ELITE TEAM Training Channel @eliteteamtrainingchannel Channel on Telegram

ELITE TEAM Training Channel

@eliteteamtrainingchannel


This channel is created to deliver trainings for all Elite team members.
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel (English)

Are you looking to level up your skills and become a part of an elite team? Look no further than the ELITE TEAM Training Channel on Telegram! This channel is specifically designed to deliver top-notch trainings for all Elite team members who are eager to enhance their knowledge and expertise. Whether you are a seasoned professional or just starting out in your career, there is something for everyone in this channel. From leadership development to technical skills, you will find a wide range of training sessions that will help you grow and succeed in your field. Join us today at https://t.me/Eliteteamtrainingchannel and take the first step towards reaching your full potential with the Elite Team Training Channel!

ELITE TEAM Training Channel

07 Feb, 08:09


ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3:00 ታላላቅ እንግዶች መሰረታዊና የመሪዎች ስልጠና በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ይሰጣሉ። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+-8OhtLKVwNc2NjVk

ELITE TEAM Training Channel

04 Feb, 14:55


በቀጥታ ሽያጭ የሽያጭ ክህሎት፦ ቁልፍ ነጥቦች

1. መግባባት (Communication):
  •  ግልጽና አሳማኝ ንግግር።
  •  ንቁ ማዳመጥ (Active Listening) - የደንበኛን ፍላጎት መረዳት።
  •  ጥሩ የቃልና የጽሑፍ ክህሎት።

2. ምርት እውቀት (Product Knowledge):
  •  ስለ ምርቱ ጥልቅ እውቀት - ጥቅሞች፣ ልዩ ባህሪያት።
  •  ጥያቄዎችን በአግባቡ መመለስ።

3. የማሳመን ችሎታ (Persuasion):
  •  ደንበኛውን ማሳመን - ለምን ምርቱ እንደሚያስፈልገው።
  •  ጥሩ የክርክር ችሎታ።

4. ግንኙነት መመስረት (Relationship Building):
  •  ከደንበኛ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - እምነት ማዳበር።
  •  ዘላቂ ግንኙነት መገንባት።

5. ተቃውሞ መቋቋም (Handling Objections):
  •  የደንበኞችን ጥርጣሬዎች መመለስ።
  •  ተቃውሞዎችን ወደ እድል መቀየር።

6. ችግር መፍታት (Problem Solving):
  •  የደንበኛን ችግር መረዳት እና መፍትሄ መስጠት።
  •  አማራጮችን ማቅረብ።

7. ተነሳሽነት (Motivation):
  •  ጠንክሮ ለመስራት መነሳሳት።
  •  አዎንታዊ አመለካከት።
  •  ተስፋ አለመቁረጥ።

8. የጊዜ አስተዳደር (Time Management):
  •  ጊዜን በአግባቡ መጠቀም።
  •  ለእያንዳንዱ ተግባር በቂ ጊዜ መመደብ።

9. ድርጅታዊ ክህሎት (Organizational Skills):
  •  መረጃን መዝግቦ መያዝ።
  •  ክትትል ማድረግ።

10. ቀጣይነት ያለው ትምህርት (Continuous Learning):
  •  አዳዲስ የሽያጭ ስልቶችን መማር።
  •  ስለ ገበያው መረጃ ማግኘት።

ማጠቃለያ:

በቀጥታ ሽያጭ ስኬታማ ለመሆን እነዚህን ክህሎቶች መለማመድ እና ማዳበር አስፈላጊ ነው።

ELITE TEAM Training Channel

22 Jan, 19:02


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

22 Jan, 18:01


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

22 Jan, 18:00


Live stream scheduled for

ELITE TEAM Training Channel

22 Jan, 07:56


💐💐💐 ልዪ ስልጠና 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች በአይነቱ ልዩ ስልጠና መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ IMRAN AHMED

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

16 Jan, 07:50


ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ገለፃ  ዛሬም  በድንቅ የ Elite Team አሰልጣኞች ይሰጣል።
 
🗓 ዕለተ ሐሙስ
ማታ 3 ሰዓት

ሁላችንም 10 አስር ሰዎችን እንጋብዝ!💐💐💐
ቢያንስ 10 እንግዳ ያልጋበዘ እንዳይገባ!!!


ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 19:33


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 19:22


Etcare 22 headquarter
https://youtu.be/w2zgMrchS1Q?si=JnJehEVpWYIK2abz

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 19:11


የኢቲኬር ማናጀር እና ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ሀምዲያ አህመድ ከኢቲኬር ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር ጋር በመተባበር የገዛችው ሱዙኪ ዲዛየር መኪና 🔥🔥🔥👏👏👏

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 19:02


BANK ACCOUNTS:
CBE - 1000476989675 Etcare Beauty Products Sales Plc

PACKAGES:
1 PACKAGE - ETB 12,989
2 PACKAGES - ETB 25,978
3 PACKAGES - ETB 38,967

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 18:44


ሜሎስ ከድርጅታችን ባለቤት ጋር በኢቲኬር ዋና ቢሮ

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 18:27


ጀሚላ ከድርጅታችን ባለቤት የምስጋና ምስክር ወረቀት ስትቀበል

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 18:03


Voice chatu tekeftual geba geba belu guys 👏👏👏

https://t.me/Eliteteamtrainingchannel?livestream=24657b030767e66e31

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 18:03


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 16:05


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ!!! 💐💐💐

የማታው የELITE ስልጠና ለ1 ወር ያህል ወደ ገለፃ ተቀይሯል።

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

15 Jan, 10:58


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ!!! 💐💐💐

የማታው የELITE ስልጠና ለ1 ወር ያህል ወደ ገለፃ ተቀይሯል።
ሁላችንም 10 አስር ሰዎች እንጋብዝ።

እንግዳ ያልጋበዘ ፕሮግራም ላይ እንዳይገባ!!!

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

12 Jan, 16:53


#LEGACY_BUILDERS
#Episode_4   #Season_2

Topic: TEAMWORK 🤼‍♂️🫂

Speaker:
💐 Regional Director Imran Ahmed

Host:
💐 Manager Ali Idris Ali

⏰️ Sunday night at 2:00 LT

Click the link below 👇👇👇
https://t.me/gundan_app

ELITE TEAM Training Channel

08 Jan, 19:05


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

08 Jan, 15:20


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ Juhar seid

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

05 Jan, 16:52


#LEGACY_BUILDERS
#Episode_3   #Season_2

Topic: SALES 🤝

Speaker:
💐 Manager Arebu Hussen

Host:
💐 Manager Ali Idris Ali

⏰️ Sunday night at 2:00 LT

Click the link below 👇👇👇
https://t.me/gundan_app

ELITE TEAM Training Channel

02 Jan, 07:18


ኢቲኬር ፕላስ በዚህ ሳምንት
ወጣቱን ስራ ፈጣሪ የብዙ የፈጠራ ግኝቶች ባለቤት የ ሄክስ ላብስ መስራች ኢዘዲን ካሚልን
ከ ኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ማቲያስ ግርማ ጋር አጣምሮ ይዞላችሁ ይቀርባል።

መድረኩን የ ኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ አሊ ኢደሪስ ይመራዋል
📅 ቀን: 26/04/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 08፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
የመግቢያ ዋጋ 50 ብር ብቻ
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

ELITE TEAM Training Channel

01 Jan, 19:18


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

01 Jan, 19:09


If not why?

ELITE TEAM Training Channel

01 Jan, 19:07


Is etcare pyramid?

