አንድ ጓደኛችን ነውኮ ( አላህ ይጠብቀውና ) የሆነ ሰርግ ላይ አጃቢ ሆኖ ይታደማል ፣ መንዙማ እየተባለ አይኑ ከአንዷ አጃቢት ላይ ይወድቃል ፣ ሳያስበውም ልቡንም እዛው ጣለው ( አብሽሩ ይገጥማል አትደንግጡ 😁) ።
እናማ ...በባህሪው የተሰማውን ፊት ለፊት ሚናገር ነበርና ምንም ሳያንገራግር ልጅቱ ጋ ጠጋ ብሎ ..
" ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ! " አላት ።
ልጅትም የተለመደውን መልስ ..
" አላህ ይወደድህ! " አለችው ።
ታድያ ይህ ያልተዋጠለት ጓደኛችን ..
" የአላህን መች ጠየቅኩሽ ፣ የአንቺን ንገሪኝ ! " ብሏት እርፍ ።😍😂😂
©ኡመር ያሲን
@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd