥ቧጭሮህ ብትደማ
በማንም አትዘን ማንንም አትማ
መንገድ ሁሉ እንቅፋት በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጂ መውደቅ ብርቅ አይደለም።
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌👇👇👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
               
━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌        ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

18 Nov, 09:05


ٰ            🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹        
      🌹🌹🌹🌹🌹            
         🌿🌹🌹🌿      
              🌿🌿            👈
                 🌿                     🌿
                  🌿               🌿🌿
                 🌿           🌿🌿🌿
                🌿      🌿🌿🌿🌿
               🌿    🌿🌿🌿🌿
              🌿 🌿🌿🌿🌿
               🌿 🌿🌿🌿
                 🌿              .
                  🌿               .
                   🌿                  .
                    🌿                    .
                    🌿
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

18 Nov, 07:17


በብቸኝነት ጊዜ ደስተኛ እንደመሆን

ደስ የሚል ነገር የለም።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

18 Nov, 05:31


☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌

💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙

1️⃣ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ🔴
🟡أنواع العلوم
🔢የእወቀት አይነቶች


2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ 
ርዕስ 
🟤ሰላት

ቀን ዛሬ ሰኞ 🔈

ሰአት ከምሽቱ3⃣:30 ጀምሮ

💬የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን⤴️

✈️✍️
የሚተላለፍበት ቻናል🔂

t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

17 Nov, 19:06


ህይወትን በደንብ ለመረዳት
   
       የተረጋጋህ ሁን

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

17 Nov, 12:10


ግጥም ሶስት በቅርቡ ኢንሻአላህ ይቀጥላል

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

17 Nov, 12:08


ግጥም ሁለት
አልቅሳ አታቅም

አልቅሳ አታቅም ነፍሴ እሳት ፈርታ
ዱንያ ወዶ ልቤ ቀን ማታ ይሰራል
ፊርዶስ ከተባለ ፍራሽ ይፈልጋል
ልቤ ምን ወደደ ለየትኛው ስራ
መልስልኝ ልቤን የአላሁ አደራ
ኸይሩን ምረጥላት ወዳንተ ትመራ
ጠብቀኝ ያረቢ ከመጪው ኪሳራ

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

17 Nov, 05:01



    ጀምዓ ሲሰገድ……
ምን ማለት እንዳለብን ከእናንተ መስማት ያለብን በሚመስል መልኩ
ሰላት ውስጥ የምትቀሩትና የምትሉት አዝካር በማሰማት ከጎናችሁ የቆመ ሰው ዐዛ የምታደርጉ ሰዎች
.
.
.
      እባካችሁ ተቆጠቡ!!

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

16 Nov, 20:06


የመኝታ አዳቦችን አትርሱ

ውዱዕ አርጋችሁ

ዊትር ሰግዳቹ

የምትተኙበትን ፍራሽ ጠረግ ጠረግ አርጋቹ

በሶሂህ ሀዲስ የመጡ ዚክሮችን እና ቁርዓንን ቀርታችሁ


በቀኝ ጎናችሁ በረሱል ﷺ ሱና ላይ ሆናችሁ ተኙ
https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

16 Nov, 08:31


#ትዝብት.....

