Loza Health Jobs 3 @loza_jobs Channel on Telegram

Loza Health Jobs 3

@loza_jobs


ያገለግላሉ የህክምና ማሽኖችን እንገዛለን እንሸጣለን፥የህክምና ባለሙያዎችን ለግል ጤና ተቋም እናገናኛለን :ሦስት ቻናልና ግሩፕ አለን፤ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ከመንግስትና ከግል ተቋማት የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን በቻናላችን እናጋራለን፤ትኩስና ወቅታዊ የጤና መረጃዎችን እናጋራለን 0917171781/0918706464

Loza Health Jobs 3 (Amharic)

ሬሳል የህክምና ማሽኖችን እንገዛለን! ላይ በምንገዝናችሁ በምንሸጣላችሁት ከሆነ፣ Loza Health Jobs 3 እናለን፡፡ የህክምና ባለሙያዎችን ለግል ጤና ተቋም እናገናኛለን ፣ እናታወቁ፣፣ስራ ቅጥርን መስተዋወቅ በጥናት እንዘምራለን፣፣በሰፈር የሚወጡ የህጋዊ ቅንብሮችን እናቀዳምጣለን ፡፡ላይ፣ ስራ በሻምቢዎቹ የሚዘምቱን መረጃዎች እናቀዳምጣለን ፡፡ይህንን ገጽ ለማስገንዘብ ይህንን አድራሻ ይላኩ 0917171781/0918706464

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 12:27


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

ሙያ Lab technologist

ደረጃ 12

እኔ እምሰራው አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ጤና ጣቢያ ነው።
መቀየር እምፈልገው ባህርዳር :ጎንደር :ደብረታቦር :ወረታ: ጋይንት : ደብረብርሃን : ደሴ :ኮምቦልቻ : ወልዲያ ከተማ ውስጥ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 11:24


የቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ ደባርቅ ዩንቨርስቲ

@loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 11:03


ለመድሀኒት መደብር የሚሆን ባዶ ቤት

ባህርዳር ቀበሌ 14 አለን

42 ካሬ

ለስራ ጥሩ የሚባል አካበቢ ነው


0917171781
0910706464

@loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 07:46


አብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቅጥር ማስታወቂያ

@loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 07:32


ይህን ስራ ቅጥር ለሌሎች እንዲደርስ ሸርርር አድርጉት

ማስታወቂያውን ያወጣው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ነው።

የስራ መደቦቹ ምን ምን ናቸው ?

1. ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አስተዳደር፣ኢኮኖሚክስ እና በተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ / ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት


2. ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ

° ደረጃ ፡- 14
° ደመወዝ ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት ፡- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡- 3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

3. ከፍተኛ የብራንዲንግ ባለሙያ

° ደረጃ፡- 14
° ደመወዝ፡- 38,557 
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በማርኬቲንግ ፣ ቢዝነስ አስተዳደር እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-3/2 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-በግራፊክስ ፣ በዲዛይን እና ተዛማች ሰርተፊኬሽን ያለው/ያላት
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

4. ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ

° ደረጃ፡-9 
° ደመወዝ፡- 24,435
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በእንጨት ወይም በብረት ሥራ
° የትምህርት ደረጃ፡-  10+2
° የስራ ልምድ ፡- 3 ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

5. የመረጃ ዴስክ ባለሙያ

° ደረጃ፡-11
° ደመወዝ፡- 29,029
° ብዛት ፡- 1
° ተፈላጊ የትምህርት አይነት፡- በጆርናሊዝም፣ ቋንቋና ስነ ፅሁፍ፣ ፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች
° የትምህርት ደረጃ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ/ ሁለተኛ ዲግሪ
° የስራ ልምድ ፡-1/0  ዓመት 
° ተጨማሪ መስፈርት ፡-አይጠይቅም
° የቅጥር ሁኔታ ፡- በቋሚነት
° የስራ ቦታ፡-ዋናው መ/ቤት

ምዝገባ በኦን ላይን https://tinyurl.com/ipdchoexternalvacancy ላይ ነው የሚከናወነው።

ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች  ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል መያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ማስታወቂያ ትላንት ነው የወጣው ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ነው የሚቆየው።

አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር #ቀጥተኛ_የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የተባለ ሲሆን ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ አለበት።

ተጨማሪ መረጃ ደግሞ በስልክ ቁጥር 0118 72 24 20 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

መልካም ዕድል !

@ loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 06:32


ድጋሜ የተለጠፈ

የቅጥር ማስታወቂያ

nurse  ወይም Ho

አዊ ዞን አንክሻ  ወረዳ እሁዲት ቀበሌ

ቢያንስ 6 ወር ያገለገለ


ፆታ ወንድ

0917171781
0918706464
@loza

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 06:22


ላይሰንስ ብቻ እንፈልጋለን

Bsc nurse

ዜሮ ልምድ

ከተመረቀ 2 ዓመት ያላላፈው

ባህርዳር

0917171781
0918706464

Loza Health Jobs 3

21 Nov, 05:11


አስቸኳይ

ባህርዳር ቀበሌ 11

ነርስ ይፈለጋል

ልምድ አይጠይቅም

ፆታ ወንድ

ለመካከለኛ ክሊኒክ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

20 Nov, 22:40


የውጭ ዝውውር ማስታወቂያ |
በሽጋዉ ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል የሰው ኃብት እስተዳደር ቡድን ለፈውስ ህክምናና ተሃድሶ አገልግሎት ዋና ቡድን ባለው ክፍት የስራ መደብ የደረጃ 4 ነርስ በውጭ ዝውውር አዛውሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Loza Health Jobs 3

20 Nov, 13:20


አቤም የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
Vacancy Announcement To Emergency and ICU Nurse

Position: Nurse
Location: Hawassa, Turufat around traffic Light
Employment: Full Time
Date of Announcement Nov:20,2024 GC
Deadline: Nov:30 ,2024 GC


@loza

Loza Health Jobs 3

20 Nov, 06:14


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

ሙያ ጤና መኮንን

ደረጃ 12

የምሰራው አዲስአበባ ውስጥ ካሉ ጤና ጣቢያዎች

መቀየር የምፈልገው አማራ ክልልና ብዙ አዲስአበባ ራቅ ያላሉ ቦታዎች

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

20 Nov, 05:42


አዲስ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ Biomedical engineer ዝውውር

@loza

Loza Health Jobs 3

20 Nov, 00:25


Vacancy

Lorkan medical college

Lab technologist

@loza

Loza Health Jobs 3

19 Nov, 17:05


ከ2.9 ሚሊዮን ብር በላይ የጤና መድህን ክፍያ ባለመከፈሉ ምክንያት የደባርቅ ከተማ አስተዳደር የጤና መድህን ህክምና ውል ተቋርጧል።

Loza Health Jobs 3

19 Nov, 17:01


ሁለት ነርስ ይፈለጋል

በዜሮ ልምድ

ዳንግላ አንድነት ኮሌጅ

@loza

Loza Health Jobs 3

19 Nov, 10:59


የፈተና ውጤት አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል

Loza Health Jobs 3

19 Nov, 06:28


ባህርዳር የሚረከብ መድሀኒት ቤት አለ
0917171781

Loza Health Jobs 3

18 Nov, 22:48


ባህርዳር በነርስ ዜሮ ልምድ ቅጥር

@loza

Loza Health Jobs 3

18 Nov, 02:56


ድጋሜ የተለጠፈ

Laboratory ባለሙያ ይፈለጋል

ፆታ አይለይም

1 ዓመትና ከዚያ በላይ

የስራ ቦታ ቋራ ደለጎ

ለመካከለኛ ክሊኒክ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

16 Nov, 09:14


ማሳሰቢያ
_____

በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛዎች የስኳር ህመምን ጨምሮ ሃሰተኛ የጤና መረጃዎች ሃላፊነት በጎደላቸው አካላት እየተለቀቁ ይገኛሉ። ከሰሞኑም ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሰዓታት ውስጥ የስኳር በሽታን ማጥፋት ተችሏል በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ከእዉነት የራቀና አሳሳች ነዉ።

