🔷የመልካም ዕዶሎችን በር ሁሉ መዝጋት
🔷ለነገሮች እምነት ማሳጣት
🔷የሥራ ተግባቦት እንዳይኖር ማድረግ
🔷የሥራ ስኬትን ማራቅ
🔷አሸናፊ ለመሆን መቸገር
🔷በሰው ፊት ሃሳብን ለመግለጽ መቸገር
🔷በመንቀጥቀጥ ማዕበል መጥለቅለቅ
🔷በፍርሃትና በሀፍረት ማዕበል ውስጥ መሰቃየት
🔷ያቀዱትን የጀመሩትን አለማሳካት
💎 በንግድ፣በገበያ፣ በቢሮ፣ በግብርና፣ስኬት ፣ለውጥ እንዳይመጣ መገርገር
💎 በንግድ ሥራ ጠንክሮ በመሥራት ትርፋማ እንዳይሆን ፣ሀብት እንዳይዝ፣ የባከነ ሕይወት እንዲኖረው መገርገር፣
💎 ሰው የሚሠራበትን የሚያስብበትን አእምሮውን መጋረድ
💎በአእምሮ ዉስጥ ውዝግብን መፍጠር
💎ኪሳራና ውድቀትን፣በማሳስብ በጭንቀት መንገድ ውስጥ ማስገባት፧
💎እጅን አጣጥፎ አእምሮን አደንዝዞ ሠርቶ የመለወጥ ባህልን ከሕሊና ማስወጣት
👉ዓይነ ጥለና ገርጋሪ መንፈስ በሀብት አያያዝና አጠቃቀም ላይ፦
✳️ሠርቶ እንዳያልፍለት፣
✳️ሀብት እንዳያፈራ
✳️በሀብቱ እንዳይጠቀም
✳️ውጤት እንዳይመጣ መገርገር✳️ብኩን ሕይወት እንዲኖር ማድረግ
👉በሥራ ፍላጎትና ዕውቀት ላይ፦
💎ሥራን መጥላት፧መሰልቸት፣
💎ዓላማ ቢስነት ፣ተስፋ መቁረጥ፤
💎ሠርቶ የሚለወጥበትን መንገድ መዝጋት
💎በሥራ ላይ ያለን ዕውቀት ሙያ በተግባር ለመግለጥ መገርገር
💎የሥራ እንቅስቃሴ ዕቅድ ውጤትና ለውጥ እንዳይገኝበት መገርገር
👉ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ ስለ ጉዳይ አፈጻጸም በተመለከተ
⭐️በሀገር ውስጥ የመሥራት ዓላማ እንዳይፈጸም ማድረግ
⭐️ከሀገር ውጭ ሄዶ ሥራ ለመሥራት የተጀመረ ዕቅድን ማቋረጥ
👉ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ በትምህርት ላይ
✅ጥሩ ውጤት ለማምጣት መቸገር
✅በጥናት በንባብ ጊዜ መጫጫን የድብርት ስሜት
✅ወደ ትምህርት ቤት መሄድን ማስጠላት
✅ጥያቄን ለመመለስ መቸገር
✅የተደከመበት ነገር ሁሉ ፍጻሜው እንዲበላሽ ማድረግ፣
✅ለትምህርት፣ለሥራ ለኑሮ የሚደረጉ የውጭ ሀገር የጉዞ ዕድሎችን ማዘግየት
✅የሥራ አፈጻጸም ሂደትን ማበላሸት ፣
👉ዓይነ ጥላ በሕይወታችን ላይ
☑በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ማድረግ
☑መጥፎ የሰውነት ጠረን
☑ህልመ ሌሊት
☑ሱሰኛ መሆን
✅የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
✅ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅ቤተሰብ ማስጠላት
✅ሥራ ማስጠላት
✅ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ተኝቶ መቃዥት
✅ፍርሐት
✅ከፍተኛ ላብ
✅የሰውነት ጠረን መቀየር
✅መጥፎ የአፍ ጠረን
✅በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✅ህልመ ለሊት ያመጣል
✅የትዳር ማስጠላት
✅ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✅ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✅ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✅በጥቅሉ ዓይነ ጥላና ገርጋሪ መንፈስ በሰው ልጆች ማህበራዊ ሕይወት ላይ ስኬት፣ እርካታ፣ትርፍ፣እንዳይታይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አላቸው።
መፍትሔ በተመለከተ
👉ንብ ወዳ
👉የገደል ፂም
👉ፍየለፈጅ
ንብ ወዳ የገደል ፂም ፍየለፈጅ በአንድ አድርጎ በመታጠን እንዲሁም ከትቦ በመያዝ የአይነ ጥላና የገርጋሪ መንፈስን እና ተያያዥ ችግሮችን ማስለቀቅ ከነበሩበት ችግር ተገላግለው የደስታ እና የስኬት ኑሮ መኖር ይችላሉ
ስለዚህ ለእኒህና መሰል ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ ችግሮች "መፍትሔ ሥራይ ወእፀ ልቦና" የባህል ሕክምና ከተፈጥሮ ዕፅዋት የሚዘጋጅ ከጥንታዊ ባህላዊ የጥበብ መጽሐፍ የተቀዳ ለዘመኑ የሚመጥን ፍቱን የፈውስ መድኀኒት በማዘጋጀት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፣ እርሶም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።
👉በባህላዊ ህክምና የሚሰጡ፣ መድኀኒቶችን እንሰጣለን።
ዝርዝሩን ቴሌግራም ውስጥ ገብተው ይመልከቱ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ ጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምሕረት አደባባይ ወደ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ጃክሮስ ሜታ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
☎️0911266674
☎️0907622862
ቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
https://t.me/etselibuna