አማራጭ የሌለው ሕይወት @lifesavee Channel on Telegram

አማራጭ የሌለው ሕይወት

@lifesavee


የዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል ሊንኩን የጫኑ
👉 https://youtu.be/j1GIa2VPPho

👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv
👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee

https://t.me/+RrsJiIrAPb9hNjQ0

አማራጭ የሌለው ሕይወት (Amharic)

የሌለው ሕይወት በቴሌግራም ቻናላችን እንዴት ነው? ምን ነው? እንዴት ታስቀናላችሁ? በዚህ ቻናል ከባድ የቲክቶክ ታሪኩን በመጫን ወደ ሊንኩን ውጡ። ከዚህም ምንም የለም። ከዚህ በኋላም ዩቲዩብ ቻናልን ይህንን ሊንኩን ያሳውቁ። በቴሌግራም ማስታወቅም በተዘረዘሩ ሁኔታዎች ላይ ማቆያት ይችላሉ። በቴሌግራም ቻናል @Lifesavee ተጨማሪ ይጠቀሙባቸው።

አማራጭ የሌለው ሕይወት

06 Jun, 19:53


ሻሎም! የጌታ ቤተሰቦችሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ፣ የክራይስት ኪንግደም ኢንተ/ቸርች የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇💒💒💒
@christkingdomck
@christkingdomck

አማራጭ የሌለው ሕይወት

05 Jun, 07:58


Channel photo removed

አማራጭ የሌለው ሕይወት

05 Jun, 07:56


Channel name was changed to «አማራጭ የሌለው ሕይወት»

አማራጭ የሌለው ሕይወት

05 Jun, 07:54


ራዕየችን የመንግስቱን ክብር የሚገልጥ ትውልድ ተነስቶ ማየት ነው::
https://t.me/christkingdomck

አማራጭ የሌለው ሕይወት

09 Nov, 08:28


https://youtu.be/LIzH02J1GRw

አማራጭ የሌለው ሕይወት

07 Nov, 05:50


📢 እግዚአብሔር ለሚወዱት (ለምርጦቹ) ያዘጋጀው ነገር አለ።(1ቆሮ 2:9)

📢 በምድር ስትኖሩ እግዚአብሔር በክርስቶስ ቁስል ካዘጋጀላችሁ ወሳኝና ድንቅ ስጦታዎች አንዱ 🌼ጤንነት ነው። ዘጸ 23:25

📢 ጤንነት ከሌለ ገንዘብ፣ ምግብ፣ መኖርም ትርጉም አይኖራቸውም።
(እግዚአብሔር በልጁ ጤንነትን አዘጋጅቶ ጠርቶናል)

ከምግብ፣ ከገንዘብም ሆነ ከመኖርም በላይ አስፈላጊው #ጤንነት ነው

በዚህ ምድር ስንኖር እግዚአብሔር በጤንነት እንድንኖር የክርስቶስን ቁስል ሰጥቶናል

ጤንነት የሰማይ ተስፋ ሳይሆን በምድር በምንኖርበት ዘመን ለእኛ የተሰጠን የልጅነት መብት ነው

እንደ ባለቤት/ባለመብት ጤንነትን የራሳችሁ ማድረግ፣ መውሰድና መጠቀም አለብን

ዕለት ዕለት በጤንነት ለመኖር፤ ሌሎችም በጤንነት እንዲኖሩ ለማድረግ ተጠርተናል

አማራጭ የሌለው ሕይወት

06 Nov, 03:58


https://youtu.be/Rin39LHA5cQ

አማራጭ የሌለው ሕይወት

04 Nov, 14:32


ዘዳግም 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም ብትታዘዝና እኔ ዛሬ የምሰጥህን ትእዛዙን ሁሉ በጥንቃቄ ብትከተል፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በምድር ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ በላይ ከፍ ያደርግሃል።
² አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ብትታዘዝ፣ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ያንተ ይሆናሉ፤ አይለዩህምም።
³ በከተማ ትባረካለህ፣ በዕርሻህም ትባረካለህ።
⁴ የማሕፀንህ ፍሬ፣ የምድርህ አዝመራ፣ የእንስሳትህ ግልገሎች፣ የከብትህ ጥጃ፣ የበግና የፍየል ግልገሎችህም ይባረካሉ።
⁵ እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካሉ።
⁶ ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ።
⁷ እግዚአብሔር (ያህዌ) በአንተ ላይ የሚነሡ ጠላቶችህን በፊትህ እንዲሸነፉ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ አቅጣጫ ይመጡብሃል፤ በሰባት አቅጣጫም ከአንተ ይሸሻሉ።
⁸ እግዚአብሔር (ያህዌ) በጐተራህና እጅህ በነካው ሁሉ በረከቱን ይልካል። አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሚሰጥህም ምድር ላይ ይባርክሃል።
⁹ የአምላክህን የእግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ትእዛዞች የምትጠብቅና በመንገዱ የምትሄድ ከሆነ፣ በመሐላ በሰጠህ ተስፋ መሠረት የተቀደሰ ሕዝቡ አድርጎ ያቆምሃል፤
¹⁰ ከዚያም የምድር አሕዛብ ሁሉ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ስም መጠራትህን ያያሉ፤ ይፈሩሃልም።
¹¹ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ሊሰጥህ ለአባቶችህ በማለላቸው ምድር በማሕፀንህ ፍሬ፣ በእንስሳትህም ግልገል፣ በምድርህም ሰብል የተትረፈረፈ ብልጽግና ይሰጥሃል።
¹² እግዚአብሔር (ያህዌ) ለምድርህ በወቅቱ ዝናብን ለመስጠትና የእጅህን ሥራ ሁሉ ለመባረክ፣ መልካሙን መዝገብ ሰማዩን ይከፍትልሃል፤ አንተም ለብዙ አሕዛብ ታበድራለህ እንጂ ከአንዳቸውም አትበደርም።
¹³ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ራስ እንጂ ጅራት አያደርግህም። ዛሬ የምሰጥህን የአምላክህንየእግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ትእዛዝ በጥንቃቄ ብትጠብቅ መቼውንም ቢሆን እላይ እንጂ ፈጽሞ እታች አትሆንም።
¹⁴ ሌሎችን አማልክት በመከተል እነርሱን በማገልገል ዛሬ ከምሰጥህ ትእዛዞች ቀኝም ግራም አትበል።

1,249

subscribers

3,128

photos

17

videos