የህክምና ሞያ ሳይኖራቸውና ለሚሠጡት አገልግሎት ህጋዊ የሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሳይኖራቸው በማህበራዊ ሚዲያ ማህበረሰቡን የሚጎዱ፣ ከእውነት የራቁ ሀሰተኛ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ተበራክተዋል። ይህ ተግባር ማህበረሰቡን በእጅጉ እየጎዳና ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ከመዳረግ አልፎ ፈውስ ፈላጊ ዜጎቻችን ላይ ከፍተኛና የተወሳሰበ የጤና ችግር እየፈጠረ ይገኛል።

ስለሆነም በዚህ መሰል ተግባር ላይ ተሰማርታችሁ የምትገኙ አካላት ይህ ተግባር በህግ የሚያስጠይቅ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከእኩይ ተግባራችሁ እንድትታቀቡ እናሳስባለን።

ማህበረሰቡም ምንጫቸው ካልተረጋገጠ አካላት የሚላኩ መልእክቶችን እንዲመረምር፣ አገልግሎቶችንም ከመጠቀማችን በፊት ጥንቃቄ እንድናደርግ፣ አስፋላጊ ሆኖ ሲገኝም በ"[email protected]" ላይ ጥቆማ እንድሰጠን እየጠየቅን ፤ ህዝባችን ሀሰተኛ የጤና መረጃ የሚለቁትን በማጋለጥ ፣የጤና ባለሙያ በማማከር ጤንነቱን እንዲጠብቅ እናሳስባለን።

ጤና ሚኒስቴር

@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 16:35


ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የስራ ማስታወቂያ

@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 11:56


አማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቅጥር ማስታወቂያ

@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 10:24


የጸረ-ተህዋሲያን መድሃኒት አቅርቦት ችግር መኖሩን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ

የጸረ-ተህዋሲያን መድሃኒት አቅርቦት ችግር መኖሩን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል።

ለጸረ-ተህዋሲያን የሚሆኑ መድሃኒቶች ከድህረ ኮቪድ 19 በኋላ ምርቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ቀንሷል በማለት እንደ ሀገርም በኢትዮጵያም ምርቱ ባለመኖሩ የአቅርቦት ችግሩ መቀጠሉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ አቅርቦት አገልግሎት ሃላፊ አቶ ሰይፈ ደምሴ ለጣቢያችን ተናግረዋል።

እንደ ሀገር በፊት ከነበረው የ8 በመቶ አቅርቦት ወደ 36 በመቶ ከፍ ቢልም አሁንም ካለው ከፍተኛ ፍላጎት አንጻር የጸረ-ተህዋሲያን መድሃኒት በከፍተኛ ደረጃ እጥረት መኖሩን ገልጸዋል።

እንደ ሀገር መድሃኒቶቹን አምራች ካለመሆናችን በተጨማሪ የአለም አቀፍ የመድሃኒት የግዢ ስርዓቱና ምንዛሬውም ከፍተኛ ጫና ሆኖ በመቆየቱ ለአቅርቦት እጥረቱ ተጨማሪ ምክንያት መሆኑን ሃላፊው ተናግረዋል።

መንግስት የመድሃኒት አቅርቦት ሰልሰለቱን ለመቆጣጠርና ጤናማ ለማድረግ እየሰራ ቢሆንም ለጊዜው እጥረቱ መቀጠሉን ነው ሃላፊው ያብራሩት።

በጤናው ዘርፍ የተሻሻሉት ፖሊሲዎች ችግሩን ይቀንሳሉ ወይም የመጨረሻ መፍትሄ ይሆናሉ በሚል እየተሰራበት እንዳለ የገለጹት የቢሮው የዘርፉ ሃላፊ፤ የፍላጎት እና አቅርቦት አለመመጣጠን ችግሩን እንዳሰፋው ተናግረዋል፡፡

(መናኸሪያ ሬዲዮ)

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 10:19


የቅጥር ማስታወቂያ

nurse  ወይም Ho

አዊ ዞን አንክሻ ወረዳ እሁዲት ቀበሌ

ቢያንስ 1 ዓመት ያገለገለ


ፆታ ወንድ

0917171781
0918706464
@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 06:28


ለበርካታ ጤና ባለሙያዎች የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

አደራ የህክምና ማዕከል

የድርጅቱ ስም፡ አደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

1) የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም (Internist)
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በውስጥ ደዌ ህከምና ስፔሻላይዝድ ያደረገ/ች
• ብዛት፡- 3
• ደመወዝ፡- በስምምነት

2) ጠቅላላ ሃኪም
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በጠቅላላ ሀኪም ሙያ በድግሪ የተመረቀ/ች
• በማርኬቲንግ እና ሴልስ ላይ የመስራት ፍላጎት ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 3
• ደመወዝ፡- በስምምነት

3) ክሊኒካል ነርስ
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች
• በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
• ብዛት፡- 10
• ደመወዝ፡- በስምምነት

4) አይ.ሲ.ዩ (ICU) ነርስ
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/
• በአይ.ሲ.ዩ (ICU) ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
• ብዛት፡- 5
• ደመወዝ፡- በስምምነት

5) የቀዶ ጥገና ክፍል ነርስ (OR Nurse)
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 5
• ደመወዝ፡- በስምምነት

6) የአንስቴዚያ ባለሙያ
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በአንስቴዚያ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 3
• ደመወዝ፡- በስምምነት

7) ሲኒዬር ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በላቦራቶሪ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
• 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 5
• ደመወዝ፡- በስምምነት

8) ባዮሜዲካል ኢንጂነር
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
• በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች
• ብዛት፡- 3
• ደመወዝ፡- በስምምነት

9) የሰው ሀይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትም/ት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 1
• ደመወዝ፡- በስምምነት

10) ፕሮጀክት ማኔጀር
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፕሮጀክትማኔጅመንት፥ በማኔጅመንት፥ በጤና አስተዳደር፥ በጠቅላላ ሃኪም ወይም በተመሳሳይ የትም/ት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 1
• ደመወዝ፡- በስምምነት

11) IT Officer
• ከታወቀ የትም/ት ተቋም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትም/ት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 1
• ደመወዝ፡- በስምምነት

12) የማታ ሱፐርቫይዘር
• ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች
• በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡- 2
• ደመወዝ፡- በስምምነት

* ሁሉም የጤና ባለሙያዎች የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
* የሥራ ቦታ፡
* አደራ የህክምና ማዕከል፥ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ
* የመመዝገቢያ ቦታ፡
* በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] መመዝገብ ይቻላል።


@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 06:00


በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!

