Mereja.com መረጃ ቲቪ @merejainformation Channel on Telegram

Mereja.com መረጃ ቲቪ

@merejainformation


Information Desk
+0 000 000 0000

Mereja.com መረጃ ቲቪ (Amharic)

ለምንድን ነው Mereja.com መረጃ ቲቪ? በአማርኛ በነጻ ታሰቢ፣ Mereja.com መረጃ ቲቪ በፅሁፍ ተረጋግጧል። ይህ ቦታ ዓለም ላይ የኢንፎርሜሽን አፕሊኬሽን ይዘት ስንት አማራጭነት በሆነባቸው፣ በምግብ በሉ፣ ለተወሰነ ቦታ ሰማይ ሊሆኑ ይገባል። እባኮት ቅንጅት ለሚገኝ አሳዛኝ እንጠቀማለን፣ እናም የሚመሠከርልንም ኢንፎርሜሽኑ እንዲባሉ ማስተዋል እንችላለን። ይህንን ቦታን በህልውና የሚያደርጉት ሸንፋም ሳይቀር ስለምንድን ነው መልክ የሚገኝላችሁ? ፅሁፉን እና ቁልፎችን ለጠነሰሱ ሲምከርኩት የቦታውን ሰነዶች እና ክልሎች ለመሙላት እንችላለን። የእኛ ቦታ የሚገኘው መረጃ ቪዲዮ፣ አገልግሎት፣ ዜና ማከናወን እና ከፍቅር በሽታውን በመቀበል የምንጠቀማበት ቦታ ነበር። የእናንተን ለመልኩነው የኢንፎርሜሽኑ በጣም በጣምምንም ሊዋሽ የሚችሉት፣ ወይን ጠጅ ማሽን የሚችሉት፣ ሊጥ ብሎ የሚገዛው ስብሰባ ናቸው። ትክክለኛ እና በማይኮን ለመርሳም በሚያሰማው ስልጠና እና ገበሬዎች ለመግባት በማሰበን እና ከባንዳንዶቹ ጋር ያግኙ የቤተሰብና ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እና ስለ ልጅነቶች እና ስለ ወጣ ድምፅ በተደረገው ቀን መልክ የሚገኝ መልኩነት እንዲሆን ያስቀምጡልን።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

19 Feb, 10:03


አብይ አሕመድ እና ጄኔራሎቹ ያልተገመቱ ጠላቶች ጥምረት ፈጥረው እየመጡ ነው የሚል ስጋት አድሮባቸዋል። ዝርዝሩን ያድምጡ .......

Mereja.com መረጃ ቲቪ

19 Feb, 08:31


በደቡብ ጎንደር ዞን የላይ ጋይንት ወረዳ አባት አርበኞች ጋር የተደረገ ቆይታ ( ሊያደምጡት የሚገባ ትልቅ እውነት አስቀምጠዋል )

Mereja.com መረጃ ቲቪ

19 Feb, 06:52


የኢሳያስ አፍወርቂ መንግስት በአቶ የማነ ገብረመስቀል በኩል የአብይ አሕመድን መንግስት ከትንኮሳው እንዲታቀብ አስጠንቅቆታል ። አብይ አሕመድ የጅማውን ምክክር ተከትሎ በሙላቱ ተሾመ ስም አልጀዚራ ላይ የጻፈው ፅሁፍ ማነጋገሩን ቀጥሏል። ዝርዝሩን እነሆ ፡

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Feb, 18:36


የአማራ ፋኖ በወሎ ( ቤተ አምሓራ) ምስራቅ አማራ ኮር ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ መሐመድ ሞገስ ጋር የተደረ ገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Feb, 18:16


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ጎቤ ክፍለ ጦር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ አስፋው አደራጀው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Feb, 09:04


በጅማ ዞን በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈጸመው ግድያ እና ማፈናቀል በብልፅግና ድጋፍ የተደረገ ነው ..... 10 አማሮች ተገለዋል ... የመንግስት ኃይሎች ወጣቶችን አስተባብረው በጥቃቱ ተሳትፈዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Feb, 07:34


የግንባር መረጃዎች ፡ በፋኖ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ተመሳስለው የገቡ የፋኖ አመራሮችን ለመግደል የከፈቱት ጥቃት ከሽፏል። ዝርዝሩን እነሆ ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Feb, 05:57


የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲቀሰቀስ ለማድረግ እየሰሩ ነው። መቆም አለበት። ሲሉ የአብይ አሕመድ አማካሪ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ በአልጀዚራ ላይ ፃፉ ( ዝርዝሩን እነሆ )

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 15:32


የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
በምክክር መድረክ ላይ ለሕዝብ የሰጠውን ማብራሪያ ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 14:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር የሚዲያ ባለሙያ ከሆነው ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 12:35


ፋኖ ሰለሞን አሊ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሓራ) የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ የሰጠው ዝርዝር ማብራሪያ 2 .......

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 11:01


የደቡብ ወሎ ብልፅግና ግምገማ እና የሴራ ኦፕሬሽን እቅድ እና ፋኖ እጅ የገባው የአገዛዙ ሰነድ ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 09:03


በአማራ ክልል በባህር ዳና በደብረብርሃን አከባቢ ጥቃት ተፈጸመ፣ ...... የአማራ ፋኖ በወሎ ( ቤተ አምሃራ ) ጠቅላላ ጉባዬ በማድረግ አመራሮቹን ይፋ አድርጓል። ...... ጠቅላላ ጉባዬን ለማደናቀፍ የተደረገው የአየር ድብደባ ከሽፏል ..... የግንባር መረጃዎች ን ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 07:00


ከአለም አቀፍ የአማራ አንድነት ትብብር የተሰጠ መግለጫ እና የቀረበ ጥሪ ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Feb, 04:29


የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ ክፍለ ጦር ዛምብራ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ሀብታሙ ጌታቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Feb, 15:30


የአማራ ፋኖ በጎጃ አምስተኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ፋኖ መቶ አለቃ ገረመው ( አበጀ በለው) ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Feb, 13:34


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ በላይነህ ሽባባው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Feb, 11:34


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ዋና አስተባባሪ ከሆነው አርበኛ አስቻለው አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Feb, 09:34


የአማራ ፋኖ በወሎ ( ቤተ አምሃራ) ላስታ አሳምነው ኮር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ታዘበው ሻንበል ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Feb, 07:34


በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ እና በወሎ የተለያዩ አከባቢዎች በአብይ አሕመድ ሰራዊት እና በፋኖ ኃይሎች መካከል ከባድ ውጊያዎች ቀጥለዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 16:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢትወደድ አያሌው ብርጌድ ቃል አቀባይ ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 14:34


ጦርነት የምናደርገው ስርዓቱን ለመጠበቅ ነው፤ አማራ፣ ትግራይ እና ቀበሮ ኦሮሞዎች ጠላቶቻችን ናቸው ...... ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን ለመፈፀም እያቀዱ እንደሆነ ሽመልስ አብዲሳ በግልፅ ተናግረዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 13:03


የአማራ ክልል የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 11:33


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የአርበኞች ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 10:03


በአብይ አሕመድ ሰራዊት እና በፋኖ ሃይሎች መካከል የሚካሄደው ከባድ ውጊያ ቀጥሏል። የውጊያ ውሎ ዝርዝሩን እነሆ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 08:01


ሽመልስ አብዲሳን በታከለ ኡማ የመተካት እቅድ ....... ሽመልስ አብዲሳ በጨፌ ኦሮሚያ ተገኝቶ የሰጠው አስገራሚ መልስ እና ራስን አትርፎ ኦሮሞን የማድቀቅ ሂደቱ .......

Mereja.com መረጃ ቲቪ

11 Feb, 06:26


የፋኖን ጥቃት ፈርቻለሁ ያለው ምክክር ኮሚሽኑ ለብልፅግ ና አባላትና ደጋፊዎች ያዘጋጀውን የባሕር ዳሩን ስብሰባ በመሰረዝ ወደ አዲስ አበባ አዘዋውሮታል። ተሰብሳቢዎቹ በሺዎች የሚቆጠር አበል ተከፍሏቸው አዲስ አበባ ይመጣሉ። ዝርዝሩን እነሆ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 18:01


የፋኖ አዛዦችን ለመግደል የተጠነሰሰው ሴራ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 16:30


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ያለው አዱኛ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 15:02


ለጥቃት ከአዲስ አበባ የተላኩት እጅ ከፈንጅ ተያዙ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 13:03


የግንባር የውጊያ መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 11:32


የአማራ ፋኖ በጎጃም የአምስተኛ ክፍለ ጦር ወንበርማ ብርጌድ ጦር አዛዥ ከሆነው ሃምሳ አለቃ አብራራው ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 10:02


በአማራ ክልል የቀጠለው የፖለቲካ በደል እና የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 08:29


የቀድሞ ኢሕአፓ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ የአሁኑ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር አማካሪ ከሆኑት ከአርበኛ አገኘሁ እጅጉ ( ፑቲን ) ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

10 Feb, 06:32


በአማራ ክልል በአብይ ጦር እና በፋኖ ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ ቀጥሏል። በርካታ የአብይ ወታደሮች ተገድለዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Feb, 09:04


የአማራ ፋኖ በጎጃም የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ የሆነው ፋኖ ማርሸት ፀሐው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጠው ማብራሪያ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Feb, 05:43


የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠግላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላቱ ( አበበ ፂሞ ) ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Feb, 13:01


የአማራ ፋኖ በወሎ ( ቤተ አምሃራ) ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ መሐመድ ሞገስ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Feb, 11:02


በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች በፋኖ ሃይሎች እና በአብይ ሰራዊት መካከል ውጊያዎች ቀጥለዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Feb, 09:04


የአማራ ፋኖ በጎጃም አራተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ያዕቆብ ጌታሁን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Feb, 08:03


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ምክትል አዛዥ እና የአፄዎቹ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ አርበኛ ሰለሞን አጠና ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 18:17


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ሄኖክ አሸብር ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 14:32


በአማራ ክልል የተለያዩ አከባቢዎች ከባድ ውጊያዎች ተደርገዋል ; የውጊያ ውሎዎችን መረጃዎች ን ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 13:02


በታሪክ ሊመዘገብ የሚገባው የፖለቲካና ሕሊና እስረኛው የአቶ ዮሃንስ ቧያለው ቃል ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 11:34


የአዲስ አበባው የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ የተባለው ጉዳይ የተለያዩ ትችቶችን እና አስተያየቶችን እያስተናገደ ነው። ዝርዝሩን ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 10:02


ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ ….. ቆይታ ከዶክተር አበባ ፈቃደ ጋር

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 08:40


የፋኖ ተጋድሎ እና የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Feb, 07:39


አብይ አሕመድ የኮሪደር ልማቱን በመደገፍ የጅማ ሕዝብ ቀናነትን በማድነቅ ምንም አይነት ካሳና ተለዋጭ ቦታ አልጠየቀንም ያለ ቢሆንም ..... የጅማ ሕዝብ ግን በተቃራኒው መንግስት አፈናቅሎናል እየተንገላታን ነው ሲሉ ሮሮ ... አሰምተዋል ። ዝርዝሩን ያዳምጡ። መረጃው የዋዜማ ነው ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 16:04


አብይ አሕመድ በቅርቡ ባደረገውንግግሩ " .... አንድም ሰው ቶርች አላደረንም ' ብሎ ነበር ። ይህን ተከትሎ በአብይ አሕመድ ትዕዛዝ ቶርች ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአንዱን ወገናችንን ምስክርነት ይዘናል ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 14:04


Protect #Physicians, Protect #Humanity! የዶክተር አንዷለምን መገደል ተከትሎ የሃኪሞች ተቃውሞ ቀጥሏል ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 12:32


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሰባተኛ ክፍለ ጦር የአብራጂት ብርጌድ ዋና ጦር አዛዥ ከሆነው ፋኖ ንጉስ አእምሮ ጋር የተደረገ ከሆነውቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 11:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ቢትወደድ አያሌው ብርጌድ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ይበልጣል የእውነቱ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 09:35


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶስተኛ ክፍለ ቶር የቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ምስጌ ዘድንግል ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 08:03


የአማራ ፋኖ በጎጃም አራተኛ ክፍለ ጦር የተሰጠ የሃዘን መግለጫ እና የፋኖ ተጋድሎ .........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Feb, 06:40


የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ኮሙኒኬሽን ባለሙያ ከሆነው ፋኖ አጥናፉ አባተ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 16:04


የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር ልጅ ስዩም ብርጌድ ከእንሳሮ ወረዳ ትግሉን የተቀላቀሉ አባት አርበኞችን አሰልጥኖ አስመርቋል። ዝርዝሩን እነሆ ...................

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 14:03


የጎጃም ቀጠና የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 12:00


ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ መግለጫ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 10:01


የአማራ ፋኖ በወሎ( ቤተ አምሃራ) ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ መሃመድ ሞገስ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 08:02


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር አመራር ከሆነው ፋኖ አስቻለው አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Feb, 06:56


እነ አብይ አህመድ በዝግ የዶለቱት የኦህዴድ ስብሰባ ሙሉ መረጃ - በበላይ ማናዬ በዚህ መልኩ ቀርቧል ያድምጡት፤ በቻላችሁት መጠን መረጃው ለፋኖ አመራሮች፤ ለፋኖ አባላት እንዲሁም ለመላው የአማራ ህዝብ እንዲዳረስ አጋሩት።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 16:34


የአማራ ፋኖ በወሎ /ቤተ አማራ/ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አማራ ክፍለ ጦር ከእግረኛ እስከ ሜካናይዝድ ያሰለጠናቸውን የፋኖ ሰራዊት አባላት አስመርቋል። እነሆ ዝርዝር መረጃዎችና የወሎ ግንባር ዘገባዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 15:05


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶስተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ መንገሻ ብርጌድ ለስድስት ወር ያሰለጠናቸው የልዩ ኮማንዶ ፋኖ አባላት ምረቃ ላይ የአማራ ፋኖ በጎጃም የአደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 13:03


የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስተኛ ክፍለ ጦር ቀስተደመና ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ኢንጂነር ዘመን ባሳዝነው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 11:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር የሚዲያ ባለሙያ ከሆነው ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 09:03


የፋኖ ተጋድሎ ድል እና የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Feb, 07:09


ወደ ኤርትራ የሚወስዱ መንገዶች በአስቸኳይ እንዲጠገኑ ደብረፂዮን አዘዙ ! ........ የደብረፂዮን ሕወሓት ያልተጠበቁ አስገራሚ አዳዲስ ውሳኔዎች ..... እና ...... የአብይ አሕመድ የተማፅኖ ደብዳቤ ወደ ትግራይ ..........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Feb, 16:02


የፋኖ ሰራዊት ግንባታ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ሲሉ ወታደራዊ ባለሙያው መናገራቸውና ..... የብልጽግና ባለስልጣናት ፋኖን መቀላቀላቸው ...... በክፍለ ጦሩ አዛዣ ላይ ደፈጣ መደረጉ እና ሌሎች የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Feb, 14:46


ሕግን ባልተከተለ መንገድና የከተማ አስተዳደሩ ባልተሰጠው ስልጣን የወጣ የጣሪያ ግድግዳ/የንብረት ግብር ተብሎ የወጣውን መመሪያ በፍርድ ቤት ያሻረና ገንዝቡ ለባለቤቶቹ እንዲመለስ የተወሰነበትን የፍርድ ሂደት አስመልክቶ እናት ፓርቲ ዝርዝር መግለጫ ሰቷል። ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Feb, 08:04


ፋኖ ድል በድል ሆኗል ! ........ የግንባር መረጃዎች እና ሌሎች የአማራ ክልል መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Feb, 07:32


ግሸን ደብረ ከርቤ ዳግማዊት እየሩሳሌም የአስተርዕዮ ማርያም ንግስ በዓል ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

01 Feb, 12:59


የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Jan, 09:04


የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር የንጉስ ተክለ ሀይማኖት ብርጌድ የኮማንዶ አባላት ምረቃ...

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Jan, 07:03


የአማራ ፋኖ በጎጃም የፋኖዎችን ተጋድሎና ድል ሲዘግብልን የነበረው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ተሰውቷል 👇🏽

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Jan, 07:03


ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ የሐዘን መግለጫ
ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል !!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው እና አሁን ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የሁለተኛ (ተፈራ ) ክፍለጦር ሰብሳቢ የነበረው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በክብር ተሰዋ።

የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህሎና አደጋ ለመቀልበስ ያለ እረፍት ከአባልነት እስከ ከፍተኛ አመራርነት ግንባር ቀደም ትግል ሲያደርግ የነበረው ጀግናው ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ጥር 12 ቀን ሌሊት ለጥር 13 አጥቢያ ዋሸራ በተባለ ቦታ ከጠላት ጋር ፊት ለፊት ተናንቆ የክብር መስዕዋትነትን ተቀብሏል ።

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በጎንጅ ቆለላ ወረዳ ጎንጅ ወ እንዘግድም በተባለ ቦታ የተወለደ ሲሆን የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ከማጠናቀቁ በፊት "በአማራ ተማሪዎች ማህበር አተማ " ከፍተኛ አመራር በመሆን ወቅቱ የጠየቀውን ትግል አድርጓል ።
ከዚያም አብይ አህመድ አማራን መውረሩን ተከትሎ ወደ ትውልድ ቀዬው እንዘግድም በመሔድ ቀደም ሲል የነበረውን " ጎንጅ ወ እንዘግድም ብርጌድን" የአሁኑን "ንስር ብርጌድን" ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመመስረት አይተኬ የትግል አሻራ ያሳረፈ ጀግና ነበር።

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ በሞጣ : በአዴት : በምላጭበር : በፈረስ ቤት በቋሪት ከትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን ከባድ ውጊያ ያደረገ ልበ ቆራጥ አርዓያ ፋኖ ነበር።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ከተመሰረተ ዕለት ጀምሮ በአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኘነት ሀላፊ በመሆን ሰለቸኝ ታከተኝ ሳይል ያገለገለ ሲሆን ከቅንነት የመነጨ ልበ ቆራጥነትን ያስመሰከረ እና ታታሪነትን እና ለህዝብ ዋጋ መክፈልን መርህ ያደረገ ጀግና የፋኖ አመራር ነበር።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በነበረበት ጊዜ ያለፈውን ፈታኝ ጊዜ በመረዳት የመምራት እና ችግርን የመፍታት ትልቅ አቅሙ ታምኖበት የሁለተኛ ( ተፈራ) ክፍለጦር ሰብሳቢ በመሆን ትልቅ የመንፈስ መነቃቃትን የፈጠረ ታጋያችን ነበር።

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት ለጥር 13 አጥቢያ ጠላት ወደ ዋሸራ ከተማ ለመግባት በመገስገስ ላይ እያለ ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ አብሪ የጠላት ሐይሎችን በመደምሰስ የክብር መስዕዋትነትን ተቀብሏል ።

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ፅናትን : መታመንን : ቁርጠኝነትን እና መስዕዋትነትን ከታላላቅ ሰማዕታት ፋኖዎች በመውረስ ለቀሪው የአማራ ትውልድ ዕውነትን አስተምሮ ያለፈ ጀግና ነው።

ድርጅታችን የአማራ ፋኖ በጎጃም የፋኖ ዮሐንስ አለማየሁን ክብር የሚመጥን ዝግጅት እንደሚያደርግ እየገለፀ ለትግል ጓዶቹ እና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይመኛል ።

የአማራ ፋኖ በጎጃም

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Jan, 06:15


ከአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ) የተሰጠ የአንድነት መግለጫ!

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 19:31


የአማራ ፋኖ በወሎ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ በለጠ ሸጋው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 18:02


የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 16:34


የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር የደጋ ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ዳሞት አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 15:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ባሕር ዳር ብርጌድ የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ሃብታሙ የሱፍ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 13:32


የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መምሕር ታደገ ይሁኔ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 12:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም የአንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 10:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶስተኛ ክፍለ ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ እንጂባራ ብርጌድ የህዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ዳግም ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 09:11


የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የሕዝብ ግ ንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ ንጉሱ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 06:01


የአንድነት ዜና ከጎንደር ...

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Jan, 05:19


ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የተሰጠ ሰበር መግለጫ!

ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም በሁለቱ ተቋማት መሪዎች እንዲሁም በበላይ ጠባቂ አባቶች አማካይነት በይፋ አንድ ለመሆን ከስምምነት ላይ መድረስ መቻላቸውን ከገለጡ በኋላ በርካታ ሥራዎች ተከናውነው እነሆ ዛሬ መዋቅራዊ ውሕደትና አንድነት ተፈጥሮ ለሕዝባችን፣ ለሠራዊታችን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ይህ ተቋማዊ አንድነት የአማራ ፋኖ በጎንደርም ሆነ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ከዚህ በፊት የሚጠሩበትን ስም አክስመው ከዛሬ ጀምሮ "የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር" በሚል የተቋም ስም የሚጠራ ይሆናል። የተቋሙን ሎጎ በተመለከተ በቀጣይ ይፋ እናደርጋለን።

በዚህ መሠረት የተቋሙን አወቃቀርና አመራሮች እንደሚከተለው ሰይመናል።

1. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ .................. ሰብሳቢ

2. አርበኛ ባዬ ቀናው ..................... ም/ሰብሳቢ

3. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል .......... ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ

3.1 አርበኛ ሸጋ ጌታቸው............ ም/ወታደራዊ አዛዥ

4. አርበኛ ማንደፍሮ ተሠማ ............ የጽ/ቤት ኃላፊ

4.1 አርበኛ ማሩ ጥሩነህ ............. ም/ጽ/ቤት ኃላፊ

5. አርበኛ ያለው አዱኛ ........... የዘመቻ መምሪያ አዛዥ

5.1 አርበኛ ዮናስ አያልቅበት .......... ም/ዘመቻ መምሪያ አዛዥ

6. አርበኛ ግዛቸው አሌ ............ የልዩ ኦፕሬሽን መምሪያ አዛዥ

6.1 አርበኛ ሻምበል መሳፍንት ................ ም/የልዩ ኦፕሬሽን መምሪያ አዛዥ

7. ብ/ጄኔራል ተዘራ ንጉሤ ............ የወታደራዊ እቅድና እስትራቴጂ መምሪያ ኃላፊ

7.1 አርበኛ ጌጡ ድረስ ............. ም/ወታደራዊ እቅድና እስትራቴጂ መምሪያ ኃላፊ

8. አርበኛ አስቻለው በለጠ ............... ም/ ሰብሳቢና የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ

8.1 አርበኛ አራጋው እንዳለ ........... ም/የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ

9. ሻምበል አምሳሉ ማዘንጊያ.......... የሎጀስቲክስ አቅርቦትና ሥርጭት መምሪያ ኃላፊ

9.1 አርበኛ ስጦታው መልኬ............. ም/የሎጀስቲክስ አቅርቦትና ስርጭት መምሪያ ኃላፊ

10. አርበኛ ደምሰው አባተ ............ የአደረጃጀት መምሪያ ኃላፊ

10.1 አርበኛ አንድነት አማረ.......... ም/የአደረጃጀት መምሪያ ኃላፊ

11. አርበኛ አበበ ብርሐኑ ................ የውጭ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

12. አርበኛ ሸርብ አሸነፍ ............. የሕዝብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

12.1 አርበኛ ታደሠ ወርቁ .............. ም/የሕዝብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

13. አርበኛ ጸዳሉ ሙላት ................ የማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ

13.1 አርበኛ ዓለሙ መለሰ ................ ም/የማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ

14. አርበኛ በለጠ አዱኛ .............. የገንዘብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

14.1 አርበኛ ቢኒያም አለምነው ................ ም/የገንዘብ አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

15. አርበኛ በዬነ አለማው .............. የቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ኃላፊ

15.1. አርበኛ አያናው አዱኛ ............. ም/የቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ኃላፊ

16. አርበኛ ሲሳይ አሸብር ....................... የሥልጠና መምሪያ ኃላፊ

16.1 አርበኛ ተመስገን ውባንተ ................. ም/የሥልጠና መምሪያ ኃላፊ

17. አርበኛ ዮሐንስ ንጉሡ .................. የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

17.1 አርበኛ ድረስ ሞላ ................... ም/የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

18. አርበኛ ባሻ ስጦታው ................. የሰው ሀብት አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

18.1 አርበኛ ማንዴላ እያዩ ................ ም/የሰው ሀብት አሥተዳደር መምሪያ ኃላፊ

19. አርበኛ ዶ/ር አታለለ ሰጠኝ ................. የጤና መምሪያ ኃላፊ

19.1 አርበኛ እያቸው ብርሐኑ .................. ም/የጤና መምሪያ ኃላፊ

20. አርበኛ በላይ ዘለቀ ................ ሕግና ሥነ ምግባር መምሪያ ኃላፊ

20.1 አርበኛ ማሩ ቢተው .............. ም/የሕግና ሥነ ምግባር መምሪያ ኃላፊ

21. አርበኛ ******************** የመረጃና ደኅንነት መምሪያ ኃላፊ

21.1.አርበኛ *********** ም/የመረጃና ደኅንነት መምሪያ ኃላፊ መሆናቸውን ለሠራዊታችን እንዲሁም የኅልውና ትግላችንን በስስት ለሚመለከተው በአገር ውስጥና በውጭው ዓለም ለሚኖረው ሕዝባችን መግለጽ እንወዳለን። ከዚህ በተጨማሪም የበላይ ጠባቂ አርበኞች ምክር ቤት አባላትንም እንደሚከተለው ሰይመናል።

1. አርበኛ መሣፍንት ተስፉ ................ ሰብሳቢ

2. አርበኛ አረጋ አለባቸው ................. ም/ሰብሳቢ

3. አርበኛ ሻምበል መሠረት ዓለሙ ............... ፀሐፊ

3. አርበኛ ሠፈር መለሰ ................. አባል

5. አርበኛ ሻምበል ገብሩ ልይህ .............. አባል

6. አርበኛ ደስታው ደመላሽ .............. አባል

7. አርበኛ እሸቴ ባዬ ............... አባል ሆነው ተሰይመዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Jan, 22:01


የአማራ ፋኖ ጉና ብርጌድ ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ አማኑኤል ሞላ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Jan, 20:03


በምዕራብ ወሎ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር በተደረገላቸው ጥሪ ፋኖን የተቀላቀሉ የአድማ በታኝና ሚሊሻ አባላትና የአብይ ሰራዊት አባላት የተሰጣቸውን የተሃድሶ ስልጣና አጠናቀው ተመርቀዋል። እነሆ ዝግጅቱ ......

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 20:59


በድንጋይ ከጠላት ክላሽ የማረከች ጀግኒት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 19:34


ግፍን ተቃውመው ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን የተቀላቀሉት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደሮች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 18:04


ምዕራብ ወሎ ቀጠና የዳግም ክተት ወረኢሉ ክፍለ ጦር 7ለ52 ብርጌድ ባቀረበው ጥሪ ፋኖን የተቀላቀሉ የአገዛዙ አገልጋዮች ከነበሩት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 16:32


አማራ ፋኖ በጎንደር አዲስ ከተመሰረተው የአንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር የበእምነት ሻለቃ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ 2

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 15:04


የአማራ ፋኖ በወሎ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ ፈንታው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 13:33


አማራ ፋኖ በጎንደር አዲስ ከተመሰረተው የአንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር የበእምነት ሻለቃ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ 1

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 12:03


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 10:32


አብይ አሕመድ ሰራዊት ቤተክርስቲያንን እንደ ምሽግ ሲጠቀም እንደነበር በተደጋጋሚ ተጋልጧል። በቅርቡ በደቡብ ጎንደር የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይ የሰራውን ግፍ እና ምሽግ በዘገው ይመልከቱ ያዳምጡ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 09:02


ከአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ እና ከአማራ ፋኖ በጎንደር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የተሰጠ መግለጫ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 07:04


የአገዛዙ የታህሳስ 30 ፍፃሜ ሲገመገም

Mereja.com መረጃ ቲቪ

09 Jan, 06:21


ለመረጃ ቲቪ ቤተሰቦችና ተከታታዮች፣

የቴሌቪዥን ጣቢያው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እያቀረበ ያለውን የመረጃ አገልግሎትና በተለይም የአብይ አህመድ አገዛዝ ጦርነት የከፈተበት የዐማራ ሕዝብ እያካሄደ ባለው የወቅቱ የህልውና ትግል የሚዲያውን ድርሻ ለመገምገምና ቀጣዩን ጉዞ ለመቀየስ የፅሞና ጊዜ እንደሚያስፈልግ ስላመንበት ከዛሬ ጥር 1 / 2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከትምህርት ፕሮግራሞች በስተቀር ሌሎች ፕሮግራሞችን እንደማይተላለፉ እያሳወቅን የሕብረተሰባችን ድጋፍ እስካልተለየን ድረስ በአዲስና በተጠናከረ ሁኔታ እንደምንመለስ እናሳውቃለን።

መረጃ ቴሌቪዥን

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 10:03


ክርስቶስ የሰውን ልጆች ሁሉ ለማዳን እደተወለደ ለእኛም ለአማራዎች የፋኖ ትግል ተወልዶልናል !!

ለተከበርከው ታላቁ የአማራ ህዝብ ፣በውጪም በሀገር ቤትም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፅናት አደረሳችሁ አደረሰን ። አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ !!

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 09:00


በአማራ ፋኖ በወሎ ከላስታ አሳምነው ኮር የልደትበዓልን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ!

በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በመላውዓ ለምለምትገኙ የክርስትናእምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ እና ለፃዲቁ ንጉስ ቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓልበሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ተስፋ እውነትመሆን የጀመረበት፣ ቃለ መለኮት ሰው የሆነበት፣ ጌታችንናመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ድህነት ይሆን ዘንድወደ ምድር የመጣበት የመጀመሪያዋ የምስራች (ወንጌል) ናት፡፡ ልደቱም ለነቢያት የትንቢታቸው እውነት፣ ለሰባሰገል የፍለጋቸውግኝት፣ ለእረኞቹ የእምነታቸው ንፅህና፣ ለመላእክትና ለሰው ልጆችህብረ ዝማሬ፣ ለዓለም ሁሉ ድህነት የሆነበት ታላቅ በዓል ነው፡፡በመወለዱም የጥንት ጠላታችንን የዲያቢሎስን ቀንበር ከጫንቃችን አነሳልን፤ በሞት ጥላ ሥር ለነበርን ሁሉ ብርሃንን አሳየን።

አማኑኤል በልደቱና በሞቱ ከጨለማው ገዥ ባርነት አርነት ያወጣን በዋጋ የተገዛን ህዝቦች ብንሆንም የጨለማው ገዥ አምሳያዎች ዛሬም በምድራዊ ህይዎታችን የአፓርታይድ ቀንበር ጭነውብናል።

