Hibret Bank @hibretbanket Channel on Telegram

Hibret Bank

@hibretbanket

Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base.

https://www.hibretbank.com.et

Hibret Bank (English)

Hibret Bank is a progressive and modern banking institution that is dedicated to providing top-notch financial services to its customers. With a strong financial structure and excellent management team in place, Hibret Bank has become a trusted name in the banking industry. The bank boasts a large and ever-increasing customer base, as well as a wide network of correspondents.

Hibret Bank offers a wide range of banking products and services to meet the diverse needs of its customers. From savings and checking accounts to loans and investments, the bank has you covered. Whether you are an individual looking for a reliable bank to manage your finances or a business owner in need of commercial banking solutions, Hibret Bank has the expertise and resources to help you achieve your financial goals.

At Hibret Bank, customer satisfaction is a top priority. The bank is committed to providing personalized and efficient service to each and every customer. Whether you visit one of their branches or use their online banking platform, you can expect to receive the highest level of service and support.

To learn more about Hibret Bank and the services they offer, visit their website at https://www.hibretbank.com.et. Join the thousands of satisfied customers who trust Hibret Bank with their financial needs. Experience the convenience and security of banking with Hibret Bank today!

Hibret Bank

06 Dec, 08:33

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ
የሼሪዓ መርህን ተከትሎ በተዘጋጀው ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ ፈጣንና ቀልጣፋ ግብይትና ክፍያ ይፈፅሙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#HibirMubahcard #InterestFreeBanking

Hibret Bank

06 Dec, 08:24

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 27፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

05 Dec, 06:50

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 26፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

04 Dec, 07:12

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 25፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

04 Dec, 06:59

ቀጣዩ የእረፍት ጊዜዎን ማስዋብ ይፈልጋሉ ?

በሕብር የእረፍት ጊዜ የቁጠባ ሒሳብ ከብር 500 ጀምሮ ይቆጥቡ፡፡ ከመደበኛው የወለድ ተመን የተሻለ ወለድ ያግኙ፡፡
በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

03 Dec, 07:22

ውድ ደንበኞቻችን!

የባንካችንን የ2023/2024 (እ.ኤ.አ) የዓመታዊ ሪፖርት መፅሔት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡፡፡
https://www.hibretbank.com.et/media/annual-report/

Dear our customers!
The Bank’s 2023/2024 annual report is now available!
https://www.hibretbank.com.et/media/annual-report/

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#annualreport #yearinreview #Hibretbank

Hibret Bank

03 Dec, 06:58

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 24፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

02 Dec, 11:42

Experience 25+ YEARS OF BANKING

At Hibret Bank, we are committed to exceeding your expectations.

Hibret Bank
United, We prosper!

Hibret Bank

02 Dec, 08:01

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 23፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

29 Nov, 06:53

ሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ

በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን የሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

29 Nov, 06:27

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 20፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

28 Nov, 13:54

ሕብረት ባንክ በ2023/24 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገለጸ።

የሕብረት ባንክ  ባለአክሲዮኖች  27ኛ  መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡

ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ኢንጂነር ሳምራዊት  ጌታመሳይ ባለፈው በጀት አመት አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ተግዳሮቶችን በመቋቋም  ባንኩ በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች  አመርቂ  ውጤት ማስመዝገቡን ገልፀው ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ መገኘቱን አስታውቀዋል፡፡ ሰብሳቢዋ አያይዘውም በበጀት ዓመቱ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 74.65 ቢሊዮን ብር መድረሱንና የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ወደ 7 ቢሊዮን ብር  ማደጉን ገልጸዋል።

ሕብረት ባንክ ከዘመናዊና ምቹ የባንክ አገልግሎቱ ባሻገር የኮርፖሬት ማሕበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ የሚገኝ መሆኑና ባለፈው በጀት አመትም ለ19 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የ20.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ በጉባኤው ተጠቅሷል።

በቀጣይም ባንኩ  ሊገጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችን በጽናት ተቋቁሞ  በፋይናንስ ሴክተሩ ያለውን ከፍተኛ ፉክክር በድል ለመሻገር  ከመቼውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Hibret Bank

27 Nov, 07:56

24 - ሰዓት የሚሰሩ ሁለት ቅርንጫፎች እንዳሉን ያውቃሉ?