ወልድያ ዩንቨርሲቲ

@loza

Loza Health Jobs 3

15 Nov, 03:30


አዲስአበባ የሚረከብ መድሀኒት መደብር

ወራዊ ኪራይ 20k

0917171781
098706464

@loza

Loza Health Jobs 3

14 Nov, 17:18


አማራ ሴቶች ማህበር የቅጥር ማስታወቂያ
Vacancy | Amhara women's Association /AWA/ is a nonprofit, nonpolitical and non-religious civic organization establish in 1998 to empower women and girls socially and economically in Amhara regional state including Addis Abeba city administration.
Therefore, AWA has looking to recruit competent and influential woreda level  for the above 9 target woreda/towns

1. Job Title: PSS counselor work as woreda coordinator and pss

Place of Work: Sekela, Womberma, Dejen, Motta, Guagusa shikudad, Chagnie, Meraw and Bahir Dar Zuria woreda

Number of positions: Eight (08)

Duration of the contract: Until June 30/2025

2. Job Title: Regional GBV Project Coordinator

Place of Work: Bahir Dar frequent travel to the project area

Number of positions: One (01)

Duration of the contract: Until June 30/2025 With possible extension based availability of funds and performance

@loza

Loza Health Jobs 3

11 Nov, 09:05


World Diabetes Day November 14th

Loza Health Jobs 3

11 Nov, 07:39


ኩላሊታችንን ግዙን እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሚመጡ ሰዎች መኖራቸው ተገለጸ።

ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል ዳይሬክተር ዶክተር ጸጋይ ብርሀነ ለአል ዐይን እንዳሉት ማዕከሉ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በአጠቃላይ ለ187 ሰዎች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና አገልግሎት አድርጓል ብለዋል።

አሁን ላይ ማዕከሉ በሳምንት እስከ ሶስት በዓመት ደግሞ እስከ 100 ሰዎች ድረስ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና የመስጠት አቅም እንዳለው የሚናገሩት ዶክተር ጸጋይ በግብዓት እጥረት ምክንያት በአቅሙ ልክ እየሰራ እንዳልሆነም ገልጸዋል።

የአካል ልገሳ ጉዳይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻ ጉዳይ ነው የሚሉት ዶክተር ጸጋይ ኩላሊታችንን መሸጥ እንፈልጋለን፣ ኩላሊታችንን ግዙን የሚሉ ዜጎች ወደ ማዕከሉ እንደሚመጡም አክለዋል።

ዘገባው የዐል ዐይን ነው።

Loza Health Jobs 3

11 Nov, 07:09


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
******
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ሌክቸረር፣ Maternity and RH/maternity ሌክቸረር፣Medical microbiology ሌክቸረር ፣ Environmental health ሌክቸረር, Clinical midwifery ሌክቸረር እና ለነርስ ቴክኒካል አሲስታንት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ምልመላውን ያለፋችሁ አመልካቾች ሰኞ 02/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሠዓት መታወቂያ እና ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃቹህን በመያዝ ለፈተና እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

ለMidwifery ቴክኒካል ረዳት፣ Medical parasitology ሌክቸረር፣ Clinical chemistry ሌክቸረር፣ Adult health nurse ሌክቸረር እና ኢንቫይሮሜንታል ሄልዝ ቴክኒካል አሲስታንት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ምልመላውን ያለፋችሁ አመልካቾች ማክሰኞ 03/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሠዓት መታወቂያ እና ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃቹህን በመያዝ ለፈተና እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

ለ Medical laboratory ቴክኒካል ረዳት፣ Clinical pharmacy ሌክቸረር፣ Physiology ሌክቸረር፣ Pharmacy ረዳት መምህር ባወጣው ቅጥር ምልመላውን ያለፋችሁ አመልካቾች ረብዑ 04/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት መታወቂያ እና ኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃቹህን በመያዝ ለፈተና እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል።

29/02/2017 ዓ. ም
የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ


@loza

Loza Health Jobs 3

11 Nov, 04:40


ዘጌ( ባህርዳር ዙሪያ)ባለሙያ ይፈለጋል

BSC nurse or HO

ለመካከለኛ ክሊኒክ

1 ዓመት በላይ ያገለገለ
መልቀቂያ ያለው

ተያዥ ማቅረብ የሚችል

ፆታ አይለይም

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

10 Nov, 22:03


የአንጀት ቁስለት ምልክቶቹ
የአንጀት ቁስለት በH.pylori ኢንፌክሽን ፣ ረጅም ጊዜ አንጀታችንን የሚጎዱ መድኃኒቶችን ከተጠቀምን፣ ከመጠን በላይ አልኮሆል ፣ ሲጋራ የምንጠቀም ከሆነ እና በቤተሰብ ካለ ሊከሰት ይችላል ።

ምልክቶቹም:-
1 የላይኛው የሆዳችን ክፍል ለይ የማቃጠል ስሜት
2. ማቅለሽለሽ እና ወደላይ ማለት
3. ሆዳችን መነፋት
4. የምግብ ፍላጎት መቀነስ
5. የድካም ስሜት እና ክብደት መቀነስ የሚጠቀሱ ምልክቶች ናቸው።

የአንጀት ቁስለት በቀላሉ መታከም የሚችል ሲሆን የተሟላ ምርመራ እና ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ይገኛል ።

#AHB

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:55


•••
የትልቁ አንጀት ካንሰር/ colon cancer:

የአንጀት ካንሰር ኮሎን ተብሎ በሚጠራው የትልቁ አንጀት ክፍል ውስጥ የሚጀምር እብጠት ነው። ኮሎን የትልቅ አንጀት የመጀመሪያ እና ረጅሙ ክፍል ነው። ትልቁ አንጀት የምግብ መፍጫ ሥርዓት የመጨረሻው ክፍል ነው ::
_የአንጀት ካንሰር በማንኛውም ዕድሜ ላይ ሊከሰት ቢችልም በአብዛኛው በዕድሜ የገፉ ሰዎችን ይጎዳል። ብዙውን ጊዜ የሚጀምረው በኮሎን ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፕ ተብለው የሚጠሩ ትናንሽ እባጮች ናቸው። ፖሊፕ በአጠቃላይ ካንሰር አይደለም፣ ነገር ግን አንዳንዶቹ በጊዜ ሂደት ወደ አንጀት ካንሰር ሊለወጡ ይችላሉ።
-ፖሊፕ ብዙውን ጊዜ የሕመም ምልክቶችን አያመጣም. በዚህ ምክንያት ዶክተሮች በኮሎን ውስጥ ፖሊፕን ለመፈለግ በየጊዜው የማጣሪያ ምርመራዎችን ይመክራሉ. ፖሊፕን ማግኘት እና ማስወገድ የአንጀት ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል.
_የአንጀት ካንሰር ከተፈጠረ ብዙ ሕክምናዎች ለመቆጣጠር ይረዳሉ። ሕክምናዎች የቀዶ ጥገና፣ የጨረር ሕክምና እና እንደ ኪሞቴራፒ ሕክምናን የመሳሰሉትን ያካትታሉ።
_የአንጀት ካንሰር አንዳንድ ጊዜ የኮሎሬክታል ካንሰር ይባላል። ይህ ቃል የአንጀት ካንሰርን እና የከፈነ ቋት ካንሰርን ያጣምራል.
ምልክቶች
ብዙ የኮሎን ካንሰር ያለባቸው ሰዎች መጀመሪያ ላይ ምልክቶች አይታዩም። ምልክቶቹ በሚታዩበት ጊዜ, በካንሰር መጠኑ እና በትልቁ አንጀት ውስጥ ባለው ቦታ ላይ ይወሰናሉ።

