«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)» @abuebrahim22322 Channel on Telegram

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

@abuebrahim22322


« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል»

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم
(« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ)
{ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ

@Awel_kasaw_Bot

قَــنَاةُ أَبِـيِ عَـائِــشَــةَ الْوَلَّوِي (Arabic)

مرحباً بكم في قناة أبي عائشة الولوي! هذه القناة مخصصة لعشاق الأدب والثقافة العربية، حيث نشارك معكم أحدث الأخبار والنصوص الأدبية الرائعة. إن كنت تبحث عن مكان يجمع بين العلم والترفيه، فأنت في المكان المناسب!
من هو أبو عائشة الولوي؟ إنه شاعر عربي كبير عاش في القرون الوسطى وتميز بقصائده الجميلة والمؤثرة. يعتبر من أعلام الأدب العربي ويحظى بشعبية كبيرة بين عشاق الشعر.

ما الذي تقدمه قناتنا؟ قناة أبو عائشة الولوي تقدم لكم نصوصه الشعرية الفذة وتحليلات مميزة لها، بالإضافة إلى جلسات نقاشية حول أعماله الأدبية وتأثيرها على الثقافة العربية. كما نقدم لكم تحديثات مستمرة عن أحدث الأحداث الثقافية في العالم العربي.

انضم إلينا اليوم وكن جزءًا من هذه الجماعة المثقفة والمميزة! تابعنا على قناتنا واستمتع بالعبق الأدبي العربي الرائع.

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

11 Feb, 13:16


እረመዷንን በምግብ ዝግጅት ሳይሆን ውስጣችንን አፅድተን መቅረብ ነው።
https://t.me/Abuebrahim22322

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

10 Feb, 15:03


የትዳር አጋራቸውን ለሚያስቸግሩ!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تُؤذي امرأةٌ زوجَها في الدنيا إلا قالت زوجتُه من الحُورِ العِينِ: لا تُؤذِيه قاتلَكِ اللهُ، فإنما هو عندَك دخيلٌ، يوشِك أن يُفارقَكِ إلينا﴾

“አንዲት ሴት በዱንያ ላይ ባሏን አታስቸግረውም፤ ሁረል አይን የሆነችው (የጀነት ሚስቱ) እንዲህ የምትላት ቢሆን እንጂ፦ ‘አታሰቃይው! አላህ ይግደልሽና! እርሱ እኮ ከአንቺ ዘንድ እንግዳ ነው። ፈጥኖ ከአንቺ ተለይቶ ወደኛ መምጣቱ አይቀርምና።”

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

09 Feb, 13:07


ከላይ የምትመለከቱት በወረባቦ "ደለይመሌ" መስጂድ የአዛን ማድረግያ ቦታ ነው። በወረባቦ ውስጥ…ታሪካዊ ቅርሶች ከሚባሉት አንዱ ነው።

ምን ትዝ አለኝ መሰላቹህ?…የአባቶቻችን ጥንካሬ፣ የሙያ ክህነታቸው፣ ለኢስላም የከፈሉት መስዋኣትነት፣…ዲንጋዩን አቅልጠው፣ ዋሻውን ቦርቡረው መስጂዶችን ሰርተዋል'ኮ…ያአሏህ
t.me/abdu_rheman_aman

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

07 Feb, 05:02


አንዳንድ ነገሮች እራስን ካላሳመንከው ለሰው ብታማክርም የማይወገዱልህ ነገራቶች አሉ።

እና በአላህ ተመካ ጉዳይህን ለአላህ ስጥ ዱአ አድርግ ።

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

06 Feb, 14:58


አይናቸውን አሽተው
ምን ታመጣላቹህ ይመስላል


መደመር ብሎ ማለት ከዚህ በላይ ምሳሌ ማምጣት ከባድ ነው ።

ተደምረዋላል ።

አላሁመስተዓን !!!


https://t.me/Abuzekeriya01

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

06 Feb, 14:08


السلام_عليكم_ورحمة_الله_وبركاته ..

🪴اهــــــــ❀ــــــلا وســــــ❀ـــــــهلا 🪴

#قَائِمَةُ " قطوف العلماء الربانيين "
تُقَدّمُ لَكُمْ مَجْمُوعَة مِنَ القَنَوَاتِ السلفيّة،الســـّنِيــة الموثوقة التِي تُفِيدُكُم فِي دِينِكُم ودُنْيَاكُم ..📝
» مَنْهَجُهَا : كِتَابٌ.وسُنّة.بِفَهْمِ.سَلَفِ.الأمّة .✔️.