ELITE TEAM Training Channel

01 Jan, 18:02


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

01 Jan, 12:41


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ ALI EDRIS ALI

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

31 Dec, 19:37


ELITE TEAM Training Channel pinned an audio file

ELITE TEAM Training Channel

25 Dec, 18:47


Live stream finished (46 minutes)

ELITE TEAM Training Channel

25 Dec, 18:00


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

25 Dec, 15:05


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ HAMDIYA AHMED

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

25 Dec, 05:10


Prouduct Traning And Salse By Exp Ali idris Ali

ELITE TEAM Training Channel

21 Dec, 09:25


💐💐💐 እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ! 💐💐💐

ታላቅ የቢዝነስ ገለፃ በጦር ኃይሎች ቢሮ

ድርጅታችን ወደ ሐዋሳ ያዘጋጀውን Leadership Empowerment Camp ጉዞ አሳክተው ተዝናንተው የመጡ ታላላቅ መሪዎች ከጉዞ ያገኙትን ልምዳቸውን እሁድ ታህሳስ 12 ከረፋዱ 4:00 ስለሚያካፍሉን ሁላችሁም ከእንግዶቻችሁ ጋር ተጋብዛችኋል።

ማሳሰቢያ:- ፕሮሞሽኑን ያሳካችሁ አስተዋዋቂዎች በሙሉ ነጩን ቲሸርት ለብሳችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

ELITE TEAM Training Channel

20 Dec, 16:15


💐💐💐 እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ! 💐💐💐

ኢቲኬር ወደ ሐዋሳ ያዘጋጀውን Leadership Empowerment Camp ጉዞ አሳክተው ተዝናንተው የመጡ ታላላቅ መሪዎች ከጉዞ ያገኙትን ልምዳቸውን ቅዳሜ ታህሳስ ከምሽቱ 3:00 ስለሚያካፍሉን ሁላችሁም ከእንግዶቻችሁ ጋር ተጋብዛችኋል።

ከስር ባለው ሊንክ ግሩፑን ይቀላቀሉ። 👇👇👇
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0

ELITE TEAM Training Channel

13 Dec, 20:16


እኛ ተዘጋጅተናል

የመጀመሪያው የ ኢቲኬር ሊደርስ ኢምፓወርመንት ካምፕ ከነገ ጀምሮ በ ሀዋሳ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

ELITE TEAM Training Channel

11 Dec, 19:03


Live stream finished (59 minutes)

ELITE TEAM Training Channel

11 Dec, 18:04


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

11 Dec, 14:16


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ አቤል ንጉስ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

08 Dec, 16:02


#LEGACY_BUILDERS
#Episode_2 #Season_2

Netsebrak Leadership Conference Experience Sharing

Speakers:
💐 Regional Director Imran Ahmed
💐 Feysel Semeredin


Host & Speaker:
💐 Manager Ali Idris Ali

Click the link below 👇👇👇
https://t.me/gundan_app

ELITE TEAM Training Channel

06 Dec, 04:35


ግብ አስቀምጦ እንዴት ይሆናል ብሎ የሚጨነቅ ሰው ዘር ዘርቶ ተፈጥሮአዊ ጊዜውን እና አበቃቀሉን ከመጠበቅ ይልቅ እንዴት ? የሚለው ላይ ያተኮረ እንደሚበቅል ያላመነ ገበሬን ይመስላል . . .

~
ተፈጥሮን ያላመነ ገበሬ መሬት ውስጥ መቆየቱ ስለሚያሳስበው አለጊዜው እየቆፈረ ለማረጋገጥ ይሞክራል ዘሩንም ያበላሻል።

~
ዘሩን ከመሬት ያገናኘ ገበሬ በቅሎ እስኪያየው ድረስ በእምነት ይጠብቃል ምክንያቱም መሬት ውስጥ ነው ያለው ማለት፤ በወቅቱ መሬቱን ሰንጥቆ አይታይም ማለት ስላልሆነ ነው ።

