✅በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች
✅የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶችና ወላጆች ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ
✅የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው ዝግጅት አድርጉ!!10ኛ ክፍል አያካትትም ምክንያቱም 10ኛ ክፍል አብዛኛው ተማሪ በአሮጌው ስርዓተ ት/ት የተማረ ሲሆን የተወሰኑ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፓይለት ሙከራ ሆነው በአዲሱ ስርዓተ ት/ት በመማራቸው ነው! !
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