# AGH

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:52


Laboratory ባለሙያ ይፈለጋል

ፆታ ወንድ

2 ዓመትና ከዚያ በላይ Cbc እና chemistry machine ላይ ጥሩ ልምድ ያለው

የስራ ቦታ ቋራ ደለጎ

ለመካከለኛ ክሊኒክ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:15


የቅጥር ማስታወቂያ
ኦፍታልሚክ ፕሮፌሽናል
ደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:14


የቅጥር ማስታወቂያ
ነርስ ፕሮፌሽናል
ደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:13


የቅጥር ማስታወቂያ
Bio medical engineer
ደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል

@loza

Loza Health Jobs 3

07 Nov, 06:11


የቅጥር ማስታወቂያ
የጨቅላ ህፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል
ደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል

@loza

Loza Health Jobs 3

06 Nov, 16:05


#ጥንቃቄ🚨

ቴግሬቶል የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ (Oral Suspension) መድኃኒት የጨቅላ ህፃናት እንዳይጠቀሙት የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳስቧል፡፡

ቴግሬቶል የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ (Oral Suspension) መድኃኒት ኖቫርቲስ ፋርማ ሽዌይዝ AG/ Novartis Pharma Schweiz AG በተባለ የገበያ ፍቃድ ባለው የመድኃኒት አምራች ፋብሪካ የሚመረት ነው።

ቴግሬቶል (ካርባማዜፔይን) 100 mg/5ml Oral Suspension (OS) የተሰኘው መድኃኒት አብዛኛውን ጊዜ አጠቃላይ ለሚጥልና ከፊል መንቀጥቀጥ/ management of generalized tonic clonic and partial seizures ለማከም የሚያገለግል ነው።

ይሁን እንጂ የተጠቀሰው መድኃኒት በውስጡ በሚይዘው ፕሮፓይሊን ግላይኮል (propylene glycol) የሚባል ንጥረ-ነገር መጠን ምክንያት ለጨቅላ ሕፃናት ማለትም ከ4 ሳምንታት በታች ለሆኑ ሕፃናት ወይም በሶስት ወራት የመወለድ ጊዜያቸው ሳይደርስ ለተወለዱ ሕፃናት ሊወስዱት እንደማይመከር ባለስልጣን መ/ቤቱ ገልጿል።

ተቋሙ ፥ በዚህ ምርት ውስጥ ከሚገኙት ተጨማሪ ንጥረ ነገሮች አንዱ የሆነው ፕሮፓይሊን ግላይኮል ለምግብ እና ትንባሆ ምርቶች እንዲሁም ለፋርማሲዩቲካል እና መዋቢያዎች በአጠቃላይ በአሜሪካ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር (FDA) ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ይታወቃል ብሏል።

ይሁንና በዚህ ምርት ውስጥ ያለው መጠን በዚህ የማሳወቂያ መልዕከት ላይ ከተጠቀሱት ለጨቅላ ሕፃናት እና ጊዜያቸው ሳይደርስ ለተወለዱ ሕፃናት እስከ ሦስት ወር ድረስ ከደህንነት ገደብ በላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል ነው ያለው።

ስለሆነም ይህንን መድኃኒት በጨቅላ ሕፃናት ጊዜያቸው ሳይደርስ ለተወለዱ ሕፃናት እስከ ሦስት ወር ድረስ መጠቀም ጉዳቱ ከጥቅሙ የሚያመዝን በመሆኑ ሁሉም የጤና ባለሙያዎች መድኃኒቱን ለተጠቀሱት የእድሜ ክልል ከማዘዝ እና ከማከፋፈል እንዲቆጠቡ አሳስቧል።

ህብረተሰቡም መድኃኒቱን እንዳይጠቀም መልዕክት አስተለልፏል።

@ loza

Loza Health Jobs 3

06 Nov, 09:43


እንደገና የተስተካከለ

ለፕራይመሪ ክሊኒክ የሚሆን የነርስ ላይሰንስ ብቻ እንፈልጋለን

ዲፕሎማ 5 ዓመት ያገለገለ

ዲግሪ 3 ዓመት ያገለገለ

መልቀቂያ ያለው

0917171781
0918706464

Loza Health Jobs 3

06 Nov, 02:26


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

ሙያ - ጤና መኮንን (HO)

ደረጃ - 13
አሁን የምሰራበት የስራ ቦታ ሰሜን ሸዋ ዞን
ሀገረ ማሪያም ወረዳ፣ እዛው ከወረዳው ዋና ከተማ ሾላ ገበያ ቡልጋ ጤና ጣቢያ ሲሆን ፤

መቀየር የምፈልገው፦ ምዕራብ/ምስራቅ/ሰሜን ጎጃም ዞን ወይም አዊ ዞን ባሉ ጤና ጣቢያዎች

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 18:08


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

የምሠራው ፍኖተ-ሠላም ዙሪያ ጃቢ ጣናን ወረዳ ካለ ጤና ጣቢያ ነው

ሙያዬ ጤና መኮነን ደረጃ 12 ነኝ

መቀየር የምፈልገው ዳንግላ ,ደ/አቸፈር,ሠ/አቸፈር እና ባ/ዳር ዙሪያ ባሉ የጤና ተቋማት ነው።

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 17:11


የስራ ቅጥር ማስታዎቂያ | የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡-

ለመመዝገብ
ከ22/02/2017ዓ.ም ---- 2/03/2017ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡30 በኮሌጁ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 ምዝገባ ይካሄዳል፣
ፈተና በ 03/03/2017ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት በኮሌጁ ይሰጣል :

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 17:10


በጥቁር አንበሳ እየተሰጠ ያለው ኑክሌር ሜድስን ምንድነው?

#Ethiopia | የኢትዮጵያ የሕክምና አገልግሎት ምን ደረጃ ደርሷል ሲባል ኑክሌር ሜድስን እንደማሳያ ሆኖ ይነሳል።

ይህ ሕክምና ከዚህ ቀደም በተለያዩ ሀገራት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ላይ ግን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም እየተሰጠ ይገኛል።

ለመሆኑ ይህ የሕክምና ዘርፍ ምንድነው? ስንል በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኑክሌር ሜድስን ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶክተር በየነ አሰፋን ጠየቅን።

እንደ እርሳቸው ገለጻ፥ ኑክሌር ሜድስን የሕክምና አገልግሎት ሲሆን የምርመራ እና የማከም አገልግሎት ይሰጥበታል ሲሉ ነው የገለፁት።

ይህ ዘርፍ ለማከም እንዲሁም ምስል ለማግኘት እንደሚያግዝ የጠቆሙት ዶክተር በየነ፤ በኑክሌር ሜድስን የተለያዩ በሽታዎችንም መለየት ይቻላል ሲሉም ተናግረዋል።

ይህ ሕክምና ከራጅ መሰል የሕክምና ዓይነቶች የሚለየው የጨረር ንዑስ አካሉ ታካሚው በታመመበት ቦታ ላይ ቀጥታ በማሳረፍ የሚካሄድ በመሆኑ ነው ብለዋል።

በሌሎች የጨረር ሕክምና ዘዴዎች ጨረሩ ከመመርመሪያው ማሽን በመውጣት ሕመሙን ለማከም ወይም ለመለየት የሚረዳ ሲሆን፤ በኑክሌር ሜድስን ግን የጨረር ንዑስ አካሉን በክኒን ወይም በፈሳሽ መልክ በአፍ ወይም በደም ስር ምርመራው ወይም ሕክምናው ይካሄዳል።

