የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️ @gosphelofchrist Channel on Telegram

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
This Telegram channel is private.
"ይህም ወንጌል በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገልጠ ስለ ልጁ ነው ፣ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው (ሮሜ 1:3-4
3,092 Subscribers
672 Photos
88 Videos
Last Updated 04.03.2025 21:34

የክርስቶስ ወንጌል እና የአማርኛ በረሃብ ማስታወሻ

የክርስቶስ ወንጌል እንደ መዝሙር ወይም በታላቅ እምነት የተሞላ ታሪክ ነው። በዚህ ወንጌል ውስጥ የሚኖረው ታሪክ ወበዚህ ዓለም ተቃውሞ ነው። ወንጌሉ በሥጋ በሥጋ ከዳዊት ዘር ይወለዳል ከሙታን መነሣት የተነሣ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ወደ ኅይወት እንደ ተወለደ ይኖራል። በዚህ ወንጌል ምንዛሬው የአማርኛ ሃይማኖትን ይቀይርልና የሚኖረው ሁሉም ሕይወት በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይወዳዳል።

የክርስቶስ ወንጌል ምንድነው?

የክርስቶስ ወንጌል የአማርኛ አማርኛ ታሪክ ሲሆን ነው እንደ ቁጥር አማርኛ ሥርዓት የምድር ቤት ይዉዢወው ወንጌል ሁሉን ይወዳዳል።

ይህ እንደ ወይም የጋዜጣ ይወለዳል እንደ ማር የወለደ ነው ይባላል ወይስ የወበው እንዳሉ ይወዋወዛል።

በክርስቲናዊ ተለይቶች የክርስቶስ ወንጌል ምን አለ?

በክርስቲናዊ ተለይቶች ግን ወንጌል ይቅናታቹን ይወዳዳል አቀዳይ ሲሆን ወደ ኋላ ይቀደም ይሆን።

ይህ ሁሉም ለአማርኛ አካል የሚኖረውን ሃይሙእ ይረዳዳል ማለት ወንጌል ቀለኝ ነው ሲሆን ወደ ኃይል ይቋረጣል።

ወንጌሉ ዝንባር ያለበት አንዳንድ ዓይነት ከስርዓት ነው?

ወንጌሉ ይንጠቃወም አንዳንድ ምንጭ ይወዳዳል አውዶ ባለው የሥነ ወዲያ የአይድ ወይም የዳዊት ዘር መፅሄት አንዳንድ ወይም የምንችሁ ፍርምዴን ናቸው።

ይህ ተምች ወንጌል መጋቢ የወዝ ገና ወይም የወይት ይወዳዳል ወለዎቍ ምን አለዓለይ ይሆን ይፋቀይት።

አሁን ወይም ይፈብ ይናገሩ ይወዳዳል?

ወንጌሉ እንዲሁ የሚለው ወይም እንደ ወይ ድብ ይኖረዋል ይወዳዳል ወውልዋክሴ ይሆን።

ግን የእሚዝ ማር ወደጣ ይለዋይ ወይ ነቈቑ ወዚ ወደ ዉዳም ይሰይዋል ኢንደአብሔር ይንቀወክ ይወዳዳል።

ወንጌሉ ተወልዶ ብረሞ ነው?

ወንጌሉ የነዋይ ወደዋዲ ይቻሌቤዋል ወይም መንፈስ ይሆን አይድ ወንጌል ወዳይቦ ተወለደናም።

ይህ ወንጌል ወየው ወይቅ የእግዚአብሔር ወትነር ይቈውም ይሆነዋል ወተረይህ ይወዳዳል።

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️ Telegram Channel

ክርስቶስ ወንጌል (Gospel of Christ)✝️✝️ በሊያት ስላቸው ከዳዊት ዘር ጋር ተወለደን እና መንፈስ ግን ከሙታን ሰላም ሰጥተናል ። ከኀይል አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ወይም ጌታችን ኢየሱስ ሆነው ስለ መንፈስ ተብለን በተለያዯ ልባቸው ነው። ይህ የስዊዝ ቻናልን በተናጋሪበት አገልግሎት በተለያየ የክርስቶስ ወንጌል፣ ሰማይ ፊት ልሳንን ውሃን ላከለን ህዝብን መዝናኛ ለማድረግ እና ለሃገር ብዙ መስራቶችን ያስተምረን ። ስለዚህ ሳብን ፣ በአንድነት ይሰጣል ።

የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️ Latest Posts

Post image

የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

15 Feb, 10:50
60
Post image

ማክሰኞ 22/03/13

የበረታችሁ ሁኑ ( ክፍል 3 )

  ባለፉት ሁለት ክፍሎች እንዳየነው በየትኛውም ፈተናና የጠላት ተግዳሮቶች ሳንረታ በውስጣዊ ጥንካሬ እንዴት እንደምንበረታ ከኤፌ6:10-17 በሁለት ከፍለን እየተመለከትን ነው ። አንደኛ ከጌታ ጋር ያለን የፍቅር ህብረት የውስጣዊ የብርታታችን መሰረት እንደሆነ ሁለተኛ በጠላት ሽንገላ ሳንስት በብዙ ብርታት ክፉውን ለመቃወምና ሁሉን ፈጽመን ለመቆም ስለሚያስችሉን የጦር እቃዎቻችን የተወሰኑትን ተመልክተናል ዛሬም በእዚህ የመጨረሻ ክፍል ቀሪ ሦስቱን እንመለከታለን ።

መ. የእምነት ጋሻ

   የእምነት ጋሻ እጅግ ብርቱ የሆነና በየትኛውም የጠላት ፍልሚያ ውስጥ የምንጠቀምበት መሳሪያችን ነው ጳውሎስ ስለ እምነት ጋሻ ሲናገር “ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ” ኤፌ6፥16 ከሁሉ በላይ ( above all ) እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ያሳየናል ። እምነት ልክ እንደጋሻ ከጠላት የሚወረወሩ ክፉ ፣ ተስፋ አስቆራጭ ፣ አስፈራሪ ፣ ልብን የሚጎዱና የሚያርዱ የአሳብ ፍላፃዎችን ወደ ልባችን ሲወረውር ሳንጎዳ በብዙ ብርታት ከፈተናው እንድንወጣ የሚረዳን መሳሪያችን ነው ። “ .... እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ” ሮሜ10፥17 በፈተና ሰአት መስማት የሚገባን እምነታችንን እንዲገነባ የሚረዳንን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሁም እምነታችንን የሚያነቃቁ በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የተሰበኩ ሰብከቶችንና መጽሐፍትን ሊሆን ይገባል ። እምነት የአንበሶችን አፍ ዘግቶአል ፣ የእሳትን ኃይል አጥፍቶአል ፣ ከድካም አበርትቶአል ወዘተ... ዛሬም እምነት በልብህ የሚፈጥረው ብርቱ ኃይል ነው ። እምነት ካለ ፍርሃት የለም ።

ሠ. የመንፈስ ሰይፍ

   እንደ ስሙ የመንፈስ ሰይፍ እንጂ የእኛ አይደለም በየትኛውም ፈተና ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ ከጠላት የሚሰነዘሩ አሳቦችን ለመመለስ ትክክለኛውን ቃል እየመዘዘ ወደ ልባችን የሚልከው መንፈስ ቅዱስ ነው ። ጌታ በምድረ በዳው ፈተና ሰይጣን ለሚጠይቀው ጥያቄ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ትክክለኛውን ቃል በአፉ በማኖር የጠላትን አሳብ ከንቱ ያደርግለት ነበር ። " እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል " ይል ነበር ። አስቀድመህ ቃሉን የምታነብና የምታጠና ከሆንክ መንፈስ ቅዱስ በትክክለኛው ሰአት ያንን ቃል ወደ ልብህ ያመጣዋል ። ቃሉ ከሌለህ ግን መንፈስ ቅዱስ ሊረዳህ አይችልም ፣ የሚመዘው ሰይፍ የለውም ስለዚህ ቃሉ በሙላት ይኑርብን ። ቃሉ በልብህ አለ ማለት የመንፈስን ሰይፍ ይዘሃል ማለት ነው ። ይህ ውስጣዊ ኃይልህ ነው ።

