#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) @mefthea Channel on Telegram

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

@mefthea


#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር

አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ

#0911274140
#0929922070

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር (Amharic)

እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር በሰላም እና ፍቅር የሚመልከው የጌታችን መንገድ ነው። ይህ አድራሻ በእርግጥ ናቸው፣ በሚሊዮውም የሚበልጠውን ከተባለው አድራሻችን ለጌታ እና ለኢየሱስ በመሆኑ እንዲራሳል ነው። ለአገልግሎት፣ መረጃ እና መልኩ ለበለጠ መረጃ በሚፈልጉ የቴሌግራማችን ምዝገባዎች ላይ በመሆኑ እንዲሠከሙና አገኘን። ከዚህ በላይ አስተያየታችንን ለመመልከት በሚገባበጠው አድራሻ ገጠር ይከላከላል። እናም ከዚህ በኋላ፣ የካራ መናፈሻ በሚያስወጣው መንገዱ ለቴሌግራም ፖሊስዎች በመከራከር፣ በመተግበም እና በሌላ ንግድ ባንክ በሚባለው በአድራሻችን የቴሌግራማችን ትንቢትን ያግኙታል። ምክንያቱም እኛ ከአፈንገደ እና ከድርጅቱ ጋር ሽሮ ደህንነቱን እየተሞላል። አድራሻችን በመሆኑ ፈጻሜ መሆን ስለሚችሉና ከተማን በመከታተል ያጠናክረዋል። በዚህ መሰረት፣ ይህ አድራሻ የቴሌግራም እና ምዝገባዎችን ያጠናክራል።

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

28 Oct, 18:55


☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌱ዕጽዋቶችን ማቅረብ ለምትሹ ውድ ቤተስቦች ከስር ያስቀመጥኳችው እጽዋቶችን ስለምፈልግ ዋጋ በስምምነት በንጽህና ልያቀርብልኝ የሚችል ሰው ቢኖር በ 0911274140 ይደውልልኝ::

☘️የዕፀ-ኢየሱስ ሥር 10 ኪሎ
☘️የፍየለ ፈጅ ሥር 10 ኪሎ
☘️የ ዕፀ አንበሳ ሥር 5 ኪሎ
☘️የታርይገማ/ድርሽት ሥር 10 ኪሎ
☘️የሰላቢላ ሥር 10 ኪሎ

አመሰግናለሁ::

ሻሎም ነኝ::

📕የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

📞0911274140
📞0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

25 Oct, 13:18


🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝

🐝የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር🐝
🐝ይህ በእስጢፋኖስ ቀን በ ጥቅምት 17 አልያም 16 ለ 17 አጥብያ ቢቆረጥ የተለያዪ የመክስተ ምስጢር ጥበብ እንደሚሰራበት ያውቃሉ?

🐝ሲቆረጥ በንጽህና ይሁን ከተቻለ በወይራ ጭስ ተደርጎ ይቆረጥ፣መቀበያውም ምፁህ እቃ ይሁን መቁረጫውም ከተቻለ የብር ወይም የቀንድ ቢላዋ ይሁን።

🐝ስለ ጥቅምት ማር ትርጒሜ እመለስበታለሁ።
🐝ለዛሬ ግን ከላይ ባስቀመጥኩላችሁ ቀን የተቆረጠ ማር የጥቅምት ማር ከ 1 ኪሎ በላይ ለሚያቀርብልኝ!

🐝 ለ 3 ሰው ብቻ እጅግ ድንቅ የሆነ መክስተ ምስጢር የረቀቀ የእግዚአብሔር ጥበብ በነፃ እንድሰራለት ይሆናል።

🐝መክስተ ምስጢር፣ዘኢያገድፍ የማያስረሳ፣ለዓለማዊም፣ለቤተክህነትም ይሆናል።

🐝ይህ ንፁህ ማር ስታዘጋጁ ቢቻል ነጭ ይሁን ካልሆነ ግን ቀይ ማር ቢሆንም ግድ የለም።

🐝የመርሳት ችግር
🐝ቀለም አለመያዝ ችግር
🐝ለድርሰት፣ለተውኔት፣
🐝ለዝማሬ፣ለቅኔ፣ለአቊቋም
🐝ለተለያዩ ምርምር እና ጥናት
🐝ለማንኛውም የትምህርት ዓይነት ሊጠቅም የሚችል ጥበብ ነውና።ይህ የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር ማዘጋጀትን አትዘንጉ እንዲሁም በውስጥ መስመር አስቀምጡልኝ።

