ቀና➣ልቦች @hedheurjheiehejbuehd Channel on Telegram

ቀና➣ልቦች

@hedheurjheiehejbuehd


𝕂𝕖𝕟𝕒 𝕝𝕖𝕓𝕠𝕔𝕙𝕖


◉‿◉✵𝐖ᥱᥣᥴ᧐ⲙᥱ ᴛ᧐ 𝖎𝖓 𝖙𝖍𝖎𝖘 ¢нαииєℓ◉‿◉

#°ωαℓℓραρєя'ѕ🌒
#°ǫυσтєѕ✍️
#°ғᴜɴɴʏ ᴍᴇᴍᴇs😂
#°ѕαԃ νιвє💔
ᴊ-ღ´--ღ´--ღ´--ღ´-
𝑃𝑙𝑒𝑎𝑠𝑒 𝑑𝑜𝑛'𝑡 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑡𝑜 𝑙𝑒𝑎𝑣𝑒🙏
እኛ እያለን No ድብርት😄

@CObblertile 🙂🙂🙂

ቀና➣ልቦች (Amharic)

የልቦች ትምህርት እና ሜሴጆ ምላሽ በሰፈር ትችላለች። የወደኛ በማወቅ ከተማ ከባለሙያዎች ሰብሳኝ ሆነን የምትኩል ሰዓት እንኳን ወደ ላንበሉ በሚመለከትበት ሁኔታ ውስጥ ተከትሎ የተዋቅረው በከንቱ ልቦች ነው። የእኛ ቅምበት ለሆኑት ሰዎች መልካም ቀናት እና ትምህርት እንዲሆን ይህ እኛን ያካፍላል። ሌሎች መረጃዎችን ማረጋገጥ የሚችል የልቦች ትምህርት ይቀሳቃል። ይህ ትምህርት በሚሆኑ ሰዎች ላይ ለመላክ ናቸው።

ቀና➣ልቦች

21 Nov, 05:59


Happy Birthday to the most ልዩ ወንድምዬ in በ ዓለም ላይ 🥳 Thank you for all the laughs, adventures , and being my partner in crime🙂. I’m so lucky to have you in my life! 💖🥳🥳
So ወንድምዬ እንኩዓንም ተወለድክልኝ ዘመንህ ይባረክ You know that ምን ያህል እንደምወድህ 🫶
የተውበት ዕድሜ ስለተደገመልህ It's mine congra ወንድምዬ 🎂🎂ⓐ︎ⓚ︎ⓡ︎ⓔ︎ⓜ︎


@Infinity_0A 🫶🫶🫶🫶

ቀና➣ልቦች

20 Nov, 06:12


.
ከእናትህና ከ ጨረቃ ማን ያምራል
ተብሎ ተጠየቀ?

እንዲህ ሲል መለሰ....

"ጨረቃን ሳያት እናቴን አስታውሳለሁ...
እናቴን ሳያት ደግሞ ጨረቃን እረሳለሁ 🫀"

🫵አንተ አዎ አንተ🫵 ይሔን ፅሁፍ ምታነበው ልጅ እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ😘🙏

ቀና➣ልቦች

20 Nov, 05:52


መቻል ከጥንካሬ እንደሚበልጥ ሁሉ....
ትዕግስት ደሞ It is more than beauty
ቢዘገይም ሚቀድመው የሌለ አምላክ አለ........ ብቻ ታገሱ በልባችሁ ዉስጥ ስላለው ነገር ሁሉ በምላሳችሁ መናገር አይቻልም..ለዛም ነው ቀዝቃዛ ፈገግታ እና ዝምታ የተፈጠሩት መናገር ያቃተው
You see him screaming in silence...አንዳንዴ ነገሮችን control ማድረግ መቻል በራሱ It is self defeating.
ብቻ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው Let's have full faith in በፈጣሪ ሁሌም ደጋግሜ ለራሴ ምለው ነገር ነው!!! እስኪ Sometimes from our feelings ይልቅ let' listen ልቦቻችንን Maybe ከቅብዝብዙ እና ሰላም ከሌለው ስሜታችን ይልቅ እርጋታ የሞላው ልባችን ትክክል ሊሆን ይችላል!!አንዳንዴ some situation ዉስጥ ስንገባ ለፈጣሪ ባለን እምነታችን ልክ እንጠበቃለን በሱ ፈጣሪ እንደሰው ልጆች ጨካኝ አይደለም እና ለችግራችን ሁሌም ተናንሰን ስንጠራው We are not always far away....
ፈጣሪ ይመስገን ምን ጊዜም


የጧት ሃሳብ አደራቹልኝ 😊

ቀና➣ልቦች

19 Nov, 05:52


Every single day start your morn with full energy and bright smile ምክንያቱም you got another beautiful day to live I wana to say ተመስገን you. አንዳንዴ my body gets sick. ግን i can still work.
አንዳንዴ ደሞ እንቅልፍ አልተኛም ሙሉ ምሽቱን but i can still wakeup and face a new day... እንዲሁም ባንክ acount ዉስጥ ምንም ገንዘብ የለኝም😁 ባዶ ነው ነገር ግን i have enough to eat and wear. I don't have ሁሉም ነገር ግን እፈልጋለውም...i have everything ግን i need .ለዚህ ሁሉ አመሰግናለው ፈጣሪን. ፈጣሪዬ ሆይ. If u are greatful አሚን


If you want deepen your faith in በፈጣሪ Please
እንደምን አደራችሁ luv ppl 😌

ቀና➣ልቦች

18 Nov, 17:02


Hi my families አላቹ


ዛሬ እስኪ ልምከራችሁ
Bro trust me

ባንክህ ውስት ያለህን Balance ስታይ Motivate ካልሆን
.
.
.
.
.
እመነኝ የትኛውም #YouTuber እና #Tiktoker Motivate ሊያረግህ አይችልም

ቀና➣ልቦች

17 Nov, 17:10


ለሊት ድብን ያለ እንቅልፍ ውስጥ ሆነህ ድንገት Text ገብቶልህ ስትባንን ..
           .
           .
           .
ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ወደ 8444 Ok ብለው ይላኩ
😕😟😖😖😖

ተሰቃየን እኮ ጎበዝ

ቀና➣ልቦች

17 Nov, 16:59


በጣም የ ምወደው ሰው ማን እነደሆነ ታቃላቹ ??