በተቀመጥኩበት በሃሳብ ተውጬ
የዚህ አለም ነገር ገርሞኝ ተመስጬ
እንዲህ አስብ ነበር በዚህ ምድር ያለ
የሚርመሰመሰው ወዲህ ወዲያ እያለ
ቢሆን ምን አለበት ሁሉ ሰው አንድ አይነት
ተስተካክሎ ፍጥረት ቢኖር በእኩልነት
እንዲህ ምናያቸው ትንሽና ትልቅ
ባይበላለጡ ባይሉ ከፍና ዝቅ
አንዱ ቤት ተራቁቶ ጠፍቶ የሚጎረስ
ሌላው እጅግ ተርፎት ምግብና አልባሳት
አንዱ ቤት ልጅ በዝቶ የሚቀምሰው ጠፍቶ
መሃኑ ለመውለድ አይኑ ተንከራቶ
አገር የሚጠቅመው ታላቁ ሰው ሞቶ
የመንገድ ላይ እብድ እድሜው እጅግ ገፍቶ
እናት አባት ሞተው ሲፈርስ ቤታቸው
ጎዳና ሲወጡ ብዙ ልጆቻቸው
እውቀት ያለው አጥቶ ለስራው መነሻ
ገንዘብ ያለው ሰው አርጎት መንተራሻ
ውሸት በአለም ነግሶ ተሸፍና እውነት
ሰው በአፉ ብቻ በሽንገላ ሲበልጥ
አንደኛው ሲደሰት በሳቅ ተፍለቅልቆ
ጎረቤቱ በሃዘን በለቅሶ ገርጥቶ
አስተዋልኩኝና ሆኖብኝ ድንግርግር
አስገርሞኝ የዚች አለም ነገር
ግን....
ብርሃን ለማየት ጨለማ ግድ ነው
ጨለማ ካልኖረ ብርሃን ምንድነው
ፍቅር ሚታወቀው ጥላቻ ሲኖር ነው
ስለዚ ይጉዋዛሉ አብረው ልዩነቶች
በብዙ ታጅበው በተወዳዳሪዎች
ለሚበልጠው ነገር በፍጥነት በአላማ
ሰውም ይራመዳል በተስፋ ጎዳና።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

11 Nov, 17:35



     "ይቅር" ብለህ ማለፍህ……
ለሌሎች የምታበረክተው ውለታ ሲኾን፤

መርሳትህ ደግሞ ለራስህ የምታበረክተው ውለታ ነው!!



          

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

11 Nov, 16:03


አቂደቱል ዋስጥያ መትን

አውፍ በሉኝ ቃሌን ባለመጠበቄ ኡዝር ስላለኝ ነው መብራት ከትላንት ጀምሮ ስለጠፋብን ጃርጅ ማድረግ ስልክ አልቻልንም 5%,ሆነ ከጀመርኩት ምናልባት ሊቋረጥ ይችላል በማለት ነው።

የዛሬውን ሙሀደራ በድምፅ ፋይል ያለውን እልክላችሁ አለው።

በአላህ ፍቃድ ነገ እንጀምራለን ሊንኩን ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ውዶቼ

https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

10 Nov, 08:54


🔗🔡🔡🔡
.                        🌷
                    🌷🌷🌷
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹
             🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጋበዙልኝ!!
               🌹🌹🌹🌹🌹
                 🌹🌹🌹🌹
                        🌿
ሙስሊሞች        🌿
የሚገኙበት         🌿         🍃🍃🍃
                         🌿      🍃🍃🍃🍃🍃
                         🌿🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
                          🌿    🍃🍃🍃🍃🍃
                            🌿       🍃                    
              💐💐     🌿
             💐💐💐🌿       ለየት ያለ ነው።
                           🌿    አበባውን
                          🌿       አንዴ በመንካት
                         🌿      ብቻ የሚያመጣው
                                     +add 🌷
                                                     🛫
🔤🔤🔤🔤🔤🎁

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

08 Nov, 11:08


ሁላችንም የሰው ልጆች #ከወርቅ ሳይሆን #ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።


━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

08 Nov, 05:40




۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝

اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ

🌸ሰሉ አለ ነቢይ

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

08 Nov, 05:38


የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ!

(وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِمَا كَسَبُوا مَا تَرَكَ عَلَىٰ ظَهْرِهَا مِنْ دَابَّةٍ وَلَٰكِنْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِعِبَادِهِ بَصِيرًا)

"አሏህ ሰዎችን በሰሩት በደልና ወንጀል ሁሉ እዚሁ ዱኒያ ላይ የሚቀጣቸው ቢሆን ኖሮ ምድር ላይ ማንንም ሳያስቀር
-ወንጀል የሰሩትንም ያልሰሩትንም እንስሳትንም ጭምር- ባጠፋቸው ነበር
ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ያቆያቸዋል አጀላቸውም ሲደርስ እርሱ የባሮቹን ምንነት ጠንቅቆ በሚያውቀው መሰረት የስራቸውን ይሰጣቸዋል" አል ፋጢር 45