ኑክሌር ሜድስን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቀደም ሲል መሰጠት ከጀመረ በኋላ ተቋርጦ የቆየ ሲሆን፤ አሁን ላይ ግን ሕክምናው በተጠናከረ መልኩ እየተሰጠ መሆኑን አንስተዋል።

በሆስፒታሉ ኑክሌር ሜድስን በአሁኑ ወቅት የእንቅርት ምርመራን ለማካሄድና ለማከም በስፋት በጥቅም ላይ እየዋለ ሲሆን፤ ለሌሎች የሕመም ዓይነቶችም አገልግሎቱ እንደሚሰጥ ጠቅሰዋል።

ከዚህ በተጨማሪ በአብዛኛው እንቅርት በግራ እና ቀኝ የአንገት ክፍል ላይ የሚከሰት በመሆኑ ይህ የኑክሌር ሜድስን ችግሩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ እና መጠኑንም ለመለየትና በጨረር ለማከም እንደሚያስችል ገልጸዋል።

ከዚህ ቀደም በተለያዩ ሀገራት ሲሰጥ የቆየው ይህ ኑክሌር ሜድስን አሁን በሀገር ውስጥ መሰጠት መጀመሩ ለታማሚዎች ተስፋ ሰጪ እንደሆነም ነው ዶክተር በየነ የተናገሩት።

# GT

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 16:49


የዝውውር ማስታወቂያ

እኔ የምሰራው  አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ጤና  ጣበያ

መቀየር የምፈልገው ደቡብ  ጎንደር ባህርዳር እና ዙሪየው ባሉ ጤና ተቋማት 

Bsc laboratory ደረጃ 11


0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 15:45


Pharmacist ( degree )license ብቻ እንፈልጋለን

3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው

ለማከፋፈያ

አዲስአበባ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 15:43


Urgent

Laboratory ባለሙያ ባህርዳር እንፈልጋለን

6 ወር ልምድ ያለው

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 07:29


ማስታወቂያ
***
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥቅምት ወር እየተከበረ የሚገኘውን የጡት ካንሰር በማስመልከት ከጥቅምት 26_28/2017ዓ.ም በሆስፒታሉ ነፃ ቅድመ የጡት ካንሰር ምርመራ ስለሚሰጥ በጎንደር ከተማና በአካባቢው የምትኖሩ ሴት እህቶች እና እናቶች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።
*******
የህብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ጥቅምት 25/2017ዓ.ም

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 05:47


እነዚህ የክሊኒክ ዕቃዎች ሁሉም ባንድ ላይ ይሸጣሉ አይነጣጠሉም

generator =1
Autoclave=1
drum=1
suturing set=2
enema can=1
microscope=1
centrifuge=1
ESR stander=1
manual WBC differential=1
BP apparatus with stetoscope=1
Table =4
midium shelf=2
exam bed=1
admision bed with fome=1
Plastic chair=8
bench=2

Centrifuge with 8 tube=1
microscope (heuer ,binocular

0917171781
0918706464

Loza Health Jobs 3

05 Nov, 03:30


Used

Xf30b model ultrasound with
   Convex & linear probe and Sony printer አለን ይደውሉ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 17:04


Re-advertised internal and external vacancy announcement

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 17:02


ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ደመወዝ፡- በሆስፒታሉ እስኬል መሠረት

ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል. ሲኤምሲ ሚካኤል ከጋስት ሞል ጀርባ

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 16:35


used ECG machine ይሸጣል

COMEN 1200 ECG machine with
-12 leads
- both key board and touchscreen function
-12.1 inch


0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 16:30


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

የምሠራዉ  ባህርዳር ውስጥ ካሉ ሆስፒታሎች


ጠቅላላ ሀኪም ደረጃ 17

መቀየር የምፈልገው  ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 08:05


መረጃ

በደብረታቦር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ህዳር 9-13/2017 ዓ.ም ይሰጣል

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 07:37


Vacancy

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 07:25


#አሪቲ_ለጤናችን

በአብዛኛው በሀገራችን ገጠራማ አካባቢ የሚገኘው አሪቲ ተክል ለጤና ስላለው ጥቅም ምን ያህል ያወቃሉ?

በዓላት ሲመጡ ለጉዝጓዝና ለመልካም መዓዛነት የሚውለው #አሪቲ ከጉዝጓዝ ባለፈ ብዙ ጥቅም አለው።

አሪቲ እጅግ ብዙ የመድኃኒትነት ባህሪዎች አሉት፤ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በባሕላዊም ሆነ በዘመናዊ ሕክምና ብዙ መድኃኒቶች ይቀመሙበታል፡፡

WMCC

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 07:07


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

የምሠራዉ ሰሜን ወሎ ላሊበላ

laboratory diploma ደረጃ 9

መቀየር የምፈልገው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ከሚገኙ ተቋማት

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 05:44


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

አስፈላጊ ከሆነ ከደረጃየም ዝቅ በማለት ለመስማማት ፈቃደኛ ነኝ

ሙያ፦ ጤና መኮነን

ደረጃ፦14

የምሰራበት ቦታ፦ደ/ወሎ ከለላ

የምፈልገው ወደ አዲስአበባ

0918706464
0917171781

@loza

Loza Health Jobs 3

04 Nov, 05:40


የሚረከብ መድሀኒት ቤት ባህርዳር አለን

ታክሲ መጨረሻ ላይ የሆነ

አስፓልት ዳር

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

03 Nov, 17:20


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

ሙያ Bsc midwifry

የምሰራው አዲስአበባ ውስጥ ካሉ የመንግስት ጤና ጣቢያ


ደረጃ 11

ባህር ዳር እና ባህር ዳር ዙሪያ ያሉ ሆስፒታል/ጤና ጣቢያ እንዲሁም ወረታ ደብረታቦር

0918706464
0917171781

@loza

Loza Health Jobs 3

03 Nov, 07:38


የስምምነት ዝውውር ማስታወቂያ

ሙያ Bsc Nurse

የምሰራው ሸበል በረንታ የመጀመሪያ ሆስፒታል

ደረጃ 12 መቀየር የምፈልገው

ባህር ዳር እና ባህር ዳር ዙሪያ ያሉ ሆስፒታል/ጤና ጣቢያ

0918706464
0917171781

@loza

Loza Health Jobs 3

03 Nov, 07:34


used


አነዚህ የክሊኒክ መሳሪያዎች አዲስ አበባ ይገኛሉ ይሸጣሉ

0917171781
0918706464

Loza Health Jobs 3

03 Nov, 06:53


ሰላም የሎዛ ቤተሰቦች



የስምምነት ዝውውር የምንለጥፈው በአንፃራዊ ተመጣጣኝ የሆኑትን ወይም ሊፈላለጉ ይችላሉ የምንላቸውን ነው የምናደርገው።

ፖስት ለማድረግ ምንም ዓይነት ኮሚሽን አንጠይቅም ከተሳካ ግን ያው,,,

ሌላው በኛ በኩል ያገናኘናቸውና የስምምነት ዝውውር የተሳካላቸው ብዙ ባለሙያዎ አሉ ፈቃደኛ የሆነ ብቻ ጠይቀን ፖስት ለማድረግ እንሞክራለን።

