ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል @merkez_kunuz Channel on Telegram

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

@merkez_kunuz


✍️በኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:–
📳ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም
📳የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
📳ቁርኣንን በቃል መሸምደድ
📳ሂፍዝ ሙራጀዓህ

ለመመዝገብ በስልክቁ 0922228894/0994838483

@MERKEZ_KUNUZ50 @MERKEZ_KUNUZ50

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል (Amharic)

በኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች መሠረት እና አስፈላጊ ከታክሱና መኝናኾር ነን. እንዴት ተጠቃሚ ነን? በአሊፍ ጀምሮ ቁርኣን ማስኸተም፣ ቁርኣንን በቃል መሸምደድ እና ሂፍዝ ሙራጀዓህ ስለኛ ሰጥተናል. ለመመዝገብ በስልክቁ 0922228894/0994838483 ይደውሉ። @MERKEZ_KUNUZ50 @MERKEZ_KUNUZ50

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

09 Jan, 03:42


🔹‏قال ابن مسعود رضي الله عنه :

" إن هذه القلوب أوعية فاشغلوها بالقرآن ، ولا تشغلوها بغيره " .

📚حلية الأولياء (1/131)

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

07 Dec, 14:08


⚠️"ስለዚህ ከቁርአን የቻላችሁትን ያክል አንብቡ።"

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

23 Nov, 17:57


አላህ ሆይ! ረመዷንን በሰላም አድርሰን!


⚠️ማስታወሻ   

ያለፈወን የረመዷን ወር ፆም በሐይድ ፣ በህመም በወሊድ ምክንያት ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ቀዷእ ያለብን የአሁኑ ረመዷን ሊመጣ ጥቂት ጊዜ ስለቀሩት ፈጥነን በመጾም ግዴታችንን እንወጣ።

https://t.me/merkez_kunuz
https://t.me/merkez_kunuz
https://t.me/merkez_kunuz

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

19 Nov, 03:13


.تحسين الصوت في القرآن

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

28 Oct, 03:27


(( فِي طَلَبِ الْعِلْمِ لِغَيْرِ اللَّهِ تَعَالَى ))

▪️عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( مَنْ تَعَلَّمَ عِلْمًا مِمَّا يُبْتَغَى بِهِ وَجْهُ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ لَا يَتَعَلَّمُهُ إِلَّا لِيُصِيبَ بِهِ عَرَضًا مِنَ الدُّنْيَا ؛ لَمْ يَجِدْ عَرْفَ الْجَنَّةِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ )) يَعْنِي رِيحَهَا .

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح أبي داود - رقم : (3664)

▪️قال القرطبي رحمه الله :

فَيَجِبُ عَلَى حَامِلِ الْقُرْآنِ وَطَالِبِ الْعِلْمِ أَنْ يَتَّقِيَ اللَّهَ فِي نَفْسِهِ وَيُخْلِصَ العمل لله، فإن كان تقدم له شي مما يكره فليبادر التوبة التوبة والإنابة، وليبتدئ الإخلاص في الطلب ، عمله فالذي يلزم حامل القرآن من التحفظ أَكْثَرَ مِمَّا يَلْزَمُ غَيْرُهُ، كَمَا أَنَّ لَهُ من الأجر ما ليس لغيره .

📚 الجامع لأحكام القرآن : (19/1)

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

25 Oct, 02:55


قال رسول الله ﷺ

أڪثروا الصلاة عليَّ يوم الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلى اللهُ عليهِ عشرًا.

📚 [صحيح الجامع - رقم: (1209)]

اللَّهُمَّ صَلِّ علَى مُحَمَّدٍ وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما صَلَّيْتَ علَى إبْرَاهِيمَ، وعلَى آلِ إبْرَاهِيمَ، إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علَى مُحَمَّدٍ وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما بَارَكْتَ علَى إبْرَاهِيمَ، وعلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

18 Oct, 03:12


⚠️ ምንም ሀራካ የሌላት (ا) ወይም ሀምዘተል ውስል የቃል መጀመሪያ ላይ ስትመጣ እንዴት ነው የምትነበበው⁉️

አጭርና ግልፅ ማብራሪያ


https://t.me/merkez_kunuz

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

13 Oct, 16:06


📖ድምፅ ሳያሰሙ (ከንፈር ሳያንቀሳቅሱ) መቅራት

"ሁለቱ ከንፈሮች ሳያንቀሳቅሱ ቁርኣን ማንበብ «ቂርኣት» አይባልም። የቂርኣት ቱሩፋትም አያስገኝም፤ ድምፅ አውጥቶ (ከንፈሩን እያንቀሳቀሰ) ከቀራው እንጂ‼️"

   [ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ]

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

03 Oct, 03:00


.

