ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖 @qonjomuslimset Channel on Telegram

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

@qonjomuslimset


أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ
«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን»

👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖 (Amharic)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖 በቀንሶቹ እና በጉዞዎቹ ላይ በአማርኛ ቅርብ ተደርጎ ከቀዳሚ እና ከታላቁ የፍቅር መረጃዎችን ያጋልጠዋል። ይህ ቦታ በእናቶች እና በሴቶች ወይም በሌሎች ሀገሮች የተለያዩ መረጃዎች ያገኛል። በቀንሶ ወንጌላዊ እና ምስለድን ጠቃሚ መረጃዎችን እንዳለ በማስረጃ ለተወካዮች ለፍቅር መስመር እና ተጣራውን ይምረጡ። ከአማርኛ ለሌሎች በአማርኛ የምንለው መረጃ ከፍቅር መረጃ እንኳ፣ ከተፈለገን በቀንሶ መረጃ ውስጥ የምንቆይ ነው።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 12:28


﴿فَأَجَاءَهَا الْمَخَاضُ إِلَىٰ جِذْعِ النَّخْلَةِ قَالَتْ يَا لَيْتَنِي مِتُّ قَبْلَ هَٰذَا وَكُنتُ نَسْيًا مَّنسِيًّا﴾
[ مريم: 23]

🎧 القارئ مصطفى راغب غلوش

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 07:45


قال رسول الله ﷺ : في الجنة مائة درجة ما بين كل درجتين كما بين السماء والأرض والفردوس أعلاها درجة ومنها تفجر أنهار الجنة الأربعة ومن فوقها يكون العرش فإذا سألتم الله فاسألوه الفردوس شاركنا الاجر بالنشر #الحديث_الصحيح

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 05:15


አንዱ መግሪብ ለመስገድ መስጂድ ይገባና ኢማሙ ሱረቱል በቀራን ነበር እየቀሩ የነበረዉ ከዛ በጣም ጨነቀዉ አልጨርስ አሉ ኢማሙ ቆዩበት!

ልክ እንደጨረሱ ወደ ኢማሙ ጠጋ አለና "ያሸይኽ አሁን ማንን ነዉ የቀራችሁት?" ሲል ይጠይቃል ...

ኢማሙም "ሱረቱል በቀራ ወይም የላሟ ምዕራፍ ነዉ" አሉት ። እሱም አስከትሎ " ኢሻላይስ ማንን ነዉ ምትቀሩት ምታሰግዱን" ብሎ ጠየቀ...

ከዛ ሸህየዉም "ሱረቱል ፊል ወይም የዝሆኗ ምዕራፍ " አሉት

እሱ 😳 እሰሰሰሰሰሰይ ! የላሟ እንዲሁ ያቆየን የዝሆኑማ እዚሁ ሊያሳድረን ነዉ ብሎ ወደ ሌላ መስጂድ ቀደደዉ ይባላል!!!

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 03:35


"ﺇﺫﺍ ﺃﻗﻤﺖ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﺃﺗﺎﻙ ﺍﻟﺮﺯﻕ ﻣﻦ
ﺣﻴﺚ ﻻ ﺗﺤﺘﺴﺐ"
"ሰላትን በ አግባቡ ስትሰግድ አንተ ባላሰብከው ሁኔታ ሪዝቅ ወዳንተ ይመጣል"
‏(ﺗﻔﺴﻴﺮ ﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ ٣٨٨ / ٥

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 03:30


•ዛሬ 24 ሰዓት ሞባይል ላይ ማፍጠጥ የለመደች ዓይን ነገ ረመዷን ላይ ለ'2 ሰኣት ያክል ቁርኣን ላይ ታገሺ ብንላት ሊከብዳት ይችላል። ከወድሁ ከ ቁርኣን ጋር እንታረቅ…ከ ሞባይልም ጋር ያለንን ግንኙነት እንቀንስ



    

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Jan, 03:08


#رعد_الكردي ؛ #سورة_النصر

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Jan, 20:42


"وَظَنَّ أَنَّهُ ٱلۡفِرَاقُ ٨٢۝ وَٱلۡتَفَّتِ ٱلسَّاقُ بِٱلسَّاقِ ٩٢۝ إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمَسَاقُ ٠٣۝ فَلَا صَدَّقَ وَلَا صَلَّىٰ ١٣۝ وَلَٰكِن كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ"
تِلاوة بترتيُل خاشِع ..
• | سُورة القَيامة كامَلة ..
عُشاء 17 رجَـب 1446هـ ..
أ.د.
#ياسر_الدوسري .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Jan, 20:40


በዚህ ወቅት፡

ዝምታን ያበዛ፡
ብቸኝነትን የመረጠ፡
ባለው የተብቃቃ፡
ቤቱና መስጂድን ያዘወተረ፡
አሉባልታና ወሬዎችን እርግፍ አድርጎ የተወ ሰው፡ ጥሩና የተረጋጋ ህይወት ይኖራል ብዬ አስባለሁ።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Jan, 19:59


القارئ: سعود الشريم 🍃 
أرح سمعك 🥀

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Jan, 12:56


🌴🌴ልቦናሽ ወደ አላህ ብቻ ሲንጠለጠል
በሰዎች ሁኔታ አና በሚሰሩት
ነገር ከመዋከብ ትድኛለሽ።🌱🌱

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Jan, 11:46


•ውዱእ ስታደርግ እንደ ወጣት ሁን እና በነሻጣ አድርግ።
• ስትሰግድ እንደ ሽማግሌ ሁን እና በጸጥታ ስገድ።
• ዱዓ በምታደርግበት ጊዜ እንደ ሚያለቅስ እና መለመኑን የማያቋርጥ ልጅ ሁን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Jan, 08:22


من قال_ أستغفر اللَّه الذي لا إله إلا هو الحي القيوم، وأتوب إليه، غُفِر له، وإن كان قد فر من الزحف

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Jan, 07:09


በቀደር እንደማመን የልብና የጭንቅላት መድሀኒት የለም።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Jan, 03:50


{ وَهُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلۡوَدُودُ (١٤) ذُو ٱلۡعَرۡشِ ٱلۡمَجِیدُ (١٥) }
[سُورَةُ البُرُوجِ: ١٤-١٥]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

15 Jan, 20:15


🥀በልብ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ
በምላስ መናገር አይቻልም።
እንባ፣ ረጅም እንቅልፍና
ቀዝቃዛ ፈገግታ የተፈጠሩትም ለዚህ ነው።
መናገር ያቃተው ቀኑን ሙሉ ሲስቅ  ታያለህ።💔

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

15 Jan, 19:32


በአላህ ፈቃድ በቅርቡ ልዩ የነሲሓ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል.. ለመሳተፍ ይዘጋጁ!

____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

15 Jan, 18:47


በዚህ ዓለም እስካለህ ከአሏህ በስተቀር በማንም ጥገኛ አትሁን፣ ጥላህ እንኳ በጨለመ ጊዜ ጥሎህ ይጠፋል።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 20:25


«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 19:09


አፈርኩ...