በተጨማሪም የእጽዋት እውቀት ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በርከት ያሉ እጽዋቶች እፈልጋለሁና።

የሚገባውን ክፍያ ከፍየው የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር እጅጉን ደስ ባለኝ።ከዚህ በፊት የጠየኳችሁ የወርቅ በሜዳ ሥርም በተጨማሪ የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር ውለታ እከፍላለሁ።እታዘዝማለሁ።

👉የእጽዋቶች ምስል ከቻናሉ ውስጥ ወደኃላ በብዛት የምታገኙ ይሆናል።

የተቀጽላ ዝርያ
የአበቦች ዝርያ
የሥሮች ዓይነት
የግንዱ ቅርፊቶች
የዕጽዋት ፍሬዎች
የቅመም ዓይነቶች
የመዓድናት ዝርያ የምፈልግ ይሆናል።

👉ከላይ የጠቀስኳቸውን የምትችሉትን ማቅረብ የምትችሉ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች፣ወዳጆቼ፣የጥበብ አድናቂዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ክፍያውን ፈጽሜ የምረከብ ይሆናል።

👉ለምታደርጉልኝ ትብብር ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/etsedebdabea

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

11 Sep, 05:46


🌼እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገረን አዲሱ ዓመት🌼

የሰላም :የፍቅር :የአንድነት :የመቻቻል :የጥበብ :የጤና :የሃብት :የመከባበር :የምሕረት እንዲሁም የጎደለውን የሚሞላበት የታመመውን የሚድንበት የታሰሩትም የሚፈቱበት የተጣሉትም የሚታረቁበት የከበረ ያበበ ዘመን ያድርግልን🙏
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን አሜን
Happy Ethiopian new
year2017🌼🌼🌼🌼
ሻሎም ነኝ!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

15 Jul, 17:37


ይህ የዛሬ ድንቅ ምስክርነት ነው::
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሙሉ ፈውስ ያቀዳጆት🙏

ስማቸው እና ስልክ ቁጥራቸው የምደብቅበት ምክንያት የታካሚውን የሕክምናው መረጃ ምስጢራዊ ለማድረግ ነው::
ሻሎም ነኝ!
ለበለጠ መረጃ
0929922070
0911274140

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

09 Jun, 19:20


ስለ መልካም ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
የሰው ልጅን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ🙏

የፈጣሪ ጥበብ መልካም ነው::

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

18 May, 17:52


ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ የፈውስ ምስክር ግሩም ነው::
እንዴት ላባ ከሆድ ውስጥ በትውከት መልኩ ሊወጣ ቻለ?
የክፉ መናፍስት ርቀት እኛ ከምናስበው በላይ ነውና አንዘናጋ በጸሎትም በመፍትሔም እንበርታ🙏

ስለ ቀና ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግልኝ::

ሻሎም ነኝ!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

10 May, 16:33


ልፋፈ ፅድቅ

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

10 May, 14:45


ደብተራዎቻችን Vs Psychiatry

Psychiatry ከህክምና ዘርፎች አንዱ ሲሆን ትኩረት አድርጎ የሚሰራው የአእምሮ በሽታዎች ላይ ነው። ይህ የህክምና ዘርፍ ለመፈወስ ከሚሰራባቸው በሽታዎች መካከል፦ የመርሳት ችግር ፣ ከእውነታ ማፈንገጥ ፣ አስከፊ የፀባይ መለዋወጥ እና ከአስተሳሰብ ጋር ተዛማጅ የሆኑ በሽታዎች ተጠቃሽ ናቸው።

የምእራቡ አለም ምሁራን ይህን የህክምና አገልግሎት እንደ አንድ ዘርፍ ተቀብለው በዘመናዊ መንገድ መስጠት የጀመሩት ወደ ሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ ነበር። በተለይ በጣም አስቸጋሪ ለሆኑ የአእምሮ በሽታዎች መድሃኒት ማግኘት የጀመሩት 21 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ቢሆንም አሁን ድረስ ፈዋሽ መድሃኒት ያላገኙላቸው በሽታዎች አሉ።