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

24 Sep, 09:30


አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የመርከዝ ኩኑዝ 5ተኛ ዙር ተመዝጋቢዎች አላህ ካለ ቂርዓት የሚጀመረው September 28 ማለትም የፊታችን ቅዳሜ ስለሆነ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳውቃለን::

ማሳሰቢያ
ምዝገባ ያላጠናቀቃቹ ተማሪዎች ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ ስንል እናሳስባለን::

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

21 Sep, 06:23


ደረሰኙን እየላካቹ ባረከላህ ፊኩም‼️
======================

የመመዝገቢያ ክፍያ አስገብታችሁ ደረሰኙን ያልላካችሁ ወንድምና እህቶች ደረሰኙን ላኩልን። ያለ ደረሰኝ ማን እንዳስገባ አይታወቅም‼️

#ኩኑዝ #ኦንላይን #የቁርአን #ማዕከል

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

16 Sep, 17:20


የትምህርት አሰጣጡን በተመለከተ‼️
========================

የትምህርቱ አሰጣጥ ይዘት ለየት ከሚያደርገው ነገር መካከል ማዕከላችን ትምህርቱን የሚሰጠው አንድ ኡስታዝ ለአንድ ተማሪ በግሉ  ለ30 ደቂቃ በሳምንት 5 ቀን ቀኑም ሆነ ሰዓቱ እርሶ በመረጡት ጊዜ ነው።

⚠️በተጨማሪም  ያለን ክፍት ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ  ቀድመው ይመዝገቡ።

በምንሰጠው የትምህርት ጥራት ይደሰታሉ❗️

ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በቀላሉ በመጫን የመርከዙን ሙዲር በማናገር የመመዝገቢያ ፎርሙን ማግኘት ይችላሉ።
👇👇

@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50

https://t.me/merkez_kunuz

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

15 Sep, 05:48


አምስተኛ ዙር የምዝገባ ማስታወቂያ‼️
=========================

የህይዎታችን መማሪያ የሆነውን ቁርኣንን ለመማር ጊዜና ቦታ ሳይገድባችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላልና ዘመናዊ በሆነ መልክ በኦንላይን  መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ተቋማችን ኩኑዝ ኦንላይን የቁርአን ማዕከል አምስተኛ ዙር ምዝገባ በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር  ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ በመመዝገብ የአላህ ቃል የሆነውን ቁርኣንን አብረን እንማር። የትምህርት አሰጣጣችን ቴክኖሎጂው ያፈራቸውን የመገናኛ ዘዴዎች በመጠቀም ሲሆን ቀላልና ግልፅ በሆነ አቀራረብ በሚሰጠው ትምህርታችን ይደሰታሉ። ቂርኣቱን ከሃገር ውስጥም ሆነ ውጭ ሆኖ መከታተል የሚቻል ሲሆን፤ ለእያንዳንዱ ተማሪ በቂ ጊዜ ይሰጣል።

የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች‼️

1⃣ ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም
2⃣የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
3⃣ ቁርኣንን በቃል መሸምደድ
4⃣ ሂፍዝ እና ሙራጀዓህ

🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ

ለበለጠ መረጃ:- በ0922228894
                        በ0994838483

ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በቀላሉ በመጫን የመመዝገቢያ ፎርሙን ከሙዲሩ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇

@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50


https://t.me/merkez_kunuz
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

13 Sep, 17:52


"ቁርኣንን በተፈኩር ማንበብ ለልብ መስተካከል መሰረት ነው!"

📚ኢብኑል ቀይ-ዪም

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

08 Sep, 06:15


🔹قال الامام ابن القيم رحمه الله :-

« فقراءة القرآن بالتفكر

هي أصل صلاح القلب»

📚مفتاح دار السعادة (١/١٨٧)

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

15 Aug, 17:55


والقرآن الصاحبُ في كلِّ شِدَّة والأنيسُ في كلِّ وَحشة،
نخيطُ بالقُرآنِ ماتشقَّق مِنْ قلوبِنا، ونُرمِّمُ به ماتصدَّعَ مِنْ أرواحِنا.
كيف كنا سنعيش هذه الأيام بدون قرآن!
لولا القرآن لهلكنا ولطاشت عقولنا.
الحمد لله على نعمة القرآن.

