ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና @hidaseherbalclinic Channel on Telegram

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

@hidaseherbalclinic


ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ይላኩልን @HidaseHerbal1

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና (Amharic)

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና ከፍተኛ አሠራር ህክምና ከማን ነው? ይህ ህክምና ስለሆነ የድምፅ እንቅስቃሴዎችን እና የባህል እንቅስቃሴዎችን ለማስተዳደር ሆኖ ነው። የግምት መረጃዎችን ለተጨማሪ ተማሪ በህክምና የተደጋጋሁበት ሲሆን ከሆኖም የቴሌግራም ማድረግ መሆን አለበት። የህክምና ለአስፈኖታቸው በዓለም ዙሪያዎች ቅዱስን እንቅስቃሴ፣ መምርዕ ማህበረሰቦች፣ በለማም ማህበረሰቦችን ለማስቆም እና ለመደበኛ ተማሪዎች በማስተዳደር ለመሆን ነው። ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ይላኩልን @HidaseHerbal1

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

17 Apr, 17:47


https://www.facebook.com/share/v/eQSDJZCDuPUzwF3b/?mibextid=qi2Omg

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

17 Apr, 17:47


https://www.facebook.com/share/v/TznTadNBnEFPZUVY/?mibextid=qi2Omg

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

11 Sep, 08:18


መልካም 🌼አዲስ 🌻ዓመት🌻]

[ዕንኳን🌻 አደረሳችሁ ❤️💛💚 መልካም በአል)

                  💚 > 💚  <💚  >💚

  💛🕊ሰላም🕊 ለሐገራችን  ኢትዮጵያ💛

                        ❤️  <  ❤️  >  ❤️
     ▬▬▲▬▬▬▬▬▲▬▬▬▲▬▬

  መቼም ቢሆን  አዲስ አመት ሲመጣ ሁሉም ሰው 

    አዲስ ዓመትን ተስፋ በማድረግ ዕቅድ ማቀዳችን

                የማይቀር   ነገር  ነው::

ስለዚህ  ዕቅዳችንና ተስፋችን  ዕውን  ይሖን  ዘንድ

መቼም  ማድረግ  ያለብን ነገር  ይኖራል።

                   ይሔም ማለት

አሮጌው ዘመን አልፎ  በአዲሱ ዘመን ሲተካ

ጥንታውያን ሊቃውንት አባቶቻችን

አዲሱ ዘመን የበረከትና የጥጋብ  ከችግራችን

      የምንዎጣበትና  ሲሳይ  የሞላበት

             ዓመት ይሆን ዘንድ

አባቶቻችን በቀና ልቦናና በብዙ በጎነታቸው

በመዝሙረዳዊት  ምዕራፍ  >፸፯  ወይም (>77<)

                [ >በግዝ<]