~ ከሚገባኝ በላይ ሲሰጠኝ አፈርኩ፣
~ የማይገብባኝን ሁሉ ሲደርብልኝ አፈርኩ፣
~ ለማመስገን በሰነፍኩ ጊዜ አፈርኩ፣
~ ጥፋቴን ሁሉ እያየ ሲያልፈኝ አፈርኩ፣
~ ውርደቴን ሲደብቅልኝ አፈርኩ፣
~ ተውባዬን ባስተዋልኩ ጊዜ አፈርኩ፣
~ ፀጋውን መሸከም አቃተኝና አፈርኩ፣
~ እኔ እየሸሸሁት እሱ ሲከተለኝ አፈርኩ፣
~ ተኝቼም ነቅቼም ሲጠብቀኝ ባየሁ ጊዜ አፈርኩ፣

ወላሂ አፈርኩ...
اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك…

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 19:06


☘️ የአላህን እርዳታ ትፈልጋለህ?
🎙ኡስታዝ ሳሊም ዑመር
……………………………………………

☑️Telegram
t.me/HanifMultimedia

☑️Facebook:
fb.com/HanifMultimedia

☑️TikTok
tiktok.com/@hanifmultimedia

☑️YouTube
youtube.com/@HanifMultimedia

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 17:40


የመሬት መንቀጥቀጥ ጥንቃቄው 3 ነው። 1) ከወንጀል ተውበት ማድረግ 2) ዱአ ማድረግ 3) በሸሀዳ በውዱእ አዝካር ብሎ መተኛት
👉 ከዛ ውጭ መንግስትም በለው ማን መላሽ የለውም።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 06:48


قال رسول الله ﷺ
عجباً لأمر المؤمن، إن أمره كله له خير، وليس ذلك لأحد إلا للمؤمن، إن أصابته سراء شكر فكان خيراً له، وإن أصابته ضراء صبر فكان خيراً له،

رواه مسلم

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 06:31


ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች ባሏን ታሰቃያለች ልጆችን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች
ኢብኑል ቀይም

እህቴ እንማር

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

09 Jan, 04:15


ከነብያችን - ሰለሏሁዐለይሂ ወሰለም - ሙዕጂዛ ውስጥ ትንሽዬ ምግብ ብዙ ሆኖላቸው ብዙ ሶሓባዎች መብላታቸው ነው። ለምሳሌ የኸንደቅ ቀን ጃቢር ቤት ፣ የአቡጠልሓ ቤት ፣ የአቡሑረይራ ሐዲስ አህሉ-ሱፋህ ..

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 19:02


ያ ዑኽታዬ
ትክክለኛ ሰው ምረጪ
ነገ ሴት #ልጅሽ ስታድግ እኔ ማግባት
ምፈልገው እንደ ባባ አይነቱን ወንድ ነው እንድትል
ምርጫሽን አስተካክይ
🌸

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 18:50


መበሳጨት የሌለበት፡
ተስፋ መቁረጥ የሌለበት፡
ከአሏህ ውጭ ለማንም ብሶት መናገር የሌለበትን፡


መልካም ቆንጆ ትዕግስትን ታገስ
አትጠራጠር ሁሉ ነገርህ በአሏህ ፈቃድ ያምራል፡ ይስተካከላ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 18:24


አንድ ሰው ሁሌ ሲስቅና ሲጫወት የሞላለት
ሚመስላቹ ሰዎች ከዛም በራሳቹ መንገድ
judge ምታደርጉ ሰዎች ጤንነታቹ ያሳስበኛል😕😕ሁሌ
ምንስቀው እና ምንጫወተው ቢያንስ በውስጣችን የያዝነውን
ህመም ለማስታገስ እና እሱን እያብሰለሰሉ ከመጨነክ maybe ከረሳን ብለን ነው😒😏

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 17:18


🆕ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ🆕

የነቢዩ ሰለላህ አለይህ ወሰለም ያገቧት የዑመር ኢብኑል ኸጣብ 💚 ልጅ ማን ትባላለች

🅰️ ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ)

🅱️ ሂንድ (ረዲየላሁ አንሃ)

C. ኸዲጃህ (ረዲየላሁ አንሃ)

D. ሀፍሷ (ረዲየላሁ አንሃ)

🎴መልካም እድል🎴

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 16:17


﴿ لَخَلۡقُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ أَكۡبَرُ مِنۡ خَلۡقِ ٱلنَّاسِ وَلَٰكِنَّ أَكۡثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعۡلَمُونَ ٧٥۝ وَمَا يَسۡتَوِي ٱلۡأَعۡمَىٰ وَٱلۡبَصِيرُ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَلَا ٱلۡمُسِيٓءُۚ قَلِيلٗا مَّا تَتَذَكَّرُونَ ﴾
• | ماتَيسر مَن سُورة غافر ٥١ - ٦٠ ..
من صلاة المُغرب اليوم 🤍
• 8 رجَـب 1446هـ ..
أ.د.
#فيصل_غزاوي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 15:19


"ሰሃቦችን የሚሳደብ በእስልምና ምንም ድርሻ የለውም "
ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነሥ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 06:14


💥ሲጨንቅህ ወይም ፈተና ሲበዛብህ
ማድረግ ያለብህ ነገር ቢኖር ወደ መሬት
ዝቅ ብለህ ጌታህን መለመን እንጂ የአላህን
ውለታ እየካድክ እድለቢስ ሆኛለሁ ብለህ
ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው ብናውቅ ኖሮ
ጭልም እሚለው ሊነጋ ሲቀርብ ነው...


ስለዚህ ጌታችን ጋር ያለውን ነገር
እናሳምር ሁሉም ነገር ያምርልን ዘንድ...

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

08 Jan, 04:36


📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0⃣8⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 16:45


﴿ فَانظُرْ إِلَىٰ آثَارِ رَحْمَتِ اللَّهِ كَيْفَ يُحْيِي الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ لَمُحْيِي الْمَوْتَىٰ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ﴾
[ الروم: 50]

🎧 القارئ محمد صديق المنشاوي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 14:20


ብቸኝነት ማለት ብቸኛ መሆንህ ሳይሆን
ልብህ ከአላህ ፍቅር ባዶ መሆን ማለት ነው

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 10:09


መውለድና መወለድ የሰውና እንስሳት ባህርይ ነው። ጌታችን ከፍጡራን ባህርይ ጋር ከመመሳሰል የጠራ ነው።
«አልወለደም፥ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም።»
(ኢኽላስ 3-4)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 06:54


سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 06:37


እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ::
አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና
የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

07 Jan, 06:20


عن عبدالله بن مسعود رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
«ما أصاب عَبْدًا هَمٌّ ولا حُزْنٌ فقال: اللَّهمَّ إنِّي عَبْدُك، ابْنُ عَبْدِك، ابْنُ أَمَتِك، ناصِيَتي بيَدِكَ، ماضٍ فيَّ حُكْمُك، عَدْلٌ فيَّ قَضاؤكَ، أسأَلُكَ بكلِّ اسمٍ هو لك، سمَّيْتَ به نفْسَك، أو أنْزَلْتَه في كِتابِك، أو علَّمْتَه أحَدًا مِن خلْقِك، أو اسْتَأْثَرْتَ به في عِلْمِ الغَيبِ عِندَك؛ أنْ تَجعَلَ القُرآنَ العظيمَ رَبيعَ قَلْبي، ونُورَ صَدْري، وجَلاءَ حُزْنِي، وذَهابَ هَمِّي. إلَّا أذْهَبَ اللهُ حُزْنَه وهَمَّه وأبْدَلَه مَكانَه فَرَحًا.»

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

06 Jan, 19:02


ወንድሜ የማታውቀውን " አላውቅም " ወሏሁ አዕለም በማለትህኮ አትሞትም ! በተለይ በዲን ጉዳይ አጉል ድፍረት አደጋ ነው !!

