Qelem Meda Technologies | QMT @qelemmedatechnologies Channel on Telegram

Qelem Meda Technologies | QMT

@qelemmedatechnologies


This is the offical channel of Qelem Meda Technologies.

you can ask any questions at

t.me/qelemmedatechnologiesgroupchat

🌐 www.qelemmeda.com
☎️ 0933210000
📨 [email protected]
Youtube: youtube.com/@qelemmedatechnologies
twitter: @qelemmedatech

Qelem Meda Technologies | QMT (English)

Welcome to Qelem Meda Technologies | QMT official Telegram channel! Qelem Meda Technologies is a leading technology company dedicated to providing innovative solutions in the digital world. Who is Qelem Meda Technologies? Qelem Meda Technologies is a team of passionate individuals with a vision to revolutionize the tech industry. With a focus on creativity and cutting-edge technology, Qelem Meda Technologies strives to deliver top-notch services to its clients. What is Qelem Meda Technologies | QMT channel? This Telegram channel serves as a hub for all the latest updates, news, and announcements from Qelem Meda Technologies. Whether you are interested in learning about our projects, services, or upcoming events, this channel has got you covered. Stay connected with us! Join our group chat at t.me/qelemmedatechnologiesgroupchat to ask any questions or engage in discussions with like-minded individuals. You can also visit our website at www.qelemmeda.com for more information. Additionally, feel free to reach out to us via phone at 0933210000 or email at [email protected]. Don't miss out on any updates! Follow us on Youtube at youtube.com/@qelemmedatechnologies and Twitter at @qelemmedatech to stay up to date with our latest projects and announcements. Join Qelem Meda Technologies | QMT channel today and be a part of our tech revolution! 🌐📨☎️

Qelem Meda Technologies | QMT

03 Jan, 13:42


https://t.me/qmtcommunities

Qelem Meda Technologies | QMT

31 Dec, 08:39


#Big News!

#Qelem Meda Technologies has developed & released the new product called the #Roster Management System (#RMS), an efficient solution to digitalize Grade 6 and Grade 8 ministry rosters spanning 1959 E.C. to 2014 E.C.- the year our company began implementing #EMaCS in regional states. This initiative represents a pivotal step toward adopting advanced systems like #EMaCS. Currently, #RMS is being deployed across various regional education bureaus in Ethiopia, modernizing data management and improving operational efficiency.

Qelem Meda Technologies | QMT

03 Dec, 04:54


🌍 Exciting Qelem news !

Qelem Meda Technologies (QMT) is proud to participate as a key player in the Greater Southern Fair for Endogenous Technologies (GreSFET 2024), organized by the Organization for Southern Cooperation (OSC), GreSFET, and MInT. This event underlines the importance of technology-driven development in creating a balanced global economy.

At the Science Museum in Ethiopia, from December 2-3, 2024, QMT is showcasing our innovative products alongside another Ethiopian tech company and 41 international tech companies from 14 countries. Our homegrown solutions aim to reduce foreign tech dependency, save foreign currency, and even generate hard currency.

Moreover, we’re thrilled that 41 techpreneurs from 14 countries will be promoting QMT’s products in their regions, amplifying our unique impact.

QMT is dedicated to delivering tech-based solutions to address national challenges, exemplified by our Exam Management and Correction System (EMaCS) in Ethiopia and beyond.

let’s make life easier! 🚀


Follow us :

Website፦ https://qelemmeda.com
Telegram፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
Facebook፡- https://www.facebook.com/qmtfbpage
Youtube፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies

Qelem Meda Technologies | QMT

02 Dec, 09:28


Qelem Meda Technologies participating in GreSeft,2024

Qelem Meda Technologies | QMT

09 Nov, 19:34


https://youtu.be/z4GDTMTL2fQ?si=qZerxIc0y9c3r85w

Qelem Meda Technologies | QMT

26 Sep, 14:18


ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ለመላው የክርስትና  ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡


ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ

**

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ https://qelemmeda.com
በቴሌግራም፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
በፌስቡክ፡-
በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies

***

Qelem Meda Technologies | QMT

15 Sep, 05:12


ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሀመድ 1499ኛው የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡




ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ

**

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ https://qelemmeda.com
በቴሌግራም፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
በፌስቡክ፡-
በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies

***

Qelem Meda Technologies | QMT

10 Sep, 09:10


🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼

🌟ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ

ለበለጠ መረጃ :

ድህረ ገፅ: qelemmeda.com
ኢ-ሜል: [email protected]
ስልክ:

#newyear #new #qelemeda #QelemMedaTech #school #technology #innoviation #EMaCSministry #addisababa #ethiopia

Qelem Meda Technologies | QMT

09 Sep, 19:23


አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታችሁን በሚከተሉት  የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማየት ትችላላችሁ።



(ጷጉሜ 4/2016 ዓ.ም)


1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et


2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot


3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።


ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማታም ይችላል፡፡


በተጨማሪም ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው  ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መምጣት ሳያስፈልግ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ።

የቅሬታቸውን ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚሰጥ  ይሆናል።

የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት

Qelem Meda Technologies | QMT

07 Sep, 06:34


ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ |ቴሌግራም | ዩቱዩብ

Qelem Meda Technologies | QMT

07 Sep, 06:32


Qelem Meda Technologies, a renowned homegrown software company known for pioneering the Exam Management and Correction System (EMaCS), is on the verge of releasing the "All-in-One School Management Solution," also known as eSchool. This integrated digital platform is designed to streamline and automate all administrative and academic tasks from regional education bureau to individual schools. The solution aims to enhance school efficiency and productivity, improve communication, and provide real-time insights for better decision-making.

በሀገር አቀፍ ደረጃ የፈተና አስተዳደር እና ማረሚያ ስርዓት (EMaCS) በማበልጸግ እና ወደ ትግበራ በማስገባት በትምህርት ዘርፍ ትልልቅ ሀገራዊ ለውጦች እንዲመጡ ያስቻለው ሀገር በቀል ድርጅታችን ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ አሁን ደግሞ ሁሉን አቀፍ የሆነ ከክልል ት/ት ቢሮዎች እስከ ት/ቤቶች ድረስ የተደራጀ እና ትስስር የሚፈጥር ስርዓት (eSchool Management System) በማበልጸግ ለትግበራ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሆነ ስንገልጽ በትልቅ ደስታ ነው፡፡ ይህ የተቀናጀ ስርዓት በትምህርት ቤቶች ውስጥ ያሉትን ሁሉንም አስተዳደራዊ እና የአካዳሚክ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ፣ ተቋማዊ እና ግለሰባዊ ምርታማነትን ለማሳደግ፣ ተቋማዊ ግንኙነትን ለማሻሻል ብሎም ወቅታዊ መረጃን መሰረት በማድረግ ውሳኔዎችን ለመስጠት የበለጸገ ስርዓት ነው።

Qelem Meda Technologies | QMT

02 Sep, 13:54


Qelem Meda Technologies is a leading software company specializing in the development of scalable, problem-solving, and innovative software solutions. We pride ourselves on creating dynamic and user-friendly software that addresses real-world challenges.



Learn more :

Webiste፦ https://qelemmeda.com
Telegram፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
Facebook፡- https://www.facebook.com/qmtfbpage
Youtube፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies

Qelem Meda Technologies | QMT

01 Sep, 14:33


https://shega.co/post/automated-exam-correction-the-new-frontier-in-ethiopias-education-reform/
Automated Exam Correction: The New Frontier in Ethiopia’s Education Reform

Qelem Meda Technologies | QMT

27 Aug, 17:06


Digital Ethiopia: Empowering youth with cutting-edge tech skills – Ethiopian Press Agency
https://press.et/herald/?p=100556

Qelem Meda Technologies | QMT

27 Aug, 14:27


ቀለም ዜና

Somali_Education_Bureau #grade_8thand#grade 6th _Result_released

ነሃሴ 21፣ 2016 ዓ.ም. (አዲስ አበባ) 

የሶማሊ  ክልል ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ  እና 6ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ፡፡

የሶማሊ  ክልል ትምህርት ቢሮ በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የ ፈተና እርማት እና  ማስተዳደሪያ ሲስተም ( EMaCS Ministry) በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዝገባ ጀምሮ  መለያ ቁጥር መስጠት ፣ መለያ ካርድ ዝግጅት ፣ ቅድመ ፈተና የተማሪዎች መረጃ ትንተና ፣ እርማት ፣የማለፊያ ውጤት መወሰን ፣ ድህረ ፈተና የተማሪዎች ሪፖርት እና  የውጤት ትንተና እስከ መጨረሻው የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት   ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም ቢሮው በ2016 ዓ.ም ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ  ማድረጉን አሳውቋል።

ተማሪዎች  በሁለት  አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን

➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://somali.ministry.et/#/result   የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና
ለ6ኛ ክፍል  https://somali6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
              የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
3)👉ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም  @emacs_ministry_result_qmt_bot  👉 በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ

            👉start የሚለውን ይጫኑ!
           👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
           👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
           👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።


ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ

➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች
https://somali.ministry.et/#/complaint

የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና
ለ6ኛ ክፍል https://somali6.ministry.et/#/complaint  የሚለውን አድራሻ በመፃፍ

2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
        የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4)👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5)👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን  ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን  ማቅረብ ይችላሉ።

🎯 ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

በድጋሜ ድርጂታችን  እንደሁልጊዜው መፈክሩ ኑ በቀለም ሜዳ የሶፍትዌር ምርት እና አገልግሎቶች "ህይወትን እናቅልል" የሚለው የዘወትር መልዕክታችን ነው፡፡

ነሃሴ 21፣ 2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ |ቴሌግራም | ዩቱዩብ

Qelem Meda Technologies | QMT

27 Aug, 11:53


Zsecuredtech and Qelem meda Technologies Agreed upon 'Integrated ISO 9001 and ISO27001' implementation