ሕብረት ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ እንዲሁም በሒልተን ሆቴል ውስጥ ሒልተን ቅርንጫፍ ላይ የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በእነዚህ ቅርንጫፎቻችን ለሊቱም ቀን ነው!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

27 Nov, 07:54

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 18፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

26 Nov, 06:54

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 17፣ 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

Hibret Bank

25 Nov, 07:29

ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ

ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። "ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ" ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Step it up together!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

25 Nov, 07:15

November 25, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

22 Nov, 13:11

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር  የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መ/ቤት ተፈራርሟል።

በስምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሕብረት ባንክ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ሕብረት ባንክ ሁሉን አቀፍና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የተሻለ አገልግሎት ለደንበኞቹ እየሰጠ የሚገኝ ባንክ መሆኑን ገልፀው ባንኩ በ2ዐ3ዐ ስትራቴጂክ ዕቅዱ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በአጋርነት ለመስራት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት  እየሰራ እንደሚገኝና የዛሬው ስምምነትም የዚሁ ዕቅድ አካል እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሐፊ የሆኑት ቀሲስ ታጋይ ታደለ በበኩላቸው ተቋማቸው ትልልቅ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ እየሰራ መሆኑንና በዋናነት ሃገራዊ ሰላም ላይ ትኩረት በማድረግ በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ፈጥሮ ሰላማዊ ሀገር ለመገንባት እየሰራ እንደሚገኝና ሕብረት ባንክም በየክልሎች በሚገኙ ቅርንጫፎቹ አማካኝነት ይህንን ቅዱስ ዓላማ በመደገፍ አሻራውን እንደሚያኖር ያላቸውን እምነት ገልፀዋል፡፡

በፊርማ ስነ-ሥርዓቱ ላይ የሕብረት ባንክ የሥራ አመራር አባላት፣ የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮችና ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
 
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!!

Hibret Bank

22 Nov, 06:49

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Step it up together!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

22 Nov, 06:17

November 22, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

21 Nov, 07:09

ሕብር ዴቢት ካርድ

ለፈጣንና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ሂሳብዎን ለማንቀሳቀስ እና ግብይትዎን ለመፈፀም የሕብረት ባንክ ሕብር ዴቢት ካርድን ይጠቀሙ፡፡ ዛሬውኑ ወደ አቅራቢያዎ ቅርንጫፍ በመሄድ ያመልክቱ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Step it up together!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

21 Nov, 06:01

November 21, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

20 Nov, 07:02

November 20, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

19 Nov, 07:14

ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ

የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት።

19 Nov, 06:56

November 19, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

18 Nov, 07:52

Hibir Diaspora

For Ethiopians & Ethiopians with foreign nationalities who are living and working abroad.

For more information visit our website
https://www.hibretbank.com.et/diaspora/

Hibret Bank
United, We prosper!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

18 Nov, 07:44

November 18, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

15 Nov, 06:45

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ- አሁን የበለጠ ዘምኗል! - ቀሏል!

ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ላይ አዳዲስ አገልግሎቶችን ከጥብቅ የደህንነት ማሻሻያዎች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ እጅግ ዘምኖ የቀረበውን ሕብር የሞባይል መተግበሪያ ሲጠቀሙ ፡-
• በቀላሉ ከውጭ ሀገር የአገልግሎት ወይም የንግድ ክፍያን መቀበል
• ስካን በማድረግ ክፍያ መፈፀም
• ክፍያ ለመቀበል የራስ QR ኮድ መፍጠር እና ለሌሎች ማጋራት
• የሞባይል ጥቅል አገልግሎት በቀላሉ መግዛት
• አንድን ሂሳብ በቋሚነት መምረጥ እና መጠቀም
• ተጨማሪ ስልክ/ኢሜይል መጠቀም one time password እንዲደርሶ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የተሻሻለውን መተግበሪያ ከጉግል ፕሌይ ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ! ይጠቀሙ!

https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#Hibirmobile #appupdate #Hibretbank

Hibret Bank

15 Nov, 06:38

November 15, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

14 Nov, 11:10

ውድ ደንበኞቻችን!

ሰደቃ ወለድ አልባ ቅርንጫፋችን በኮሪደር ልማት ምክንያት በጊዜያዊነት አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን፤ ቅርንጫፋ ላይ ይሰጥ የነበረውን ሙሉ አገልግሎት በኢምፔርያል ቅርንጫፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

14 Nov, 07:14

ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ

ከመደበኛ የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅሞችን የያዘ ልዩ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#YouthSaving #SmartMoneyMoves

Hibret Bank

14 Nov, 07:05

November 14, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

13 Nov, 07:37

ኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር “የአእምሯዊ ንብረት ምንነትና የፋይናንስ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል፡፡

በመርሐ-ግብሩ ላይ ሕብረት ባንክን ጨምሮ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የተውጣጡ ሰልጣኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

13 Nov, 06:56

November 13, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

12 Nov, 07:10

November 12, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

11 Nov, 07:26

የእቁብ የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት የእቁብ የቁጠባ ሂሳብ አዘጋጅቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡እርስዎ ስለገንዘብ አሰባበሰቡ አይጨነቁ ሰራተኞቻችን ባሉበት ቦታ መጥተው የእቁብ ገንዘቡን ይሰበስባሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Step it up together!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#saving #Ekubsavingaccount #hibretbank

Hibret Bank

11 Nov, 07:13

November 11, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

07 Nov, 07:05

የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የጉባኤ ጥሪ

የሕብረት ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 27ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ሐሙስ፣ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ስለሚካሄድ፣ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

07 Nov, 06:01

የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡
https://www.hibretbank.com.et/personal/