ወከመ ያእምር  ካልእ  ትውልድ

ወደፊት  ቀጥሎ የሚመጣው አዲሱ ትውልድ  ያውቅ ዘንድ

               ንገሩ ተብሎ ዕንደተፃፈ

በዚህ ዘመን ለምነገኘው  ለኛ መፍትሔ  ይሆነን ዘንድ

ክብር  ይድረሳቸውና  ጥንታውያን  ሊቃውንት  አባቶቻችን

በዕፀደብዳቤያቸው ከትበው  ያስቀመጡልንን

ከድህነት እሥር ቤት  ፈፅሞ የምንላቀቅበትን 

       (>   መፍትሔ  ዕነሆ<)
▬▲▬▬▲▬▬▬▲▬▬▬▲▬▬▬▲▬

በመዝሙረ ዳዊት  ምዕራፍ> ፷፬ >ከቁጥር>፩ ወይም

ምዕረፍ  64__ከቁጥር 1  ላይ  ተፅፎ የሚገኘውን

ለከ  ይደሉ  እግዚኦ  ሰብሐት  በጽዮን።

የሚለውን የመዝሙረዳዊት  ጸሎት

የቅዱስ  ዮሐንስ ዕለት  ወይም  መስከረም አንድ

የመባቻ  ቀን  ማለቴ  ነው

   በንፅህና ሆነን ሌሊት ከዘጠኝ ሰዓት  እስከ>11 ባለው ጊዜ

ውስጥ ውሃውን  መቅዳት ይኖርብናል  ከቻልን  ምንም ከሰው

ሳንነጋገርና  ሽንታችንን  ሳንሸና ቢሖን ይመረጣል።

ከቀዳን በኋላ ፊታችንን  ወደምሥራቅ  በማዞር

ለከ ይደሉ የሚለውን የመዝሚረ ዳዊት ጸሎት

            7>ጊዜ    (፯)

በኋው ላይ መፀለይ /መድገም አለብን

        ጸሎቱን  እንደጨረስን

የቤታችንን  ውስጥና  ቅፅረግቢያችንን

ምንም ሳናስቀር መርጨት ይኖርብናል።

ከዝያን ዕለት ጀምሮ በረከት  ዕንደሰማይ ርቆት

የነበረው ቤታችን በበረከት ይጥለቀለቃል  የዕለት ጉርስ

የቡና ቁርስ የናፈቀው የቤታችን ሣሎን

           ሲሳይ በሲሳይ ይሆንልናል።

አምና የዛሬ ዓመት በራሴ ሞክሬ ያየሁትን  ነው

        የፃፍኩላችሁ ኢትጵያዊነት ቅንነት

               ሞክረትና ደውሉልኝ

✝️➔ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ፡፡


  የቴሌግራም   ቻናሌ  ይሔ  ነው


/t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
@HidaseHerbal1

#️⃣➡️➡️ አድራሻችን አዲስ አበባ  ኮልፌ

           ቀራንዮ ክፍለከተማ

    ወረዳ    05   ዘነበወርቅ  አደባባይ

  10 ሜትር ወረድ ሲሉ

     አቃቂ ወንዝ     ዳር   እንገኛለን

     የስራ ሰአት ከሰኞ__ቅዳሜ

ከጧት  12 00 ሰዓት  ዕስከማታ 12 ሰዓት

           ለበለጠ መረጃ፦

         በ➔ 09  12  63  85  09

       ወይም 09  85  42  72  51

ዘወትር በስራ ሰዓት ይደውሉ።

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

11 Sep, 08:17


መልካም 🌼አዲስ 🌻ዓመት🌻]

[ዕንኳን🌻 አደረሳችሁ ❤️💛💚 መልካም በአል)

💚 > 💚 <💚 >💚

💛🕊ሰላም🕊 ለሐገራችን ኢትዮጵያ💛

❤️ < ❤️ > ❤️
▬▬▲▬▬▬▬▬▲▬▬▬▲▬▬

መቼም ቢሆን አዲስ አመት ሲመጣ ሁሉም ሰው

አዲስ ዓመትን ተስፋ በማድረግ ዕቅድ ማቀዳችን

የማይቀር ነገር ነው::

ስለዚህ ዕቅዳችንና ተስፋችን ዕውን ይሖን ዘንድ

መቼም ማድረግ ያለብን ነገር ይኖራል።

ይሔም ማለት

አሮጌው ዘመን አልፎ በአዲሱ ዘመን ሲተካ

ጥንታውያን ሊቃውንት አባቶቻችን

አዲሱ ዘመን የበረከትና የጥጋብ ከችግራችን

የምንዎጣበትና ሲሳይ የሞላበት

ዓመት ይሆን ዘንድ

አባቶቻችን በቀና ልቦናና በብዙ በጎነታቸው

በመዝሙረዳዊት ምዕራፍ >፸፯ ወይም (>77<)

[ >በግዝ<]