~
ምን የዘሩት እና የሚያጠጡት ህልም አልዎት ? አለመብቀሉ የሚያሳስብዎት ?
የሰው ልጅ ማተኮር ያለበት ዘሩ ላይ እና ከእርሱ የሚጠበቀው እንክብካቤ ላይ ነው። ሌላው ተፈጥሯዊ ጊዜውን ጠብቆ ይከናወናል።

~
ማንጎ የተከለ እና ስንዴ የዘራ በእኩል ወቅት እንዲበቅል አይጠብቅ ፣ አፈሩን አለስልሶ የተከለ እና እንዲሁ ደረቅ መሬት ላይ የዘራም እኩል ውጤት አይጠብቅ ፣ በየወቅቱ ያጠጣ የተንከባከበ እና ዘርቶ አረም እንዲውጠው በግድየለሽነት የተወ እኩል ምርት አይጠብቅም ።

~
ወዳጆቼ ;
1. ምንድነው የዘራውት ?
2. በየጊዜው እየተንከባከብኩ ነው ?
3. ውጤቱን አውቀዋለው ?
4. ትኩረቴ እንዴት ላይ ነው ወይስ የምሻው ውጣት ላይ ?

ሌላው ተፈጥሯዊ ነው ። በእምነት መጠበቅ ብቻ ነው !!!

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!!
መልካም ቀን😘🎯

ELITE TEAM Training Channel

04 Dec, 19:05


Paradigm Shift By greate lider Bemnte Abebe

ELITE TEAM Training Channel

04 Dec, 19:03


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

04 Dec, 17:58


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

04 Dec, 17:54


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ በእምነት አበበ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

04 Dec, 10:40


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ በእምነት አበበ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

01 Dec, 17:16


https://t.me/gundan_app?livestream=a026647c049a1a7029

ELITE TEAM Training Channel

29 Nov, 18:31


እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አዳዲስ የElite Team ማናጀሮች እንዲሁም የሀዋሳ ጉዞ አሸናፊዎች፤ ይሄን ትልቅ ደስታ በማስመልከት የፊታችን እሁድ በ Elite Team በዓይነቱ ለየት ያለ ትልቅ Program ተዘጋጅቷል። በዚህ Program ላይ ውድ ማናጀሮቻችን እና ጀግኖች የሀዋሳ ጉዞ አሸናፊዎች ድምቀቶቻችን ናችሁ እንዲሁም ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ ትልቅ ገለፃም አለን በዚህ ታላቅ Program አዳዲስ እንግዶችን እና ክትትል ላይ ያሉ ሰዎችን በመጋበዝ እንጠቀምበት።
ሀዋሳ ቤሌማ...........

🗓 ህዳር 22 - 2017

ዕለተ እሁድ ከቀኑ 4 ሰዓት ጀምሮ

🔘 አድራሻ : ጦር ሃይሎች ቢሮ

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 19:40


"Congratulations Hassam for your remarkable achievement of becoming a Manager at Etcare Company! Your eagerness and determination have truly paid off. Wishing you continued success in all your endeavors!"

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 19:40


"I want to express my heartfelt gratitude to my Elite team members for your incredible support in achieving the Regional Director position at Etcare. This accomplishment was only possible because of your energy, hard work, and outstanding team collaboration. Thank you for making this milestone a reality!"
#Elite Core team
#Elite Functional team
#Elite team members
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 19:40


"Congratulations Abduselam for your incredible achievement of becoming a Manager at Etcare Company! Your positive energy and dedication have truly paid off. Wishing you even greater success in your journey ahead!"

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 19:40


"Congratulations to Abela for your outstanding achievement of becoming a Manager at Etcare Company! Your hard work, dedication, and consistency have truly paid off. Wishing you even greater success in your journey ahead!"