ወደኛ ስንመለስ ደብተራ (ሊቃውንት) አያቶቻችን የአእምሮ በሽታዎችን መፈወስ የጀመሩት ከአምስት ሺህ ዘመናት በፊት አንስቶ ነው። አያቶቻችን ይህን የአእምሮ በሽታዎችን የመፈወስ ጥበብ ያገኙት ከኖህ አባታቸው ነው። በመፅሐፈ ኩፋሌ ላይ እንደተፃፈው የኖህ ልጆች የአእምሮ በሽታ አጥቅቷቸው ነበር። ኖህም ልጆቹን የሚፈውስበትን ጥበብ በፀሎት ጠየቀ። እግዚአብሔርም መለሰ! መድሃኒት የሚቀምምበትን እና ለዚሁ ህክምና አገልግሎት የሚውሉትን እፅዋትና ማዕድናትን ገለፀለት። ኖህ ያገኘውን ጥበብ በመጠቀም ልጆቹን ፈወሰ። ጥበቡ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሻገር ዘንድ በመፅሐፍ ፅፎ አለፈ።

ይህን መፅሐፍ መሰረት አርገው ኢትዮጵያውያን ደብተራዎች መፅሐፍቱን በሁለት መልኩ ከፍለው ፃፏቸው።

1. የመጀመርያ እፀ ደብዳቤ ይሰኛል። 2. ሁለተኛው እንቁ አእባን ይሰኛል።

እፀ ደብዳቤ፦ የሰባት መቶዎቹን እፅዋት ዝርዝር ፣ አቀማመማቸው፣ ለምን በሽታ ፈውስ እንደሚሰጡና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን የያዘ ነው። እንቁ አእባን፦ እርሱ ደግሞ የማዕድናት ዝርዝሮችን የያዘ ሲሆን ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ ማእድናትን ዝርዝር መረጃ የያዘ ነው።

ደብተራ አያቶቻችን በዚህ አላቆሙም ከላይ የጠቀስኳቸውን መፅሐፍት መሰረት አርገው የራሳቸውን ጥናትም በማካተት የተለያዩ የአእምሮ በሽታ መፈወሻ ጥበብ የያዙ የህክምና መፅሐፍትን አዘጋጁ።

ከነኚህ መፅሐፍት መካከል ዋንኛዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦
፩ኛ. መፍትሔ ሥራይ ( በስሩ ከሰላሳ በላይ የሚሆኑ መፅሐፍትን አካቷል) ፪ኛ. መፅሐፈ አፍልሆ ፫ኛ. መፅሐፈ ነድራ ፬ኛ. መፅሔተ ሠለሞን
፭ኛ.መርበብተ ሠለሞን
፮ኛ.መጽሓፈ ባርቶስ..ወዘተ ናቸው።

እነዚህ ሁሉ ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደተዘጋጁ አሁን ድረስ ያሉ ደብተራዎች ይናገራሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት እነኚህ የህክምና መፅሐፍት የማይፈውሱት የአእምሮ በሽታዎች የሉም። ዛሬ ድረስ ሳይንስ መድሃኒት ያላገኘላቸው የአእምሮ በሽታዎች በነኚህ መፅሐፍት ይፈወሳሉ።

ያሳዝናል … እውነታው ይህ ቢሆንም ግን ይህን በደብተራ አያቶቻችን ጥረት ከዚህ ዘመን የደረሰው ይህ አገራዊ ህክምና በአገራችን “ዘመናዊ” ሀኪሞች “ባህላዊ” ተብሎ የተናቀ በማህበረሰቡም ” ጥንቆላ” ተብሎ ገሸሽ የተደረገ በመንግሥት ትኩረት ያልተሰጠው ጥበብ ነው።

እውነታው ግን ከላይ የጠቀስኳቸው መፅሐፍት እንዳለ በጀርመን ፣ በእንግሊዝ እና ፈረንሳይ ውስጥ በሚገኙ የህክምና የትምህርት ተቋማት ውስጥ ጥናት ይደረግባቸዋል። ከዚህም አልፎ በፈረንሳይኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ተተርጉመው በትላልቅ ጥራዞችም ታትመዋል። ለማስረጃም በእጄ ላይ የሚገኙ አሉ።

የዚህ ፅሁፍ መልእክት ሁለት ነው።

፩ኛ. ለበርካታ ሺህ ዘመናት አገራዊ የሆነውን ጥበብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሻገር ታላቅ መስዋእትነት ለከፈሉት ደብተራ አያቶቻችን እውቅና መስጠት ሲሆን …

፪ኛ. በአገራዊ እውቀት ዙሪያ መነቃቃትን መፍጠር ነው። አገራዊ የሆኑ እውቀቶችን ከዘመኑ ጋር አስታርቀን ብንገለገልባቸው ምክሬ ነው።

ሻሎም!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

03 May, 15:21


https://vm.tiktok.com/ZMMG2dXvF

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

03 May, 12:05


🙏ተዘከረነ እግዚኦ ውስተ መንግስትከ:

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

01 May, 20:04


ልፋፈ ጽድቅ