Fidak tube

@fidaktube


Fidake tube ☞ http://www.youtube.com/@fidak-tube



ፊዳክ ቱዩብ የእናንተ
🍀 Facebook page #250k likes👍
🌹 Telegram # Members👍
🍀 youtube # 👍
🌹 your islamic tube

Fidak tube

21 Jan, 00:26


የእስራኤል የዘመናት ዉሸቶች ተጋለጡ!!

ባይደን ለህዝቡ እየታገለ በግንባር ላይ ፈጽሞ አይሞትም || ስለ ሲንዋር በአሜሪካዊያን የተሰጡ አስገራሚ አሰተያየቶች

https://youtu.be/gsy4MYsMBAU

Fidak tube

20 Jan, 20:14


ሁላችንም ልናውቀው የሚገባ | በእውነተኛው መንገድ ላይ ከሆን ለምን "ቀጥተኛውን መንገድ ምራን" እንላለን? | መልስ በኡስታዝ አቡሀይደር // abuhayder

https://youtube.com/watch?v=jydie_uQOQE&si=2c9MD0L9mXUJRGuW

Fidak tube

20 Jan, 20:00


በከምባታና ሀዲያ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ የሚገኘው ግፍን በተመለከተ የክልሉ መጅሊስ እና የመንግስት አስተዳዳሪዎች ምላሽ

https://youtu.be/6-RHSl1LPBw

Fidak tube

20 Jan, 19:48


#Ethiopia: " በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሂጃብ ለብሶ ቢሮ ውስጥ መሥራት ክልክል ነው" ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል

https://youtu.be/BkAQ60YaUTY

Fidak tube

20 Jan, 19:47


የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጠይብ #ኤርዶጋን የሀማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ሃላፊ እስማኤል ሃኒያን ስልክ በመደወል አጽናንቷል።

https://youtube.com/watch?v=9la5q1SoHf4&si=UtZqeNnewi3-hKx3

Fidak tube

20 Jan, 19:42


https://youtu.be/c19_cWNyXQI

Fidak tube

20 Jan, 19:38


https://youtu.be/qEl8DC0XSfA

Fidak tube

20 Jan, 19:38


አልፈትዋ || ፆም የተመለከቱ ጥያቄዎች መልስ በሸህ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን
https://youtube.com/watch?v=-X2hbF2krXg&si=OrUXyyhivWcfBjyg

Fidak tube

20 Jan, 19:24


"የጎዳና ላይ ኢፍጣር" በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!! || Sheikh Muhammad Hamidin!!!
https://youtube.com/watch?v=WybKY1spMoQ&si=QyD4WAsYN25d8upp

Fidak tube

20 Jan, 19:16


ጫት ከእስልምና ጋር ምን አገናኘው? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ
https://youtube.com/watch?v=vj786eHEgqs&si=M8THSzKkMU2r0y1l

Fidak tube

20 Jan, 19:14


አምላክ ያልሆነውን በግድ የማድረግ ሙከራ || ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሓመድ (አቡሀይደር)
https://youtube.com/watch?v=i0U1gnR8iyU&si=tZGDvPZMM3uRogax

Fidak tube

20 Jan, 19:10


የተጠሙ ጉሮሮዎች - The Thirsty Throat || የጁሙዓህ ኹጥባ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ (አፍሪካ ህብረት)

https://youtube.com/watch?v=CEjKvnughx0&si=Sxn5pTEpK6PSjTVG

Fidak tube

20 Jan, 19:09


አልፈትዋ || 7 ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች ምንድን ናቸው? || መልስ በሸህ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን
https://youtube.com/watch?v=M_K4851H5ZQ&si=LuAGoyj7ilOhrsWu

Fidak tube

20 Jan, 18:50


"ግን ለምን ተዋችሁን? ለምን? እኛስ ሙስሊሞች አይደለንም እንዴ? አላህ ይጠይቃችኃል!"

ጋዛ ከሚገኙ በጣም ደፋር እና ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረጉ ከሚገኙ መካከል አንዱ ወንድማችን ለሙስሊሞች ያስተላለፈው መልዕክት

Fidak tube

20 Jan, 18:38


በሆዳቸው ላይ ያሉ ድንጋዮች አይተዋል?! የዳኢ መሀሙድ ሀሰናት የጁምአ መልዕክት

👇👇

http://hidaya.1oneummah.com/watch.php?vid=65c564994

Fidak tube

20 Jan, 18:30


ከጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ በምትገኘው በራፋ ጠቅላይ ግዛት ላይ የሚገኘው የአልሁዳ መስጊድ በወራሪው በደረሰበት የቦምብ ጥቃት ውድመት ቢደርስበት በፍርስራሾች ውስጥ ጋዛዉያን ኢባዳቸውን ቀጥለዋል።

https://youtube.com/watch?v=5cN7qy63gvU&si=DxxHo4Y_TiXgqq44

Fidak tube

20 Jan, 18:28


የተጠየቀ ይቅርታ የለም || ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር ከጋዜጠኛ ዳርስማ ጋር ጄይሉ ቲቪ ያደረገው ቆይታ

http://hidaya.1oneummah.com/watch.php?vid=fc6287192

Fidak tube

20 Jan, 18:26


በ"ዘር ማጥፋት እና በጅምላ ረሃብ" መካከል፣ ከጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ በምትገኘው ራፋህ በተፈናቃዮች ድንኳን ውስጥ ቁርአን ሂፍዝ ያጠናቀቁ ህጻናት በክብር ተመርቀዋል 🇵🇸