ከትውልዱ ሁሉ ፋኖ አስተዋለ፤በእሱና በወገኑ ላይ የተጫነብንን የሞት ቀንበር ለመሰባበር ተሰለፈ። የፋኖ ትግልለአማራው ብሎም ለመላው የሃገራችን ህዝብ የተስፋ ብርሃንየፈነጠቀ፣ ከአፓርታይዱና ከሰልቃጩ አገዛዝ የፍዳ ቀንበር፣ሰቆቃ፣ ግድያ፣ከስርዓት ሰራሽ ርሃብና ድህነት፣ ከአፈና፣ ከእገታ፣ከአፈሳ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት የመፍረስ አደጋመትረፊያ መንገድ አድርገው የሚጠብቁት፣ እራሱን ለዚያ ያጨእና የሚበቃት ትግል ነው፡፡
የላስታ አሳምነው ኮር የተቆጣጠርናቸው አካባቢዎች የጌታችንናመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል የልደት በዓል በድምቀትየሚከበርባቸው ቦታዎች መሆናቸው ይታወቃል።

በመሆኑምየአካባቢው ማህበረሰብ እና ከተለያዩ የሃገራችን እና የዓለም ክፍልየሚመጡ እንግዶች በዓሉን በሰላም እና በተረጋጋ መንፈሳዊፅሞና እንዳያከብሩ ጨፍጫፊው እና ዘራፊው የአገዛዙ ጦርበከባድ መሳሪያዎች እየታገዘ ያለ የሌለ አቅሙን በማሰባሰብበኩልመስክ፣ በድብኮ እና በገለሶት አካባቢዎች ተደጋጋሚ ማጥቃቶችን የሰነዘረ ቢሆንም በክንደ ብርቱዎቹ የአሳምነውልጆች በተቀናጀ ፀረማጥቃት ተመትቶ ሙት እና ቁስለኛውንሰብስቦ በተለመደ ኦነጋዊ ባህሪው ያገኘውን ንፁሃንን እየገደለ፣ የህዝብ ሀብትና ንብረትን በመዝረፍ የቀረውን በማቃጠልመደበቂያ ዋሻ ወደ አደረጋት ላሊበላ ከተማ ተመልሶ ገብቷል፡፡

የአገዛዙ ሰራዊት በኮራችን ላይ ትንኮሳዎችን እየፈፀመ ለጦርነት እየጋበዘን ቢሆንም እሱ በከፈተልን መንገድ ሄደን ታላቁን በዓልና ቅዱሱን ቦታ የጦር አውድማ ላለማድረግ ታግሰናል። የትንኮሳው ዓላማ የምሰጠውን መልስ ሰበብ በማድረግ ከመላው የዓለምክፍል በመጡ ንፁሃን ላይ ጉዳት በማድረስ በዓሉን ለማርከስ እና ቅዱሱን ቦታ ጥላሸት ለመቀባት ያሴረው ተንኮል መሆኑን በመረዳት ሰራዊታችን ምንም አይነት መልስ እዳይሰጥ በማድረግ ሴራውን አክሽፈን ከመላው ዓለም በዓሉን ለመታደም እና የአምልኮ ስርአት ለመፈፀም የመጡ እንግዶቻችንን ሰላምለመጠበቅ የጠላትን ሴራና ተንኮል ቀድመን በመረዳትናበማክሸፍ በዓሉ በሰላም እና የቦታውን ክብር እንደጠበቀ እዲያልፍ እያደረግን እንገኛለን፡፡

በተያያዘም ሰራዊታችንበተቆጣጠራቸው በዓሉ በሚከበርባቸው ቦታዎች ማለትምብልባላ ጊዮርጊስ፣ ብልባላ ቂርቆስ፣ ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ፣ ሳርዝና ሚካኤል፣ ቀንቀኒት ሚካኤል እና ገነተ ማርያም አካባቢዎች የመጡ እንግዶቻችን ከአካባቢው ህዝብ ጋር በመሆንፍፁም ሰላማዊ እና አስደሳች በሆነ መልኩ እዲያሳልፉ እየሠራን እንገኛለን፡፡

የጀመርነውን የህልውና ትግል በአጠረ ጊዜ በድል አድራጊነት ለማጠናቀቅ አቅደን እየሠራን ሲሆን በዚህም አመርቂ ርምጃዎችን እየተጓዝን እንገኛለን። ትግሉን በአጭር ጊዜ በመቋጨት አገዛዙ በተለይም በሴቶች፣ በህፃናትና በአረጋውያን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ፣ እንግልትና ጦርነት ወለድ መታወክን ታሪክ አድርጎ ወደ ሰላማዊ ህይዎት ለማሸጋገር የሁሉንም የህልውና ትግሉ ባለድርሻ አካላትን (የፋኖንና የሲቪል ማህበረሰባችንን) ተሳትፎንና ትኩረትን ይሻል። ስለሆነም የላስታ አሳምነው ኮር በአራቱ ጠቅላይ ግዛቶች ለምትገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች እንዲሁም ለአማራ ህዝብ እና ለህልውና ትግሉ ደጋፊ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የሚከተሉትን ሁለት ጥሪዎች እናቀርባለን።

1ኛ/ በአራቱም ጠቅላይ ግዛት ለምትገኙ የፋኖ አደረጃጀትከፍተኛ አመራሮች በሙሉ፡-

ከልደት በዓል እንደምንረዳው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስክርስቶስ ዘመነ ፍዳን ለማሳለፍ ወደዚች ምድር መምጣትና ዝቅብሎ ክብሩን አውርዶ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖመለኮትን እና ሥጋን አንድ እንዳደረገ ቅዱሱ መጽሐፍ ይነግረናል፡፡ በመወለዱም የምድራችን የመከራ ዘመን ማብቂያ መጀመሪያያሳየን ተስፋ ነበር፡፡ እኛም በሁሉም ጠቅላይ ግዛቶች የምንገኝከፍተኛ የፋኖ አመራር የህዝባችን የፍዳ ዘመን ማብቂያማብሰሪያና በዘላቂነት ዋስትና የሚሰጠውን አንድ አማራዊድርጅት መውለድ ዐብይ ተግባር መሆኑን አውቀን በፍጥነትአንድነቱን እንውለድ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

አንድነት ማንም ሰርቶ የሚሰጠን ስጦታ አይደለም፤ አንድነት ጥረትንይጠይቃል፤ የእውነት የህዝብ ፍቅርን ይጠይቃል፤ የእውነትለህዝብ መቆምን ይጠይቃል፤ የእውነት እንደ ኢየሱስ ዝቅ ማለትን ይጠይቃል፤ የእውነት መስዋዕት መሆንን ይጠይቃል፤ አንድነት የዓላማ ፅናት ይጠይቃል፤ አንድነት የዓላማ ጥራት ይጠይቃል፤ በመሆኑም የህዝባችንን የፍዳ ዘመን ለማሳጠር፣ የመከራ ቀንበሩን በፍጥነት ለመስበር ሁላችንም ለአንድነት ቅን እንሁን፤ እራሳችንን ዝቅ እናድርግ፤ እንተማመን፤ እንተባበር፤ የጋራግባችንን እናስቀምጥ፤ ችግራችንን የቱ ጋር እንዳለ አብረንእንፈልግ፤ በጋራም ፈትተን አንድ ሆነን ይህንን ተስፋ የተጣለበትንትግል እና ለድል ተጠባቂ የሆነውን ትግላችንን የምናሳካበትየድላችንን የመጨረሻውን መጀመሪያ ተስፋው አድርጎለሚጠብቀን ህዝብ እንድናበስር ስንል ጥሪ እናቀርባለን።

2ኛ/ ለመላው የአማራ ህዝብ እና ለመላው የፋኖአደረጃጀት ደጋፊዎች፦

ሁላችንም ልናውቀው የሚገባን ለውጥ የሁላችንም ተሳትፎናሥራ ውጤት መሆኑን ነው፡፡ ፋኖ የትግሉ ፊት አውራሪ ቢሆንም ብቸኛ የትግሉ ባለቤት አይደለም፤ በየትኛም ቦታ የሚገኝ የዚህትግል ደጋፊ አማራ የትግሉ ባለቤት ነው፤ ለፋኖ ትግል እውቅና የምትሰጡ እና ድጋፍ የምታደርጉ በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን የትግሉ ባለቤት ናችሁ ብለን እናምናለን።

በትግል ባለቤትነት ከተማመንን አንድ አማራዊ ድርጅት ለመፍጠር ለሚደረገው ትግል ሁሉም የትግሉ ባለቤትየድርሻውን መወጣት አለበትም ብለን እናምናለን።

ይህም ማለት አንድ መሆን አይችሉም ከሚል ተስፋ አስቆራጭ ንግግር ጀምሮ እስከ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ ከሚል በሃገራችን የተቃዋሚ ጎራውታሪክ ትልቅ ኪሳራ ሲያደርስ ስከነበረው አስተሳሰብ እንደ ህዝብመላቀቅ አለብን፡፡ አድነት የተወሰኑ አካላት ሰርተው የሚያለብሱንሳይሆን አብረን የምንገነባው አንድ አማራዊ ቤት ነው፡፡

በመሆኑም የህልውና ትግላችን ባለድርሻ ሁሉ እንደ ትግል ባለቤት ግድፈቶችን የሚያመላከት፣ አጥፊዎችን የሚገስጽ፣ ተራማጆችንና ሃቀኞችን የሚተባበር እና አብሮ የሚሰራ የትግሉ ጠባቂ መሆን መጀመር አለበት ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 09:00


የአገዛዙን እድሜ የሚወስነው የእኛ ጥንካሬ ነው። የጥንካሬያችን መሰረቱ አንድነታችን ነው። ወሎ ብቻውን ምንያደርጋል? ጎጃም ሲጨመር ይጠነክራል፤ ሸዋ ሲታከል ላይበጠስይገመዳል፤ ጎንደር ሲጨመር አንድነታችን አንበሳ ያስራል፡፡ አንድነት የድላችን ቁልፍ ነው፤ ለዚህ ነው የመላው አማራ አባትብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ አንድ ሁኑ ብሎ የድላችንን ቁልፍየነገረን፤ አንድ ሁኑ እንደተባልን አንድ እንሁን እያልን አማራዊ ጥሪያችንን እያቀርብን በዓሉን ለምታከብሩ የሰው ልጆች ሁሉ በዓሉ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ እንዲሆን ኮራችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

መልካም የገና (የልደት) በዓል!
የአማራ ፋኖ በወሎ ላስታ አሳምነው ኮር

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 08:04


ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የገና በዓልን አስመልክቶ የተሰጠ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ!