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Nov, 15:39


📍#النقاب
لا يمنع الزواج
أليس الزواج رزق من اللّٰه؟
والنقاب طاعة للّٰه؟
فڪيف لطاعة اللّٰه أن تمنع رزق اللّٰه؟ 🌷🍃

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

07 Nov, 08:52


📚የሰው ልጆች በዱንያ ላይ
ከተሽቀዳደሙህ ተውላቸው
๏ ነገር ግን በአኺራ ላይ ከተሽቀዳደሙህ
ቀዳሚያቸው አንተ ሁን ።
⇘ አላህ ዱንያን ለሚወደውም ሆነ
ለማይወደውም ይሰጣል ግን አኺራን
ለሚወደው ብቻ ነው የሚሰጠው ።
                    

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Nov, 17:15


~ የምታናንቀው ትዳርህ የብዙ ላጤዎች ህልም ነው፡፡
~ የምትረግመው ልጅህ የብዙ መሃኖች ጉጉት ነው፡፡
~ የምታማርረው ቤትህ የበርካታ ስደተኞች ናፍቆት ነው፡፡
~ የምታጣጥለው ሥራህ የብዙ ሥራ ፈቶች ምኞት ነው፡፡
~ የምታሳንሰው ገንዘብህ የብዙ ባለዕዳዎች ናፍቆት ነው ፡፡
~ ያልተጠቀምክበት ጤናህ የብዙ አልጋ ቁራኞች ምኞት ነው፡፡
~ የዳመነው ፈገግታህ የብዙ ሐዘንተኞች ህልም ነው፡፡
~ የምትተቸው ነፃነትህ የብዙ እስረኞች ጉጉት ነው፡፡
~ ያልሠራህበት ዕድሜህ የብዙ ሙታኖች ህልም ነው።

የብዙ ሰዎች ህልም፣ ናፍቆት፣ ገጉትና ምኞት ሰብስበህ ይዘህ
እንዴት ፈጣሪህን ትወቅሳለህ! ታማርራለህ! ፡፡
መለስ በልና አስተውል
ሁሌም
#አልሐምዱሊላህ በል፡፡

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

05 Nov, 05:25


#ከሚገርሙ ነገሮች ሁሉ በእጅጉ የሚገርመው አላህን አውቆ በሱ የሚያምፅ ቀልብ ነው።

ሀሰን_ አል በስሪይ [ረሂመሁላህ]

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

04 Nov, 05:22


የቂያም ቀን ትልቁ ፀፀት እና ክስረት ማለት የሰራኸውን በጎ ስራ በሌሎች ሰዎች ሚዛን ላይ
መመልከት ነው።

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

03 Nov, 17:58


✏️ ስኬት ማለት በዱኒያ ላይ በቁስ መሽቀዳደም አይደለም! ምርጥ ስኬት ማለት ከእሳት አምልጦ ጀነት መግባት ነው።

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

03 Nov, 16:38


إنَّ ﷲ يَعلَم ما بِقلبك قَبل قَولك،
لكنَّه يُهديكَ كَينونة الدُّعـاء حتّىٰ تتَذوقَ لذّته....

ከመናገርህ በፊት አላህ በልብህ ያለውን ያውቃል
እርሱ ግን ተድላውን ትቀምስ ዘንድ የዱዐን ተፈጥሮ ይመራሃል።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

03 Nov, 04:34


የዱንያ ህይወት እንዳትሸውዳቹ ...
 
( فَلَا تَغُرنكُمُ الحَيَاةُ الدّنيَا )

🔖የረዘመች መስላ ብትታይህም 
በጣም አጭር ነች
🔖ትልቅ መስላ ብትታይህም በጣም ትንሽ ነች
🔖የተከበረች መስላ ብትታይህም የተዋረደች ነች
🔖 ተውባ ብትታይህም አስጠሊታ ነች

☞ስለዚ በባህሯ ከመስመጥ ተጠንቀቅ!

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

02 Nov, 13:57


እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው መቼ ነው??