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 19:32


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 18:00


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

27 Nov, 16:22


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ አበበ አረጋ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

22 Nov, 19:35


ሁሉ ዝግጁ !!!
በነገው እለት ለሚደረገው የ ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የምስጋናና የ እውቅና መርሀግብር እናንተ ውድ እንግዶቻችንን ለመቀበል ሁሉም ዝግጁ ሆኖ ተጠናቋል።
ነገ ቅዳሜ ህዳር 14 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ምክንያት ዘውትር ቅዳሜ የሚደረጉት የ ኢቲኬር ፕላስ እና ግራንድ ቢኦፒ ዝግጅቶች የማይኖሩ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን።

በሚሊኒየም አዳራሽ በሚኖረው ዝግጅት ላይ የመግቢያ በሮች በስካይ ላይት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በር ቁጥር 1 ሲሆን ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የመግቢያ በሮች እናንተን ውድ እንግዶቻችንን ለመቀበል ክፍት ይሆናሉ።
ነገ እንገናኝ
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

ELITE TEAM Training Channel

21 Nov, 16:52


ዛሬ ምሽ3:00 በአምባሳደር ቴሌግራም ጉርፕ
ቅድስት ሽመልስ የኢትኬር የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅታለች
እናንተም በዚህ ሊንክ
https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk በመግባት ስልጠናውን ይከታተሉ
መድረኩን: Elit አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ይመራዋል

ELITE TEAM Training Channel

21 Nov, 16:52


Are you ready?

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 19:04


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 17:59


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ ወርቁ አዱኛ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 17:59


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 16:02


#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ኢምራን አህመድ የኢቲኬር  ኤክስፐርት አሰልጣኝ

The weekly etcare  Life skill training is back
Tommorrow at etcare Torhailoch branch  starting from 8:00 LT
With Imran Ahmed Etcare  Expert Trainer
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 13:58


🚨 አዲስ መረጃ፡ የሰአት ለውጥ 🚨

ሰላም ሰላም የ ኢቲኬር ቤተሰቦች 👋

ወድ የኢቲኬር ቤተሰቦች ከ እናንተ ከውድ እንግዶቻችን ጋር ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ልናካሂደው የነበረው የ ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ህ/ስ/ማህበር የ እውቅናና የምስጋና መርሀግብር በዛው ቀን ቅዳሜ ህዳር 14 ወደ ቀኑ 8፡00 መለወጡን እናሳውቃለን።

🗓 ቀን፡ ቅዳሜ ሀዳር 14
ሰዓት ከቀኑ 8፡00
📍 ቦታ፡ በሚሊኒየም አዳራሽ

እዛው እንገናኝ ቅዳሜ አይቀርም!

@etcareofficial

#etcare #icare #youcare #wecare

ELITE TEAM Training Channel

20 Nov, 11:26


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ ወርቁ አዱኛ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

17 Nov, 15:48


#LEGACY_BUILDERS   #Episode_12
#Last_episode #Season_1

ጉንዳን መተግበሪያን በውጤታማነት እየተጠቀሙ ያሉ ቤተሰቦች ልምዳቸውን ያካፍሉናል።

በዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን
ሳምንታዊው የሌጋሲ ቢዩልደርስ ፕሮግራም በኔትዎርካችሁ ላይ ምን አይነት አስተዋጽኦ እያደረገ እንደሆነ ሀሳባችሁን ታጋሩናላችሁ። እንዲሁም እንደ ሁልጊዜው በሽልማት ለማንበሽበሽ እኛ ዝግጁ ነን።

🗓 Date: እሁድ ህዳር 8
Time: ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጀምሮ
📍 Location: https://t.me/gundan_app