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

06 Jan, 18:48


ሁሌም አስደሳቹና የማይጎዳው ግንኙነት በአንተና   በአላህ  መካከል ያለ ግንኙነት ነው

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

28 Dec, 19:05


"ዱአ እና ዚክር ማብዛት የመልካም ነገሮች ሁሉ መክፈቻዎች ናቸው "
(ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

28 Dec, 03:00


#ፈጅር

ለፈጅር ሰላት ወደ መስጂድ ስትገባ ጥቂት ሰጋጆች ስትመለከት ዕወቅ ... አላህ ነው ከእነርሱ(ከባሮቹ) እንድትሆን የመረጠህና አመስግን!!

የፈጅርን ሰላት በጀምዓ ለመስገድ ስለበቃህ እንኳን ደስ አለህ!
በአላህ ጥበቃ ውስጥ ነህ .... በእውኑም በመንፈስም ቤትህ ከሌሎች ቤቶች ብርሀን ነው።

«ጌታዬ ሆይ ጉዳዮቼን ወደ አንተ አቀርባለሁ፣ እንደምታሳካልኝም ተስፋ አደርጋለሁ!» ከሚሉ ባሮቹ ውስጥ ያድርገን!!

  

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

28 Dec, 02:58


لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 18:43


﴿وَلَا تَيْأَسُوا مِن رَّوْحِ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ﴾
[ يوسف: 87]

🎧 القارئ خالد الجليل

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 18:23


አብሮ የሚቅቀበር ጓደኛ፡

በጣም የምንወዳቸው የቅርብ ቤተሰቦቻችንና ጓደኞቻችን፡ ልክ ስንሞት፡

ቀብር ውስጥ አስገብተውን አፈር አልብሰውን ለብቻችን ጥለውን ይኼዳሉ፡

አንድ ጓደኞችን ብቻ ግን ከኛ ጋር አብሮ ይቅቀበራል፡ እሱም ለአሏህ ብለን የሰራነው መልካም ስራችን ነው።

ስለሆነም የቀብር ውስጥ አጫዋች ጓደኞችንን አጥብቀን እንያዝ።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 18:21


Relationship with Allah has no ending

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 16:42


👆👆
አጠር ያለ መልክት ለእህቶች

https://t.me/bin_Husseynfurii

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 16:42


﴿ وَهُوَ ٱلَّذِي يَبۡدَؤُاْ ٱلۡخَلۡقَ ثُمَّ يُعِيدُهُۥ وَهُوَ أَهۡوَنُ عَلَيۡهِۚ وَلَهُ ٱلۡمَثَلُ ٱلۡأَعۡلَىٰ فِي ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ وَهُوَ ٱلۡعَزِيزُ ٱلۡحَكِيمُ ﴾
• | سُورة الروم ٢٤ - ٢٧ ..
من صلاة المُغرب اليوم - مَع هطَول الأمُطار غريراً 🤍 .
• 26 جَمادى الآخَر 1446هـ ..
أ.د.
#ياسر_الدوسري .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 06:33


ለሚስትህ የሚከሉትን ሁንላት!🥰

1❤️ ፍቅርህን በተግባርም በቃልህም ግለፅላት  በቻልከው አቅም ፣ ❤️

2❤️ ቅረባት

3 ❤️ባንተ እርግጠኛ እንድትሆን አድርጋት ፣ ዘላቂ የኔ ነው የሚል ስሜት እንድሰማት አድርጋት ፣

4 ❤️ግልፅ ሁንላት የምታስበውን ፣የምታደርገውን ነገር ግልፅ ሁነህ አሳውቃት

5 ❤️ቃል የምትገባላትን ነገር በተግባር አሳያት

6 ❤️ ቋሚ የሆነ ሁኔታ ይኑርህ ማለቴ ስትፈልግ አትዝጋት ስትፈልግ አትቅረባት ፣የእውነት ከፈለካት  ቋሚ ደስ የሚል ባህሪ ይኑርህ

7 ❤️ጨዋ ሁንላት በዙሪያዋ ያሉ ሰዎችን አክብርላት ውደድላት

8 ❤️ ትእግስተኛ ሁንላት ስትቆጣ አትቆጣ ወንድ ነኝ አትነጫነጭ የሚል ሁኔታ አይኑርህ ተረዳት

9 ❤️ነገሮችን ተቆጣጣሪ ሁን

10❤️ አክብራት ማለቴ ሀሳቧን ስትነግርህ አክብርላት ስህተት እንኳ ብትሆን አድምጣት


11❤️ ቆንጆ እንደሆነች ንገራት ከእርሷ ውጭ ማንንም እንደማትፈልግ ንገራት አሳያት ፣

12 ❤️ደስተኛ አድርጋት ባላችሁ ነገር ብዙ ሀብት ግደታ አይደለም ለምሳሌ ስጦታ በመግዛት ፣ 5 ብር ከረሜላም እንኳ ቢሆን ዋናው አንተ እሷን ማሰብህ ነው ።

13 ❤️ወሬዋን ጆሮ ሰጥተህ እንድትሰማት ትፈልጋለች ።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 05:31


﴿ وَجَعَلۡنَا ٱلَّيۡلَ وَٱلنَّهَارَ ءَايَتَيۡنِۖ فَمَحَوۡنَآ ءَايَةَ ٱلَّيۡلِ وَجَعَلۡنَآ ءَايَةَ ٱلنَّهَارِ مُبۡصِرَةٗ لِّتَبۡتَغُواْ فَضۡلٗا مِّن رَّبِّكُمۡ وَلِتَعۡلَمُواْ عَدَدَ ٱلسِّنِينَ وَٱلۡحِسَابَۚ وَكُلَّ شَيۡءٖ فَصَّلۡنَٰهُ تَفۡصِيلٗا ﴾
• | فواتَح مَن سُورة الإسراء ١ - ٢٢ ..
من صلاة الفُجر اليوم 🤍
• 26 جَمادى الآخَر 1446هـ ..
أ.د.
#صالح_بن_حميد .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

27 Dec, 03:29


اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد❤️

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Dec, 21:31


القارئ: مشاري العفاسي 🍃 
أرح سمعك 🥀
إن الله وملائكته يصلون على النبي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Dec, 21:26


الجمعة

عن ابي هريرة رضي الله عنه

قال رسول الله- صلى الله عليه وسلم- : « إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة ، فيه خلق آدم ، وفيه قبض ، وفيه النفخة ، وفيه الصعقة ، فأكثروا علي من الصلاة فيه ، فإن صلاتكم معروضة علي»

رواه مسلم

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Dec, 18:51


#ለጥንቃቄ

በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር / ኢንሳ አሳውቋል።

ኢንሳ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲል አሳስቧል።

ኢንሳ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተለያዩ ማስገሪያ (ፊሺንግ ሊንክ) አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ ገልጷል።

በመሆኑንም ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት) ግለሰብ ሊንክ ቢላክ መክፈት ተገቢ እንዳልሆነ እና ወዲያውኑ ማጥፋት እንደሚገባ አሳስቧል።

@tikvahethiopia

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Dec, 18:45


ለአንተ መልካም ቢሆን ኖሮ አንተው ጋር ይቆይ ነበር። ላለፈህ ነገር አትጨነቅ!

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Dec, 18:41


﴿قَالَ رَبِّ إِنِّي وَهَنَ الْعَظْمُ مِنِّي وَاشْتَعَلَ الرَّأْسُ شَيْبًا وَلَمْ أَكُن بِدُعَائِكَ رَبِّ شَقِيًّا﴾
[مريم: 4]

🎧 القارئ محمد صديق المنشاوي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 19:06


ኢብኑል ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡- ሱረቱል ዩሱፍን አነበብኩኝ እና አላህ ዩሱፍ አለይሂ ሰላም በመታገሳቸው የተነሳ ማወደሱ፣ ታሪካቸውን ለሰዎች ማብራራቱ እና የተወዉን በመተዉ የተነሳም ደረጃውን ከፍ ማድረጉ በጣም ገረመኝ..