እንኳንስ የክርስቶስ ኢየሱስ የልደት በዓል ዋዜማ ላይ ሁነን ይቅርና በዘወትር ቀናትም ቢሆን እንዴት ዋላችሁና ከረማችሁ ከአፋችን የማይለይ ብቻ ሳንሆን እግዚአብሄር ይመስገን… ያውም በነገር ሁሉ ብለን ባለቤታችንን እንደምናውቅ አስረግጠን የምንናገር ፍጡር ነን፡፡ ትልቁን ነገር ይዘናል… አለምም በዚህ ያውቀና፡፡

በመሆኑም እንናተ የአማራን ህዝብ ከብሄር ተኮር ጥቃት ለመታደግ በዱር በገደል የምትንከራተቱ፣ በማንነታችሁ ብቻ የእለት ተእለት ሰቆቃና እንግልት የምትቀበሉ፤ ሀብትና ንብረታችሁ ተዘርፉ በየ-ስደት ጣቢያዎች ለምጽዋት ኑሮ የተዳረጋችሁ፤ ግፍና በደል ይብቃ በሚል ሲቃ ስላሰማችሁ በየ እስር ቤት ታጉራችሁ ቁም ስቅል የምታዩ፤ ብሎም ከዛሬ ነገ ምን ይመጣብን ይሆን በሚል በጭንቀትና ስጋት የቀን ጨለማ የዋጣችሁ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ፡፡ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ስናስብ በልደቱ ምክንያት ብዙ ሀይማኖታዊና ማህበረሰባዊ ጥያቄዎች እንደሚኖሩ በማስታወስ ነው፡፡ በልደቱ እርቅ፣ ሰላም፣ ቂም-የለሽነትና የመዳን ተስፋ ይዘን ማክበር ይኖርብናል፡፡ በዚህም ለእኛ የትግል ጉዞ ብዙ አስተምሮት ያለዉና መካሪና አቅጣጫ አመላካች አንድምታ ያለው በአል አድርግን እንወስደዋለን፡፡ ክርስቶስ እኛን ያድን ዘንድ ወደ ምድር እንደመጣ ሁሉ እኛም የአማራን ህዝብ ለማዳን ወደ ዱር ገብተናል፡፡

በጌታ የትውልድ ጊዜ የእስራኤል አካል በነበሩ የገሊላና የይሁዳ ክፍለ ሀገራት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ነበር፡፡ ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገሊላ ተጸንሶ በይሁዳ በቤተ-ልሄም ግርግም ሲወለድ በሁለቱ አዉራጃዎች መካከል የነበረዉን አለመግባባት ከንቱ አድርጎ ሽሮታል፡፡
በሌላ በኩል የክርስቶስ ልደት ሰው ከአምላኩ እንደታረቀ የተበሰረበት ብቻ ሳይሆን ከጠላቱ ከዲያብሎስ ለዘላለም እንደተለየ ማሳያ እለትም ነበር፡፡ በአንድ በኩል በሰውና በአምላክ መካከል የነበረው የጥል ግድግዳ እንደሚፈርስ የተረጋገጠበት የመጀመሪያው የተግባር ምእራፍ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ከሰይጣንና ሰራዊቱ ጋር ለዘላለም የሰው ልጅ እንደማይገናኝ የልዩነት ግድግዳ የጸናበት ጊዜም ነበር፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ሰይጣን ወደ ጥልቁ ሊጣል እንደቀረበ አንዱ የተግባር ማረጋገጫ እለት ነበር፡፡ ለዚህም እኮ ነው ዲያብሎስ በሄሮድስ ልቦና አድሮ ያን ያህል ንጹሀን ህጻናትን እንዲፈጅ ያስደረገው፡፡ ልክ ዛሬ በአብይ አህመድ አድሮ አማራን እንደሚያስጨፈጭፍ ማለት ነው፡፡

ይህ ሁኔታ ከእኛ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በእጅጉ ይመሳሰላል፡፡ ዛሬ ያለንበት ነባራዊ ሀቅ አንድነታችንን እያጠናከርን ብሎም ለዘላለም እንዳይናጋ መሰረት እየጣልን ብቻ ሳይሆን ያለያየንን የፀብ ግድግዳና ግድግዳ መሳይ ነገር እየናድን ጎርባጣውን ገደላ-ገደል ደልዳላ እያደረግን ምቹ የሩር-መለጊያ ሜዳ እየፈጠርን ነው፡፡ በክርስቶስ ልደት በጭራሽ ከሰይጣን ጋር እርቅ እንደሌለ ሁሉ እኛም ከሰው ዘር-አጥፊ ጋር የሚያገናኘንና የሚያስማማን አጀንዳ እንደሌለ አስረግጠን በድጋሜ እንናገራለን፡፡

ክርስቶስ በሰውና በዲያብሎስ መካከል ያቆመው ግድግዳ በአማራ ህዝብና በአብይ መራሹ መንግስት መካከልም በጽኑ ቁሟል፡፡ ሰይጣን የሰውን ልጅ ሊያጠፋ እንደመጣ ሁሉ አብይ አህመድ አማራን ለማጥፋት ተነስቷል፡፡ ክርስቶስ የሳጥናኤልን መንግስት እንዳፈራረሰ ሁሉ ፋኖም የአብይን መንግስት ያፈራርሰዋል፡፡ ሰላም የሚገኘውም ከሰይጣን በመታረቅ ሳይሆን የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ በጽናት ከፍሎ በማሸነፍ ብቻና ብቻ ነው፡፡ ለዚህም ነው ክርስቶስ እስከ መሰቀል መስዋእትነትን የከፈለው፡፡

በሌላ በኩል የገና በአል ለእኛ ትግል የሚያስተምረው ሌላዉ ነገር የወንድማማች ቂምን መሻር ነው፡፡ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው እኛን ስለበደለን ይቅርታ ሊጠይቅ ሳይሆን እኛ በዳዮቹን ሊምር ነው ያውም እራሱን አሳልፎ እስከ ሞት ድረስ በመስጠት፡፡ የእኛም ስርአት ይህን የተከተለ መሆን አለበት፡፡

ትናንት ከፋፋዮች ሲለያዩን በገባነው ግጭት የተፈጠረ ብዙ ነገር ይኖራል፡፡ ነገም ከእርቅ በኋላ ያንን በደል ሽረን… እንዳልነበር ቆጥረን በአዲስ መንፈስና ወኔ ወደፊት ልንጓዝ እንጂ እንደ-ከብት የተዋጠን እየመለስን ልናመነዥክ አይደለም፡፡ መከባበር፣ መዋደድ፣ በእኩል መተያየትና ይቅር መባባል በውስጣችን መንገስ ይኖርበታል፡፡ በገና የአጨዋወት ስርአታችንም እኮ “በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ” ሲል እኩል ነን፣ አንድ ነን፣ ይቅር እንባባላለን ብሎም የፍቅር ቀን ነው ብሎ ሲያጠይቅ ነው፡፡ የእኛ የትግል ዘመንም ይሄው ነው፡፡

ህዝባችን ምን ያህል እንደተዋረደ፣ እንደተናቀ፣ እንደተጎሳቀለና ተስፋ የሌለው ፍጡሩ እስኪመስል እንደተገፋ ታውቁታላችሁ፡፡ ነገር ግን ምንም ያልተጠበቀችውንና እንደ ተናቀች የተቆጠረችውን የናዝሬትን ከተማ ኢየሱስ እንዳከበራትና ብዙ ብዙም እንዳደረገላት እኛም በሙሉ ልብ ይህንን የጽልመት ጊዜ እንሻገረዋለን፡፡ በብርሀንም እንተከዋለን፡፡ የግፉ መሙላት፣ የዋይታ መብዛትና የበዳዮች ትእቢት ከፍ ከፍ ማለት ጠላቶቻችን የመውደቅ አፋፍ ላይ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ነው፡፡ ሊነጋ ሲል ይጨልማልና!

"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኘነት ክፍል

ታህሳስ 28/2017 ዓ/ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 07:01


እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በጽናት አደረሳችሁ!

ከአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የተሰጠ መግለጫ!

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 06:02


እንኳን ለ2017 ዓ.ም የገና (የልደት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 04:46


ፋኖ ታሪክ መስራቱን ቀጥሏል ! ....... የብልፅግና የዳንግላ ወረዳን ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሚሊሻና አድማ በታኞች በቁጥጥር ስር አውሏል። እነሆ ቪዲዮው ...

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 02:02


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Jan, 00:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም ስምንተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ይበልጣል ጌጤ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 22:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም አራተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ያዕቆብ ጌታሁን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 20:59


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ ከሆነው ፋኖ አርበኛ ባዬ ቀናው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 19:29


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 17:59


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጣና ገላውዲዮስ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ሙሉቀን አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 16:29


ሕዝቡ ምን ይላል ? የዘገባው ምንጭ መረብ ሚዲያ ነው ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 14:59


አገዛዙ በእስልምና እና በክርስትና ሃይማኖት እካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚያደርገውን ሙከራ በሚመለከት ከፋኖ የተሰጠ ምላሽ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 13:29


በሰሜን ወሎ ላስታ ቡግና ወረዳ ለሚገኙ በአብይ አገዛዝ የረሃብ ጦርነት ለተከፈተባቸው የአማራ ተወላጆች የሰብዐዊ ድጋፍ ተደርጓል ፤ ዘገባውን ያድምጡት ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 11:59


በአማራ ክልል በተማሪዎችና በትምሕርት ተቋማት ላይ እየተፈፀመ ስላለው የከባድ መሳሪያ ጥቃትና ውድመት አስመልክቶ ከመምሕራኖች ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 10:29


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 08:59


በአማራ ፋኖ በጎንደር በላይ ጋይንት እና በሌሎች የጎንደር አከባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ፋኖዎች እየሰሩ ያለው አንድ ወጥ አደረጃጀት አስመልክቶ ከፋኖ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Jan, 07:47


ከፈንጂ ከፍተኛ ኤክስፐርት ከሆኑት የቀድሞ የመከላከያ ከፍተኛ ባለስልጣን ከፋኖ ኮሎኔል አበራ አዛናው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 14:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔ አባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 12:34


የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ የናደው ክፍለ ጦር የፋኖ ወታደራዊ ሰልጣኞችን አስመርቋል። ይህን አስመልክቶ የተዘጋጀውን ዘገባ ያድምጡት ይመልከቱት ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 11:00


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ዋና አስተባባሪ ከሆነው ፋኖ አስቻለው አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 09:34


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር መረጃ እና ደሕንነት ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 08:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ከሆነው ፋኖ አሸናፊ ወንድወሰን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Jan, 07:13


"የደፈጣ ውጊያ ለሚያደረጉ ፋኖዎች ከታሪክ ማህደር የተሰጠ ምክር እና አስተምሮ - በአሳዬ ደርቤ በዚህ መልኩ ቀርቧል"

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 14:01


ከአማራ ፋኖ መሪ መቶ አለቃ ገረመው /አበጀ በለው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 12:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሰባተኛ ክፍለ ጦር አብራጀት ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ደሳለኝ ወርቁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 10:04


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር ገ/መስቀል ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ ካሳሁን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 08:04


ወሳኝ የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 07:00


የአማራ ክልል መረጃዎች እና ሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 07:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር ስሜነህ ደስታ እንጂባራ ብርጌድ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ዳግም ደሳለኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 05:50


"ፖለቲካዊ ግባችንን በመሳሪያ ኃይል ለማሳካት እየጣርን ነው፤ እናሳካዋለንም፤ የኛ ትውልድም ይነግሳል!" - አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዋና ሰብሳቢ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

02 Jan, 05:49


ሌ/ኮ ተካ መከቦ ጨምሮ በርካታ የጠላት ኃይል ተደመሰሰ ተደመሰሰ!

