Please ensure that students have access to the following spelling bee words. Students are expected to:
1. Know the spelling of the words.
2. Understand the meaning of each word.
3. Be aware of the source of the words.
4. Be able to construct sentences using the words.
Thank you for your cooperation.
Best regards,
ውድ የዚህ ቴሌግራም ቡድን አባላት፣
እባኮትን ተማሪዎቻችን የሚከተሉትን የኢንግሊዝኛ ቃላት ማግኘት እንዲችሉ ይርዷቸው። ተማሪዎች ቃላቶችን ሲያጠኑ የሚከተሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡-
1. የቃላቶቹን ፊደላት ማወቅ
2. የእያንዳንዱን ቃል ትርጉም መረዳት
3. የቃላቶቹን ምንጭ ማወቅ
4. ቃላቶችን በመጠቀም ዓረፍተ ነገሮችን መገንባት መቻል።
ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን።