ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ @kidus_petros_mereja Channel on Telegram

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

@kidus_petros_mereja


ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ (Amharic)

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ የቴሌግራም ክፍል ነው የምንወጣው። የተለያዩ አስተያየቶችን እና መረጃዎችን በነጻ በማስመዝገብ ሲሞክ የሚወጡ ጀምሮ በሚያሳቡበት ቪዲዮ እና መረጃ እንዲደርስ ስለሚያስችሉ አስተዳዳሪ ነው። ይህ መሳሪያ ላይ ከተከናወነ አቅም የሚኖረው ወቅታዊ መረጃዎችን አንዴን የሚመልሰው መረጃ ሳይደርስ በመድረሱ ሌላው መግቢያ ደምሮ በነጻ እንዲሞከሩ ይህን መተግበሪያ ይተጉለዋል።

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

21 Nov, 05:41


🔕ዛሬ የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም 🔕

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

20 Nov, 14:22


🔔ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 🔔

በቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ለኅዳር ማርያም የተዘጋጀው መንፈሳዊ እጣ እንሆ ታትሞ ለሽያጭ ቀርቦአል ፈጥነው በመቁረጥ የእድሉ ባለቤት ይሁኑ።

ቲኬቶቹን :-
👉ግቢ ውስጥ ከሚያዞሩ የግቢ ጉባኤ ልጆች
👉ከቤተሰብ እናትና አባት
👉ከየሴክሽን ተወካዮች ማግኘት ይችላሉ።

በ ኦንላይን ቲኬቶቹን መግዛት የምትፈልጉ @zprnc ላይ አናግሩን።

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

20 Nov, 04:27


🔔የ1ኛ ዓመቶች አዲስ ኮርስ (ነገረ ሃይማኖት)🔔

“ከብር ይልቅ ትምህርትን፥ከተፈተነ ወርቅም ይልቅ ዕውቀትን ተቀበሉ።”
      ▬ ምሳሌ 8፥1
0 ▬

ዛሬ ማለትም ረቡዕ 11/03/2017 ዓ.ም የአንደኛ ዓመቶች ነገረ ሃይማኖት የተሰኘው አዲስ ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁሉም የአንደኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ነገረ ሃይማኖት
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11: 50

ያላወቀውን እያሳወቅን ቢያንስ 1 ተማሪ ይዘን እንምጣ!

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

18 Nov, 04:58


🔔የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ (2015 ባች)🔔

#ኮርስን_በቤተሰብ

ዛሬ ማለትም ሰኞ 9/03/2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርሱን በደምብ ለተከታተለ ቤተሰብ ሽልማት አዘጋጅተን መጨረሳችንን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው። በመሆኑም ሁላችንም ተቀሳቅሰን በመምጣት ኮርሱን እንድንከታተል አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11:30

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

15 Nov, 18:56


🌺"ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉዉን ነገር ተፀየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ።"🌺
ሮሜ. 12፥9

ሰላም ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንደምን ቆያችሁ?

እሑድ ኅዳር 8 ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚካሄደው የደም ልገሳ እኛ የግቢ ጉባኤ ልጆች ከ4:30-6:00 ሰዓት ተገኝተን የበረከቱ ተካፋዮች እንሆን ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

📌 እሑድ ከ4:15 ጀምሮ ካፌው በር ጋር እንገናኝ!

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

14 Nov, 02:51


🔔 የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ 🔔

ዛሬ ማለትም ኀሙስ 05/03/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ነገረ ሃይማኖት የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም ተቀሳቅሰን በመምጣት ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ነገረ ሃይማኖት
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11:30  

ሁላችንም ቢያንስ 1 እኅት ወይም ወንድም ይዘን እንገኝ!

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

13 Nov, 02:21



የ1ኛ ዓመቶች አዲስ ኮርስ (ነገረ ሃይማኖት)


ዛሬ ማለትም ረቡዕ 04/03/2017 ዓ.ም የአንደኛ ዓመቶች ነገረ ሃይማኖት የተሰኘው አዲስ ኮርስ መግቢያ እንደሚጀምር እያሳወቅን ሁሉም የአንደኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ነገረ ሃይማኖት
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11: 45

ያላወቀውን እያሳወቅን ቢያንስ 1 ተማሪ ይዘን እንምጣ!

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

12 Nov, 06:10


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን መርሐ ግብር እነሆ
ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ትምህርት (ኦጾት)
ለተከታታይ 2 ሳምንታት የሚሰጥ

ዐርብ ኅዳር 06 ማናችንም አንቀርም!

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

11 Nov, 02:11


🔔የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ (2015 ባች)🔔

#ኮርስን_በቤተሰብ

ዛሬ ማለትም ሰኞ 02/03/2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርሱን በደምብ ለተከታተለ ቤተሰብ ሽልማት አዘጋጅተን መጨረሳችንን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው። በመሆኑም ሁላችንም ተቀሳቅሰን በመምጣት ኮርሱን እንድንከታተል አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11:30

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

07 Nov, 04:54


🔔 የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ 🔔

ሰላም ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ።

ዛሬ ማለትም ኀሙስ 28/02/2017 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ነገረ ሃይማኖት የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም ተቀሳቅሰን በመምጣት ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።

ኮርስ፦ ነገረ ሃይማኖት
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ)
ሰዓት፦ 11:30  

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

06 Nov, 06:14


📌 ዛሬ የ4ተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም።

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

04 Nov, 14:06


በእንተ አቡነ አቢብ

ይህንን ቃል ምን አልባት ብዙ ሰዎች ምግብ ከተመገቡ በኋላ ሲሉት ትሰማላችሁ ምሥጢሩም እነሆ

እነሆ ሰማዕቱ አቡነ አቢብ ምዕመናን በሚቀምሱት የዕለት ምግብ አማካኝነት በነፍስም በሥጋም እንዲድኑ የምሕረት ቃል ኪዳን እንደተቀበሉ የሚናገር የገድል ተአምራታቸው ይህ ነው። ብዙዎች ስማቸውን ጠርተው በሚቀምሱት ምግብ አማካኝነት ከተለያዩ በሽታዎች የተፈወሱ አሉ። ይኽ ቃልኪዳናቸው ለሁላችን ይደረግልን ዘንድ ከመመገባችን በፊት የእግዚአብሔርን ስም እንጥራ። (አቡነ ዘበሰማያት/አባታችን ሆይ እንበል) ከተመገብን በኋላም የዕለት ምግባችንን ስለ ሰጠን እግዚአብሔርን እናመስግን። ዘወትር ከተመገብን በኋላ “ስለ ወዳጅህ ስለ አቡነ አቢብ” እያልን ሦስት ጊዜ እንቅመስ ዘንድም ይገባል ።

አስቀድሞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአቡነ አቢብ ተገልጦላቸው “ወዳጄ አቢብ ሆይ የሰውን ልጅ ለማዳን የተቀበልኩትን ሕማማተ መስቀል እያሰብኽ ይህንን ሁሉ ገድል ፈጽመሃልና ምን እንዳደርግልህ ትወዳለህ?” አላቸው። አቡነ አቢብም “ጌታዬ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ መቼም ሰው ሁሉ ሳይመገብ አይዉልም አያድርምና በተመገበ ጊዜ ስሜን ጠርቶ የተማጸነውን ማርልኝ” አሉት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም አባታችን አቡነ አቢብ ለሰው ልጆች ያላቸውን ፍቅር ካደነቀ በኋላ “ከማዕድ በኋላ ስብሐት ብሎ የተረፈዉን ‘በእንተ አቢብ' ብሎ ሦስት ጊዜ የተመገበዉን ሰው ሁሉ እምርልሃለሁ” በማለት ታላቅ የምሕረት ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል። ለዚህ ነው ከተመገብን በኋላ በእንተ አቡነ አቢብ የምንለው ።

በዛሬዋ ዕለት ዓመታዊ የእረፍት በዓላቸው ታስቦ ከሚውለው ጻድቅና ሰማዕት አቡነ አቢብ ከቃልኪዳናቸው ረድኤት በረከት ይክፈለን። አሜን!

ስንክሳር ዘወርኃ ጥቅምት ፳፭

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

03 Nov, 12:29


https://youtu.be/tgAAAyOrEiY?si=bxniugb2skPyJagV