ወከመ ያእምር ካልእ ትውልድ

ወደፊት ቀጥሎ የሚመጣው አዲሱ ትውልድ ያውቅ ዘንድ

ንገሩ ተብሎ ዕንደተፃፈ

በዚህ ዘመን ለምነገኘው ለኛ መፍትሔ ይሆነን ዘንድ

ክብር ይድረሳቸውና ጥንታውያን ሊቃውንት አባቶቻችን

በዕፀደብዳቤያቸው ከትበው ያስቀመጡልንን

ከድህነት እሥር ቤት ፈፅሞ የምንላቀቅበትን

(> መፍትሔ ዕነሆ<)
▬▲▬▬▲▬▬▬▲▬▬▬▲▬▬▬▲▬

በመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ> ፷፬ >ከቁጥር>፩ ወይም

ምዕረፍ 64__ከቁጥር 1 ላይ ተፅፎ የሚገኘውን

ለከ ይደሉ እግዚኦ ሰብሐት በጽዮን።

የሚለውን የመዝሙረዳዊት ጸሎት

የቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ወይም መስከረም አንድ

የመባቻ ቀን ማለቴ ነው

በንፅህና ሆነን ሌሊት ከዘጠኝ ሰዓት እስከ>11 ባለው ጊዜ

ውስጥ ውሃውን መቅዳት ይኖርብናል ከቻልን ምንም ከሰው

ሳንነጋገርና ሽንታችንን ሳንሸና ቢሖን ይመረጣል።

ከቀዳን በኋላ ፊታችንን ወደምሥራቅ በማዞር

ለከ ይደሉ የሚለውን የመዝሚረ ዳዊት ጸሎት

7>ጊዜ (፯)

በኋው ላይ መፀለይ /መድገም አለብን

ጸሎቱን እንደጨረስን

የቤታችንን ውስጥና ቅፅረግቢያችንን

ምንም ሳናስቀር መርጨት ይኖርብናል።

ከዝያን ዕለት ጀምሮ በረከት ዕንደሰማይ ርቆት

የነበረው ቤታችን በበረከት ይጥለቀለቃል የዕለት ጉርስ

የቡና ቁርስ የናፈቀው የቤታችን ሣሎን

ሲሳይ በሲሳይ ይሆንልናል።

አምና የዛሬ ዓመት በራሴ ሞክሬ ያየሁትን ነው

የፃፍኩላችሁ ኢትጵያዊነት ቅንነት

ሞክረትና ደውሉልኝ

✝️➔ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ፡፡


የቴሌግራም ቻናሌ ይሔ ነው


/t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
t.me/hidaseherbalclinic
@HidaseHerbal1

#️⃣➡️➡️ አድራሻችን አዲስ አበባ ኮልፌ

ቀራንዮ ክፍለከተማ

ወረዳ 05 ዘነበወርቅ አደባባይ

10 ሜትር ወረድ ሲሉ

አቃቂ ወንዝ ዳር እንገኛለን

የስራ ሰአት ከሰኞ__ቅዳሜ

ከጧት 12 00 ሰዓት ዕስከማታ 12 ሰዓት

ለበለጠ መረጃ፦

በ➔ 09 12 63 85 09

ወይም 09 85 42 72 51

ዘወትር በስራ ሰዓት ይደውሉ።

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

05 Jul, 20:49


አቃቂ ወንዝ ዳር ያገኙናል ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ

09 12 63 85 09

ወይም

09 85 42 72 51

📞📞📞ይደውሉ

የዕጿን ዓይነት በፎቶ

ከሥር ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

05 Jul, 20:49


[>9ኙ>[፱ቱ] የምድርእንቧይ የጤና በረከቶች]

በእናት ሐገራችን በኢትዮጵያ መሬት ላይ

በሁሉም የሐገራችን ክልሎች

በቆላም ይሁን በደጋ

ብቻ የ ማ ት በ ቅ ል በት ቦታ

የ ለ ም ማለት ይቻላል።

በአማረኛ የምድር ዕንቧይ ትባላለች።

በግዕዝ ደግሞ ዕፀመለኮት

ዕያሉ ይጠሯታል ።

በእንግሊዘኛው ደግሞ

/scientific name)

(>Cucumis ficifolius<)