እናም የነገሩን ሚስጥር ሳስተውል መጥፎ ፍላጎትን መጻረር ሆኖ አገኘሁት።

ከዚያም እንዲህ አልኩኝ፡- ሲገርም ከፍላጎቱ ጋር ቢስማማ ኖሮ ማን ይሆን ነበር?
📚 صيد الخاطر ص227 📚

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 18:05


Medina 1908

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 17:47


▪️ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል፡-

አንድ ባሪያ የኃያሉን አምላክ ውዴታ መከተል አለበት። የታዘዘውንም ይፉፅማል፣ በውሳኔውም ይረካል።
📚جامع المسائل (٧٢/١)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 12:28


ከእለታት በአንዱ ቀን እፈተናለው ብለን
አስበን እንደማናቀው ሁሉ ከእለታት በአንዱ ቀን ልንደሰት እንችላለን ብቻ በአላህ ላይ የማያልቅ ተስፋ ይኑርን ። ኢን ሻ አላህ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 10:18


🎧 القارئ عبد الباسط عبد الصمد
📚 خواتيم سورة البقرة مكتوبة - اواخر سورة البقرة 💚

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 07:49


ህምምህን ማውራት ያለብህ ያንተን አይነት ህምም ካመመው ጋር ነው

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 07:27


ስለ ሂፍዝ ብዙ ልታነብ ትችላለህ ወንጀልን መራቅ + በጣም መደጋገምን የመሰለ መፍትሄ አታገኝም ።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Dec, 05:24


የሌሊት ሰላት ለመስገድ ትወስንና ሌሊቱን እንቅልፍ ይወስድሃል፦ ከዚያም ሰበቡ ምንድነው ብለህ ትጠይቃለህ

ዳዕዋ ትሰማለህ ግን አታለቅስም ፦ ልቤን ምን እንደዚህ አደነደነው ብለህ ትጠይቃለህ
﴿قُلْ هُوَ مِنْ عِندِ أَنفُسِكُمْ﴾
{እርሱ ከነፍሶቻቹህ ዘንድ ነው} በላቸው

ሌሊቱን የተኛኅው ቀን ላይ አላህን በማመፅህ ነው
ልብህም የጨለመው ሀራም በመብላትህ ነው ።

📚 موافق المرافق | ابن الجوزي (١٥١)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 19:35


🥀ኢብኑል ቀይም  ረሂመሁላህ

🌷የከፊል ሰለፎች ዱአ እንዲህ ነበር ይላል 👇

🌹አሏህ ሆይ አንተን በመታዘዝ አልቀን
🌹አሏህ ሆይ አንተን በማመፅ አታወርደን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 19:31


.                                                                 .                                                                                
                                                                  
         | እረፍት

๏ ድክም ብሎን ሲያቅተን
ምንም በማይከብደውና
በማይሳነው አላህ ታግዘን
እረፍት እናገኛለን ።


.                                             

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 19:03


ቦይ ፋሬንድ አልሻም

በማይሞላ ቃልህ በማይጨበጥ ተስፋ
ቁም ነገር በሌለው መቼም በማይፋፋ
ለስሜትህ ብለህ ለጊዜያዊ ደስታ
ጥቂት ለማይቆየው ለደቂቃ እርካታ

በሸህዋ ባህር ውስጥ በማዕበል ተንጠህ
ይዘኸኝ ልትሰምጥ ለምን ትቅር ብለህ
መንገዱን ጀመርከው ይዘኸኝ ልትጠፋ
በሀራሙ ፍቅር ቀልቤን ልታጠፋ

አልከኝ ውዴ ፍቅሬ ማሬ ወለላዬ
ያላንቺ ሁሉ አይሆን ጥላ ከለላዬ
አልቀመስ አለኝ እህል በአፌ አልዞረ
ህይወት አልጥም አለኝ ያላንቺ አላማረ
ካየሁሽ ጀምሮ እንቅልፍ በአይኔ አልዞረ
     እሺ በይኝ ውዴ ልቤ ጥሎኝ ቀረ

አቤት የውሸት መአት አቤት ማስጠላቱ
ስትሰለቅጥ ውለህ አልቀመስኩ ማለቱ
አላማህን ረስተህ ዲንህን ዘንግተህ
ያየኸውን ሁሉ ስልጣኔ መስሎህ

የወደድከኝ መስለህ መንገድ ልታስተኝ
በስሜት ማዕበል ገደል ልትከተኝ

ማሰብህ ከንቱ ነው እኔ አልታለልም
በቃላት ጋጋታ ከቶ አልሸወድም
ሀራም በመሸመት ጊዜህን አታጥፋ
እኔ አልፈልግም በል ከፊቴ ጥፋ

ውብ ዲን አለኝ ሁሉን ያስተማረኝ
ትዕዛዙን የማከብር ቁጥብ ሁኚ ያለኝ
ከቶ አልፈልግም በመስኮት የመጣ
ህይወቴን ሊያበላሽ ክብሬን ሊያሳጣ
አልፈልግም እኔ የሀራሙ ጉዞ
ፀፀት ሊያለብሰኝ ደስታዬን ሰርዞ
ህይወቴ እንዲያምር ሁሌ እንዲሆን ሰላም
  ሀላል ትዳር እንጂ ቦይ ፍሬንድ አልሻም
      copied

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 18:53


‏✦ ͙ ˚ خـــيــــرٌ وأبـــقــــى  ͙ ˚✦
‏سبحان الله والحمدلله ولا إله الا الله
‏والله اكبـر ولا حـول ولا قـوة إلا بالله

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 18:53


الاستماع لسورة الإسراء كاملة بصوت الشيخ ياسر الدوسري

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 17:47


ጥቆማ ለእህቶች🌷


👉ሰለፎች ሴት ልጅ በጀርባዋ መተኛቷን
ይጠሉ ነበር

ኢብኑ ኢድሪስ ከሂሻም አንስቶ እንዲህ ይላል

👉"ኢብኑ ሲሪን ሴት ልጅ በጀርባዋ መጋድምን ይጠላ ነበር።"

ሀፍስ ከዐብደላህ ኢብኑ ሙስሊም አንስቶ አብደላህ ኢብኑ ሙስሊም ደግሞ የኡመር ኢብኑ አብዱል አዚዝ አገልጋይ ከሆነችው ከሁመይዳህ አንስቶ እንዲህ ይላል

ኡመር ኢብኑ አብዱል አዚዝ ለአገልጋዩ
ሁመይዳህ እንዲህ ይላት ነበር

👉"ሴት ልጆቼን በጀርባቸው እንዲተኙ
አትፍቀጂላቸው ምክንያቱም ሸይጣን
በጀርባቸው ተኝተው አስካሉ በእነሱ
ላይ ያጣልላል ይከጅላቸዋልም።"

ኢማም አህመድም በዚህ አቋም ላይም(ሴት ልጅ በጀርባዋ መተኛቷ ስለመጠላቱ) ፈትዋ ሰጥተውበታል ።

ኢስሀቅ ኢብኑ ራሁወያህም እንዲሁ ኢማም አህመድን ተከትለዋል



(📘 ابن أبي شيبة في المصنف ١٧٨٠٣)
ምንጭ👆👆
منقول


t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

03 Dec, 10:48


አለማወቅን ማወቅ ለብዙ እውቀቶች መሰረት እንደሆነው ሁሉ
አለማወቅን አለማወቅ ደግሞ ምንም ላለማወቅ መሰረት ነው
https://t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 20:04


የራህማን ባሮች ዝሙት አይሰሩም!

