Feta time @fetatimes Channel on Telegram

Feta time

@fetatimes


Fetadaily.com
Media and News website

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

Feta time (Amharic)

ፈታ አዝሙድ! ከሰው ሁሉ እንመለከታለን እና ከአፍሪካ ጋር ገለጹን እና ይዘት እንቅስቃለን። በአፍሪካ ዉስጤም እንደ ብዙዎች ስፖርትን፣ የአፍሪካ ቃሊቲንዳ እና ሌባዪ ዙሪያዋን መርዳቱን በየቀኑ ያግኙ እና የአፍሪካ እና ኢትዮጵያ በር የቴሌግራሞች ቪዲዮች መዝገብን በማድረግ ከፕሮፉሶሾኖች ስቴል በቀላሉ ውይይቱን ስለመለከት እና ይመልከቱ ፈታ አዝሙድ ተቆጣጣሪ ያሸጋግሩልን። ስለእኛ፣ ስለ ጥንትና ዘመን፣ አፍሪካና ኢትዮጵያን ወሬዎች ለምንም የሚያምኑ እና ለሁሉም የፕሮፉሶሾኖች ተቆጣጣሪ ምርጥ የሆነ መገናኛ ማህበረሰብ ተለዋጩ።

Feta time

20 Nov, 11:21


🐾PAWS ያልጀመራችሁ ጊዜ አለ በብዙ አካውንት ስሩት.

Paws ላይ 10 ሰው invite በማድረግ 5,000 paws መውሰድ ትችላላችሁ, በተጨማሪም ታስኮችን በመስራት Paws 🐾 መስራት ትችላላችሁ በቀላሉ ነው የሚሰጣችሁ  ምንም አይነት Tap tap ወይም የሚያለፋ ነገር የለውም ።

መጀመር ምትፈልጉ
👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=K0b0uk93

Feta time

08 Nov, 11:31


https://etback.com/how-to-get-a-bybit-master-card-for-free-step-by-step-guide

Feta time

06 Nov, 14:06


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለህ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “በእርስዎ የስልጣን ዘመን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር በጋራ እንሰራለን” ሲሉ አስፍረዋል።

Feta time

05 Nov, 13:38


I just earned over $600 with the Bybit Card! Sign up, deposit $100, and start spending to unlock $600+ in rewards. Join me today! https://www.bybit.com/cards/?campaignId=1846129810355523584&ref=9AZV1MR

Feta time

04 Nov, 08:58


🐾PAWS ያልጀመራችሁ ጊዜ አለ በብዙ አካውንት ስሩት.

Paws ላይ 10 ሰው invite በማድረግ 5,000 paws መውሰድ ትችላላችሁ, በቀላሉ የሚሰጣችሁ airdrop ከዚ በፊት Notcoin,Dogs,Hamster የሰራቹትን calculate አድርጎ paws ይሰጣቹሃል ከዚህ በፊት እነዚህን ያልሰራችሁም ብትጀምሩት ይመከራል ምንም አይነት Tap tap ወይም የሚያለፋ ነገር ስለሌለው።

መጀመር ምትፈልጉ
➡️ PAWSOG_bot


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=K0b0uk93

Feta time

30 Oct, 10:46


የወፏ ቤት እንዳይፈርስ ተደረገ

በጀርመኗ ቲዩቢንገን ከተማ በሚገኝ የዩኒቨርሲቲ ክሊንክ ጣሪያ ላይ አንዲት ወፍ ጎጆዋን ቀልሳ መኖር ከጀመረች ከራርማለች። ይህች ወፍ እንደሌሎች ዝርያቸው በመጥፋት አደጋ ላይ ከሚገኙ የወፍ ዓይነቶች አንዷ ናት። የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩ የሕንጻ ማስፋፋት ሥራ ለማከናወን በተሰናዳበት አጋጣሚ በጣሪያው ጎጆዋን ቀልሳ የምትኖረውን ወፍ ይደርሱባታል።

ክሊኒኩም በማስፋፋት ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ይገታል። 250 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣው ፕሮጀክትም ለዘጠኝ ዓመታት ባለበት ቆመ። በአካባቢው የሚገኘው ደን ጥበቃውም ቀጠለ፤ ወፏም ያለ ስጋት በጣሪያው ላይ ትኖር ጀመር። የወፎን ሁኔታ በቅርብ የሚከታተሉ ባለሙያዎች ታዲያ ድንገት ወፏ ትሰወርባቸዋለች።