👇🏻👇🏻

ይሄው 🤌🏻❤️‍🩹🥹


በጣም ለምትወዱት ሰው #share አድርጉለት😊

ቀና➣ልቦች

16 Nov, 15:18


እንደምን አመሻችሁ 🥰🥰🥰
ተወዳጅ ppl 🫶

ቀና➣ልቦች

15 Nov, 04:31


Good morning

ልክ ከእንቅልፍህ አርፍደህ ተነስተክ

ስራ ረፍዶብህ ስትጣደፍ🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️
ሚስትህን ሳትስም ስትወጣ🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
ሚስት እንደሌለህ ስታስታውስ🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️
ስራ እንደሌለህ ትዝ ሲልህ🏃‍♂
🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂

ቀና➣ልቦች

14 Nov, 18:33


🤰ውዷ እናቴ🤰

ሲከፋኝ ሚከፋሽ ስስቅ የምትስቂ

ስሳሳት ምትመክሪኝ አንቺ የኔ አዋቂ

የአምላክ ስጦታ ለአንዷ ህይወቴ

ምን ይውጠኝ ነበር ያላንቺ እናቴ
:
:
ጓደኛ ወዳጄ ከኔ ማትርቂ

ጉዳዬን ማዋይሽ ሚስጥሬን ጠባቂ

በማንም በምንም መተኪያ የሌለሽ

በደስታ ኑሪልኝ ሳለሽ በህይወትሽ

ሁሌም ወድሻለው እኔ ያንቺ ልጅሽ::




ይሔን የምታነቡ ሁላችሁም እናታችሁ ሺ አመታት ትኑርላችሁ


📝@getem

ቀና➣ልቦች

14 Nov, 18:25


በ አካል ዝምተኛ 🤭

Be text ወረኛ 🎷
Me 🌚

ቀና➣ልቦች

14 Nov, 09:35


🚨

Stove ላይ እንደምጥደው ድስት ችግሮቼን ብረሳ የት በደረስኩ😋🤭😞






ወይኔ በላቸው😟😟😟

ቀና➣ልቦች

12 Nov, 17:44


የሆነ ነገር ነበር......... ዉስጤ ላይ ጮክ ብዬ ምናገረው ሰሚ እንደሌለኝ ሳውቅ ራሴን ምገታው 😶
ትንሽ ግራ ይገባል እማይረጋ የተዘበራረቀ ስሜት ገደል አፋፍ ወስዶ ሚመልስ. ሞትን አሳይቶ ሚነሳ ፅልመትን አውርሶ ወዲያው ሚመነጭቅ የሆነ ግራ ታውቃላችሁ...........Disagreement with oneself አይነት ነገር... እምንሆነውን አለማወቅ....When people surround us, we are afraid..ነገር አለ ፍርሃቱ ከምን ይሆን 😑እንዴት ግን person live without a person?ይቻላል እንዴ ሰው መውደድ ፍርሃት ሰው ማጣት ፍርሃት Which one should I get sick ራሱ አላውቅም የትኛውን ህመም!!!!!!
ብቻ ግን I know something.... ዝም ማለት Just don't say anything... እንችላለን አይደል የዝምታችንን ጫጫታ ሰምተው ሚረዱን ሰዎች እስኪመጡ....Stay silent🤐🤐


የነገ ሰው ይበለን እደሩልኝ 😊

ቀና➣ልቦች

12 Nov, 17:42


ምግብ ቤት ገብተህ ቀይ ወጥ አዘህ ውሀ ብቻ ሆነብህ አስተናጋጇ መታ ምን ይጨመር ስትልህ
.
.
.
.
.
.
.
.
#ጀልባ_የላችሁም_ሰመጥኩ_እኮ

🤪🤣🤣🤣🤣😂






Plaese join.and share &like

ቀና➣ልቦች

12 Nov, 11:58


ፍቅር ግን እኩል ስሜት ሲኖረው ደስ ሲል 😊😊
የቱንም ያህል ጊዜ መራራቅ ቢፈጠር
ያለውን ስሜት አይቀይርም
ከነ ልጆቹዓ ፍቅርን ምታስተምር መምህር ናት ገነት 🙏🙏🙏

ቀና➣ልቦች

11 Nov, 14:57


ከዋሸው ይፍረደኝ የልቤ ትርታ
ሲያይህ የናፍቆቱን እንዴት እንደመታ
ውሸታም ይለኛል አፍህ አፉን ሞልቶ
ሳጣህ እንደሞትኩኝ ማን ይንገርህ መቶ

🫀❤️‍🩹

ቀና➣ልቦች

08 Nov, 17:25


ፋዘር ስለ ውሸት መጥፎነት እየነገረኝ ብር ያበደረው ሰውዬ እቤት መጥቶ ሲጣራ
.
.
.
.
ሂድ የለም በለው🥹😂🤣😂

Dadyyyy 😞

        #Like ማንን ገደለ 😡😡