አላህ ነው ያለው
منقول

https://t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 18:21


ሴት እህቶቻችን ግን በየሰርጉ ምታወጡት የግጥም ስንኝ ከየት ነው ምታመጡት ቆይ ......

እስኪ ላጤዎች እቺን አሽሙረኛ ግጥም አንብቡልኝማ👇

ግቢያችሁን እጠሩት ዳር ዳሩን አጥር፣
እስከአሁን ፆመሀል ከእንግዲህ አፍጥር።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 16:34


"ሱፍያን አል ሰውሪይ እያለቀሱ ሳለ እዚህ ስብስብ(የዐረፋ ቀን ላይ) ውስጥ መጥፎ ሁኔታ ላይ ያለው ማነው ብዬ አልኩዋቸው እነዛ አላህ አይምረንም ብለው ሚጠራጠሩት ናቸው አሉኝ"
ኢብኑል ሙባረክ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 11:19


قال رسول الله ﷺ : من دلَّ على خيرٍ فلهُ مثلُ أجرِ فاعلهِ  #الحديث_الصحيح #

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 09:02


عَنْ أَبِي مُحَمَّدٍ الْحَسَنِ بْنِ عَلِيِّ بْنِ أَبِي طَالِبٍ سِبْطِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَرَيْحَانَتِهِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ: حَفِظْت مِنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم "دَعْ مَا يُرِيبُك إلَى مَا لَا يُرِيبُك". رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ [رقم:2520]، وَالنَّسَائِيّ [رقم: 5711]، وَقَالَ التِّرْمِذِيُّ: حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.
የነብዩ صلى الله عليه وسلم የልጅ ልጅ እና ለሳቸው ቅርብ የነበረው ሓሰን ኢብን ዓልዪ ኢብን አቢ ጣሊብ ከ አላህ መልእክተኛ  صلى الله عليه وسلمየሚከተሉትን ሓፈዝኩ(ሸመደድኩ) አለ። “የሚያጠራጥርህን ትተህ ወደማያጠራጥርህ ሂድ።” ሓዲሱን ቲርሚዝዪና ነሳኢ ዘግበውታል።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 05:25


ትንሽ ትዕግስት ማድረግ ረጅም ዕረፍትና ሰላም ይሰጣል።

ለትንሽ ጊዜ ትዕግስት ማጣት ደግሞ የረጅም ጊዜ ፀፀትና ውርደትን ያከናንባል።

በተለይ በሀራሙ የሚደረጉ ዚናና መሰል ነገሮች ለደቂቃዎች ደስታን የሰጡ ሊመስል ይችላል።

ሀቂቃው ግን በዱንያም በአኼራም ውርደትና ፀፀትን ነው የሚያወርሱት!

በትዕግስት መሰናክሎችን ያለፈ ሰው ደግሞ፡ ለአሏህ ብሎ የተወውን ሁሉ ነገር ሀላሉ ያጣጥማል።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

02 Dec, 05:25


﴿ وَإِذَا أَرَدْنَا أَن نُّهْلِكَ قَرْيَةً أَمَرْنَا مُتْرَفِيهَا فَفَسَقُوا فِيهَا فَحَقَّ عَلَيْهَا الْقَوْلُ فَدَمَّرْنَاهَا تَدْمِيرًا﴾
[ الإسراء: 16]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

01 Dec, 19:41


«ኑሮህን ከሃብታሞች ጋር ከማወዳደርህ በፊት ዒባዳህን ከተቂዮች (አላህን ፈሪዎች) ጋር አወዳድር።»

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

01 Dec, 07:17


﴿ ٱلَّذِينَ ءَاتَيۡنَٰهُمُ ٱلۡكِتَٰبَ يَعۡرِفُونَهُۥ كَمَا يَعۡرِفُونَ أَبۡنَآءَهُمُۘ ٱلَّذِينَ خَسِرُوٓاْ أَنفُسَهُمۡ فَهُمۡ لَا يُؤۡمِنُونَ ﴾
• | ماتَيسر مَن سُورة الأنعام ١٢ - ٢٤ .
من صلاة الفُجر اليوم 🤍
• 29 جَمادى الأوَلى 1446هـ ..
أ.د.
#بندر_بليلة .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

01 Dec, 06:22


﴿ألم تر أن الله يسبح له من في السماوات والأرض والطير صافات كل قد علم صلاته وتسبيحه والله عليم بما يفعلون﴾ [النور: ٤١]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Nov, 19:01


تزوجي رجل ملتحي حتى إذا وجد شعرة في الطعام..!!
أخبريه أنها من لِحيته...😁🫢

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Nov, 05:21


اللهم إني أسألك خير هذا اليوم، فتحه ونصره، ونوره وبركته، وهداه، وأعوذ بك من شر ما فيه وشر ما بعده.

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Nov, 05:21


سُبحان الله وبحمده عدد خلقه - ورضا نفسه - وزنة عرشه ومداد كلماته .. سُبحان الله وبحمده عدد خلقه - ورضا نفسه - وزنة عرشه ومداد كلماته .. سُبحان الله وبحمده عدد خلقه - ورضا نفسه - وزنة عرشه ومداد كلماته ..

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

26 Nov, 03:13


القارئ: هيثم الدخين 🍃 
أرح سمعك 🥀

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 19:14


"ልቡ ውስጥ የደስታ ስሜት የማይሰማው፤የኢማን ጣዕም ያላገኘ፤ ተውበትና ኢስቲግፋር ያብዛ።"

ኢብኑ ተይሚያ (አልፈታዋ ኩብራ 5/62)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 18:49


﴿ وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ﴾
[ طه: 124]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 18:13


✔️የጤናን ጥቅም
የሚገነዘቡት ጤናቸውን
የተነጠቁ አካላት ናቸው!!

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 18:02


"ዱንያ በምትጎዳው ልክ አታስደስትም"

ኢማዱ ዲን አቡል ፈضል ኢብኑ ከሲር
አል ዲመሽቂይ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 15:49


የትኛው ስራችን ከጀሀነም 🔥 ነፃ እንደሚያወጣን አናቅም
                 ምናልባት
•ግማሽ ቴምር
•ጥሩ ንግግር
•ተስቢህ, ታህሊል
•በሌሊት ሁለት ረከዓ መስገድ
•የቲምን መዳበስ
•ሚስኪንን ማብላት
•ለወላጆች በጎ መዋል
•የበደለህን ይቅር ማለት
•ዝምድናን መቀጠል
            •
            •
            •
            •
            •

       ስለዚህ ጊዜው ሳይረፍድ መልካም ስራ በመስራት እንሽቀዳደም

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 14:10


ራሱን ሠላም ማድረግ የፈለገ ሠው..⁉️
የሠዎችን ነውር ከመከታተል ይራቅ የራሱን ነውር በመከታተል ይወጠር❗️
ኢማሙ ማሊክ(ረሒመሁላህ )

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 09:00


በቅርቡ…
ኢን ሻአ'ላህ
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (hafizehullah)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 09:00


ቀልብ ይታመማል ህክምናው ደግሞ ቁርአን መቅራት ፣ አይንን ከሐራም እይታን መስበር(አይን መስበር ማለት ከውጫዊ እይታ ብቻ ሳይሆን ከቲክቶከሮች ሜካፕ እራስን ማቀብ)።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 08:06


*ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም፣ እድገቱ ደግሞ ምንም ነው።*
( ኢማሙ ሻፊዒይ ረሂመሁላህ )

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 08:04


﴿ يُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَٱلۡيَوۡمِ ٱلۡأٓخِرِ وَيَأۡمُرُونَ بِٱلۡمَعۡرُوفِ وَيَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلۡمُنكَرِ وَيُسَٰرِعُونَ فِي ٱلۡخَيۡرَٰتِۖ وَأُوْلَٰٓئِكَ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ ﴾
• | ماتَيسر مَن سُورة آل عمران ٩٨ - ١١٥ .
من صلاة الفُجر اليوم 🤍
• 23 جَمادى الأوَلى 1446هـ
أ.د.
#عبدالله_الجهني .