ዘሯ ሊጠፋ ነው የተባለላት ወፍ አለመኖር ግን ወዲያው የታቀደውን የሕንጻ ማስፋፋት ፕሮጀክት መጀመር አላስቻለም። በጥንቃቄና በትዕግሥት ወፏ ወደ ቀለሰችው ጎጆዋ ትመለስ ይሆናል በሚል ተጠበቀች።

ጉዳዩ የግዛቷ ፖለቲከኞችና ምክር ቤት መነጋገሪያ ሆነ። ድመት በልቷት ይሁን ወይም አካባቢውን ለቃ ባልታወቀ ምክንያት የወፏ ከጎርጎሪዮሳዊው 2022 ጀምሮ አለመታየት በደስታ የማስፋፋት ሥራውን ለመጀመር አላጣደፈም። ይልቁንም የለመደችው አካባቢ ነውና ተመልሳ ብትመጣ ጎጆዋ ከፈረሰ የት ትገባለች የሚል ክርክር አስነሳ።

የከተማዋ ከንቲባ ወፏ አሁን እኛ ሳናባርራት ቦታውን ስለለቀች ሥራው መቀጠል ይችላል ቢሉም የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ሕግ ባለሙያዎች ግን አንቀጽ እየጠቀሱ ሞገቱ። የአእዋፍ ጥናት ባለሙያዎችም በዚህ እየተሳተፉ ነው። ይህች ወፍ ፈጣሪ አድሏት ጀርመን ሀገር በመኖሯ ጎጆዋ ሳይፈርስ የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አጓተተ።  ዘገባው የዶቼቬሌ ነው።
👇👇👇👇
https://etback.com/the-birds-house-was-kept-from-collapsing

Feta time

27 Oct, 19:22


የኢትዮ ቴሌኮምን ቪዛ ካርድ አገልግሎት በመጠቀም  ለ Online  ክፍያ እንዴት መጠቀም ይቻላል ?

ኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎች ያለ ባንክ አካውንት  ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ኦንላይን ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስችል የቪዛ ካርድ አገልግሎት ጀምሯል።

የቴሌቢር መተግበሪያን በመጠቀም ተጠቃሚዎች አሁን የቪዛ ካርድ ማግኘት ይችላሉ ፣ ይህም በመስመር ላይ ግብይት ፣ ምዝገባ እና ሌሎችም አዳዲስ አማራጮችን ይከፍታል።  ይህንን አገልግሎት እንዴት እንደሚጠቀሙበት ደረጃ በደረጃ መመሪያ እዚህ  Website ላይ ሙሉ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

👇👇👇

https://etback.com/how-to-use-ethio-telecoms-visa-card-service-for-secure-online-payments

Feta time

27 Oct, 15:20


" የአንድ አመት ከሁለት ወራት በላይ እልቂት ቀላል እልቂት አይደለም  !! "

በአማራ ክልል ከአንድ አመት በላይ የሆነውን ጦርነት ዛሬም መቋጫ አላገኘም።

በየጊዜው በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በሚካሄዱ ውጊያዎች የበርካታ ሰዎች ህይወት እያለፈ ነው።

ንጸሃን የጦርነቱ ሰለባ መሆናቸው ቀጥሏል።

የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሚያወጧቸው ሪፖርቶች በድሮን ጭምር በሚፈጸም ጥቃት ንጹሃን ሰለባ እየሆኑ ነው።

ሴቶችና ህጻናት ፣ በእድሜም የገፉ ዜጎች ከፍተኛ ጉዳትና ዋጋ እየከፈሉ ናቸው።

በክልሉ እና ከክልሉ ውጭ በተለያዩ ከተሞች ' የፋኖ ' ደጋፊ ናችሁ በሚል ለእስር ለእንግልት የተዳረጉ ዜጎች በርካቶች ናቸው።

ጤና ተቋማት ስራ መስራት አልቻሉም።

የጤና ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። የመድሃኒት ችግር በስፋት አለ። በተለይ ግጭት ሲኖር ከከተማ በወጡ አካባቢዎች ፤ ከተማ ውስጥ ሳይቀር መድሃኒት እና የጤና አገልግሎት ማግኘት ፈተና ሆኗል።

ተማሪዎች ተረጋግተው ትምህርታቸውን ለመከታተል አልቻሉም። ላለፉት ተከታታይ አመታት የአማራ ተማሪዎች እጅግ በስቃይ ውስጥ እያለፉ ናቸው።

ዘንድሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን  ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪ ይመዘገባል ተብሎ የነበረ ቢሆንም እስካለፈው መስከረም 8 የተመዘገበው 2 ሚሊዮን 295 ሺህ 150 ተማሪ ብቻ ነው።

በክልሉ ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም የግቢ ጥሪ ተራዝሞባቸው ያለ ትምህርት ቤታቸው ቀጭ ብለው ይገኛሉ።

በሰሜኑ ጦርነት ክፉኛ የተዳከመው የክልሉ ኢኮኖሚ አሁን ላይ ያለበት ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል።

ገንዘብ ያላቸው ስራ መስራት አልቻልም በሚል ወደ አዲስ አበባ እየገቡ እንደሆነ ከዚህ ቀደም ብዙ ተነግሯል።

ከቱሪስቶች ብዙ ገቢ ያስገባ የነበረው የአማራ ክልል አሁን ላይ ለጉብኝት ብሎ ወደ ክልሉ የሚጓዝ ተጓዥ አጥቷል።

የክልሉ አሁናዊ ፀጥታ ሁኔታ ሰዎች በማገት ገንዘብ ለሚቀበሉ አካላት ምቹ ሁኔታ ፈጥሮ በርካቶች ታግተው ከፍለው ወጥተዋል። አንዳንዶች ከፍለው ሁሉ ተገድለዋል። ህጻናት ሳይቀሩ እየታገቱ ገንዘብ ይጠየቃል።

በክልሉ በተለይ በገጠራማ አካባቢዎች ተጠያቂነት እና ስርዓት የሚባለው ነገር ከጠፋ ሰነባብቷል።

በአጠቃላይ ክልሉ ያለበት ሁኔታ አሳሳቢ ነው።

ለመሆኑን በአማራ ክልል ያለውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድና በድርድር እንዲፈታ ያመቻቻል ተብሎ የተሰየመው የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል እስካሁን ምን አደረገ ? ይህ የብዙዎች ጥያቄ ነው።

ሰሞኑን የሰላም ካውንስሉን አግኘትን ምን እየሰራችሁ ነው ? ህዝቡ ከዚህ መከራ የሚወጣበት ተስፋስ አለው ወይ ? ችግሩ በሰላም ይፈታ ይሆን ? ስንል ጠይቀናል።

ካውንስሉ ምን አለ ?


➡️ችግሮቹ በአንድ ጀንበር የሚያልቁ ስላልሆኑ ጊዜ እየወሰደ ነው የመጣው። የፋኖ ታጣቂዎችም አንድ አመራር ፈጥረው የክልሉን ህዝብ ጥያቄ ማስመለስ የሚችሉት በድርድር ነው። ' ለአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው የቆምነው ' ካሉ ጥያቄው ሊመለስ የሚችለው በጦርነት አይደለም።  በድርድሩ በፋኖም በኩል ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ ሁሉ ፍላጎት የሌላቸው ወገኖችም አሉ። ከመንግስት ጋር ለመደራደር ፍላጎት የሌላቸው ወገኖች ‘ በጦርነት እንገፋለን ’ የሚሉ ናቸው። ፍላጎት ያላቸው ወገኖች ደግሞ ‘ አንድ ሆነን ለመምጣት ሁኔታዎችን እያመቻቸን ነው ’ የሚሉ፣ የመንግስትን ቁርጠኝነትም የሚጠይቁ ናቸው።


➡️ ለድርድሩ መንግስት ምን ያህል ቁርጠኛ ነው ? የሚሉ ወገኖች አሉ። መንግስት ቁርጠኛ ነው ብለን ለማለት ፈቃደኝነቱ በክልል ደረጃ የታዬ ቢሆንም፣ በፌደራል ደረጃም እንድምታ በመግለጽ ረገድ የሚገለጽ ነው። ነገር ግን በመግለጫ ደረጃ በፌደራል መንግስት አለመሰጠቱን ግምት ውስጥ አስገብተን ችግሮቹ በሂደት ይፈታሉ። ሁለቱንም ወገኖች ለውይይቱ ዝግጁ ሆናችሁ በፈለጋችሁት ቦታ፣ በመረጣችሁት አደራዳሪ፣ በራሳችሁ ማኒፌስቶ ጥያቄያችሁን አቅርባችሁ ችግሩ ይፈታ ብለን አሳስበናል።

