Loza Nutritional Consulting and Therapy @famwel21 Channel on Telegram

Loza Nutritional Consulting and Therapy

@famwel21


Design and apply personalized nutrition which helps to prevent and reverse most of non communicable disease; Obesity, Diabetes, Hypercholesteremia, CVD, Hypertension, stroke...

Loza Nutritional Consulting and Therapy (English)

Welcome to Loza Nutritional Consulting and Therapy! Are you looking to improve your health and prevent or reverse non-communicable diseases such as obesity, diabetes, hypercholesterolemia, cardiovascular disease, hypertension, and stroke? Look no further, because Loza Nutritional Consulting and Therapy is here to help you achieve your health goals through personalized nutrition plans. Led by the expert nutritionist famwel21, our channel offers tailored nutrition advice and therapy to support your journey towards better health and wellbeing. Whether you are looking to lose weight, manage a chronic condition, or simply adopt a healthier lifestyle, our team is dedicated to providing you with the guidance and support you need. Join our channel today to learn more about how you can transform your health with the power of nutrition. Together, we can work towards a healthier and happier future. Don't wait any longer, start your journey towards optimal health with Loza Nutritional Consulting and Therapy today!

Loza Nutritional Consulting and Therapy

16 Nov, 06:20


https://youtu.be/-mJl-o18HCw?si=kvrQcMvfIASC__wI

Loza Nutritional Consulting and Therapy

20 Oct, 16:41


https://youtu.be/w_OzDiHaM7o?si=uDrJkpUMgR_onO6e

Loza Nutritional Consulting and Therapy

16 Oct, 04:12


ሎዛ የስነ ምግብ ህክምና ማዕከል

አድራሻ : መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ በ 0989300007/ 0907868584 ይደውሉ።

Youtube: https://youtube.com/channel/UCFciZ4aZB58Fm1H0WClQdSg

facebook: https://www.facebook.com/Lozaplc/

#Loza_Nutritional_Consulting_and_Therapy_Center

Loza Nutritional Consulting and Therapy

14 Oct, 17:55


ሎዛ የስነ ምግብ ህክምና ማዕከል

አድራሻ : መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬስ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ በ 0989300007/ 0907868584 ይደውሉ።

Youtube: https://youtube.com/channel/UCFciZ4aZB58Fm1H0WClQdSg

facebook: https://www.facebook.com/Lozaplc/

#Loza_Nutritional_Consulting_and_Therapy_Center

Loza Nutritional Consulting and Therapy

12 Oct, 15:12


ኑ በምግብ እናክመዎ!!!

"እያንዳንዱ ጉርሻ ጤና ላይ በኈ ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል"

👉ለተጨማሪ መሪጃ በ0907868584 ወይም በ 0989300007 ይደውሉልን

Youtube: https://youtube.com/channel/UCFciZ4aZB58Fm1H0WClQdSg

facebook: https://www.facebook.com/Lozaplc/

#Loza_Nutritional_Consulting_and_Therapy_Center

Loza Nutritional Consulting and Therapy

30 Sep, 04:37


https://youtu.be/lrupko9F_Gs?si=Nd0ExN8KupYUgR57

Loza Nutritional Consulting and Therapy

27 Sep, 09:55


https://youtu.be/hDNdDGRkyoY?si=Nb7N54sSZc9cEfd6

Loza Nutritional Consulting and Therapy

25 Sep, 08:19


https://youtu.be/cDzbVr4N_Fc

Loza Nutritional Consulting and Therapy

25 Sep, 08:18


https://youtu.be/8sG0fOukuiw?si=mmgNpIafjkcgY5Cj

Loza Nutritional Consulting and Therapy

25 Sep, 08:10


https://youtu.be/-V92sZFN6O0?si=Xi-yiCzct9JvxWY9

Loza Nutritional Consulting and Therapy

03 Jul, 13:21


https://youtu.be/UfCjkSqvuCM?si=5uQSo02XxJiAAeCq

Loza Nutritional Consulting and Therapy

29 Jun, 07:24


https://www.ethiopianreporter.com/120015/

Loza Nutritional Consulting and Therapy

18 Jun, 02:17


https://youtu.be/IBGyYbz9nhg

Loza Nutritional Consulting and Therapy

18 Jun, 02:16


https://youtu.be/fJG9O0korL4

Loza Nutritional Consulting and Therapy

28 Mar, 05:14


https://youtu.be/QyA4FCCwY4o

Loza Nutritional Consulting and Therapy

17 Mar, 09:35


https://youtu.be/gIf5s2doR-o

Loza Nutritional Consulting and Therapy

27 Feb, 11:49


https://youtu.be/Xkz3yyGVITI

Loza Nutritional Consulting and Therapy

24 Feb, 13:49


የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus

🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ

🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells የሚባሉ ህዋሳት ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው

🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1 diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል

የስኳር በሽታ መንስኤዎች

🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2 የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም

የስኳር በሽታ ምልክቶች

🧄ከፍተኛ የውሀ ጥም
🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
🧄የረሀብ ስሜት
🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል

የስኳር በሽታ ምርመራ

ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል

💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል

የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል

🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ

🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ

🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም

🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል
📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል
ከነዚህም መካከል
⚡️የእይታ መቀነስ
⚡️ስትሮክ
⚡️ የኩላሊት ስንፈት
⚡️የእጅና እግር መቁስል
⚡️የደም ግፊት መጨመር
⚡️ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
#ሎዛ_የስነምግብ_ማማከርና_ህክምና_ማዕከል