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 07:40


👉የቂን…

~የቂን ማለት ዙርያህ ሁሉ በተስፋ አስቆራጭና በድቅድቅ ጨለማ የተሞላ ቢሆንም አላህ ያሰብኩትን ሁሉ ያሳካልኛል ብሎ ማሰብ ነው።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 07:36


اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء أحزاننا وهمومنا ومغفرة لذنوبنا اللهم آمين..

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

25 Nov, 07:35


{مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِن بِاللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُ ۚ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ}

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 20:06


🍀 ሐሰነል በስሪይ (ረሒመሁላህ) ዱንያን ቸልተኛ ያደረገህ ነገር ምንድነው ሲባሉ ⁉️

🔹 ሪዝቄን ማንም እንደማይወስድብኝ አወኩኝ ልቤ ተረጋጋልኝ

🔹 ስራዬን ማንም እንደማይሰራልኝ አወኩኝ ትኩረት ሰጥቼ ሰራሁኝ

🔹ጌታዬ እንደሚጠባበቀኝ አወኩኝ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ

🔹 ሞት እንደሚጠብቀኝ አወኩኝ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ተሰነኩኝ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 18:58


﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

اللهم صل على سيدنا محمد ﷺ وآله وصحبه وسلم

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 18:41


﴿ مَّا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَآ أَحَدٖ مِّن رِّجَالِكُمۡ وَلَٰكِن رَّسُولَ ٱللَّهِ وَخَاتَمَ ٱلنَّبِيِّـۧنَۗ وَكَانَ ٱللَّهُ بِكُلِّ شَيۡءٍ عَلِيمٗا ﴾
• | ماتَيسر مَن سُورة الأحزاب ٣٨ - ٤٨ ..
من صلاة العُشاء اليوم 🤍
• 19 جَمادى الأوَلى 1446هـ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 18:39


🍃 ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ረበና.. ረበና... ረበና... ያሉ ምላሶች፣ ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው!
አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን!
አሚን🤲

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 18:36


ሷሊህ የሆነች ሴት(ከስህተት) ጥብቅ አይደለችም:

ነገር ግን ስትገሰጥ ትገሰጣለች፣ ስትመከር ትቀበላለች ከስህተቷ ተመልሳ (ጌታዋን ) ምህረት ትጠይቃልች"

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 18:06


ተናፋቂው የረመዷን ወር 99 ቀናቶች ቀርተውታል

አላህ ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን

ከአጠገባችን ማንም አያጉድልብን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 17:21


Ok አጅር እንፈስ (1)

ቀላል ስራ ነዉ ምንዳዉን ግን በ አቁዋራጭ ሀብታም መሆኛ መንገድ በሉት

ኡሙ ሀቢባህ በዘገበችዉ ሀዲስ ነቢዩ እንዲህ ሲሉ ሰማዉ ትላለች
[(مَن صلَّى اثنتَي عشرةَ ركعةً في يومٍ وليلةٍ؛ بُنِي له بهن بيتٌ في الجنة))

[ በቀን እና በለሊት ክፍለ ጊዜ ዉስጥ 12 ረክዐ ሱናን የሰገደ ሰዉ በጀነት ለይ ቤት ይገነባለታል ]

ቱርሙዚይ ለይ በተዘገበዉ ሀዲስ የሱና ሰላት አይነቶቹ በዚህ መልክ ተብራርቱዋል

أربعًا قبل الظهر، وركعتين بعدها، وركعتين بعد المغرب، وركعتين بعد العشاء، وركعتين قبل صلاة الفجر))

[ ከዙህር በፊት አራት ረክዐ ከ ዙህር ቡሀላ ሁለት ረክዐ ከ መግሪብ ቡሀላ 2 ረክዐ ከኢሻዕ ቡሀላ 2 ረክዐ አ ሱብሂ በፊት ሁለት ረክዐ ]

12 ይሞላል በዚች ትንሽ ስራ ጀነት ለይ ቤትን ማግኘት ትችላላቹህ ::

ስራዉ ቀለል እንዲላቹህ አብሩዋቹ መስገድ ሚጀምር ዛሬ ሰገድክ የምትባባሉትን ሰዉ ጋር ጀምሩ ::

አላህ ይወፍቀን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 17:18


🤲🏼🤲🏼

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 17:15


ኢብኑል ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

በአማኝ ላይ የመከራዎች መከሰት እና ከጀርባው ያለውንም ጥበብ አሰላስልኩ። የተፈለገው ልብን ከጉድለት በጠራው ጌታ በር ላይ ማቆም እንደሆነ ተረዳውኝ።
📚صيد الخاطر(٤٠٢)📚

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 17:14


قال رسول الله ﷺ : اكلُفوا من العملِ ما تطيقونَ فإنَّ خيرَ العملِ أدومُه وإن قلَّ #الحديث_الصحيح

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 17:13


وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا ﴾

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 11:33


"مهموم ؟
اقرأ القرآن .

أرهقتك الذنوب ؟
اقرأ القرآن .

لا تجد البركة في وقتك ؟
اقرأ القرآن .

مريض ؟
اقرأ القرآن .

اقرأ القرآن يا أخي حتى تجد عيش قلبك معه، اقرأ القرآن فهو والله النور في ظلمات الحياة، اقرأ ثم اقرأ حتى ترتوي، وإذا ارتويت ستجد أنك لا تشبع منه!"

t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

21 Nov, 04:46


እንደ ነቢዩ ሱለይማን ሥልጣን ቢሠጠኝ ኖሮ የተወሰኑ ጅኖችን ልኬ ነበር የምወስድሽ አላት።

ጉረኛ! እስቲ የጅኑን ነገር እርሳና የተወሰኑ ሸማግሌዎችን ብቻ ልከህ ውሰደኝ።
አለችው።
منقول
t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

20 Nov, 20:03


﴿وَقَدْ مَكَرُوا مَكْرَهُمْ وَعِندَ اللَّهِ مَكْرُهُمْ وَإِن كَانَ مَكْرُهُمْ لِتَزُولَ مِنْهُ الْجِبَالُ﴾
[ إبراهيم: 46]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

20 Nov, 20:01


🔖 ውድ ስለሆንሽ......!