ከስር የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ጆይን ያድርጉና ይጠብቁን  👇👇👇

"Learn Together, Earn Together."
#Gundan_App

ELITE TEAM Training Channel

15 Nov, 19:03


🎉 ልዩ የetcare+ ዝግጅት

ውድ የetcare ቤተሰቦች

💡 ልዩ ቆይታ ከታላቁ መሪ ማቴዎስ መባ ጋር💡
የግል እና ሙያዊ ክህሎትዎን ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
እንግዲያውስ ነገ በሚደረገው ከባለራዕዩ መሪ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ጋር ልዩ የetcare + Event ላይ እንገናኝ
ይህ በዋጋ ሊተመን የማይችል ግንዛቤን ለማግኘት እና የሽያጭ ስልቶችን ከታላቁ መሪ ለመማር ይህ እድል የእርስዎ ነው።
መድረኩን የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኙ ፀጋዬ መልካሙ ይመራዋል
📅 ቀን: 07/03/2017
🕒 ሰአት፡ከቀኑ 08፡00
📍 ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
በሁሉም የህይወትዎ ዘርፍ የላቀ ለመሆን አስፈላጊ የህይወት ክህሎቶችን ይማሩ።

ቅዳሜ አይቀርም!
#etcareplus #etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

ELITE TEAM Training Channel

15 Nov, 18:06


ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3:00 ታላላቅ እንግዶች መሰረታዊና የመሪዎች ስልጠና በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ይሰጣሉ። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+-8OhtLKVwNc2NjVk

ELITE TEAM Training Channel

15 Nov, 06:08


ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3:00 ታላላቅ እንግዶች መሰረታዊና የመሪዎች ስልጠና በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ይሰጣሉ። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+-8OhtLKVwNc2NjVk

ELITE TEAM Training Channel

14 Nov, 17:05


Great news for all etcarians! መልካም ዜና! ለኢትኬር ቤተሰቦች በሙሉ ዛሬ ማታ 3:00 በአምባሳደር ግሩፕ ላይ
የኢትሄርባል
የኢትኬር
የኢትኬር ብድር እና ቁጠባ
የኢትኬር ድጅታል ድርጅቶች ባላቤትና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ማቲዎስ መባ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ድንቅ ስልጠና ሊሰጠን ዝግጅቱን ጨርሶዋል በታላቁ CEO የሚሰጠውን ስልጠና በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk

ELITE TEAM Training Channel

14 Nov, 06:45


#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በአዲስአለም መኩሪያ የኢቲኬር  ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም መሪ

The weekly etcare  Life skill training is back
Tommorrow at etcare Torhailoch branch  starting from 9:00 LT
With Addisalem mekuria Etcare  Expert Trainer and lead team leader
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 19:06


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 18:55


Eski mn temarachihu

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 18:54


Medegagem lezi yabekal sewoch anakuwart tesfa ankuret

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 18:02


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 14:48


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ Juhar seid

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

13 Nov, 10:56


#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በአዲስአለም መኩሪያ የኢቲኬር  ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም መሪ

The weekly etcare  Life skill training is back
Tommorrow at etcare Torhailoch branch  starting from 9:00 LT
With Addisalem mekuria Etcare  Expert Trainer and lead team leader
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook    Tiktok   Youtube  Instagram

ELITE TEAM Training Channel

10 Nov, 12:20


#LEGACY_BUILDERS      #Episode_11

HOW TO EFFECTIVELY SELL OUR PRODUCTS &,THE BUSINESS OPPORTUNITY

እንዴት ፕሮዳክቶቻችንን እና የቢዝነስ እድሎቹን በውጤታማነት መሸጥ እንችላለን



💥 የፊታችን እሁድ ህዳር 01 በሚኖረን የLEGACY BUILDERS 11ኛ ኢፒሶድ ቆይታችን እንዴት ፕሮዳክቶቻችንን እና የቢዝነስ እድሎቹን በውጤታማነት መሸጥ እንችላለን የሚለውን በስፋት እንዳስሳለን።

ተጋባዥ እንግዳ:-
💐ንግስቲ ፍቅሬ

መድረክ መሪ:-
💐 አሊ ኢድሪስ አሊ

👇 ሊንኩን በመጫን ከምሽቱ 2:00 ሰአት በኦፊሺያል ቻናላችን Live እንገናኝ።

https://t.me/gundan_app

ELITE TEAM Training Channel

09 Nov, 18:03


Live stream finished (3 minutes)