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል ራያ ቆቦ ዞብል ላይ ተፈፀመ::

የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ዞብል ከተማ እና ዙሪያዉን ሰፍሮ የሚገኘው 48ኛ ክፍለጦር የጠላት ሃይል ትናትና ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም 10:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 7:00 ድረስ ከባድ ዉጊያ በመክፈት የክፍለጦር ከፍተኛ አዛዡን ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተደመሰሱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል መስራታቸውን የአማራ ፋኖ በወሎ የምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሀብተማርያም መንበሩ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

መስከረምና ጥቅምት ላይ ራያ ቆቦ ተኩለሽና ዞብል በበርካታ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ድሮን ታግዞ የገባ ቢሆንም በተደጋጋሚ አሰልች የደፈጣ ጥቃቶችና ተጋድሎዎች በቅርቡ ተኩለሽን ያስለቀቅን መሆናችን የሚታወቅ ሲሆን ራያ ቆቦ ዞብልና አካባቢው ላይ የመሸገዉን 48ኛ ክፍለጦር ዞብል አምባ ክፍለጦር በበርካታ የደፈጣ ጥቃቶች በማሰላቸትና መፈናፈኛ በማሳጣት ከትናትና ጀምሮ እስከ ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በቀጠለው ዉጊያ በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈዋል::

ዞብል አምባ ክፍለጦር በተጋድሎው

ከቡድን መሳሪያ አንድ ስናይፐር
ከነፍስ ወከፍ 7 ክላሽ፣ ተተኳሽ 2ሺ የክላሽ ጥሬ ገንዘብ 20000 (ሃያ ሺ ብር) ሬድዮ መገናኛዎችን ጨምሮ ጠላት የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት የሚፈፅምባቸውና የሚጠቀምባቸው ሰነዶችን መማረካቸውን የአማራ ፋኖ በወሎ የምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሀብተማርያም መንበሩ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Dec, 11:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Dec, 09:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር የአርበኞች ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ባንዲራው ግርማይ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Dec, 07:53


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ንጋቱ ይታፈሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Dec, 05:52


"አልሞትኩም አለሁ" የፋኖ መሪው መቶ አለቃ ገረመው አበጀ በለው ...

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Dec, 16:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ዳሞት አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 18:02


የአማራ ፋኖ በጎንደር ምክትል ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ሀቃለው ፀጋ አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 16:01


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ሕዝብ ግ ንኙነት ኃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ ንጉሱ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 14:31


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 13:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር የደጋ ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ዳሞት አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 10:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ እና ጠቅላይ ጦር አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው እና የአማራ ፋኖ በጎጃም የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ከሆነው መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 08:30


ከአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር ሶስተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ የአገዛዙን እጅ ሰጡ ፕሮፓጋንዳ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Dec, 07:10


ከአማራ ፋኖ በጎጃም ወታደራዊ መምሪያ የተላለፈ ወታደራዊ ጥሪ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Dec, 20:01


የቆቦ እናቶች በቃን ብለዋል!

ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም በትላንትናው ዕለት ቆቦ ከተማ የተገደሉ 3 ሴቶችን ከቀበሩ በኋላ ከቀብር መልስ ቀጥታ ወደ ቆቦ ከተማ አስተዳደር በማምራት ግድያ ይቁም፤ በቃን፤ ከተማችንን ለቃችሁ ውጡ፤ ገዳይ ናችሁ ሲሉ ተደምጠዋል!

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Dec, 18:30


ጥብቅ ሚስጥራዊ መረጃ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Dec, 17:37


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ አለሙ መለስ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 18:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ወታደራዊ አዛዥ የሆነው ፋኖ ሳሙኤል ባለድል ለፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 16:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር ሜጄር ጄኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ስልጠና ዘርፍ ሃላፊ የሆነው ፋኖ አያሌው ደራሽ ለፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 14:30


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ የሆነው ፋኖ ግዛቸው አሌ
ለፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 13:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ስልተና መምሪያ ሃላፊ የሆነው ፋኖ ማንዴላ እያዩ ለፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር ገ/መስቀል ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ ካሳሁን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 10:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 08:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ሄኖክ አሸብር ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 07:13


የአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር የደጋ ዳሞት ብርጊርድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዳሞት አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Dec, 06:26


የብልጽግናው የፍትህ ስርዓት የደረሰበት የውድቀት መጨረሻ‼️

የደህንነት መስሪያ ቤቱ እና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከከሚሴ ከተማ የመጡ የሀሰት መስካሪዎችን በአዲስ አበባ በማሰልጠን ላይ መሆናቸውን ታማኝ የውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገለጹ።

ባለፉት 9 ቀናት ከአማራ ክልል የመጡ ከ18 በላይ ግለሰቦች ታስረው ከከረሙ በኃላ ምስክሮች ናችሁ ተብለው በጠቅላይ አቃቤ ህግ በልደታ ፍርድ ቤት በአማራ መብት ታጋዮች፣ ምሁራንና ጋዜጠኞች ላይ እንዲመሰክሩ ቢቀርቡም በማን ላይ እንደምንመሰክር አናውቅም ተከሳሾችን አናውቃቸውም በማለታቸው ከሳሽ አቃቤ ህግ እና የተደናገጠው ግፈኛው አገዛዝ በደህንነት መስሪያ ቤቱ በኩል በተጠና መልኩ እንዲመሰክሩ ምንም የማያውቁ ዜግችን በመደለያም ጭምር ከከሚሴ ከተማ አስመጥቶ በሀሰት እንዲመሰክሩ በአዲስ አበባ በማስልጠን ላይ ናቸው።

የሀሰት መስካሪዎች የስልጠና ሂደት ትኩረት ያደረገው በዶ/ር ሲሳይ አውግቸው : በጋዜጠኛ ሲሳይ ጎበዜ እና ሌሎች ተከሳሾች ላይ ጭምር ነው ብለዋል ምንጮቻችን። እነዚህ የአማራ ተከሳሾች ለእስራት የበቁት አማሮች በማንነታቸው አይጨፍጨፉ፣ አይፈናቀሉ፣ ቤት ንብረታቸው አይዘረፍ ፣ እንደሰው የመኖር መብታቸው ይጠበቅ ማለታቸው እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ነው።

ስለሆነም መላው የፍትህ ተቆርቋሪ ወገን ይህንን በንፁሃን ላይ ሊፈፀም የታቀደውን የሀሰት ምስክር ሂደት ፍርድ ቤት ከነገ ዕሮብ ታህሳስ 16-18/2017 ከጠዋቱ 3:00 ስዓት ጀምሮ በልደታ ፍርድ ቤት በመገኘት እንዲታዘቡ እና እንዲያጋልጡ እንጠይቃለን።

ፍትህ በሀሰት ለተከሰሱ የአማራ እስረኞች!!!

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Dec, 13:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ ክፍለ ጦር ዛምብራ ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አባይነህ ምሕረት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Dec, 11:01


የአማራ ፋኖ በወሎ የምዕራብ ወሎ ኮር አዛዥ እና የንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ሳጅን አደም አሊ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Dec, 09:00


የአማራ ፋኖ በወሎ የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ ፈንታው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Dec, 07:13


የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 15:00


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክትል ቃል አቀባይ ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 13:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ እስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አብርሃም አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ምስጌ ዘድንግል ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 10:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ባየ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 08:30


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሹም ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አለኸኝ መጋቢያው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Dec, 06:28


በአማራ ተወላጅ የፖለቲካ እስረኞች ላይ የተሞከረው የግድያ ሙከራ እና የፈጠረው ስጋት ............

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 16:31


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ነበልባል ወንድ አወቅ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት የቋሪት ቀጠና ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና የአብይ አገዛዝን ግፍና ዘረፋ አስመልክቶ ሕዝብ ግንኙነቱ ፋኖ ሰለሞን በቀለ ያደረሰን መረጃ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 15:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 13:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 11:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር ገብርዬ ክፍለ ጦር የግንቦት ስድስት የሰማዕታት እና የነፃነት ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ጌታሰው አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 09:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር አመራሮች ከሕዝብ ጋር ያደረጉት ዉይይት በከፊል

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 07:16


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክትል ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

04 Dec, 06:24


በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በግዳጅ ታፍሰው ወደ ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ጣቢያ እየተወሰዱ የነበሩ ወጣቶች: በአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ኮር ነው ተይዘው/ነፃ ሲወጡ...

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Dec, 12:00


ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ከፍተኛ ባለስልጣን እና የራሽያ ካምፕ ሰቆቃ እስከ ሆዳም የጦር መኮንኖች ሰራዊቱን ተስፋ ማስቆረጣቸው ...........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Dec, 10:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢና ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ አስረስ ማረ ዳምጤ በፋኖ ምርቃት ላይ ያስተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

03 Dec, 09:00


የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Nov, 15:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Nov, 13:00


በብልፅግና የተሰራው ሃሰተኛ ዶክመንተሪ ሲጋለጥ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Nov, 11:00


ደብረ ብርሃን ቀጣዩ የሴራ ከተማ ፤ አማራ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የኢኮኖሚ ኢምፓየር መገንባት የለበትም በሚል መነሻ የደብረብርሃን ነዋሪዎች መጤ ናቸው በሚል መነሻ ............