በመባል ት ታ ዎ ቃ ለች ።

ከሣር የምትመደብ የዕፅ ዓይነት ስትሆን

ባለሐረግና ባለብዙ ፍሬ ዕፅ ናት ።

ስሯንም ሆነ ቅጠሏን ቆርጠው ሲቀምሷት

ከምንም በላይ ትመራለች ።

አባቶቻችን ለምን ለምን መድኃኒት

ይጠቀሙባት ዕንደነበር

ለመመልከት ዕስኪ ዕንሞክር ።

ለምሳሌ በሐገራችን የገጠሩ አካባቢ ምንም

የጤና ተቋማት በቅርብ በማይገኙበት

ሕፃናት ሲታመሙና ሲያለቅሱ አሁንም

አሁንም እየተንጠራሩ እና የሚጠቡት

ወተት አረጋ ሲላቸው

የምድር እንቧይ ከጓሮ ትነቀልና

በለስላሳ ድንጋይ ተቀጥቅጣ

በምንጭ ውሃ በስኒ በጥበጥ ተደርጋ የሰው

ዓይን ወይም የውጊት መድኃኒት ብለው ትንሽ

ካቀመሷቸው ወድያውኑ

ከህመማቸው ሲድኑ ይታያሉ።

[>ዕፅ የሐዩ ወዕፅ ይቀትል<]

{> ዕፅ ያድናል ዕፅም ይገላል<}

በመጠየቅና በመረዳት ዕንጠቀምበት

የህዳሴ herbal clinic የዕለቱ

መ ል ዕ ክ ት ነ ው።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጠቃሚ

ማብራሪያዎች እንከታተል።

🅰️[>1>ኛ]

ከባድ ለሆነ ሆድ ቁርጠት

ይ ጠ ቀ ሟ ታ ል።

⁽> አጠቃቀም<⁾

ሥሯን ቆፍሮ ነቅሎ አፈሯን አጥቦ

ከ3 ወይም ከ4 ቦታ በትንሿ

ጣታችን ለክተን በመቁረጥ


አንዷን ልክ ዕንደሸንኮራ አገዳ

በባዶ ሆዳችን በደንብ አኝከን

ውሃዋን መዋጥ ነው።

በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሰቃየን

የነበረው የሆድ ቁርጠት

ወድያውኑ ይቆማል።

ፈፅሞ ካልጠፋ ግን ለ3 ቀን ያክል

መደጋገም ነው በሽታውን ይነቅለዋል።

🅱️>2ኛ< ]

ለወፍ /ለጉበት በሽታ ትሆናለች

አጠቃቀም

ስሯንም ቅጠሏንም ባንድነት

ነቅሎ አምጥቶ አጥቦ ወቅጦ

በ10 ብርጭቆ የዕለት ውሃ ዘፍዝፎ አሣድሮ

ጧት ጧት አንዳንድ ብርጭቆ

ዕያጠለሉ ለ10 ተከታታይ ቀናት

ከምግም በፊት

መጠጣት ነው ።

በደም ውስጥ ያለውን

የጉበት ቫይረስ ያመክነዋል።


የተከለከሉ የምግብ ዓይነቶች

Ⓐ➔1ኛ ወተት

Ⓑ➔2ኛ የበሬና የዶሮ ሥጋ

Ⓒ➔3ኛ የዶሮ ዕንቁላል

Ⓓ➔4ኛ ስንዴ ነክ የተባለ ምግብ በሙሉ

Ⓔ➔5ኛ ማንኛውም አልኮል መጠጥ

Ⓕ➔6ኛ ማንኛውንም ጣፋጭ ነገሮች

ለ3 ወር የተከ ለ ከሉ ናቸው፡፡

Ⓒ➔ 3ኛ

ለጨብጥ/ ለአባላዘር በሽታ ይሆናል፡፡


[> አጠቃቀም<]

ከሁለት ወይም 3 ቦታ ጨመር አድርጎ

ሥሯን ነቅሎ ወቅጦ አድርቆ

ዱቄቱን 1 የሻይ ማንኪያ

በ1የውሃ ብርጭቆ ወተት በማፍላት

ጧት ጧት ከምግብ በፊት ባ5 ቀን

ልዩነት ለ3 ጊዜ ቢጠቀሙት

ሙሉ ፈውስ ያገኛሉ።


Ⓓ➔ 4ኛ

ለስንፈተ ወሲብ

[>አጠቃቀም<]