▣دروس العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تعنى بنشر سلاسل العلمية من الدورس و الشروحات والتفاسير من كتب السلف الصالح ذات محتوى طويل ﴿ المرئي والصوتي ﴾.
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosalulamarabbanien

▣فوائد العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تعنى بنشر مقتطفات دعوية من فوائد ودرر مع نصائح وتوجيهات مهمة لشباب الأمة
•تيليجرام↙️
•https://t.me/fweadalulamarabbanien

▣روائع العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تعنى بنشر مقتطفات دعوية إيمانية و تذكيرية ومتنوع ذات محتوى قصير .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/rwaea3alulamarabbanien

▣فتاوى العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛تعنى بنشر مقتطفات من الفتاوى والأحكام الشرعية والتنبيهات المهمة من كبار العلماء والمشايخ الثقات .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/ftweaalulamarabbanien

▣صوتيات العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تعنى بنشر مقتطفات متنوعة من التسجيلات الصوتية والمسموعة لأهل العلم الثقات .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/sawtiatalulamarabbanien

▣أقوال العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تــعنـى بنــشر درر و أقــوال علمــاء أهــل الــسنــة والــجماعــة من المعــاصـريـن .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/aqwealalulamarabbanien

▣درر العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تـعنى بنشر أقوال مأثورة، و درر منثورة، و فوائد مستقاة ، من أنفس ماخط القلم من أقوال السلف .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/dorralulamarabbanien

▣قطوف العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛تعنى بنشر ماينفع العبد في دينه ودنياه وأخرته.. (بطاقات دعوية ، أحاديث النبوية ، سؤال وجواب ، مقالات أهل العلم ، نصائح وتوجيهات ، فتاوى وتنبيهات شرعية )

•تيليجرام↙️
•https://t.me/qutofalulamarabbanien

▣ كتب العلماء الربانيين؛
📬 #الوصف ؛ تعنى بنشر كل ما يتعلق بالكتب من أخبار وأحسن طبعاتها ورفع بعضها للتحميل وكذلك الدروس المفرغة للعلماء الربانيين الثقات .
•تيليجرام↙️
•https://t.me/kotbalulamarabbanien

▣دروس الشيخ عبد السلام الشويعر ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosabdesalamalshuwaier

▣دروس الشيخ محمد بن رمزان الهاجري ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosbenramzanealhajri

▣دروس الشيخ صالح الفوزان ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehalfawzan

▣دروس الشيخ سليمان الرحيلي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossuleimanalruhaily

▣دروس الشيخ عبد الرزاق البدر ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosabderazkeelbadr

▣دروس الشيخ صالح العصيمي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehalosimi

▣دروس الشيخ صالح العثيمين ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehbenothaimeen

▣دروس الشيخ عزيز فرحان العنزي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosazizfarhaan

▣دروس الشيخ سعيد الرسلان ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossaidalrslan

▣دروس الشيخ صالح آل الشيخ ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehshaikh

▣دروس الشيخ محمد بن غيث ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosmohamedbenghaith

▣دروس الشيخ صالح بن سعد السحيمي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehalsohaime

▣دروس الشيخ عبد الله القصير ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosabdullahalqaseer

▣دروس الشيخ محمد بن عمر بازمول ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosbenomarbazmoul

▣دروس الشيخ محمد بن أحمد الفيفي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosbenahmadalfifi

▣دروس الشيخ صلاح محمد بن غانم ؛

•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalahghanem

▣دروس الشيخ صالح اللحيدان ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehallohaydan

▣دروس الشيخ فلاح بن إسماعيل مندكار
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosfalahbenmndkar

▣دروس الشيخ عبد العزيز ابن باز ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosabedazizebenbaze

▣دروس الشيخ ناصر الدين الألباني ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drosabdelnaserelalbany

▣دروس الشيخ صالح بن عبد العزيز سندي ؛
•تيليجرام↙️
•https://t.me/drossalehbenabedazizesandi

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

06 Feb, 12:52


ምቀኝነት ከእዉቀት ማነስ የሚመነጭ የአእምሮ ድህነትን የሚያስከትል ልቦናን የሚያቆሽሽ ፀያፍ ተግባርነው::

 t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

06 Feb, 12:49


ሲጋራ
~
ሲጋራ ጎጂ የሆነ ሱስ ነው። ጎጂ ነገር በኢስላም ሐራም ነው። ስለሆነም ጎጂ ነገርን መጠቀምም በጎጂ ነገር መነገድም ሐራም ነው። ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ለማንም ሰው ሲጋራ ሊሸጥ አይፈቀድለትም። ምክንያቱም ሲጋራ የተከለከለ ነውና። አላህ አንድን ነገር ከከለከለ የሽያጭ ዋጋውንም ነው የሚከለክለው። እንዲሁም ሲጋራን መሸጥ በወንጀልና ወሰን በመተላለፍ ላይ መተባበር ነው።" [አሊቃኡ ሸህሪይ፡ 22/57]