ELITE TEAM Training Channel

09 Nov, 18:00


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

08 Nov, 19:26


Congratulations for New Rank Achivers Elite Core Team Leaders 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በElite Team የተዘጋጀ በዓይነቱ ለየት ያለ የዕውቅና Program ለአዲሶቹ የElite ጀግኖች ማናጀሮቻችን፤ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላቹ በዚህ Program ላይ ሁላችሁም ከእነ እንግዶቻችሁ በመገኘት ደስታችንን ያክብሩ እንግዶቻችሁን ያስወስኑ።

ቀጣይ ማነው? በሰዓታችን እንገናኝ

🗓 ዕለተ እሁድ

ከጠዋቱ 4 ጀምሮ

🔘 አድራሻ: ጦር ሃይሎች ቢሮ

ELITE TEAM Training Channel

07 Nov, 10:52


በጣም አመሰግናለው ሁላችሁንም ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

ELITE TEAM Training Channel

07 Nov, 07:07


Congratulations Werkusha my dear brother and great leader!👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 This is just the start. I'm sure you can do a lot more.🤝🤝🤝🤝
See you at AMBASSADOR!💪💪💪💪💪🔥🔥🔥

ELITE TEAM Training Channel

07 Nov, 05:17


Congratulations to the most disciplined and humble brother, Werku Adugna, on his remarkable accomplishment of becoming a manager! 💪💪💪👏👏👏💥💥💥Your dedication and hard work have truly paid off, and I wish you even greater success in the future. May you continue to achieve more and inspire others with your journey.

ELITE TEAM Training Channel

07 Nov, 05:06


#Congratulations
#etcaremanager
#Workuadugna
#Rankachiever

ወርቁ አዱኛ(ኢቲኬር ማናጀር)
Worku adugna (Etcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

ELITE TEAM Training Channel

07 Nov, 03:47


ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በኢቲኬር የምርት አስተዋዋቂዎች እና ይሄን ቢዝነስ በመስራት ጥሩ ውጤት ማግኘት የቻሉ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እንዲሁም እየሄዱበት ያለውን መንገድ የሚገልፁበት ትልቅ የተሞክሮ ማካፈያ ፕሮግራም።

🗓 ጥቅምት 30 2016 ዓ.ም
👉ዕለተ ቅዳሜ
ማታ 3 ሰዓት 


ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇

https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 19:51


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 18:05


Bro congra nice👍👍👍👍👍👍👍

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 18:00


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 17:44


Congratulations to the energetic brother Abdulhadi Sultan on his remarkable achievement as an Etcare Manager at Etcare!💪💪💪👏👏👏🏆🏆🏆
Wishing you even greater success and milestones ahead. Keep up the incredible work!

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 17:44


#Congratulations
#etcaremanager
#Abdulhadisultan
#Rankachiever
አብዱልሀዲ ሱልጣን ( (ኢቲኬር ማናጀር)
Abdulhadi sultanEtcare Manager)

ይህ የስኬት ሽግግር ፣ የበለጠ የስራ ተነሳሽነቶን የሚያስቀጥሉበት እና በአስደናቂ ስኬቶችዎ ሌሎችን ማበርታትዎን ካለፈው በላቀ ሁኔታ የሚቀጥሉበት እንደሚሆን እናምናለን ። የእርስዎ ስኬት በትጋት፣ በፍላጎት እና በማያወላውል ቁርጠኝነት ምን ሊሳካ እንደሚችል አንጸባራቂ ምሳሌ ይሆናል፡፡ እንኳን ደስ አልዎት ኢቲኬር