☑️ኢብኑ ሒባን እንዲህ አሉ፦

  እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው የጭንቅ ጊዜ ነው። የምቾት ጊዜማ ሁሉም ሰው ጓደኛህ ይሆናል!መጥፎ ጓደኛ ማለት የጭንቅ ጊዜ ከጓደኛው ጎን ያልሆነ ነው።


━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

02 Nov, 13:26



     ያመለጠህ =>ለአንተ ያልተፃፈ ነበር;
ለአንተ የተፃፈው =>አያመልጥህም።

  የሆነ ነገር ስትፈልግ ወድያው ካልሆነ አትበል;
  በቀደር ሁሉም ነገር በጊዜው እንዲሆን ነው የተፃፈው።

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Nov, 13:55


ዛሬ በአላህ ፍቃድ ከመغሪብ በኋላ ቁርዐን ተፍሲረ ይኖረናል የትም እንዳትሄዱ።



ተፍሲር ሚተላለፍበት ቻናል
                         👇
https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Nov, 06:58


"አር-ሪጃል ቀዋሙን ዐላ ኒሳእ" ተብለናል ብላችሁ እምቡር እምቡር አትበሉ

ቀዋምነት


የማዕረግ ሳይሆን
#የኃላፊነት ጉዳይ ነው፣
* አጋልጋይህ አይደለችም
#ንግሥትህ ናት፣
* ሠራተኛህ አይደለችም
#እመቤትህ ናት፣
* የበታችህ አይደለችም
#ባልደረባህ ናት፣
* ልታከብራት ላትንቃት፣
* ልትንከባከባት ላታጣጥላት፣ ኃላፊነት አለብህ❗️

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

01 Nov, 06:05


سورة الكهف

🎙أبوبكر الشاطري

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Oct, 17:26


🍂ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ🍂

«ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል። ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል።»

https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Oct, 05:58


إنما الأعمال بالنيات
ስራው አንድ አይነት ቢሆንም መመዘኛው ግን ኒያ ነው

ተመልከቱ ሁለት ሰዎች አንድ አይነት ስራ ሰርተው አንዱ ጀነት ሲገባ ሌላኛው እሳት ይገባል እንዴት ካልከኝ ለአላህ ብሎ የሰራው ወደ ጀነት ለሰው ብሎ የሰራው ወደ እሳት ።


🤲 ያረበና በምናደርገው ነገር ሁሉ ኢኽላስ ወፍቀን

🤲 ድካማችን ከንቱ እንዳይሆን ኒያችን አሳምርልን

🤲 በራህመትህ ከደጋግ ባሮችህ አርገን

🤲 ፍፃሜያችንን በተውሂድ አርግልን

🤲 እሳት ሳይነካን ጀነትህን አስገባን


ወረቢ የዱንያ ሂወት እኮ ጫወታ ነች


ሞትን ማለት እኮ አበቃልን ነገሩ ከጃችን ወጣ መጨመረም ይሁን ማስተካከል አንችልም ።



━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12
 

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

30 Oct, 03:11


ዱዓ የአማኝ መሳሪያ ነው።
የተመኘውን ያሳካበታል
የራቀውን ያቀርብብታል
ጠላቱን ያሸንፍበታል።!!!

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

29 Oct, 17:22


  ከሌሊት ቅዥትህ ፣ ከቀን መንከራተትህ ፣
ከረጅሙ የህይወት ጉዞህ አንዴ ቆም በልና ዙሬያህን ቃኘው፤ ካታቻምናን ከአምና፤ አምናን ከዘንድሮ አስተያየው። ሁሉም ነገር ተቀያያሪና ሆኖ ታገኘዋለህ።

        አምና ልሙትልህ ሲልህ የነበረው ዛሬ ከነመፈጠርህ እረስቶሀል፤ ከሀሳቡ እንደ በጋ ጉም በነህ ጠፍተሀል። ስለዚህ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሰውም ተቀያያሪ ነው።

     ሰው ሰው መሆንን ትቶ ጊዜን መምሰል ጀምሯል። ሰው ጊዜን ሲመስል ጊዜ ግን ሰውን
መሆን አይችልም፤ ምክንያቱም ተፈጥሮ
እንደሰው ተቀያያሪ አደለም።