ኢብኑ ባዝ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ብለዋል፦
"ሲጋራ ማጨሱም፣ መሸጡም፣ በሱ መነገዱም አይፈቀድም። በዚህ ላይ ከባድ ጉዳትና መጥፎ ፍፃሜ አለበትና።" [አልፈታዋ፡ 6/456]
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

04 Feb, 19:59


هل يجوز للزوجة ان تعامل زوجها بالمثل؟

• لا ينبغي للزوجة ان تقابل خطأ زوجها بخطأ منها

https://t.me/Abuebrahim22322

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

04 Feb, 19:12


📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣5⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣6⃣

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

04 Feb, 10:59


የትልልቅ ሰዎች ምግብ ምንም ቢጣፍጥም ለህጻናት መርዝ ነዉ ይላሉ አንድ ዓሊም ።

እዉቀት በደረጃ ሳንቻኮል እንማር ለማለት ነዉ

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

03 Feb, 10:18


👉ቆንጆ ካልሆነች አትበል‼️

መልከኛ ካልሆነች አናገባም የግድ መልከኛ መሆን አለባት እያልን ቆመን የቀረን ሰወች ከዚህ ታሪክ መማር አለብን⁉️

የኢማሙ ማሊክ አባት አንድት እንስት አገቡ ሲገቡባት አላማረቻቸውም ነገር ግን ሴትዮዋ እጂግ መልካም ሴት እና ንፁህ ነበረች።

በሱ አለመወደድን ያየች ጊዜ ከእግሩ ላይ ተቀመጠችና እንዲህ አለች፦

ውበቴ ባያስገርምህም መልኬ ባይማርክህም ከአሏህ መልካም ዝርያ ከእኔ እንደሚሰጥህ አስባለሁ አለችው ......

ሰውየውም የዋዛ አልነበረምና መልካም ዝርያን አስቦ አስቀራት አሷም #ኢማሙ ማሊክን ወለደችለት ...ኢማሙ ማሊክ ማለት በእውቀቱ ዱንያን ያጥለቀለቀ ጀግና አሊም ነው።

ሰወች ዛሬ ድረስ ከኢማሙ ማሊክ እውቀት ከመቅሰም ዛሬ ድረስ አልተወገዱም።

በነገራችን ላይ መልከኛ ሷሊህ አይወልድም ባይባልም በተለምዶም ሆነ በብዙ ታሪክ ላይ እንደምንሰማውና እንደምናየው #ጀግኖችንና እና#ታሪክ_ሰሪወችን የሚፀንስ ማህፀን በብዛት ውጫዊ ገፅታቸው ብዙም የማይስቡ ሴቶች ናቸው።

ምክንያቱም...

መልከኞቹ በውበታቸው ሲኮፈሱ
እነዛ ግን በተቅዋ ተውበው ይገኛሉ።
መልከኞቹ አንዱን ካንዱ ሲያማርጡ
እነዚያ ጌታቸው ዘንድ ይሮጣሉ፡፡

ደግሞ ወላሒ በብዛት ቆንጆ ወንዶችን የሚይዙት ሴቶች እንድሁ ጎረድረድ ያሉት ናቸው።

መልከኛዋ ምርጫ ስታበዛ፣አንዱን እያነሳች ስትጥል፣አንችን የመሰልሽ ልጅ እየተባለች ስትኮራና..በየደረሰችበት ጭራዋን ስትቆላ.!!በመጨረሻ ቁመሽ መቅረትሽ ነው ተብላ አንዱ ጂል ላይ አይኗን ጨፍና ትገባና ስትነፍር ትኖራለች ይገርማል ።


.....✍️ኑረዲን አል አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

02 Feb, 14:59


እድለኛ ማለት ለአኸራ ሕይወት የተዘጋጀ:ወላጆቹ በሞት ሳይቀድሙት የተንከባከበና ዱንያ ሳትተወው ቀድሞ የተዋት የሆነ አካል ነዉ::
https://t.me/UstazKedirAhmed

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

02 Feb, 13:10


ምን ትዝ አስባለኝ?… የዛሬ 100 አመት በዚህ ሰዓት ሁላችንም ቀብር ውስጥ ነን አይደል? … ያ አላ…ህ!