As you embark on this new Rank Level, remember to be more energetic, continue and inspire others with your remarkable achievements. Your success serves as a shining example of what can be accomplished through hard work, passion, and unwavering determination.
#etcare #icare #youcare #wecare
———————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial (https://linktr.ee/etcareofficial)

ELITE TEAM Training Channel

06 Nov, 11:07


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኝ የምርት ስልጠና ይሰጣል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-ያሲን በሪሁን (ኬሚስት ፣ ፋርማሲስት ፣ አምራች እና የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ)

🌺 መድረክ መሪ:- ጁሃር ሰዒድ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

25 Oct, 11:13


ዛሬ ኮሚሽን ወጪ ማዘዣ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ማዘዛችሁን እንዳትረሱ!

ELITE TEAM Training Channel

25 Oct, 07:56


💥💥💥 ታላቅ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም 💥💥💥
በአ.አ አሶሺዬት ሊድ ቲም

ከፊታችን አርብ ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀጥል እጅግ በጣም ልዩ እና አጓጊ የሆነ የልምድ ልውውጥ ከቀኑ 10 ሰዓት በ22 ሩክ ህንፃ፣ እንዲሁም ከቀኑ 10:30 በጦር ኃይሎች የሚከናወን ይሆናል።

💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ! 💐💐💐

ELITE TEAM Training Channel

23 Oct, 19:13


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

23 Oct, 18:12


ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ገለፃ  ዛሬም  በድንቅ የ Elite Team አሰልጣኞች ይሰጣል።
 
🗓 ጥቅምት 14 ዕለተ ሐሙስ
ማታ 3 ሰዓት
ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0

ELITE TEAM Training Channel

23 Oct, 18:02


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

23 Oct, 13:59


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ አብድላዚዝ ሱልታን

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

18 Oct, 06:46


ዘወትር አርብ ከምሽቱ 3:00 ታላላቅ እንግዶች መሰረታዊና የመሪዎች ስልጠና በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ይሰጣሉ። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+-8OhtLKVwNc2NjVk

ELITE TEAM Training Channel

17 Oct, 11:51


life skill training @ Torhayloch office ongoing by Associate team leader and Etcare manager kassahun molie🙏🙏🙏

ELITE TEAM Training Channel

16 Oct, 20:04


ሀሙስ 8 ሰአት በ ጦርሀይሎች ቢሮ አይቀርም!
ክትትል ላይ ያሉ ሰዎችን ጋብዙበት

ELITE TEAM Training Channel

16 Oct, 19:13


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

16 Oct, 18:00


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

16 Oct, 11:14


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ አሊ ኢድሪስ አሊ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

ELITE TEAM Training Channel

15 Oct, 17:34


#Lifeskill
Life Skill Training
ከፎዚያ አባገሮ ጋር
የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ረቡዕ ጥቅምት 06
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

ELITE TEAM Training Channel

15 Oct, 12:01


ሀሙስ 8 ሰአት በ ጦርሀይሎች ቢሮ አይቀርም!
ክትትል ላይ ያሉ ሰዎችን ጋብዙበት

ELITE TEAM Training Channel

10 Oct, 06:16


ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ገለፃ  ዛሬም  በድንቅ የ Elite Team አሰልጣኞች ይሰጣል።
 
🗓 መስከረም 30 ዕለተ ሐሙስ
ማታ 3 ሰዓት
ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0

ELITE TEAM Training Channel

09 Oct, 19:03


Live stream finished (1 hour)

ELITE TEAM Training Channel

09 Oct, 18:01


Live stream started

ELITE TEAM Training Channel

09 Oct, 06:38


💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ 💐💐💐

ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 በድንቅ አሰልጣኞች የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችን መስጠት ጀምረናል።

🌺 የረቡዕ እንግዳችን:-
አሰልጣኝ ኢምራን አህመድ

ከስር ያለውን ሊንክ ይቀላቀላሉ። 👇👇👇
https://t.me/Eliteteamtrainingchannel

3,094

subscribers

358

photos

20

videos