➡️ ችግሩ በድርድር እንዲፈታ ተፅዕኖ እንዲፈጥሩ ከኢንተርናሽናል ኮሚዩኒቲ ጋር (ከአሜሪካ፣ ከኢጋድ ከካናዳ መንግስት) ግንኙነት አድርገናል። ‘ሁለቱም ኃይሎች ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር የበኩላችን እገዛ እናደርጋለን’ ብለዋል።


ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ አማራ ክልል ያለው የተኩስ ልውውጥ ጠንከር ብሎ ታይቷል። ሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች ወደ ድርድር በመምጣት ፋንታ ወደ ጠንካራ ጦርነት ያስገባቸው ያልተስማሙበት ጉዳይ ምንድን ነው ? በሚል ለካውንስሉ ጥያቄ ቀርቧል።

ካውንስሉ ምን ምላሽ ሰጠ ?

" ድርድር በየትኛውም መንገድ ሊከናወን ይችላል። እየተዋጉ መደራደር፣ ተኩስ እያቆሙ መደራደር፣ የበላይነትን ይዞ መደራደር የድርድሩ አንድ ፕሪንሲፕል ነው።

ምናልባት እየተዋጉም ቢደራደሩ ፣ ተኩስ አቁመውም ቢደራደሩ ይሄ ድርድርን በውስጥ ያዘለ ድርድር ማድረግ የሚያስችላቸው ሁኔታ ሊኖረው ይችላል።

አሁን ላይም እየተዋጉም ቢሆን ' እንደራደር ' ሊሉ ይችላሉ። ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር የለም። ሁሌም ይዋጋሉ። 14 ወራት ሆናቸው። ይሄ ውጊያ ምንም አዲስ ነገር አይደለም። ከዚህ በፊት የነበረ ነው። 

እኛ አሁን ይሄ እንዳይቀጥል ነው እየነገርን ያለነው። ሁለቱም ወገኖች በየጊዜው ውጊያ  ያውጃሉ በሚዲያቸው እንሰማለን። ፋኖዎቹም ያውጃሉ፤ በመንግስትም አዲስ ነገር አይደለም። "


ድርድር ለማድረግ 2ቱም አካላት በሙሉ ሥምምነት ያልቀረቡባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድን ናቸው ? በሚል ለቀረበው ጥያቄ ካውንስሉ ተከታዩን መልሷል።

“ በህዝብ ዘንድ ያለውን የከፋ ስቃይ እንዲያዩ ነው የምንመክረው። ሁለቱም ወገኖች ደግሞ ማዬት ያልቻሉት ነገር ህዝብ አሁን ያለበትን ስቃይ ነው። 

እኛ ደግሞ ህዝቡ በየቀኑ እየሞተ ፣ እየደቀቀ ፣ ህልውናውን ጭምር ፈተና ውስጥ የከተተበት ጊዜ መሆኑን እናያለን። 

ህዝቡን አብረነው ስለምንኖር በስሚ ስሚ አይደለም የምንሰማው በዓይናችን የምናየው መጥፎ ተግባር ከአጠገባችን ነው ያለው።

ስለዚህ ህዝቡ ችግር ላይ መውደቁን ሁለቱም ማዬት አለባቸው።
" ብሏል።

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ መንግስት እና በታጠቁ ኃይሎች ለአብነት ከ " ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት / ሸኔ " ጋር ድርድር ተሞክሮ ያለ ውጤት ተቋጭቷል ፤ በአማራ ክልል ድርድር ቢደረግ ተመሳሳይ የሆነ እጣ ፈንታ እንዳያጋጥመው ምን ይሰራል በሚል ለቀረበው ጥያቄም ካውንስሉ ምላሹን ሰጥቷል።

ካውንስሉ ፦

“ አንዳንዶቹ ችግሮቹን በውይይት ለመፍታት ቶሎ ብለው ወደ ድርድር ይመጣሉ። መንግስት የኃይል የበላይነትን ባገኘ ጊዜ የዓለም ኃያላን የመጡበትና ትብብር የተደረገበት፣ ፈጥነው የመጡበት ሁኔታ ነበር።

ምክንያቱም መንግስት የኃይል የበላይነት ስላገኘ ነው። 

‘ ህዝብ የሚፈልገው ጦርነት ነው ’ ብሎ ካመነ ‘ ድርድርም አልፈልግም ’ ይልና ሲዋጋ ይቆያል። ይሄ የስልጣኔ አካሄድ አይደለም።