ቀብር ስንት ሰዐት ነው ተባብለው ይቀብሩናልኮ!…ፍጹም  ሊዘለል  የማይችል ጉድጓድ  ቢኖር ቀብር ነው።

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

02 Feb, 08:47


🔴ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል_ኬሚሴ ገብቷል

ርዕስ _የበላይነትን መውደድ ጀረባን ሰባሪ የሆነ ጉዳይ ነው ።


https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel?livestream=e9ff5f4366509bee4c

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

31 Jan, 19:00


ይህ ሰው አስደመመኝ!
ሁል ጊዜ በአንዲት ሌሊት ውስጥ ረቂቅ በሆነ የፅሁፍ ይዘትና በተረጋጋ የአፃፃፍ ዘዴ 90 ወረቀቶችን ይፅፍ ነበር።
በየሌሊቱ 90 ወረቀቶችን መክተብ መቻል የግለሰቡን የብዕር ስባት ለምለማዊነት የሚያንፀባርቅ ነው። “ኢማም ኢስማዒል አል ጁርጃኒ” ይባላሉ።
በዚህ ድንቅ ትጋቱ የተነሳ ኢማሙ አዝ-ዘሓቢ እንዲህ ሲሉ የማዕረግን ካባ ያጠልቁለታል፦
“ ይህ ሰው በአንዲት ሳምንት ውስጥ 'ሰሒሕ-ሙስሊም'ን መክተብ አይሳነውም።”
እኔም እንዲህ ስል የታላቅነትን ዘውድ ልድፋበት “ ኮከቡን እያየህ ምጥቀትን ማሰብህ ሲያስደምመኝ ቆይቶ የእውቀትህ ግዝፈት ደግሞ አስቀናኝ። አላህ ችሎታን አድሎሃል!”
t.me/abdu_rheman_aman

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

28 Jan, 18:33


▪️2️⃣ شرح كتاب العبودية - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

https://t.me/Abuebrahim22322

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

26 Jan, 17:13


▪️شرح كتاب العبودية - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/Abuebrahim22322

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

26 Jan, 11:12


አረበኛ ለምትረዱ ወላሂ ገራሚ ነው ።

የሸህ ኢብኑ ባዝ ታሪክ አላህን ፈሬ ለነገው ቤቱ ይሰራል እኒህ ታላቅ አሊም የገነቡትን የአላህን ቤት እግር ምንገዱን ተረዱት።

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

26 Jan, 11:08


العلامة ابن باز-رحمه الله- أعجوبة، وفي الحرص على الدعوة وتعليم الناس ونصحهم أسطورة.
الله يلحقنا به على خير،
ويجعل الفردوس الأعلى داره.

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

26 Jan, 06:46


ከደዕዋ ርእስ ጋር በተያያዘ
~
1 - የደዕዋ ርእስ ለመወሰን አዘጋጆች በራሳቸው ከሚጨርሱት ከተጋባዦቹ ጋር ቢነጋገሩበት መልካም ነው።
2 - በተቻለ መጠን ርእሶች ሰፊው ህዝብ ላይ ያነጣጠሩ ሊሆኑ ይገባል።
3 - ማስታወቂያ ላይ ርእስን ከማስተዋወቅ ይልቅ መተው ይሻላል። ታዳሚው ህዝብ ቀጥታ ቦታው ላይ ሲደርስ ቢያውቀው ነው የሚመረጠው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

25 Jan, 06:53


ቀልቦቻችን ተቀይረዋል !


ተቅዋ የጠፋ ነገር ሆኗል !
ከደርስ የረቆረጠ አጭር መልእክት

https://t.me/Muhammedsirage

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

25 Jan, 05:20


🔴 حكم بقاء الحائض في المسجد إذا توضأت ...!؟ - الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
Https://t.me/Dralshwiar12
#شارك_وانفع_غيرك

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

22 Jan, 15:33


የዱንያ ህይወት



ወጣትነት ...

ዱንያህን አትዘንጋ ! ዋናው አላማህ ግን ዲን ይሆን!

ከኢርሻድ ደርስ የተቆረጠ !

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

https://t.me/MedrestuImamuAhmed

https://t.me/Muhammedsirage

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

21 Jan, 14:23


«አራተኛ ያግባሽ»
--------------
ዘላለም ከመኖር ስትሸማቀቂ፡
ባልሽ ማነው ሲሉሽ ከምትሳቀቂ፡
በዲንሽ ላይ ደክመሽ ከምትዳቀቂ፡

ከለበሽው ኒቃብ ከምትገላለጭ፡
ጠባብ ልብስ ለብሰሽ ከምትቁለጨለጭ፡
ከነዲህነቱ ከነችግሮቹ የሱና ሰው ምረጭ!!