ደርቆ የተወቀጠውን የሥሯን ዱቄት

5 የሻይ ማንኪያ ሙሉ ለክቶ

በሩብ ኪሎ ወለላ ማር

ለውሶ አስቀምጦ

ለ10 ቀን ያክል ከምግብ በፊት አንዳንድ

የሻይ ማንኪያ መቅመስ ነው።

የሚቀመሰው ከቁርስ በፊት ነው።

Ⓔ➔5ኛ

ለጥርስ ህመም በሽታ ያድናል።

[> አወሳሰድ<]

የምድር እንቧዩን ሥር ከበርበሬና ከከርቤ

እጣን ጋር ቀቅሎ ውሃውን እየተጉመጠመጡ

መትፋት ነው ።

[>አመጣጠኑ<]

መጀመሪያ

የምድር እንቧይ ሥሩን አድርቀን ወቅጠን

ማስቀመጥ ይኖርብናል

ከዝያ በኋላ

ደርቆ ከተቀመጠው የእንቧይ ሥር ዱቄት

1የሻይ ማንኪያ ሙሉ ከበርበሬውና

ከከርቤው ዱቄት ደግሞ

ግማሽ ግማሽ የሻይ ማንኪያ

በአንድነት ቀላቅሎ በሁለት ብርጭቆ

ውሃ በማፍላት

ለ>5➾ደቂቃ ያክል አንተክትኮ ማውጣት

ትንሽ በረድ ሲል

ለ>20➔ሰከንድ ያክል በአፍ ውስጥ

እየተጉመጠመጡ በማቆየት

መትፋት ይቻላል።

ለ>10>ተከታታይ ቀናት

ይሞክሩት?? ወደሆዳችን ውሰጥ ቢገባም

የሚያመጣው ችግር የለም::


Ⓕ ➔6ኛ

ለኪንታሮት በሽታ ይሖናል።


[> አዘገጃጀት<]

የምድር እንቧይ ፍሬውን ከወንዴው

የ ሬ ት ፍ ሬ ጋር

በእርጥቡ ዕኩል ዕኩል አንዳንድ የሻይ

ማንኪያ በማድረግ ወቅጦ በእሳት እያሞቁ

ዕንዳስፈላጊነቱ የኪንታሮቱ

ቁስል ላይ መደምደም ነው፡፡

ለ15➔ቀናት ያክል ከተጠቀሙት በቂ ነው።

ማታ ማታ ይጠቀሙት።


ⓖ ➔7ኛ

ሆዱን ለሚነፋውና ለማንኛውም ሥራይ

የእጀሰብእ በሽታን ይፈውሣል

[➔ አጠቃቀም]

የእንቧዩን ሥር በእርጥቡ ወቅጦ

በአጓት አፍልቶ ወይም ቀቅሎ አንዳንድ ቀን

እያሣለሱ ፈልቶ ከቀዘቀዘ በኋላ

አጥልሎ በሻይ

ብርጭቆ አንዳንድ ከምግብ በፊት

መጠጣት ነው።

ለ➔4➔ቀን ከተጠጣ በሽታው ይሻራል።

Ⓗ➞8ኛ

የራስ ውስጥ ናላው ለተጐዳና ዘወትር

ጭንቅላቱን ለሚያመው ሰው ጥርጥር

የሌለው መፍትሔ ነው።

[ አጠቃቀም ]

የእንቧይ ፍሬውን ከከርቤና ከአልቴት

ጋር በማቀላቀል ከእንቧዩ ፍሬ አንድ የሾርባ

ማንኪያ ሙሉ ከከርቤውና ከአልቴቱ ደግሞ

አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ሙሉ በማድረግ

በአንድ ደቁሶ

በቅቤ አንጥሮ በአፍንጫው ሶስት ሦሥት

ጠብታ ማድረግ ነው።

ማታ ማታ

ለ15➞ታከታታይ ቀናት የሞክሩት።

Ⓘ➔9ኛ

ለሽፌ ቁስል ጥሩ መፍትሔ ነው።

[ ➞ አዘገጃጀት⬅️ ]