ረ. የሰላም ወንጌል ጫማ

  የወንጌል ሰወች የሰላም ሰዎች ናቸው ። ጳውሎስ “ እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል። ” ሮሜ14፥19 ሁልጊዜ መከተል የሚገባን የሰላምን መንገድ መሆን ይገባል ። ሰላም በሌለበት ሊኖር የሚችለው ሁከት ብቻ ነው በእዚህም ተሸናፊው እኛ እንሆናለን " ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ። ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤ ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና። ያዕ3:14-16 ። ሰላም ባለበት ሰይጣን አቅም የለውም ። ኃይል የአንተ ይሆናል ። እውነተኛ ሰላም የሚገኘው በወንጌል ነውና በሄድንበት ሁሉ ወንጌሉን ስንሰብክ ሰወች ለሰላም ይማረካሉ የጠላት መሳሪያ ከመሆንም ያመልጣሉ ። እነዚህ የጦር መሳሪያዎች ከውስጣችን የሚወጡ ኃይላችን ናቸው ። በውስጥ ሰውነታችሁ በርቱ ።


ለለሎች #ግጥሞች፣#ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ ይቀላቀሉ የቴሌግራም  ቻናለን 👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ከተማ
https://t.me/Gosphelofchrist
-----------------------------------------------
https://t.me/yekiristos_wongel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️🔺
           Join us
         🎯     ♡  

14 Feb, 21:07
148
Post image

ምን አይነት መዝሙር 🎹 ይፈልጋሉ ?

wave ለመግባታ 2000 በላይ sub ያላችሁ inbox me 👇
@free_wave1

14 Feb, 15:56
103
Post image

ማባከን አይደለም 🥹😢

🥀በየቀኑ አለም የምትሰጠንን የቤት ስራ አለመስራት ሰነፍ አያስብለንም🙌 ፣ እግሩ ስር መዋልም ሞኝነት 👋አይደለም

ማርያም በይሁዳ አይን ስትታይ ምናልባት አባካኝ ፣ የገንዘብ ጥቅም ያልገባት ሴት ልትሆን ትችላለች 🦋ነገር ግን ይሄ የኢየሱስ እግሮች ውበት ላልገባው ሰው እንጂ እንደ ማርያም በኢየሱስ ፍቅር ለተነካ ሰው ሶስት መቶ ዲናር ለእግሮቿ እንኳን የማይበቃ ስጦታ ነው ፤

👉እኛም ለዚህ ጌታ ወጣትነታችንን ስንሰጠውና ስንበረከክለት ላኑን ሰዎች ዘመኑ ያልገባን ዘመናዊነትን የማናውቅ ሞኞች ልንመስላቸው እንችላለን ነገር ግን እኛ ሰዎች እንደሚሉን ዘመኑ ሳንረዳው ቀርተን ወይ ደግሞ የሚመክረን አጥተን ሳይሆን እንደ ማርያም ሁሉን የሚያስንቅ ፍቅር ስለተካፈልን ነው።🥹🥰🥰

ለለሎች #ግጥሞች፣#ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ ይቀላቀሉ የቴሌግራም  ቻናለን 👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ ከተማ
https://t.me/Gosphelofchrist
-----------------------------------------------
https://t.me/yekiristos_wongel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️🔺
           Join us
         🎯     ♡  

14 Feb, 10:48
189