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Nov, 09:01


የከሸፈው የብልፅግና ጄኔራሎች የህዳር 15 የጦር ዘመቻ እቅድ እና እስከ ህዳር 30 የታቀደው አዲስ የጦር ዘመቻ እቅድ መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

27 Nov, 07:01


በፋኖ ሳጅን አደም አሊ የሚመራው ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሳይንት የመቅደላ ክፍለ ጦር ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ድል ተቀናጅቷል ...... የግንባር መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 20:00


የአማራ ፋኖ በወሎ የሰንጥቅ ክፍለ ጦር የፋኖ ሰልጣኞች ምርቃት ስነ ስርዐት እና የተላለፈው መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 18:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሕዝብ ግንኙነት ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 16:00


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ወታደራዊ ቃል አቀባይ እና የመብረቅ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ያለው አዱኛ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 14:01


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ምክትል የህዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ታድሎ ደሴ ( ካስትሮ) ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 12:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዞዝ አምባ ንጉስ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው አርበኛ ዮናስ አያልቅበት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 10:00


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር የአማራር ሽግሽግ አድርጓል ። ይህን አስመልክቶ የሕዝብ ግ ንኙነቱ ያደረሰንን የቪዲዪ መረጃ ይመልከቱት ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 08:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አጤ ምኒልክ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ሙሴ ሸዋፈራ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Nov, 06:17


የደራ ነዋሪዎች እና የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Nov, 20:00


የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለ ጦር የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ለ5 ወር ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት የምረቃ ስነስርዐት እና የፋኖ አመራሮች መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Nov, 18:00


የእጅ ሰጡ ፕሮፓጋንዳ ክሽፈት እና ሌሎች የጎጃም ቀጠና መረጃዎች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Nov, 16:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Nov, 14:37


ፒያሳ ከሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት ፊት ለፊት የእሳት አደጋ ተከሰተ ። ለቲያትር ቤቱ የታሰበ ይሆን ? ዝርዝር መረጃውን ከዚህ ሊንክ ያገኙታል
👉 https://mereja.com/amharic/v2/1041083

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Nov, 14:01


የአማራ ፋኖ በጎጃማንደኛ ክፍለ ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ሄኖክ አሸብር ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎንደር የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አሸናፊ ወንድወሰን ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 10:01


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 08:30


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ተስፋ ማሪያም ታፈሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 07:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ እስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አብርሃም አሰፋ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 05:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 04:02


የአማራ ፋኖ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር የደጋዳሞት ብርጌድ በቁጥጥር ስር ካዋላቸው የብልጽግና የወረዳ አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

21 Nov, 02:37


የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መምሕር ታደገ ይሁኔ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

19 Nov, 19:00


የአማራ ፋኖ በወሎ የካላኮርማ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ከሆነው ፋኖ ዘውዱ ዳርጌ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

19 Nov, 17:11


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ምክትል ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ንጋቱ ይታፈሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Nov, 11:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ ክፍለ ጦር ዛምብራ ብርጌድ ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አባይነህ ምሕረት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Nov, 09:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

18 Nov, 08:03


ጄኔራሉን ከነኮማንዶዎቹ ይዞ ባህር ዳር የተከሰከሰው ሄሊኮፕተር በፋኖ ሃሎች ኢላማ እንደተመታ ታውቋል፤ ዝርዝሩን ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 15:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 13:00


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ምናሉ ከበደ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 11:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች ወደ ደራ ጉንዶመስቀል እንዳይገቡ በአብይ ሰራዊት ተከልክለው ሬማ ከተማ ላይ ስለቆሙት የጭነት መኪኖች አስመልከተው በቦታው ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 09:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሰሞኑን የብልጽግና አመራሮች እየነዙት ስለሚገኘው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ላይ የብርጌዱ አመራሮች የሰጡት ማብራሪያ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 07:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሆነው ፋኖ ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

17 Nov, 04:10


ጥብቅ ሚስጥራዊ መረጃ : - በአማራ ክልል በባህርዳና በሌሎች የክልሉ አካባቢዎች እስራትና አፈና የሚያስፈፅሙ፤ የተቀነባበሩ ግድያዎችን የሚያከናወኑ የክልሉ ባለስልጣናት እነማን ናቸው? ባህርዳር የተገኘው ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ባህርዳር ጉዞ ፖለቲካዊ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 20:59


እሁድ በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ላይ የመንግስት ካድሬዎች ትእዛዝ እንደተሰጣቸው ታወቀ .... ከየወረዳው ከ100 እስከ 200 የሚሆኑ የሰላም ሰራዊት የተባሉ ሰዎች ተመልምለው በሩጫው ላይ ይሳተፋሉ፤ ለብልጽግናም የድጋፍ ጩኸት ያሰማሉ ። በሩጫው ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው አቅጣጫም ተቀምጦላቸዋል። ...... የመረጃው ምንጭ መሰረት ሚዲያ ነው ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 16:30


የአማራ ፋኖ በወሎ ከፍተኛ አመራር የሆነው ፋኖ ኮማንዶ ጌታቸው ከሕዝብ ጋር ባደረገው ውይይት ያደረገው ንግግር ያድምጡት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 15:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ከሆነው ፋኖ ተመቸው ግዛው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 13:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 11:01


በሸዋ ቀጠና የአብይ አሕመድ አገዛዝ በተፈናቃዮች ላይ የድሮን ጭፍጨፋ ፈፅሟል ። ሌላኛው የድሮን ጥቃት በአንኮበር መስመር ተፈፅሟል ፤ ዝርዝሩን ያድምጡ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 09:02


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ አበበ ሙላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

15 Nov, 06:54


ፋኖ ስንታየሁ ማሞ ( ራምቦ ) ሲዘከር

Mereja.com መረጃ ቲቪ

14 Nov, 16:01


የአብይ አሕመድ ሰራዊት እንደለመደው በድሮን እና በከባድ መሳሪያ ሰብል ሳያወድም በፊት ፋኖ የአርሶ አደሩን ሰብል በፍጥነት መሰብሰቡን ተያይዞታል። ይህ የምናየው በሸዋ የከሰም ክፍለ ጦር የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ የሰብል ስብሰባ ተግባር ነው።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

14 Nov, 14:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ስምንተኛ ክፍለ ጦር የልዩ ኮማንዶ ምረቃ ስነ ስርዐት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

14 Nov, 12:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ ከሆነው ፋኖ እሸቱ ጌትነት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

14 Nov, 10:00


የአብይ አሕመድ ሰራዊት በጎጃም የሚገኘውን ጥንታዊውን የዲማ ጊዮርጊስ ገዳምን እና የደራሲ ሃዲስ አለማየሁን ሙዚየም አውድሞታል። ዝርዝር መረጃውን በምስል ይዘናል ያድምጡን ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 13:02


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 12:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 10:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር የባህር ዳር ብርጌድ ን የተቀላቀሉ አድማ ብተና አባላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 09:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም /ሃዲስ አለማየሁ/ 7ኛ ክፍለ ጦር የአብራጀት ብርጌድ የመብረቅ ሻለቃ ልዩ ኮማንዶ የምረቃ ስነ ስርዓት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 07:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስተኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ከደብረማርቆሱ ተጋድሎ መልስ ከኢንጂነር ክበር ተመስገን ብርጌድ አመራሮችና አባላት ጋር ያደረጉት ውይይት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

08 Nov, 06:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ባየ ደስታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Nov, 20:59


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ያሰለጠናቸውን ስፔሻል ኮማንዶዎችና የዳግማዌ ቴዎድሮስ ብርጌድ የፋኖ ሰራዊት ምርቃት እና ከፍተኛ የጎንደር ዕዝ አመራሮችና ወታደራዊ አዛዦች የተገኙበት ዝግጅት እና ያስተላለፉት መልዕክት .....

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Nov, 20:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Nov, 19:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

07 Nov, 18:29


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ እጃቸውን ከሰጡ የአብይ አሕመድ ሞርታር ተኳሾች ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 17:45


የአማራ ፋኖ በወሎ አሳመነዉ ኮር እሸት ክ/ጦር አዲስ ወታደራዊ አወቃቀር አደረገ!

የአማራ ፋኖ በወሎ አሳመነዉ ኮር እሸት ክ/ጦርን መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም የክ/ጦር እዉቅና መሰጠቱ ይታወቃል።

የእሸት ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ የነበረዉ ሻለቃ ሰማኝ አማረ ከጠላት ጋር አንገት ላንገት ተናንቆ ብዙ ባንዳዎችን እስከወዲኛዉ ሸኝቶ መስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም መሰዋትነት መክፈሉ የቅርብ ትዉስታችን ነዉ። በመሆኑም አሁን ላይ የአማራ ፋኖ በወሎ አሳመነዉ ኮር እሸት ክፍለ ጦር አዲስ ወታደራዊ አወቃቀር በዛሬዉ ዕለት አዋቅሯል።

የእሸት ክፍለ ጦርን እንዲመሩ የተመረጡ አመራሮች እንደሚከተለዉ ተዘርዝረዋል።

1) ወታደራዊ አዛዥ - ፋኖ አያናዉ እንዬዉ
2) ም/አዛዥ - ፋኖ ፍቃድ አበባዉ
3) ዘመቻ መምሪያ ኋላፊ - ፋኖ ማይክል አቸነፍ (ኮስትር)
4) ክ/ጦር አስተዳደር -ፋኖ ደመወዝ ተስፋ
5) ኦርዲናንስ ኋላፊ- ፋኖ መንግስቱ ባዬ
6) ሎጀስቲክ -ፋኖ እያያዉ ደረሰ
7) ስልጠና መምሪያ - ፋኖ ጌትነት አለምነዉ
8) ፋይናስ -ፋኖ ያምራል አዱኛዉ
9) ሰብሳቢ 10 አለቃ አንደበት ወንድምነዉ
10) ሕዝብ ግንኙነት ኋላፊ - ፋኖ ተመስገን መልስ
11) የሰዉ ሃይል - ፋኖ ወንድዬ ማረጉ
12) ፋይናስ ወዲተር- ፋኖ እሸት ቢያርጎ
13) የህክምና ባለሞያ- ነርስ አበበ ሞላ በማድረግ ክፍለጦሩን እንደ አዲስ አዋቅሯል።

መረጃው የአማራ ፋኖ በወሎ የላስታ አሳምነው ኮር የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ባለሞያ ጋዜጠኛ ደረበ መኮነን ነው።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 17:40


የአማራ ፋኖ በወሎ ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት ፋኖ አበበ ፈንታው እና ፋኖ ሞገስ አባራው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 16:40


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 15:40


የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶስተኛ ክፍለ ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ አለበል አወቀ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 14:40


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 13:40


የለንደን ፋኖዎች ታሪክ ሰርተዋል ።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

06 Nov, 12:41


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Nov, 19:00


የአብይ አሕመድ የግል ጄኔራሎችና ባለስልጣናት በደብረብርሀን ጌትቫ ሆቴል ውስጥ በአማራ ሴት ልጆች ላይ ከፍተኛ ወንጀል እየፈጸሙ እንደሚገኙ መረጃ ተገኝቷል ። ዝርዝሩን እነሆ ........

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Nov, 17:30


በሸዋ የተፈፀመው የድሮን ጥቃት እና በአዲስ ቅዳም አደባባይ ላይ የተረሸኑት ትልቅ አባት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

05 Nov, 17:18


የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ተኛ ክፍለጦር የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ የሆነችውን ፍኖተ ሰላም ከተማን ከደቂቃዎች በፊት ተቆጣጥሯል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Oct, 13:30


ሃገሬ ዮሃንስ ትባላለች ፤ የአብይ አሕመድ አገዛዝ ባልሽ የፋኖ አመራር ነው በማለት ከነ ሕፃን ልጇ አፍኖ በመያዝ የት እንዳደረሳት አይታወቅም ። ዝርዝሩ እነሆ ......

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Oct, 12:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Oct, 10:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ #MerejaTv

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Oct, 08:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተና ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

31 Oct, 05:43


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍልር ጦር ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ መልካሙ ጣሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Oct, 18:05


በሁለት አቅጣጫ ወደ ፋኖ ያመራው ወራሪው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ አራዊት ሰራዊት ቡድን በአናብስቶቹ እርምጃ ተወሰደበት።

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ ወደ ሚዳ ወረዳ ተጨማሪ ወራሪ ሀይል ለማስገባት በተደረገው እንቅስቃሴ ዛሬ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:30 እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ የሸዋ አናብስቶች የአርበኛ መከታው ሞሞ ልጆች ወራሪውን የጠላት ሀይል ሲያስጨንኩት መዋላቸውን ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

በዚህ ድንቅ ኦፕሬሽን የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር በፋኖ ሞገስ መስፍን የሚመራው የቀስተ ንህብ ብርጌድ እና በፋኖ መንፈስ ፀጋው የሚመራው የክፍለ ጦሩ ልዩ ተወርዋሪ ጦር ባደረጉት አውደ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሶበታል።

መነሻውን አለም ከተማ ያደረገው የወራሪው ሀይል ተጨማሪ ሀይል ወደ ሚዳ ወረዳ ለማስገባት ባደረገው እንቅስቃሴ በአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ልዩ ተወርዋሪ ዘመቻ በንስሮቹ አይን ላይ የወደቀው የጠላት ሀይል ከዋሶ ጨበሬ እስከ ጨለሚት ድረስ ሲገረፍ ውሏል።

በሌላኛው አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ሀይል ለመቀበል እና ሽፋን ለመስጠት መነሻውን መራኛ ከተማ ያደረገው የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት በቀስተ ንህብ ብርጌድ አባላት "በግ ስርጥ" እና በ "ሾላ ሜዳ " አቅጣጫ በክንደ ነበልባሎቹ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞበታል።

ዛሬ በተካኼደው አውደ ውጊያ በጠላት ሀይል ላይ ከፍተኛ አካላዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ሲደርስበት፣ ወራሪው ሀይል ከባድ ቁስለኛውን ወደ ጃሞ ደጎሎ ሆስፒታል የጫነ ሲሆን ፤ ቀላል ቁስለኛውን መራኛ ከተማ በሚገኘው ሆስፒታል ማስገባቱን የውስጥ አርበኞቻችን መረጃውን አድርሰውናል ሲል የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አስታውቋል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Oct, 17:13


የአማራ ፋኖ በወሎ ንጉስ ሚካኤል ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ከሆነው ፋኖ ተስፋሚካኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Oct, 11:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Oct, 09:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር የአቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር የአንበሳው ሊቦ ከመከም ብርጌድ ህዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ጌጤ ጀምበር ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

30 Oct, 07:08


የ አማራ ፋኖ በጎንደር አጣናው ዋሴ ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራር እና ቃል አቀባይ ከሆነው ፋኖ ድጋፌ አለበል ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 15:00


ቀጀላ መርዳሳ እና ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 13:00


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት ከሆነው ፋኖ ደሳለው ሙሉጌታ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 10:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ አርበኛ ከፍያለው ደሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 08:00


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጣና ገላውዲዮስ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ሙሉቀን አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 06:20


የአማራ ፋኖ በጎንደር የአንበሳው ጋይንት አስቻለው ደሴ ብርጌድ ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ ጎበዜ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

29 Oct, 06:01


ተተኪው ትውልድ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

28 Oct, 17:07


"28 ሰዓት በፈጀው ውጊያ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል፤ ከፋኖ ጉዳት አልተመዘገበም።" አርበኛ ከፍያለው ደሴ

የአማራ ፋኖ በጎንደር የዘመቻ መምሪያ ኃላፊና የገብርዬ ክፍለጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ከፍያለው ደሴ በደቡባዊ ጎንደር እየተደረጉ ባሉ ውጊያዎች ዙሪያ ከኢትዮ 251 ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል።

ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጧት 12 ሰዓት የጀመረው ውጊያ እስከ ዛሬው ዕለት ረፋድ 4 ሰዓት የተደረገ ሲሆን በዚህ ውጊያ አገዛዙ ከባድ መሳሪያዎችን የተጠቀመ ሲሆን በከባድ መሳሪያም የመምህራን ቤትና የአርሶ አደሮችን ቤት አቃጥሏል፤ በአየር ኃይሉም ድብደባ ፈጽሟል፤ ሶስት ቦታዎች ላይም የድሮን ጥቃት በንጹሃን ላይ ፈጽሟል፣ የፋኖ ሰራዊት አንድም ጉዳት ሳይደርስበት በገብርዬ ክፍለጦር ብቻ 7 አምቡላንስ ሬሳ ጭኖ ወጥቷል፤ አሁንም ያልተነሳ ሬሳ አለ ሲል አርበኛ ከፍያለው ደሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

አርበኛ ከፍያለው ደሴ አገዛዙ ጀነራል መሐመድ ተሰማ፣ ጀነራል አለምሸት ደግፌን የጦር መሪ አድርጎ በርካታ ጀነራሎችንና ኮሎኔሎችን አሰልፎ ቢመጣም አብዛኛው ሰራዊቱ በምርኮ አስቀርተነዋል፣ ለሁለቱ ያቀደውን እቅድ በ28 ሰዓት ውስጥ እቅዱን መና አድርገንበታል፤ ተጋድሏችን አሁንም ይቀጥላል ብሏል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

28 Oct, 13:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር እስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ማረው ክንዱ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

28 Oct, 11:30


የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለ ጦር ባሕር ዳር ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ሃብታሙ የሱፍ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Oct, 09:01


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር አይሸሹም ብርጌድ የምርኮኛውን ጀሌዎች መማረኩን ቀጥሏል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Oct, 07:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ተመስገን ውባንተ አባተ መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

26 Oct, 06:10


ህፃን ዳዊት መካሽ ይባላል። ትላንት ጨፋጫፊው አብይ አህመድ በሸዋ-ይፋት-ራሳ-ሰፊበረት ቀበሌ በድሮን የገደለው ታዳጊ ምስል ይህ ነው።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 15:01


የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 13:00


በአዲስ አበባ በርካታ ታላላቅ የአማራ ባለሃብቶች ላይ የሚደረገው አፈና ቀጥሏል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 11:01


የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ዞብል ጃኖ ክፍለ ጦር አመራሮች ያስተላለፉት መልዕክት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 09:01


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክትል ቃል አቀባይ ከሆነው ዳኛ ስንታየሁ ደመቀ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 07:01


የቀጠለው ተጋድሎ እና የአገዛዙ ጥቃት እና ግድያ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

25 Oct, 05:51


በሸዋ ቀጠና በንፁሃን ላይ የተፈጸመ የድሮን ጭፍጨፋ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 16:00


የአማራ ፋኖ በወሎ የላስታ አሳምነው ኮር ሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ሞገስ አባራው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 15:02


የአማራ ፋኖ በወሎ ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ ፈንታው ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 14:01


በደቡብ ጎንደር የአብይ አሕመድ ሰራዊት በቤተክርስቲያን ላይ ያደረሰውን ውድመት በቪዲዮ አስደግፎ ፋኖ ምህረት አሳዬ የጉና ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ እንዲህ ያሳየናል።

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 12:30


የአብይ አገዛዝ ሰራዊት በደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ ያደረሰው ውድመት እና ዝርፊያ .....

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 11:20


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ አበበ አላዩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

24 Oct, 10:17


የአማራ ፋኖ በጎጃም የዛምብራ ብርጌድ አመራሮች ከብርጌዱ እግረኛ ሰራዊት ጋር ያደረጉት ውይይት

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 19:00


በጀኔራሎች የሚፈጸመው የአፈና እና እገታ ወንጀል በሪፖርት ተጋለጠ !

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 13:30


የአማራ አፋኖ በጎጃም ምክትል የሕዝብ ግ ንኙነት ሃላፊ ከሆነው ፋኖ ዮሃንስ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 11:31


የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ናሁሰናይ ብርጌድ የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ፋኖ አገሩ ታዴ ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 09:31


የአማራ ፋኖ በጎንደር የሜጄር ጄኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ጦር ጋር ከተቀላቀሉ የብልፅግ ና ሰራዊት አባላት ጋር የተደረገ ቆይታ

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 08:00


ምስጢራዊ መረጃ ተገኘ ፡ ሰሜን ሸዋ ላይ የብልፅግና ሰራዊት አና አመራሮች የፈፀሙት ድብቅ ወንጀል ዝርዝር እና ቀጣይ ወታደራዊ እቅዶች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 06:46


ጥብቅ መረጃ ፤ አዲሱ የአገዛዙ የጥፋት እቅድ ፡ የብልፅግና አገዛዝ ዋና ዋና የጦርነት እቅድ እና አካሄዶች

Mereja.com መረጃ ቲቪ

23 Oct, 06:29


ርቲስት አማኑኤል ሃብታሙ በሎንዶን

Mereja.com መረጃ ቲቪ

22 Oct, 16:02


የአማራ አለም አቀፍ ጉባዬ ሰብሳቢ ከሆኑት አምባሳደር ብርሃነመስቀል ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