የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል @mezmurts Channel on Telegram

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

@mezmurts


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !

ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ።

በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ።

መዝሙር ክፍል

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል (Amharic)

ጌታችን የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል ታዲያስ ነሽ። ይህ ቴሌግራም ገጽ በቴሌግራም ህዝብ ቤት ቅኔዎች እና ተከታዮች መሆኑን ማረሚያ እንዲያስፈልገን እናመሰከር። ስለዚሁ ክፍል እና ቸነፈርያን እንዲያዩ እንላክልን። ትኩረት ያለንን እናትምን ክፍል በቴሌግራም ቅኔዎች ከሕዝብ በላይ በሌላው ዳስን ተገኝተን ስሚን እናመሰከር። ይህ መዝሙር ክፍል ፣ ወረብ እና መልእክትን እናመሰግን።

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

08 Jan, 18:19


መልዕክት ለአባላት

ጥር 3 እና 4 የነበረው ወረብና መዝሙር ፈተና ካለን የተጣበበ ጊዜ አንጻር ወ ጥር 01/እና ጥር 03 መቀየሩን እናሳውቃለን።

መዝሙር ክፍል

https://t.me/mezmurts

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

31 Dec, 14:33


መዝሙር ክፍል
https://t.me/mezmurts

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

31 Dec, 07:03


መልእክት ለአባላት

የጥምቀት መዝሙርና ወረብ ጥናት ዛሬ በ22/04/2017 ዓ.ም ምሽት 12 ፡ 00 ሰዓት አለ።
የጥናት ቦታ ቆርቆሮ አዳራሽ

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

29 Dec, 09:08


መልእክት ለአባላት

የጥምቀት ወረብ ጥናት ዛሬ በ20/04/2017 ዓ.ም 10 ፡ 00 ሰዓት አለ።
የጥናት ቦታ ትልቁ አዳራሽ

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

27 Dec, 11:05


እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሌሊቱን ሥርዓተ ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋር አብረን እናመስግን ።

#ሥርዓተ_ማኅሌት
https://t.me/mezmurts

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

26 Dec, 11:33


እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

ታኅሣሥ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በመዝሙር የምታገለግሉ አባላት ስም ዝርዝር

ጸሎት መጀመሪያ ሰዓት ጠዋት 12:30


የሰ/ት/ቤቱ መዝሙር ክፍል

https://t.me/mezmurts

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

23 Dec, 18:17


መልእክት ለአባላት

የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤልና ጥምቀት ወረብ ጥናት ነገ በ15/04/2017 ዓ.ም ምሽት 12 ፡ 00 ሰዓት አለ።
የጥናት ቦታ ቆርቆሮ አዳራሽ

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

16 Dec, 05:59


Channel photo updated

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

10 Dec, 19:41


የጥምቀት ጥናት አስጠኚዎች ስም ዝርዝር

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

08 Dec, 19:24


ቅኝት - ገብርኤል መልአክ
ዘታኅሣሥ ፲፱

#ወረብ

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

08 Dec, 12:21


መልእክት ለአባላት

ዛሬ 29/03/17 የነበረው ጥናት ወደ ሐሙስ 03/04/17 ምሽት 12 ፡ 00 ተዛውሯል።

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

06 Dec, 11:03


ታላቅ የምስራች! እንኳን ደስ አላችሁ!
የቦሌ ደ/ም ቅ/ሚካኤልና ጻ/አቡነ ጎርጎርዮስ ቤ/ክ ተ/ኢ/ሰ/ተ/ቤት "ባሕረ ጥበባት" የተሰኘ የመዝሙር ስብስብ ታህሣሥ 13/2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ሊያስመርቅ ነወ።

በእለቱም
ብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት
የደብሩ ካህናት አባቶች
ሊቃውንተ ቤ/ክ
የመዝሙር ግጥም እና ዜማ ደራስያን
ታላላቅ መምህራንና ዘማርያን
ተጋባዥ ሰ/ት/ቤቶች   ይገኛሉ

እርስዎም በእለቱ ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በደብሩ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ሰ/ት/ቤታችን ጥሪዋን ታስተላልፉለች።
በማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይኹኑ:

የቴሌግራም ገጻችን: https://t.me/tjss12

የfacebook ገጻችን: https://www.facebook.com/profile.php?id=100066679875652&mibextid=PzaGJu

የኢንስታግራም ገጻችን: https://www.instagram.com/tesfajerusalem?igsh=MWtjZHQxZW0zNjMxNw%3D%3D&utm_source=qr

የቲክ ቶክ ገጻችን: https://www.tiktok.com/@tesfajerusalem?_t=8l9xP7zCJID&_r=1

የyoutube ገጻችን: https://youtube.com/@tesfajerusalem?si=RX3EqYGfWW8EDqtu

የሰ/ት/ቤቱ ስልክ ቁጥር: +251921247777

ኢሜል አድራሻ: [email protected]

የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

06 Dec, 11:03


የስም ቁጥጥር ተራ ቁጥር ለካልዓይ እና ሣልሳይ ክፍል አባላት

1,189

subscribers

264

photos

9

videos