ታላቅ የምስራች ለሴት እህቶቻችን በሙሉ!!
ከ ኡሙ - ወረቃ መርከዝ ለሴቶች ብቻ ታስቦ የመጣ ትልቅ ስጦታ✅✅
ቂርዓት ለመማር ፈልገሽ እንዴት ልማር ብለሽ ተቸግረሻል? እንግዲያውስ ኡሙ - ወረቃ online የቂርዓት ማእከል የአንቺን ችግር ለመቅረፍ ቆርጦ ተንስቷል።
ቁርዓንን በተጅዊድ ባማረና በተዋበ አቀራር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ የፈለግሽ እንደሆነ ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን የአንቺን መምጣት በጉጉት እየጠበቅን ነው።
ብቁ በሆኑ ሴት ኡስታዛዋች አሸብርቀው ይጠብቁሻል
👉 ያለን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ❕
📘 ነዝር (ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር)
📘 ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች
📘 ቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጃአ ፈተና ጋር
☑️ እንዲሁም የኪታብ ትምህርቶች
የቁርአን አሰጣጥ
💥 በሳምንት 5 ቀን
💥 ለአንድ ተማሪ በቀን ለ 30 ደቂቃ
💥 ተማሪው በሚመቸው ሰአት
አንድ ተማሪ ከተመዘገበ በኋላ፤
📲 በቴሌግራም
📲 በዙም
📲 በዋትስአፕ
📲 በኢሞ እንዲሁም
📲 በተጨማሪ መንገዶች ትምህርቱ ኦን -ላይን ወይም ላይቭ (በግል) የሚሰጥ ይሆናል።
የመመዝገቢያ ሊንክ
✍ https://@nei34m
በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ
✍ 251 989800315
✍ +251 931389700
👇👇👇👇👇👇👇👇
ዋትስ አፕ ግሩፕ ለመቀላቀል
https://chat.whatsapp.com/umu
የቴሌግራም ግሩፓችንን ለመቀላቀል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽https://t.me/+DgqKuYbCJJxhN2Fk