የተከፋሽ እለት ላይሆንሽ እንባ አባሽ፡
አፀዳሁ እያለ ጭቃ ከሚቀባሽ፡
የውበትሽ አክሊል ከሚረግፍ አበባሽ፡
አዝናናሁ እያለ ገደል ከሚያስገባሽ፡

ሰው ከምትፈትኝ እየተቀባባሽ፡
ዲን የሌለው ሁሉ ግራ ከሚያጋባሽ፡
የሱናው አርበኛ አራተኛ ያግባሽ፡

#ኑር

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

21 Jan, 09:09


"በቅድምያ ወደ ጀነት ሚጠሩት በሁሉም ሁኔታላይ አላህን ሚያመሰግኑት ናቸው"

ሰዒድ ኢብኑ ጁበይር

አልሃምዱሊላህ

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

21 Jan, 05:07


🎙የሼይኽ ረሻድ ሙሀደራ
---
- አንገብጋቢ ርዕሶች የተዳሰሱበት
- መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ

🕌 በአህሉ-ተውሒድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል የተሰጠ
--
🔺 https://t.me/sefinetunuh

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

21 Jan, 05:07


የሼይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም ሙሀደራ
----
📍የተዳሰሱ ነጥቦች
---
- ሱናን መያዝ
- ለዱዓቶች ወሲያ
- ወንድማማችነትና መሰባሰብ
- ሙብተዲዕ በማያስብል ጉዳይ መበደዕ
- በማያከፍር መስኣላ ማክፈር
- ስሜትን መከተል
- ከሱና ወደኋላ ማለት
-ሌሎችም ...

↪️ በአህሉ-ተውሒድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል የተሰጠ
---
☑️ https://t.me/sefinetunuh

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

18 Jan, 10:41


ዱኒያን ከልክ በላይ የሚወድና ወንጀል ውስጥ የተዘፈቀ የሆነ አካል በህይወቱ ድካም:ፀፀትና ቁጭት ይፀናዎተዋል::

https://t.me/UstazKedirAhmed

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

14 Jan, 11:09


تلاوة القران لشيخ الأالباني رحمه الله

https://t.me/Abuebrahim22322

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

14 Jan, 05:40


ሆደ ሰፊነት እና ለሰዎች ጥሩ ጥርጣሬ ማሳየት ከኛ ርቋል ሐቂቃ!! እስኪ ቀደምቶቻችንን እንመልከት!!

ጦልሓ ቢን ዓብደሕማን ቢን ዓውፍ ከቁረይሾች በመልካምነቱ ይታወቅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ሚስቱ "እንዳንተ ወንድሞች መጥፎ ባህሪ ያለው አይቸ አላቅም" ትለዋለች። እርሱም "እንዴት!?" ይላታል። እርሷም "ስትከብር ይጠጉሃል ስትደኸይ ይርቁሃል" ስትል መለሰች" እርሱም "በአሏህ ይሁንብኝ ይህ ከመልካም ስነ-ምግባራቸው ነው። ምክኒያቱም እኛ እነሱን ማስተናገድና ማክበር በምንችለው ጊዜ ወደ እኛ ይመጣሉ። የነሱን ሐቅ ማሟላት በማንችልበት ጊዜ ደግሞ ይተውናል።" ሲል መለሰላት።

ተመልከት የሆደ ሰፊነት ጥግ!! እኛስ የት ነን!? እንኳን የዚህ አይነት ባህሪ ያለውን በዚህ መልኩ ልንረዳው ይቅርና ግልፅ መልካም ስራዎችን እራሱ በመጥፎ መተርጎም ነው ስራችን!!
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

11 Jan, 06:43


አላህ በድናችንም አይፈትነን ስንት አለ አይኑ የታወረበት ፣እንደት ስለ ሶላት መስፈርት አብራራ ቢባል የማያብራራ ጃሂል ያላቅሙ ይጠራራል፣አሏሁል ሙስተአን።

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

11 Jan, 06:40


የዓሊምን ደረጃ የሚያውቀው ዓሊም ነው

t.me/abuUseyminabdurehman

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

11 Jan, 06:31


ዳዕዋችን በሒክማ መሆን አለበት

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

11 Jan, 06:24


ኹጥባ የመሬት መንቀጥቀጥ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

3,775

subscribers

288

photos

120

videos