ወንድ ልጅ አንቺን መጨበጥ እርም ተደረገበት‥
ውድ ስለሆንሽ ወንድ ልጅ በክብር ቤተሰብሽ ጋር መጥቶ እስካልጠየቀ ድረስ ዝምብሎ
#ካንቺ መለፍለፍ እርም ተደረገበት
~አሏህ የሰጠሽን ክብርና ቦታ
የትም… አትጣይው ጠንቃቃ ሁኝ ።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

20 Nov, 18:06


﴿ رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنْتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ ﴾

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

20 Nov, 18:04


ለአንድ ዒልም ተማሪ አራት ነገሮች የግድ ያስፈልጉታል፦
① የሚማርበት ሸይኽ
② የሚያጠናው ኪታብ
③ የሚዋብበት ውብ ስነ ስርዓት
④ ጉዞውን የሚያሳምርበት መልካም ኒያ።
سلوَةُ الطَّالِب (صـ ٢٧)📖

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

20 Nov, 18:02


ኢዝቲግፋር 2

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Nov, 16:08


ከአሏህ በላይ ወዳጅ፣
ከቁርአን በላይ ጓደኛ፣
ከሞት በላይ መካሪ የለም።
(ፉضይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁሏህ)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Nov, 15:52


اللهم إني أسألك العفو والعافية في الدنيا والآخرة،

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Nov, 15:52


አላህን እያመፅከው ጉዳዮችህ ሁሉ የተገሩና የተሳኩ ሆነው በምታይበት ጊዜ ፍራ!⌛️

‏"سنستدرجهم من حيثُ لا يعلمون" 👉
ከማያውቁት ስፍራ ቀስ በቀስ (ምቾትን በመጨመር) እናዘነጋቸዋለን፡፡

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Nov, 15:35


ከብዙ መታገስ ቡሀላ የልቤ መሻትን አላህ አሳካልኝ ... የምንልበት ቀን ያቅርብልን🤲

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

18 Nov, 15:29


ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፦ አንድ ባሪያ ሊሰግድ በተነሳ ጊዜ ኃጢአቱን ሁሉ አምጥተው በትከሻው ላይ ያደርጋሉ። ከዚያም ለሩኩዕ ወይም ለስጁድ ባጎነበሰ ቁጥርም ከርሱ ላይ እየተራገፈ ይወድቃል።
السلسلة الصحيحة 1398

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 17:31


👂

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 13:46


❥ ያሪጃል እንደማታገባት እያወክ መደበሪያ (ጊዜ ማሳለፊያ ) አታድርጋት ሴት ልጅ ውድ ናት።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 13:43


አላህ ሆይ! የስሜታችን ተከታይ (ባሪያ) አታድርገን!

ፉደይል ኢብኑ ዒያድ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿لَيْسَ فِي الأَرْضِ شَيْءٌ أَشَدُّ مِنْ تَرْكِ الشَّهْوَةِ﴾

“በዚህ ዓለም ውስጥ ስሜትን (የግል ዝንባሌን) አንደመተው የበረታ (የከበደ) የሆነ አንድም ነገር የለም።”

📚 [አል‐ሂሊያ (98/8)]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 13:39


አንዳንድ ሰዎች አሉ እነርሱ ሲፈልጓችሁ(ስታስፈልጓቸው) ከአጠገባችሁ ተለምነው እንኳን ዘወር የማይሉ...😩 ግና አይደለም እናንተ ፈልጋቿቸው ይቅርና እንዲሁ ለማውራት እንኳን ከእናንተ የሚፈልጉት ነገር የሌለ እንደሆን(የሚፈልጉትን ካልሰጣቹሀቸው) ትዝም አትሏቸውም ግን አለሁ ለማለት ያህል ብቅ ይሉና ከዛም ምክንያት ደርድረው ይሰወራሉ😌 ከዛ አሁንም ሲፈልጉን ተንሿከው ይመጣሉ😔

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 13:26


﴿ رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ﴾
[ إبراهيم: 40]

🎧 القارئ سعد الغامدي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 11:22


رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنْتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ ﴾

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

17 Nov, 11:01


ፈተዋ ቀ.24
ጠያቂ እንድህ ይላል
====
ሶላት በምንሰግድበት ጊዜ በእያንዳንዱ ረከኣ መጀመሪያ ላይ" እሲቲአዛ(አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም) ይቀራለን?
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم
መልስ
===  
(ገና እንደጀመርክ)በመጀመሪያው ረከኣ ላይ አንድ ጊዜ ከቀራህ ለሁሉም ያብቃቃል።ምክንያቱም አንተ ቁርአን ባትቀራም እንኳ ዚክር ከማድረግ አልተወገድክም፣አንተ አላህን እያጠራህ ነው ሱብሃን አላህ፣አልሃምዱሊላህ ፣አሏሁ አክበር እያልክ ነው።(ስለዚህ አንድ ጊዜ ካልቅ በቂ ነው)
=(ይሁን እንጂ)በየ ሁሉም ረከኣ ላይ ብትቀራው ይህ ነገር ይቻላል።በዚህ የቁርአን አያ ውስጥ በጥቅሉ ስለሚካተት
"فإذا قرأت القران فاستعذ بالله من الشيطان الرجيم"
ቁርአን በቀራህ ጊዜ ከተረገመው ሸይጧን በአላህ ተጠበቅ።

ፈተዋ ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ ሂዛም
====

"ድን መመካከር ነው..."

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

16 Nov, 12:31


ትንሽ ትዕግስት ማድረግ ረጅም ዕረፍትና ሰላም ይሰጣል።

ለትንሽ ጊዜ ትዕግስት ማጣት ደግሞ የረጅም ጊዜ ፀፀትና ውርደትን ያከናንባል።

በተለይ በሀራሙ የሚደረጉ ዚናና መሰል ነገሮች ለደቂቃዎች ደስታን የሰጡ ሊመስል ይችላል።

ሀቂቃው ግን በዱንያም በአኼራም ውርደትና ፀፀትን ነው የሚያወርሱት!

በትዕግስት መሰናክሎችን ያለፈ ሰው ደግሞ፡ ለአሏህ ብሎ የተወውን ሁሉ ነገር ሀላሉ ያጣጥማል።

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

06 Nov, 17:00


ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ አንድ ግዜ እንዲ አሉ :-
"ሷሊህ የሆነ ጓደኛ ከራስህ የበለጠ ለአንተ የተሻለ ነዉ። ምክንያቱም ነፍስ በመጥፎ ነገር አዛዥ ነች , ሷሊህ የሆነ ጓደኛ ግን በኸይር እንጂ በሌላ አያዝም።"
አላህ እንዲ የሆኑ ጓደኞችን ያብዛልን ያሉትንም ይጠብቅልን አሚን

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

06 Nov, 16:24


قال رسول الله ﷺ : من كان حالفا فليحلف بالله أو ليصمت  شاركنا الاجر بالنشر
#الحديث_الصحيح

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

05 Nov, 18:38


ሶስት ነገራቶች የተሠጡት ሠው በእርግጥም አሏህ በሡ ላይ ትልቅ ፀጋ አንቧብቶለታል?!
1.ኢሥላም
2.ሡና
3.አፍያ
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

05 Nov, 17:29


ራፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው።
ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ።»

📚 ۞ وحــي الــقـــلـــــم【314】۞
───────────

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

05 Nov, 13:28


❝በጭንቅና በችግር ጊዜ (ዱዓው) ተቀባይነት ማግኘቱን የሚፈለግ ሰዉ በምቾት ጊዜ ዱዓን ያብዛ።❞

ነቢያችን ﷺ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

05 Nov, 12:11


📨20(ሐያ)ወንድማዊ ምክር ለውዷ እህቴ

1,በተውሒድ ላይ አደራ! ሽርክን እና ቢደዓን በያይነታቸው ራቂ!!🙌

2,, ሁሌ ቤት ውስጥ መቀመጥ ምርጫሽ ይሁን።ወጣ ወጣ አትበይ!!👌

3,,ተቅዋን(አላህን መፍራት) የውስጥ መዋቢያሽ ካደረግሽ ሀያእን ደሞ ውጫዊ መዋቢያሽ አድርጊው!!🥰

4,,ከ ወንዶች እና ከካፊር ሴቶች ጋ ያለሽ ግንኝነት በጣም አስፈላጊ ሆኖ እስካላገኘሽው ድረስ ራቂ!!