የምድር እንቧዩን ፍሬ ከቀጠጥና

ስር ጋር ዕኩል በዕኩል አድርጎ ወቅጦ

አድርቆ ዱቄቱን በማር ለውሶ ቁስሉን

መቀባት ነው፡፡ እስኪድን ድረስ ይሞክሩት፡፡

በቴሌግራም ቻናላችን ይፃፉልን።

ማንኛውም መልዕክት ይደርሰናል።

ለተጨማሪ የፅሁፍ መልዕክት

በ ኢ ሞ ና በ ዋ ት ሳ ቭ ይጠቀሙ

የቴሌግራም> ቻናላችን >ይሔ> ነው።

https://t.me/hidaseherbalclinic
https://t.me/hidaseherbalclinic
https://t.me/hidaseherbalclinic

ለቴሌግራም ለኢሞና ለዋትሳቭ ፌስቡክን

ጨምሮ ለፅሁፍ መልዕክት ብቻ ይሔን ስልክ

ይጠቀሙ> 09 85 42 72 52>ለቀጥተኛ

ጥሪ ከሖነ ደግሞ 09 12 63 85 09

ወይም>09 85 42 72 51>ይጠቀሙ

✝️► አድራሻችን ለምትፈልጉ

አዲስ አበባ ከተማ

ኮልፌቀራንዮ ክፍለከተማ

ወረዳ 05 ታክሲ ተራ

ዘነበወርቅ አደባባዩን ተሻግረው

10 ሜትር ወረድ ሲሉ

አለርት ድልድይ ጎን

ህዳሴ ከፍተኛ የባህል ህክምና

14 May, 21:38


መሳብ አንደኛው ፍቱን መፍትሔ ነው።

ይሔ ጠቀሜታው ነው።

ጉዳቱ ምንድን ነው?

ልክ ዕንደሺነቱ ዱቄት የዕፀመናሔውን ዱቄት

በቅቤ ካልተነጠረ በስተቀር

መጠቅም ዓይቻልም አፍንጫ ያቆስላል

ወይም ነስር ያመጣል።

2️⃣>ኛ

ለአስም በሽታ ፍቱን መፍትሔ ነው።

አጠቃቀም

የሺነቱን ቅርፍት ከገተም ዛፍ ቅርፊት

ጋር አድርቀህ ወቅጠህ

በማር አቡክተህ በባዶ ሆድ ለብ ባለ ውሃ

እየበጠበጥክ ለ15 ቀን ያህል በሻይ

ብርጭቆ አንዳንድ አጠጣ፡፡

ለብ ባለው ውሃ የሚበጠበጠው የመድኃኒቱ

መጠን በስኳር ማንኪያ በቀን አንዳንድ ነው

3️⃣>ኛ

በሆዷ ውስጥ ፅንስ ለማይረጋላት

ማንኛዋም ሴት ፍቱን መፍትሔ ይሆናል።

አጠቃቀም

የሺነት የዛፉን ቅርፍት አድርቃ ላም አድርጋ

ወቅጣ ዱቄቱን በማር እያፈላች ትጠጣ

1>የሾርባ ማንኪያ የመድኃኒት ዱቄት በሁለት

ብርጭቆ ውሃ አፍልታ/ቀቅላ 1>የስኳር

ማንኪያ ማር ጨምራ በደንብ አንተክትካ

ፈልቶ ፈልቶ 1>የውሃ ብርጭቆ ብቻ ሲቀር

አውጥታ ትንሽ ቀዝቀዝ አድርጋ በማጣሪያ

አጥልላ ከምግብ በፊት ትጠጣ በተከታታይ

ለ>20>ቀን በቂ ነው::