አሁንም ላኩልን ተመጣጣኝ የሆነ የቦታ ከሆነ ማስታወቂያ እንሰራላችኋለን

@loza

Loza Health Jobs 3

02 Nov, 09:35


የስምምነት ዝውውር

ሙያ ጤና መኮንን

የምሰራው አዊ ዞን ዚገም ወረዳ

ደረጃ 13 መቀየር የምፈልገው

ሰሜን ጎጃም ደቡብ ጎንደር የጎንደር መስመር

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

02 Nov, 03:24


የስቲም ቡና የምታፈላዋ ላብራቶሪ ባለሙያ የምታፈላበት ስቲም ፈንድቶ ሁለት ዓይኗን ያሳጣት ወጣት፣ ታደጉኝ ስትል ተማፅናለች

#Ethiopia | ትዕግስት ላቀ ታደለ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ ደብረ ዘይት ኩችት ቀበሌ ነዉ።
ትዕግስት በ2014 የትምህርት ዘመን በሜዲካል ላብራቶሪ በዲፕሎማ ተመርቃለች። ትእግስት ቤተሰቦቿን የመርዳትና ራሷን የመቻል ህልሟ ከፍተኛ ስለነበረ ከ2015 ዓም ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 በተለምዶ አብማ አካባቢ ቡና በማፍላትና በመሸጥ ህይወትን አሃዱ ብላ ጀመረች።

ትእግስት ህይወቴ ይቀይራል ያለችዉ የቡና ማፍላት ስራ ለዓይነስዉርነት ዳረጋት።

ነገሩ እንዲህ ነዉ። ትእግስት እንደተለመደዉ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓም እንደወትሮዉ ሁሉ ቡናዋን በማፍላት ደምበኞቿን ለማስተናገድ ደፋ ቀና እያለች ነዉ። ደምበኞችም ቡና ለመጠጣት ወንበራቸዉን ላይ ቁጭ ብለዉ ይጠባበቃሉ። ቡናዉን አፍልታ ለመቅዳት ጎንበስ እንዳለች ቡና ያፈላችበት ስቲም ፈንድቶ በአይኖቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ።

ቡና ለመጠጣት የተቀመጡ ወጣቶች ተሸክመዉ ወደ ሆስፒታል ተሯሯጡ። ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ የማያቋርጥ ደም ይፈሳል።

የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ሙያተኞችና የአመራሮች ምስጋና ይግባቸዉና አስታማሚ የሌላትንና በጎ ፈቃደኞች ያደረሷትን ወጣት የነጻ ህክምና እንድታገኝ በማድረግ ደሙ እንዲቆም፤ ጉዳት የደረሰበት አይኗ እንዲታከም ቢያደርጉም ሁለቱም አይኖቿን ብርሃን መመለስ አልተቻለም።

የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ ያለዉ አጥንት በመሰበሩ ለጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሪፈር ብሏታል።

ትእግስት ራሷን በራሷ የምታስተዳድር በመሆኗ ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ስለሌላት ደጋግ ኢትዮጵያዊያንን እርዳታ ጠይቃለች።

ትእግስት ''የዓይኔን ብርሃን መመለስ እንኳን ባይቻል የሳሳሁላት ህይወቴ ታደጉኝ'' ስትል እየተማጸነች ነዉ።

ትእግስትን ማግኘት ለምትፈልጉ በ0947890066 ማግኘት የምትችሉ ሲሆን
ገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትእግስት ላቀ ታደለ በሚል በተከፈተዉ የሂሳብ ቁጥር 1000657479188 እንድትረዷት በፈጣሪ ስም ትጠይቃለች።

ሸር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ

Loza Health Jobs 3

01 Nov, 14:28


አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ቅጥር

Loza Health Jobs 3

01 Nov, 06:20


እንግሊዝ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተጠቃ ግለሰብ ማግኘቷን ገለጸች

#Ethiopia | በሀገሪቱ ለመጀመርያ ጊዜ በበሽታው ተጠቂ ሆኖ ተገኝቷል የተባለው ግለሰብ በቅርብ ጊዜ በአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት ላይ የነበረ ነው ተብሏል።

የእንግሊዝ ጤና ጥበቃ ኤጀንሲ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ በሀገሪቱ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተጠቃን ግለሰብ የመጀመርያ ጊዜ ተገኝቷል ብሏል።

በበሽታው ተጠቂ የሆነው ግለሰብ በለንደን እንደተገኘና በቅርቡ የአፍሪካ ሀገራትን እንደጎበኘ የጠቆመው መግለጫው፤ በሀገሬው ህዝብ ላይ ያለው ስጋት “አነስተኛ” ነው ብሏል።

የዓለም ጤና ድርጅት፤ በአፍሪካ የተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋና ዓለም አቀፍ ስጋት ነው ሲል በነሐሴ ወር ማወጁ ይታወሳል።

እንደ አለም ጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሰዎች መካከል በንክኪ ሊሰራጭ የሚችል ተላላፊ በሽታ መሆኑን ይገልጻል።

ብዙ ሰዎች በአብዛኛው በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ከበሽታው የሚያገግሙ ቢሆንም አንዳንዶች ላይ ደግሞ ከፍተኛ የጤና ስጋት ሊፈጠር እንደሚችል ነው የሚነገረው።

Reuters

Loza Health Jobs 3

31 Oct, 22:07


የስምምነት  ዝውውር ማስታወቂያ

ጤና መኮንን

ደረጃ 14

የስራ ቦታ ደብረ ታቦር

መቀየር ምፈልገው  ባህርዳር

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

31 Oct, 02:51


ባህር ዳር ቀበሌ 14 የሚረከብ መድሀኒት ቤት አለ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

30 Oct, 12:30


ሰመመን እና አንስቴዢያ?

ሙሉ አንስቴዢያ የተለያዩ መድሀኒቶችን በደም ስር ወይም በትንፋሽ አድርጎ በመስጠት ሰመመን የሚመስል ሁኔታ ዉስጥ ያስገባል።

ሆኖም ግን ከሰመመን የሚለይበት ብዙ ነጥቦች አሉ፦ ህመም አይኖርም ፤ በቀዶ ህክምና ወቅት ያሉትን ነገሮች  አለማስታወስ ፤የሰዉነት ጡንቻ አለመታዘዝ ፤ ከነዚህም ዉስጥ አንዱ የመተንፈሻ ጡንቻዎች ይጠቀሳሉ።

ሙሉ አነስቴዢያ ሲሰጥ የቅርብ ክትትል ያስፈልጋል። የደም ግፊት፤ የእስትንፋስ ሁኔታ፤  የልብ ምት፤ የሰውነት ሙቀት፤  የደም ኦክስጅን መጠንን የመሳሰሉትን መከታተል ያስፈልጋታል።

ሙሉ አንስቴዢያ ለምን አይነት ቀዶ ህክምናዎች ያስፈልጋል?
ረጅም ስዓት ለሚወስዱ ቀዶ ህክምናዎች ፤ብዙ ደም መፍሰስ ለሚያጋጥሙ ቀዶ   ህክምና ፤  በአተነፋፈስ ላይ ተፅዕኖ የሚያደርጉ የቀዶ ህክምናዎች ተጠቃሽ ናቸው።

ከነዚህ ዉጪ ከሆነ እንደ አማራጭ
      -  የቀዶ ህክምና በሚደረግበት ቦታ ላይ ብቻ የሚሰጥ ማደንዘዣያ (local anesthesia) የሚያስፈልገውን ነርቭ ብቻ ማደንዘዝ  (Regional anesthesia)፤ ቀለል ያለ አንስቴዢያ በመስጠት፤  ከሙሉ አንስቴዥያ አነስ ያለ መጠን ያለዉ መድኃኒት በመጠቀም መስጠት ይገባል።

የሙሉ አንስቴዥያ አደጋዎች ፦

    በአጠቃላይ በጣም አስተማማኝ ነዉ። ከፍተኛ የጤና ችግር ያለባቸውም እንኳ፣ ያለ ከባድ ችግር በራሱ ሙሉ አንስቴዥያ መውሰድ ይችላሉ።

