#ፍቅር
#ጤና
ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች ይሁን።
የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ (4ኛ)
#ስለፊንጢጣ ኪንታሮት በተለያዩ ሚድያዎች መንስኤው እስከነ መፍትሔው ብዙ ተብሏል የቤት ውስጥ ህክምና፣የዘመናዊ ሕክምና፣በሃገር በቀል እውቀት የሚሰጥ ህክምና ወዘተ..
#እኔም ከዚህ በፊት ከ 3ት በላይ ልዩ ልዩ የኪንታሮት ህክምና በዚሁ ድህረ ገጽ የለጠፍኩላችሁ ሲሆን ተግታችሁ መፍትሔውን የተጠቀማችሁ ትልቅ ፈውስ እንዲሁም ከስቃይ እረፍት እንዳገኛችሁም በተለያየ መልኩ በኮሜንት፣በውስጥ መስመር፣በአካልም በመምጣት ምስጋናችሁን አድርሳችሁኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
#ይህንን የሃገር በቀል የእጽዋቶች ህክምና በዚህ ችግር የተጠቃችሁ በሙሉ ትጠቀሙበት ዘንድ በማሰብ እንሆ ብያለሁ።
#እንዲሁም በዚህ ክፉ የኪንታሮት በሽታ ለተሰቃዩ ውድ ወገኖቻችን በተለይ በገጠርማ አከባቢ ላሉ ይደርስ ዘንድ!
#LIKe
#FOLLOW
#ሼር
#SHARE በማድረግ ይህ ልዩ ከጎንዮሽ ጉዳት ውጭ የሆነው ድንቅ ሃገር በቀል የኪንታሮት መፍትሔ ለተቸገሩ ወገኖቻችን እናዳርስ።
#የፊንጢጣ ኪንታሮት የህመሙ ምልክቶች
#የኪንታሮት ህመም ምልክቶች እንደኪንታሮቱ ቦታ የሚወሰን ሲሆን የዉስጠኛዉ የኪንታሮት አይነት ብዙዉን ጊዜ በአይን የማይታይ ቢሆንም በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለዎ የደም ስሮቹ ሊቆጡና በቀላለ ሊደሙ ይችላሉ፡፡
#አንዳንዴ በሚያምጡበት ወቅት የዉስጠኛዉ ኪንታሮት አይነት ወደታች በመምጣትና በፊንጥጣ ዉስጥ በማለፍ ህመምና የመቆጥቆጥ ስሜት ሊኖረዉ ይችላል፡፡
#የዉጪኛዉ የኪንታሮት አይነት በፊንጥጣ ዙሪያ ባለዉ ቆዳ ስር የሚገኝ ሲሆን የደም ስሮቹ በሚቆጡበት ወቅት ሊያሳክኩ ወይም ሊደሙ ይችላሉ፡፡
#አንዳንዴ ደም በዉጭኛዉ ኪንታሮት ዉስጥ በመጠራቀምና በመርጋት ከፍተኛ ህመም፣ እብጠትንና መቆጣትን/መለብለብን ሊያመጣ ይችላል፡፡
#በሚፀዳዱበት ወቅት/ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ከፊንጥጣ የሚወጣ ህመም የሌለዉ ደም/መድማት፡- ይህን ክስተት በመፀደጃ ሳህን ላይ ወይም በሶፍት ላይ ሊያዩ ይችላሉ፡፡
~በፊንጥጣ አካባቢ የማሳከክ ወይም የማቃጠል ስሜት ካለዎ
~በፊንጥጣ አካባቢ ህመም ወይም ምቾተ ያለመሰማት ካለዎ
~በፊንጥጣ ዙሪያ እብጠት ካለዎ
~የሰገራ ማምለጥ ካለዎ የኪንታሮት በሽታ ተጠቂ ሁነዋል ማለት ነው።
#የኪንታሮት መንስኤ ምክንያቶች
ኪንታሮት በፊንጥጣ ዙሪያ ባሉ የደም መልስ ላይ ጫና በሚበዛበት ወይም በሚፈጠርበት ወቅት የደም ስሮቹ ስለሚያብጡና ስለሚወጠሩ የህመሙ ምልክቶች ይታያሉ፡፡
#በደም ስሮቹ ላይ ጫና እንዲጨምር ከሚያደርጉ ነገሮች ዉስጥ የሚከተሉት ይጠቀሳሉ
#በሚፀዳዱበት ወቅት ማማጥ ካለ
#መፀዳጃ ላይ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ
#ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት ረዘም ላለ ጊዜ ከነበረዎ
#ውፍረት መኖር
#እርግዝና
#የፋይበር መጠናቸዉ አነስተኛ ወይም ፋይበር የሌላለቸዉን ምግቦች ማዘዉተር ናቸዉ፡፡
#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ
#የጥንጁት ሥር
#የዋንዛ ቅርፊት
እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ አድርቀው በመደቆስ አንድ ላይ እኩል በማቀላቀል በትንሿ የሻይ ማንኪያ እየለኩ በንፁህ የላም ቅቤ በመለወስ ማታ ማታ ኪንታሮት ያለበት አከባቢ በውስጥ በኩልም ያለው የፊንጢጣ ክፍል ቀብተው መተኛት።
~ይህ ድርጊት እስኪድን ድረስ በየቀኑ እስከ 30 ቀን ድረስ ይጠቀሙ።ከዛ በፊት ከዳነ ማቆም ነው አያቆስልም በእዥ መልኩ እንዲወገድ ይሆናል እንጂ!
ጧት ለብ ባለ በጨው እየተበጠበጠ ውኃ መታጠብ!
~ፍቱን መፍትሔ ነው።
#ሻሎም ነኝ!!!
#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ
✅⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው
✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ
✅🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
✅አድራሻ አፋር ክልል ሎጊያ ነው
✅ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/Rekikyebahl
✅ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0972907243