#افتح_مصحفك

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

01 Aug, 12:35


ታላቁ ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል
الم

ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ

ይህ መጽሐፍ (ቁርዓን ከአላህ ለመኾኑ) ምንም ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መመሪያ ነው፡፡

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

29 Jul, 15:19


🌹🍃القرآن شفاء..

🔹﴿قُلْ هُوَ لِلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ هُدًى وَشِفَآءٌ﴾

أَعْلَمَ الله أن القرآن هدى وشفاء لكل من آمن به:

من الشك، والريب، والأوجاع.

📚القرطبي (٤٣١/١٨)

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

14 Jul, 18:51


⚠️የአሹራ ቀን ፆም እንዳያመልጠን‼️

ሰኞ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም
ማክሰኞ (ሙሐረም 10): የአሹራ ፆም
ረቡዕ (ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም

#ኩኑዝ #ኦንላይን #የቁርኣን #ማዕከል

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

14 Jul, 11:15


‏﴿ فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ ۝ الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ ﴾

هذا جزاء مَن فرَّط في صلاته بتأخيرها عن وقتها، أو قصَّر في أدائها على وجهها، فما ظنُّكم بمَن تركها بتَّةً ولم ينهض لها ؟!

"ለእነዚያም ለሰጋጆች ወየውላቸው ።እነዚያ በስግደታቸው ቸልተኞች ለሆኑት።

ይህ ሰላት ከተወሰነው ጊዜ በላይ በማዘግየት ወይም በትክክል ሳይሰግድ የቀረ ሰው ቅጣቱ ነው። ይህ ዛቻ ሰላትን በሚያዘገዩ ከሆነ ጭራሽ በማይሰግዱት ደግሞ ምን ሊሆን እንደሚችል አስቡት?

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

15 Jun, 03:43


አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ‼️

እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ ለዒደል አድሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያለን በኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል ሲሰጥ የነበረው የቁርኣን ፕሮግራም በዒድ ምክንያት ከፊታችን እሁድ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ አይኖርም።

በመሆኑም  እ.ኢ አቆጣጠር በ15/10/2016 ዓ.ል ወይንም እ.እ አቆጣጠር JUNE 22/2023 ቅዳሜ ቀን መደበኛ  ደርስ ይጀመራል።

عيد مبارك
عيد مبارك

🌹تقب الله منا ومنكم صالح الأعمال🎁
عيد سعيد عيد مبارك كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ونقوالو اعاده الله علينا وعلى الأمة الإسلامية باليمن والبركة والعز والنصرة والتوفيق والسداد!

አላህ  መልካም ስራችንን ይቀበለን💫

🌹🌹🌺መልካም ዒድ ይሁንላችሁ🌹🌹🌺


https://t.me/merkez_kunuz

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

14 Jun, 18:00


[ዙል-ሒጃ 9](የአረፋ ቀን ፆም)
====================
👉ይህን ቀን መፆም ያለውን ምንዳ አስመልክቶ የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

👉"የዐረፋ እለት የፆመ ሰው ያለፈውን አንድ አመት እና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምረታል ብየ እከጅላለሁ"ማለታቸው ተዘግቧል።
(ሙስሊም)📚

👉ዙልሂጃ 9 ወይም የአረፋ ቀን በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ሁሉ የበለጠች ቀን ናት።

👉ረሱል(ﷺ) "አላህ ባሪያውን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ከአረፋ ቀን በላይ የለም"ማለታቸውም ተዘግቧል።
(ሙሰሊም)📚

👉 ይህን ወድ ቀን ሁላችንም ልንጠቀምበት ይገባል። ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነፃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት፣ላስጨነቀን ነገር ሁሉ መፍትሄ ለማግኝት አላህን የምንማፀንበት ቀን ነው።

👉የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ)"በላጩ እና ምርጡ ዱዓ በአረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓ ነው"ብለዋል።በዚህ እለት እኔም ሆነ ሌሎች ነብያት ከተናገሩት ሁሉ በላጭ ደግሞ፤ላ ኢላሀ ኢለላህ፤ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፤ ለሁል ሙልክ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር።የሚለው ነዉ።
(ቲርሙዚ ዘግበውታል)📚

አላህን ከሚጠቀሙበት ያድርገን።

ኩኑዝ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል

12 Jun, 03:33


فضل العشر الأوائل من ذي الحجة || الشيخ محمود الحسنات || #الكلمات_بوصف_المقطع

2,232

subscribers

136

photos

68

videos