ሆኖም ግን በተደጋጋሚ ችግር ሊያጋጥም የሚችልባቸዉ ሁኔታዎች አሉ።

እድሜያቸው የገፉ አዛዉንቶች ላይ ፤ ከመጠን ያለፈ ዉፍረት ያላቸዉ ሰዎች ላይ ፤ ከቁጥጥር ዉጪ የሆነ የደም ግፊትና የስኳር በሽታ ያለባቸዉ ሰዎች ፤ አዘዉትረዉ የሚያጨሱና የሚጠጡ ሰዎች ላይ ፤ያልታከሙ ተጓዳኝ የጤና እክሎች (የልብ፣ የኩላሊት ፣ ወይም የሳንባ በሽታዎች) ፤የደም ማቅጠኛ መድኃኒቶች በጊዜው ካልተቋረጡ፤  የመድኃኒት አለርጂ ከዚህ በፊት ያጋጠማቸዉ የመሳሰሉት እንደ ችግር ይጠቀሳሉ።

እንዴት መዘጋጀት ይቻላል?
ቅባት ያላቸዉ ምግቦችን ከወሰዱ ለ8 ሰዓት መፆም። ደረቅ ምግቦችን (ጁስን ጨምሮ) ለ6 ሰዓት እና ፈሳሽ ለ2 ሰዓት አለመዉሰድ።

ህፃናት ጡት መጥባት ከ4 ስዓት በፊት ማቆም አለባቸው። ፈሳሽ ነገሮች ከ1 ወይም 2 ሰዓት በፊት ማቆም።
   ጥዋት ላይ የሚወሰዱ መድኃኒቶች ካሉ በትንሽ ዉሃ አድርጎ መዉሰድ። ሀኪሙ አትዉሰዱ ያሉትን መድሀኒቶች ማቆም ፤ የስኳር በሽታ ያላቸዉ ኢንሱሊን ና የስኳር መለኪያ መሳርያ ይዞ መገኘት (ከተቻለ)። የደም ግፊት ያለባቸው ሀኪሙ ያዘዘውን መድኃኒት በአግባቡ መዉሰድ ፤ አንስቴዚዬሎጂስቱ ለሚያደርገዉ ምርመራ ትብብር ማድረግ።

ከሙሉ አንስቴዥያ በኃላ የሚጠበቁ ነገሮች?  ወደላይ የማለት ስሜት ወይም ማስመለስ፤ ጊዜያዊ የሆነ የጉሮሮ ህመም ፤ እንቅልፍ እንቅልፍ የማለት ስሜት፤ ብርድ ብርድ የማለት ስሜት ፤የህመም ስሜት፤ ጊዜያዊ የሆነ የጡንቻ ህመም ፤የአፍ መድረቅ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ።

ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ጊዜያዊ ና በቀላሉ ሊታከሙ ይችላሉ።

# AHB

@loza

Loza Health Jobs 3

30 Oct, 09:56


የስምምነት ዝውውር

የምሰራው ደብረታቦር ሆስፒታል

Bsc midwifery

ደረጃ 11

መቀየር የምፈልገው አዲስአበባ ከሚገኝ ማንኛውም የመንግስት ጤና ተቋም


0917171781
0918706464
@loza

Loza Health Jobs 3

30 Oct, 07:54


Used Hemax 330 model cbc machine available

ደውሉልን

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

30 Oct, 05:46


ክፍት የሥራ ቦታ ማሰታወቂያ | ግራንድ ማርክ መካከለኛ ክሊኒክ ባለዉ ከፍት የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➢ በሥራ መደቡ የምፈለጉ እሴቶች፣ በቅንነት ለማገልገል ተነሳሽነት ያለዉ የላት

➢ የስራ ፀባይ፤ ድርጅቱ በተጨማር የሚሰጣቸዉን ማንኛዉንም ሥራ ለመስራት ሙሉ ፈቃደኛ የሆነ/ች
➢ የድርጅቱን የስራ ባህል የሚያከብር

ከላይ የተዘረዘረዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ16/02/2017 ዓ.ም እስከ ከ22/02/2017 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 06 (ስድስት) የሥራ ቀናት በግራንድ ማርክ መካከለኛ ከሊኒከ ኦሪጂናል የትምህረት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ መመዝብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የምዝገባዉ ቦታ ፤ ጂንካ አርከሻ ከቀይ መስቀል ጽ/ቤት ከፍ ብሎ መካነኢየሱስ ቅጥር ግቢ በሚገኘዉ ግራንዲ ማርከ ክሊኒከ ዉስጥ ነዉ፡፡

@loza

Loza Health Jobs 3

25 Oct, 08:14


አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

Neurologist የተጣራ ደመወዝ ከጥቅማጥቅም ውጭ 80,000 birr

gastroenterologist የተጣራ ደመወዝ ከጥቅማጥቅም ውጭ 250,000 ብር(ሩብ ሚሊየን ብር)

በቋሚነት መቅጠር ይፈለጋል

@loza

Loza Health Jobs 3

25 Oct, 07:20


የቅጥር ማስታወቂያ

Radilogist (ሀኪም)

ከዜሮ ልምድ ጀምሮ

ፆታ አይለይም

ደመወዝ የተጣራ 120,000 ብር እና ሌሎች ጥቅማጥቅም አሉ

ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከጎንደር 90 ኪሎ ሜትር

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

25 Oct, 06:13


አንዳሳ ባህርዳር ዙሪያ ሴት laboratory ባለሙያ በዜሮ ልምድ ላወጣነው ማስታወቂያ ድጋሜ ደውሉልን እንፈልጋለን


0917171781
0918706464

Loza Health Jobs 3

25 Oct, 03:23


አላትዮን ጠቅላላ ሆስፒታል የቅጥር ማስታወቂያ

@loza

Loza Health Jobs 3

25 Oct, 02:38


የሀዘን መግለጫ
****
በጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2ኛ ዓመት የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም የነበረው ዶ/ር ጥበቡ አለነ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ በ32 ዓመቱ ጥቅምት 9/2017ዓ/ም ህይወቱ አልፏል።

በዶ/ ር ጥበቡ አለነ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን!!
********
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም

Loza Health Jobs 3

24 Oct, 13:52


ይህ ፅድት ያለ መድሀኒት ቤት አዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ይገኛል

ሸልፉ ብቻ ይሸጣል

ይደውሉ

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

24 Oct, 13:36


Very urgent Job vaccancy dental clinic 

Position........dentist

Quantity -----------------1

Requerment......   1 year   above experience

Salary...........agreement

Sex.........  male  or female

Addrass...........  Mexico ,addis abeba.