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

29 Oct, 14:49


ማን ከማን ነው የኮረጀው?
ነሺዳ ባዮች ጭራሽ ስንኝ ከዘፈን ይዘርፋሉ።

በነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስም መነገድ መጨረሻው ይህ ነው።

ምንጭ ሳዳት ከማል ቲክቶክ አካውንት።


https://t.me/yetkaru

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

26 Oct, 16:11


👆ባማረ ድምፅ ሱረቱል ሀጀር

ተጋበዙልኝ👌

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

26 Oct, 15:01


♦️ኢማን ፍቅር ሰላም መተዛዘን ባለበት ጋብቻ ድህነት በራሱ ፀጋ ነው!!

ድህነት የኢማን እጦት እንጂ የብር ማጣት አይደለም!
ደሃ ማለት አላህ በሰጠው ፀጋ የማይብቃቃ ነው!!

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

26 Oct, 11:36


💫ላወቀበት ለተረዳ💫
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬

:ይቅርታ ከበቀል በላይ ይጣፍጣል 🌿

:ስራ ከዕረፍት በላይ ያዝናናል 🌿

:መብቃቃት ከበዛ ከሀብት በላይ ያረካል 🌿

:ትዕግስት ከቁጣ በላይ ድልን ያስገኛል 🌿

:ዕርጋታ ከችኮላ በተሻለ ውጤት ያመጣል 🌿

:ጤና ከገንዘብ በላይ ሃብት ነው

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

26 Oct, 03:57


ሰባኸል ኸይር እንዴት አደራችሁ ውዶቼ የጠዋት ስንቅ ተጋበዙልኝ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

25 Oct, 16:03


«በእውቀት ጠንክሪ»

በዚህ አጭር አለም በእውቀት ጠንክሪ
ከጅህልና ወጥተሽ በኢልም ላይ ኩሪ
ለነገው አኼራሽ ተውሂድን ተማሪ።

«በእውቀት ጠንክሪ»

አላዋቂ ሆነሽ ከእውቀት አትራቂ
የእውቀት ዘርፎችን ጠንቅቀሽ እወቂ
በጅህልና መረብ እንዳትዘፈቂ
ኢልምን ከመጠየቅ ከቶ እንዳትርቂ።

«በእውቀት ጠንክሪ»

ነገ በአኼራ ፈላህ የሚያወጣሽ
ዛሬ ባወቅሹ ነው በተማርሹ ዲንሽ
ጅህልናን እርቀሽ እውቀትን ከፊትሽ
ለመቅሰም ይሁን ቀዳሚ ህይወትሽ።

«በእውቀት ጠንክሪ»

ዛሬን ችላ ብለሽ ነገን ስጠብቂ
አሉባልታ ወሬ እንዲው ስታልቂ
ጊዜሽን በከንቱ ስታጨማልቂ
ሰክረተል ሞት መጥቶ እንዳይዝሽ ፍሪ።

«በእውቀት ጠንክሪ»

ዘመኑ ተራቆ እውቀት ተንሰራፍቶ
ከአሊም እስከ ኡለማ አስተማሪ ሞልቶ
ጠቃሚ እውቀት መስጫ ሶሻል ሚድያ በርክቶ
ታዳ ያንቺ መሸሽ ምን ይሉታል ከቶ
ለዱኒያ ሀጃ ብቻ አኼራ ተረስቶ።

«በእውቀት ጠንክሪ»

እህት አለም ንቂ በእውቀት ጠንክሪ
የነገውን ቤትሽ በብርሀን ጮራ አብሪ
ወደ ኋላ የለም መሸሽ እንደ ፈሪ
ጠንካራዋ ጀግና  በኢልም እንድትኮሪ
በእውቀት ላይ ሆነሽ  ቤትሽ እንድትመሪ
ዛሬን ስታውቂ ነው ዲንን ስትማሪ
በእውቀት ላይ ሆነሽ ተውሂድን አስተምሪ።

written by Bint Heyru

━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
https://t.me/menhajselefiya12

9,566

subscribers

1,490

photos

724

videos