🙏ልጅ ለከለከላት ሴት🙏
✔️የገራም ጥንጁት ሥር አንድ የስኳር ማንኪያ
✔️የቀጠጥና ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ
✔️የቱልት ሥር በስኳር ማንኪያ
👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አድርቀው ወግጠው በደንብ ነፍተው ከላይ በተቀመጠው መጠን ለክተው አንድ ላይ ቀላቅለው ከግማሽ ሊትር የወተት አጏት ጋር ቀላቅለው ጧት በባዶ ሆድ መጠጣት::
ይህ ድርጊት በሳምንት ለአንድ ጊዜ ለሶስት ሳምንት ይጠቀሙ::
ይህ እንደተጠቀሙ እስከ 9 ሰዓት ይፁሙ::
በዛር መናፍስት በዓይነጥላ የተዘጋ ማህፀን ይከፈታል::
እግዚአብሔርም ፍሬ ታፈሩ ዘንድ ይፈቅዳል::
👉 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።