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

24 Oct, 13:16


ለጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማስተማሪያ የሚሆኑ ያገለገሉ የዲሞንስትሬሽን መሳሪያዎችና ማይክሮስኮፖች መግዛት እንፈልጋለን ይደውሉልን


0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

24 Oct, 12:56


በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ሥርጭት ሰፍቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ60,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ፡፡

ይህንን የተናገረው የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡

ከሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ600,000 በላይ ሰዎች በወባ የተያዙ መሆናቸውን ሪፖርት ያሳያል ብሏል ኢንስቲትዩቱ፡፡

የአዊ ዞን፣ የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ የምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎንደር ዞኖች በቅደም ተከተላቸው ወረርሽኙ ከፍተኛ ስርጭት የሚታዩባቸው አካባቢዎች ናቸው ተብሏል፡፡

የኢንስቲትዩቱ የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንክር አሁን በክልሉ ያለው የወባ ወረርሽኝ ካለፉት 5 ዓመታት ጋር ሲነፃፀር ጭማሪ ማሳየቱን ይናገራሉ፡፡

በዚህም በአጠቃላይ በክልሉ 612,000 በወባ የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን የተነገረ ሲሆን ወረርሽኙ እንደ ክልል ብቻ ሳይሆን እንደሀገር እየጨመረ መምጣቱን አቶ ዳምጤ አስረድተዋል፡፡

ወረርሽኙ ካለፉት ዓመታት የተለየ ጭማሪ የማሳየቱ ምክንያት፤ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ከግንዛቤ መፍጠር ጋር በተገናኘ ጠንካራ ስራ አለመሰራቱ፣ የማህበረሰቡ የአጎበር አጠቃቀም ዝቅተኛ መሆን እና ሌሎችም ይነሳሉ ብለዋል፡፡

ክልሉ አሁን የገጠመውን #የወባ_ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የሚያስችለው በቂ የመድሀኒት አቅርቦት አለ የሚሉት የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ነገ እና ከነገ በስቲያ ወረርሽኙ በዚሁ መንገድ የሚቀጥል ከሆነ ግን አቅማችን ይዳከማል ይላሉ፡፡

ካሳለፍነው ሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሶስት ወራት ውስጥ በወባ በሽታ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 37 ደርሷል ተብሏል፡፡


#Sheger FM

@loza

Loza Health Jobs 3

24 Oct, 12:53


#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@ loza

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 16:37


የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ7.8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኤክስሬይ ማሽን ድጋፍ አደረገ፡፡

#WCSH

@loza

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 13:52


20 ባዕድ ነገሮች ከሆዷ የተወገዱላት ወጣት

በያዝነው ወር መጀመርያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና ተከናወነ፡፡ ከአንድ የ18 ዓመት ታካሚ ሰውነት ውስጥ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ ሶስት ሚስማሮች እና የጠርሙስ ብልቃጥ ስብርባሪዎችን ጨምሮ 20 ባዕድ ነገሮች ተወገዱላት።

ዶ/ር ብሩክ ዎይሻ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም ናቸው። በዚሁ ባልተለመደና ለየት ባለ ቀዶ ጥገና ውስጥ ከተሳተፉ የሕክምና ባለሙያዎችም አንዱ ናቸው። ታካሚዋ ወደ ህክምና ተቋማቸው ስትመጣ ሆድ ቁርጠትና የማስመለስ ሁኔታዎች እንደነበረባት ያስታውሳሉ።

በተደረገው የራጅ ምርመራም በጉሮሮ መተላለፊያዋ ላይ እንዲሁም በጨጓራዋ በርከት ያሉ ባዕድ ነገሮች መኖራቸው ተረጋገጠ። ቀዶ ጥገና እንዲደረግላትም ተወሰነ። በሆስፒታሉም ዶ/ር ብሩክን ጨምሮ ከስድስት በላይ የህክምና ባለሙያዎች ተሳትፈው አራት ሰዓታትን የፈጀ የተሳካ ቀዶ ጥገና ተደርጎላታል።

ታካሚዋ የ18 ዓመት ወጣት ስትሆን ለአንድ ዓመት ያክል የአዕምሮ እክል ነበረባት። ላለፉት ሶስት ወራትም ለዚሁ የአዕምሮ መታወክ ችግር መድኃኒት ትወስድ ነበር። ወደ ሆስፒታሉ ከመምጣቷ አንድ ሳምንት በፊት ጀምሮ ግን መድኃኒት መውሰድ አቋርጣ እንደነበር ዶ/ር ብሩክ ዎይሻ ከአዲስ ዋልታ ዲጂታል ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል፡፡

ከቀዶ ጥገናው በኋላ ታካሚዋ ለሰባት ቀን ክትትል እንደተደረገላት እና ለአዕምሮ መታወክ ችግሯም ጭምር ህክምና እንደተደረገላት አንስተዋል። ህክምናው ከተደረገላት በኋላ በተሻለ ጤንነት ላይ መሆኗን እና ወደ ቤቷ መሸኘቷንም ዶ/ር ብሩክ ገልጸዋል።

ይህ ዓይነት ባዕድ ነገሮችን ወደ ሰውነት የማስገባት ነገር ከ3 ዓመት በታች ባሉ ህጻናት ላይ የተለመደ መሆኑን ያነሱት ዶክተር ብሩክ ይህም የሚከሰተው ሳንቲም እና የመሳሰሉትን ጥቃቅን ነገሮች ወደ አፋቸው ስለሚወስዱ ነው ብለዋል። በአዋቂዎች ላይ ግን ከአዕምሮ ችግር ካልሆነ በስተቀር ያልተለመደ ክስተት መሆኑን ተናግረዋል።

የአዕምሮ እክል ደግሞ በመድኃኒት ብቻ የሚታከም ሳይሆን የቤተሰብና የወዳጅ ክትትል በእጅጉ የሚፈልግ መሆኑንም አንስተዋል። ስለሆነም መሰል እክሎች ያሉባቸው ታካሚዎች ሲኖሩ በቅርበት መከታተልና ከጎናቸው መሆን አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል።

በቀዶ ጥገናው ለተሳተፉና ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም ሬዝደንት ሀኪሙ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

WMCC

@ loza

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 11:28


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለካሸር ለ accounting እና ሌሎችም የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ለ  መቀሌ

     ባህርዳር

      ድሬዳዋ

       ደሴ

       ሀዋሳ

       ጅማ


    ጎንደር

@ loza

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 10:26


Vacancy

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 09:31


የስራ ቅጥር

| ፋርማ ኮሌጅ ያወጣው ለባለሙያዎች የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

@loza

Loza Health Jobs 3

23 Oct, 05:04


የቅጥር ማስታወቂያ (ነርስ.ጠቅላላ ሀኪም.ላቦራቶሪ ባለሙያ)

ነርስ  በዜሮ ልምድ ሴት

ጠቅላላ ሀኪም  ቢያንስ 6 ወር ወንድ


ላቦራቶሪ  ቢያንስ 6 ወር ሴት

ለመካከለኛ ክሊኒክ

ደመወዝ በስምምነት

የስራ ቦታ  ቋራ ደለጎ ( በርሚል ፀበል አካባቢ)

0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

22 Oct, 17:29


ለስምምነት ዝውውር ሞቅ ያለ ክፍያ እከፍላለሁ እያለ ነው አንድ ቤተሰባችን

Bsc nurse ነኝ

ደረጃ 12

የምሰራው ጎንደር ከተማ

መቀየር የምፈልገው ባህርዳር ውስጥ ባሉ ማንኛውም የጤና ተቋም


0917171781
0918706464

@loza

Loza Health Jobs 3

22 Oct, 17:22


ከዓመታት  በፊት  በአማራ ክልል ያሉ ኮሌጆች ስፖርት ውድድር  ባህርዳር  ላይ ይካሄድ ነበር እኔም ኮሌጀን ወክየ ተሰይሜ ነበር ::  

ይህ የምታዩት ቦታ አሁን ጣና ዳር  ግራንድ ሆቴል የተገነባበት ነው በዚያን ጊዜ የመረብ ኳስ ሜዳ ነበር

እኔ እምለው ጫማየ ግን የተጨዋችን መስፍርት ያሟላ ነው ???







@ሎዛ ነኝ