ካለፈው ድርድር መማር፣ ከዚህ በላይ ህዝቡ ሳያልቅ ወደ ውይይት መምጣት ያስፈልጋል። የአንድ ዓመት ከሁለት ወራት በላይ እልቂት ቀላል እልቂት አይደለም። የደረሰብን ፈተናም ቀላል አይደለም።

አለመታደል ነው እኮ። መማር አለብን። ሕዝብ እየተመታ፣ ህዝብ እየወደመ፣ ህዝብ ልጁን እያጣ፣ ትምህርት ቤት እየተዘጋ…‘ህዝብ ይደግፈኛል’ ማለት ካለመረዳት የሚመነጭ እንጂ መፍትሄው በእጃቸው ነው። ሁለቱም ኃይሎች ለድርድር ይቅረቡ
"


https://etback.com/a-massacre-of-more-than-one-year-and-two-months-is-not-an-easy-massacre

Feta time

25 Oct, 09:49


አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከቴምር ፕሮፐርቲስ
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት  የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ  ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ

ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።

https://etback.com/real-estate

Feta time

25 Oct, 06:28


የሞሪንጋ (ሽፈራው) ተክል በሕጻነት ላይ የሚከሰተውን የመቀንጨር ችግር እንደሚከላከል በጥናት መረጋገጡ ተገለጸ

በኢትዮጵያ 'ሽፈራው' እየተባለ የሚጠራው የሞሪንጋ ተክል በሕጻነት ላይ የሚከሰተውን የመቀንጨር ችግር እንደሚከላከል በጥናት መረጋገጡ ተገልጿል፡፡

ጥናት እና ምርምሩ ተግባራዊ እንዲሆን የጣሊያን መንግሥት፣ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዲስትሪ ልማት ድርጅት እንዲሁም የአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ በጋራ የሰሩትን ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡

https://etback.com/research-has-shown-that-the-moringa-plant-prevents-childhood-stunting

Feta time

23 Oct, 07:16


https://hahuads.com/2024-computer-science-exit-exam-questions-and-answers-in-ethiopia-27

Feta time

21 Oct, 11:45


New Red Packet code binance | Claim a share of 1.5 million BTTC

المطالبة بحصة قدرها 1.5 مليون BTTC

Code : BPPWK352I4

Feta time

21 Oct, 11:38


Binance reward code ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/Red_Packets_Binance1

Feta time

21 Oct, 11:37


https://t.me/Red_Packets_Binance1

Feta time

20 Oct, 15:23


https://hahuads.com/printed-lunch-bag-thermal-portable-tiffin-bag-10

Feta time

20 Oct, 15:23


https://hahuads.com/huawei-e5576-320-15

Feta time

18 Oct, 08:49


ህግ የተላለፉ የውጪ ዜጎችን እንደሚቀጣ ኢሚግሬሽን ገለጸ

ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው አስቀድሞ ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የተራዘመ ቆይታን በሚያደርጉ የውጭ ሐገር ዜጎች ላይ፤ ቅጣት እየጣለ እንደሚገኝ የኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ተቋሙ በተጨማሪም ሐሰተኛ ማስረጃ ይዘው የተገኙ የውጭ ዜጎች ላይ የሚደረገው ክትትል ተጠናክሮ መቀጠሉን ገልጿል፡፡

ከመጡበት ዓላማ ውጪ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ የውጭ ሐገር ዜጎች መኖራቸውን የገለጹት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት፤ አስቀድሞ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ እንዲያከናውኑት ከተፈቀደላቸው ተግባር ውጪ ሲንቀሳቀሱ በተያዙት ላይም እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

https://etback.com/he-explained-that-immigration-will-punish-foreigners-who-break-the-law

Feta time

17 Oct, 13:34


Binance 🕹🕹

◈ ጥሩ ይከፍለናል ብለን የምናስበውን የBinance ኤይርድሮፕ  Moonbix Bot በደምብ ተጫወቱ ።

Reward ሊሰጥ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው

◈Play የምትለውን በተንዋን እየነካቹ በየ 8 ዴቄቃ ተጫወቱ

ያልጀመራቹ ካላቹ Start በማለት ወይም በዚህ Link ጀምሩ👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_6581022200&startapp=ref_6581022200&utm_medium=web_share_copy