መድኃኒቱን ከጠጣች በኋላ ከምግብ> 2>

ሰዓት ተከልክላ መቆየት አለባት ።

ማሩም ሆነ የመድኃኒቱ ዱቄት የሚጨመረው

ውሃው ከፈላ በኋላ ነው።

4️⃣>ኛ

ለጉበት/ለወፍ ህመም ፍቱን መፍትሔ ነው።

#➔ አጠቃቀም

የደረቀውን የሺነት ቅርፍት ከምድር

ዕንቧይ ፍሬ ጋር ተመጣጣኝ ዶዝ በማድረግ

ሁለቱም ከደረቁ በኋላ ማለት ነው

በትኩስ አልጫ ሽሮ ላይ አንዳንድ የሻይ

ማንኪያ ከመድኃኒቱ ዱቄት በመጨመር

ጧት በባዶ ሆድ ማታ ከራት በፊት

ለ20>ቀን ያህል ከተጠቀሙት በቂ ነው::

ፈፅሞ በደም ውሰጥ ያለውን ባይረስ

ያመክነዋል።

ማንኛውንም ጣፋጭ ነገርና በህክምና

የሚከለከሉ ነገሮችን ማክበር የግድ ነው::

5️⃣> ኛ

ለጆሮ ቁንቁን /ቁንቁን የሚባል የትል ዓይነት

በጆሮው ገብቶበት ለሚሰቃይ ሰው

የታመነ መፍትሔ ነው።

#➔ አጠቃቀም

የደረቀውን የሽነት ቅርፍት ከሮማን ዕንጨት

ቅርፍት ጋር እኩል በዕኩል ላም አድርጎ

ወቅጦ በላም ጊደር/በፍየል ሽንት ዘፍዝፎ

ዕያጠለሉ ሶዎስት ሶስት ጠብታ 1ቀን ባንድ

ጆሮ ሌላ ቀን ደግሞ በሌላኛው ጆሮ ፀሐይ

ላይ በመሆን መጠቀም ይቻላል።

በየአንዳንዱ ጆሮአችን ከ4>ቀን ያላነሰ

ከተጠቀምን በቂ ነው።

መድኃኒቱን ስናዘጋጅ ከሁለቱም ዕፀዋቶች

ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በ1ስኒ ሙሉ

ንፁህ ቅቤ በእሳት አንጥረን ከተነጠረ በኋላ

ከመርጋቱ በፊት አጥልለን በፕላስቲክ

ወይም በብልቃጥ በማስቀመጥ

መጠቅም ስንፈልግ በእሳት/በፀሐይ ሞቅ

በማድረግ መጠቀም ዕንችላለን።

♐️► ይህን መረጃ

በየገጠሩ በየከተማው

ላሉ የተወደዱ ኢትዮጵያውያን

በማይግሪን በሽታ ለሚሰቃዩ ይደርስ ዘንድ

#SHARE

#LIKE

#FOLLOW በማድረግ ጥበብን በማንገስ

የተቸገሩትን እንርዳ???

#የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን

መፍራት ነው።

ኢትዮጵያውያን ሊቃውንቶች ከጥንት

ጀምሮ ሲጠቀሙበት የነበረ

መድኃኒት ነው።

🅰️➔ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን

ላይክ ያድርጉ።

እስቲ ይህቺን ቁም ነገር

ለምትወዷቸው ጓደኞቻቹህ ሼር

በማድረግ እውቀትን በነፃ ተገበያዩ

ያንተ ያንች

የኛ የሁላችን የሆነውን

ጠቅላላ እውቀት ይከታተሉ።

ላይክ እና ሼር በማድረግ

የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/hidaseharbalclinic

✝️ አድራሻችን አዲስ አበባ ከተማ

ዘነበወርቅ አደባባይ

10 ሜትር ወረድ ሲሉ

አለርት ድልድይ ጎን ወንዝ ዳር ያገኙናል።

✝️>ለበለጠ መረጃ

09 85 42 72 51/09 12 63 85 09

ዘወትር በስራ ሰዓት ይደውሉ

የዕፁን ዓይነት ከሥር በፎቶ ይመልከቱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