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

06 Nov, 14:05

ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀመረ

ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀምሯል ፡፡

የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብሩ ዋና አላማ ባንኩ የሚሰጣቸውን የተቀማጭ ሂሳብ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና የደንበኞችን ቁጥር የበለጠ ለማሳደግ ብሎም የባንኩን የተቀማጭ ሂሳብ ከፍ ማድረግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡

ይህንኑ ለማሳካት ባንኩ ወለድ አልባ የባንክ አገልግሎቶችን ጨምሮ የተለያዩ ልዩ ወለድ እና ጥቅም የሚያስገኙ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎቶችን አዘጋጅቶ ለደንበኞች አቅርቧል፡፡

የሕብረት ባንክ ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ/ም በሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር ቅርንጫፍ ተገኝተው የገበያ ቅስቀሳውን መጀመር በይፋ ያበሰሩ ሲሆን የባንኩ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላትም ተሳትፈውበታል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

05 Nov, 07:16

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

04 Nov, 07:25

November 4, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

01 Nov, 08:02

November 1, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

01 Nov, 07:55

ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ

ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ በመሆኑ ደንበኞችን ለማበረታታት በነፃ የገንዘብ ቁጠባ ሣጥኖች የሚሰጥበት የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#HibirMudai #savings #financialwellness

Hibret Bank

31 Oct, 08:41

October 31, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

31 Oct, 08:28

የቅርንጫፎች አድራሻ ለውጥ

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው መንገድ ላይ ከድልድዩ ስር በሚገኝ አዲስ ሕንፃ ላይ የተዛወሩ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

30 Oct, 07:30

ሕብር ብሩህ የቁጠባ ሒሳብ

የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ለልጆችዎ የሕብር ብሩህ የህፃናት ተቀማጭ ሒሳብ ተጠቃሚ በመሆን ለነጋቸው ቅሪት ያስቀምጡላቸው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

30 Oct, 07:21

October 30, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

29 Oct, 11:22

ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ - 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

28 Oct, 08:33

October 28, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

28 Oct, 08:17

https://youtu.be/wZbYujrxuv4

Hibret Bank

25 Oct, 07:20

October 25, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#HibirHaq #IslamicBanking #ShariaCompliant #Hibretbank

Hibret Bank

25 Oct, 06:01

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ በተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ ስር የሚገኙትን በርካታ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡
#HibirHaq #IslamicBanking #ShariaCompliant #Hibretbank

Hibret Bank

24 Oct, 07:16

October 24, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

23 Oct, 06:54

October 23, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

»ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
» ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

23 Oct, 06:17

ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ

የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

»ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
» በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
» ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

Hibret Bank

22 Oct, 07:22

October 22, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

21 Oct, 13:25

🌍 Welcome Home!!! 🌍

Hibret Bank is excited to welcome delegates of the 46th CAF Ordinary General Assembly here in Addis Ababa!

Our two dedicated branches, located at Hilton Hotel and Skylight Hotel are open 24/7 to serve you.

Experience the best care and convenience with our premium currency exchange service!

Welcome Home! 🇪🇹

#CAF #Ethiopia #HibretBank #todayscurrencyexchange

Hibret Bank

21 Oct, 07:57

October 21, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

19 Oct, 08:23

አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

18 Oct, 11:54

ለሕብረት ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመምረጫ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

ሙሉ መረጃውን ለማግይኘት ይህንን መስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://bit.ly/Shareholder-Notice-Hibret-Bank

Hibret Bank

18 Oct, 07:13

October 18, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

17 Oct, 08:20

495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

17 Oct, 07:24

October 17, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

16 Oct, 07:17

October 16, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

15 Oct, 16:47

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል ፣ በኢሜል [email protected] በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

11 Oct, 07:58

እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ በመሆኑ የልዩ ተሸላሚ እና የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማቶችን ተቀበለ

ሕብረት ባንክ በአገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው የታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እውቅና የመስጠት መርሃ-ግብር ላይ የ2016 ዓ.ም የፕላቲኒየም ደረጃ ግብር ከፋይ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ በተከታታይ አራት አመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑ ልዩ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ባንኩ ያገኛቸውን ሽልማቶች የባንኩ ተ/ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እጅ ተቀብለዋል፡፡

ሕብረት ባንክ የባንክ አገልግሎት በመስጠት ከሚያገኘው ገቢ ላይ በታማኝነት ግብር በመክፍል ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ የሚገኝ ሲሆን ሽልማቱም ለዚህ ተግባር እውቅና የሠጠ ነው፡፡

ሽልማቶቹ የሁላችንም ያላሰለሰ የጥረት ውጤት በመሆናቸው ለሕብረት ባንክ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
¬
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

11 Oct, 06:10

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ የሚሰጠውን በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

10 Oct, 11:19

October 10, 2024.
#ExchangeRate #HibretBank

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

08 Oct, 10:23

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Hibret Bank

08 Oct, 07:33

ሕብር ሼባ ማይል ካርድ

በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
#bonusmiles #shebamiles #cardbanking