5,,ሒጃብሽ ሰፋ ያለና ረዘም ያለ ይሁን!!🧕

6,,አካሄድሽ ረጋ ያለና አደብ የተላበሰ ይሁን!!🤏

7,,በየቀኑ ብታጠፊ በየቀኑ ወደ አላህ ተመለሺ!!🤲

8,,በአለባበስሽና በሥነምግባርሽ ለሌሎች ሴቶችና ለሴት ልጆችሽ ምሳሌ ሁኚ!!❤️

9,,ያልተፈቀደልሽን ባዕድ ወንድም ሆነ ሊያገባሽ የሚፈቀድለትን የቅርብ ዘመድ አትጨብጭ!!🙅‍♀

10,,ከላይ አላህን ሳይታዘዙ፤ ዉስጤ ንፁህ ነው አላህን ፈራለሁ ማለት ቅጥፈት ነው!!🫄

11,ከባዕድ ወንድ ጋር ስታወሪ መቅለስለስ፤ በሽታ ያለበትን በሽታውን መቀስቀስ ነውና አደብ ይኑርሽ በንግግርሽ…!!🤫

12,መስመር እየሳቱ የሚመስሉ የስልክ ወሬዎችንና ቻቶችን ከወድሁ ቁረጪ!!

13,እየተኳኳሉና እየዘለሉ አላህን እና መልዕክተኛዉን እወዳለሁ ማለት ዉሸት ነውና… ነሽዳ እና መሰል ኮተቶችን ራቂ!!💯

14,ሒጃብና ኒቃብ እየለበሱ መጥፎ መሥራት የኢስላምን ንጽሕት ሙስሊምን ሥም ጭምር ማጠልሸት ነውና… በቻልሽው አቅም አደብ ይኑርሽ!!🤍

15,በሐራም መንገድ ገንዘብም ሆነ ትዳር ባገኙት አትቅኚ ፈፃሜው አያምርም እና!!🤎

16,- ፀጉርሽን አትጎዝጉዢ(ከፍ አድርገሽ አትሰሪው) አትቀጥይውም፣ሽቶም ሆነ ዶድራንት አትቀቢ!!🚫

17,ስትስቂ በስሱ፤ ሰታወሪ ድምጽሽ ዝቅ ይበል!!🤏

18,በሥራ ቦታ እና በት/ት ቤት  ከሰዎች ጋር ባለሽ ግንኙነት ቀይ መስመር ይኑርሽ!!

19,,ከ እህቶችሽ ጋር ተግባቢ እና ትህትና ያለሽ ሁኚ!!😍

20,,የሸሪዓ እውቀትን በመፈለግ ላይ አደራ እስካሁን ለጠቀስኩት ምክሮች መሰረቱ ነው እና!!❤️❤️

[▫️አቡ ሡፍያን]

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

05 Nov, 05:06


ጌታህን የምትማፀንበትና በፊቱ የምታለቅስበት ጊዜ ይኑርህ! ይህ ቀልብህ እንዲስተካከል ጠቃሚ ነገር ነውና።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🥰

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Nov, 19:56


ነፍሱ ከዒባዳ መሰላቸቷን ያስተዋለ፤ኢስቲግፋር ያብዛ። ማንኛውም ሰው ዒባዳን መፈፀም የሚሳነው በሰራው ወንጀል ምክንያት ነው።
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ، وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
~منقول

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Nov, 18:15


💥በደንብ ይነበብ አሕባቢ☝️☝️

    🤲 ኢላሂዬ  መልካም ያሰበውን ሁሉ አሳካለት ካሰበው በላይ ወፍቀው ከተመኘው በላይ አስደስተው በአንተ መንገድ የታገለን እንደምታግዝ ሁሉ እነዚህ በአንተ መንገድ እየለፉ እየደከሙ ያሉ ባሮችህን በስኬታቸው አበስራቸው ያረብ🤲

  🌹☘️መልካም አዳር☘️🌹
    🌱ወሰላሙ_ዐለይኩም
🌱

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Nov, 16:25


﴿أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ وَيُخَوِّفُونَكَ بِالَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ﴾
[ الزمر: 36]

🎧 القارئ محمد البارقي
📚 تفسير الآية هنا 👇💚
https://surahquran.com/aya-36-sora-39.html

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

04 Nov, 16:24


﴿أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ وَيُخَوِّفُونَكَ بِالَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ﴾
[ الزمر: 36]

🎧 القارئ محمد البارقي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Oct, 05:49


💧 በመንገድ፣ በቤት፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በጉዞ ላይ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች ላይ አዘውትሮ አላህን ማውሳት ለባሪያው በትንሣኤ ቀን መሥካሪዎቹን ያበዛለታል።
ምክንያቱ ቦታ፣ ቤት፣ ተራራ፣ ምድር በትንሣኤ ቀን አላህን ለሚያወሱ ሰዎች ይመሰክራሉና።
قال الله تعالى: ﴿يومئذ تحدث أخبارها﴾ -الزلزلة-
(በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች)

🍁 ይህን የቁርኣን ጥቅስ በተመለከተ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት ሰሃቦችን ይጠይቃሉ፦"ወሬዋ ምን እንደሆነ ታውቃላቹህን?" እነሱም "አላህና መልክተኛው ያውቃሉ" ሲሉ መለሱ።
ነቢዩም "ወሬዋ ወንድም ይሁን ሴት እያንዳንዱ የአላህ ባሪያ በእርሷ ላይ የሰራው ስራ በዚህ ቀን ይሄን ይሄን ሰርቷል ብላ መመስከሯ ነው" በማለት ተናገሩ።

💐 ኢብኑል ቀይም 💐
(الوابل الصيب ص١٩٧)

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Oct, 05:19


إن كـان فرضـا ، فقد نجـونـا !
وإن كـان سنّة فقد غَنِمـنا !
وإن كـان عفّة فقد سترنـا !!
وإن كـان فضلا فلسنـا في غنى عن فضل الله!
ف والله نورنـا في سـواد ثوبنـا رغم أنف الحاقديـن !!
وسنتمسّك بخطى أمهَات المؤمنـين ولـو كرِه الكافــرون!
https://t.me/qonjomuslimset

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Oct, 05:11


﴿أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ وَيُخَوِّفُونَكَ بِالَّذِينَ مِن دُونِهِ ۚ وَمَن يُضْلِلِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ هَادٍ﴾
[ الزمر: 36]

🎧 القارئ عز الدين العوامي

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Oct, 05:09


‏" إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ "

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

30 Oct, 04:08


#ኒቃብ

፨ትእዛዙ ከአላህ ነው።👆
ሱረቱል አሕዛብ: 59

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

29 Oct, 18:31


أذكار النوم 🤍

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

29 Oct, 18:30


🌸 ኒቃብ ፊትን እንጂ አይምሮን አይሸፍንም

🌼 ስለ ሂጃብ ፊትን መሸፈን ወሳኝ መልእክት በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🌀መልእክቱን ሼር በማድረግ ለሌሎች እናዳር

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች_ትምህርቷንም_ትማራለች
🍂t.me/zizuQ

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

29 Oct, 18:22


ኪሳራ ብሎ ማለት..
መስጅድ የገባው ጀናዛው ነበር
ሰውነቷን የሸፈነችው በከፈኗ ነበር ... 💔😞
اللهُمَّ رُدَّنا إليك رداً جميلاً🤲🤲

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

29 Oct, 18:16


{يا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنْظُرْ نَفْسٌ ما قَدَّمَتْ لِغَدٍ وَاتَّقُوا اللَّهَ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِما تَعْمَلُونَ}[الحشر: ١٨]