Qelem Meda Technologies | QMT

26 Aug, 16:44


6ኛ እና 8ኛ ክፍል የማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆኗል

በ2016 ዓ.ም በተሰጠው ክልል አቀፍ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተመዘገበው ውጤት አንጻር ዝቅተኛ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ አማካኝ ውጤት
👉ለ6ኛ ክፍል
   ✍️ለወንድ 46
    ✍️ለሴት 45
👉ለአይነ ስውራን ተማሪዎች
✍️ ለወንድ 45
✍️ ለሴት 44 ሆኗል።
👉ለ8ኛ ክፍል
✍️ለወንድ 46
✍️ለሴት 45
👉ለአይነ ስውራን ተማሪዎች
✍️ ለወንድ 45
✍️ለሴት 44 እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-


Webiste፦ https://qelemmeda.com
Telegram፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
Facebook፡- https://www.facebook.com/qmtfbpage
Youtube፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies

Qelem Meda Technologies | QMT

26 Aug, 11:52


Qelem Meda Technologies: Transforming Education with Innovative Solutions

At Qelem Meda Technologies, we are dedicated to advancing digital innovation in Ethiopia. Our advanced solutions are designed to optimize operations and enhance performance in educational institutions and beyond.

Learn more :

Webiste፦ https://qelemmeda.com
Telegram፦ https://t.me/qelemmedatechnologies
Facebook፡- https://www.facebook.com/qmtfbpage
Youtube፦ https://www.youtube.com/@qelemmedatechnologies


#qelemeda #Eschool #technology #innoviation #EMaCSministry #addisababa #ethiopia

Qelem Meda Technologies | QMT

21 Aug, 08:32


ቀለም ዜና

South Ethiopia Education Bureau  #grade_8th_Result_released

ነሃሴ 15 , 2016 (አዲስ አበባ) 

የደቡብ ኢትዮጵያ  ትምህርት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ  በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የ ፈተና እርማት እና  ማስተዳደሪያ ሲስተም ( EMACS Ministry) በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዝገባ ጀምሮ  መለያ ቁጥር መስጠት ፣ መለያ ካርድ ዝግጅት ፣ ቅድመ ፈተና የተማሪዎች መረጃ ትንተና ፣ እርማት ፣የማለፊያ ውጤት መወሰን ፣ ድህረ ፈተና የተማሪዎች ሪፖርት እና  የውጤት ትንተና እስከ መጨረሻው የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ (የሰርቲፊኬት) ዝግጅት   ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም ቢሮው በ2016 ዓ.ም ያሰፈተናቸውን ተማሪዎች ውጤት በዛሬውን ዕለት ይፋ  ማድረጉን አሳውቋል።

ተማሪዎች  በሁለት  አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን

➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 https://se.ministry.et/#/result   የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
              የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
 3)👉ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም  @emacs_ministry_result_qmt_bot  👉 በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ

            👉start የሚለውን ይጫኑ!
           👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
           👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
           👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።


ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ

➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 https://se.ministry.et/#/complaint  የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
        የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
 3)👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4)👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5)👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለው ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸው ማቅረብ ይችላሉ።


🎯 ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡


በድጋሜ ድርጅታችን  እንደሁልጊዜው መፈክሩ ኑ በቀለም ሜዳ የሶፍትዌር ምርት እና አገልግሎቶች "ህይወትን እናቅልል" የሚለው የዘወትር መልዕክታችን ነው፡፡

ነሃሴ 15 , 2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስን የተመለከቱ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ |ቴሌግራም | ዩቱዩብ

Qelem Meda Technologies | QMT

19 Aug, 04:15


......( የቀጠለ)
በውድድሩ በሁለቱም ዘርፎች ከ1-3 ኛ ድረስ ለወጡ ተወዳዳሪዎች በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ የገንዘብ ሽልማት የተበረከተ ሲሆን በዚሁ መሰረት በሃካቶን የቡድን ወድድር በ24 ሰዓት ውስጥ ተግባሩን በብቃት አጠናቆ 1ኛ የወጣው Future Scripts 30 ሺህ ብር፣ ሁለተኛ የወጣው Roha Tech ደግሞ 20 ሺህ ብር እንዲሁም 3ኛ የወጣው Nexus Tread ቡድን የ15 ሺህ ብር ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን በፕሮጀክት ዘርፍ ውድድርም እንዲሁ 1ኛ የወጣው Inter Locking Block Manufacturing 25 ሺህ ብር፣ ሁለተኛ የወጣው Gulit Shop 15 ሺህ ብር እንዲሁም ሶስተኛ የወጣው Agricultural Intelligent Field robot 10 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡

በውድድሩ መዝጊያ ለተወዳደሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ ንግግር ያደረጉት የቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገ/መድህን መኮነን ካምፓኒው በወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተማሪዎች መመስረቱን አስታውሰው ስለ ስያሜው ታሪካዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
የመጀመሪያውን ውድድር በበቀሉበት ተቋም ማድረጋቸውን የገለጹት አቶ ገ/መድህን ውድድሩ በቀጣይ በአገር ደረጃ እንደሚካሄድ አሳውቀዋል፡፡

የውድድሩ አሸናፊ ተማሪዎችም ሽልማቱ ተነሳሽነታቸውን እንደጨመረላቸው በመግለጽ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች ቀጣይ በሚኖረው ውድድር እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