Ethio-Djibouti Railway S.C. @ethiodjiboutirailway Channel on Telegram

Ethio-Djibouti Railway S.C.

@ethiodjiboutirailway


www.edr.gov.et

Ethio-Djibouti Railway S.C. (English)

Are you a railway enthusiast or simply interested in learning more about the history and operations of one of the most important railway lines in East Africa? Look no further than the Ethio-Djibouti Railway S.C. Telegram channel! With the username @ethiodjiboutirailway, this channel is dedicated to providing followers with updates, news, and insights into the Ethio-Djibouti Railway. The channel serves as a platform for sharing information about the railway's infrastructure, services, and upcoming projects. Whether you are a local resident looking to stay informed about train schedules or a traveler planning to explore the region, this channel has something for everyone. For more detailed information, visit www.edr.gov.et and join the Ethio-Djibouti Railway S.C. Telegram channel today!

Ethio-Djibouti Railway S.C.

31 Dec, 17:29


Happy New Year to all EDR staff members and our valued customers! Wishing you a year with happiness, new hopes, dreams, opportunities, and fresh beginnings. May this year bring you joy and success in all your endeavors.

Happy new year 2025 ! 🎆🎈


Waxaan dhamaan shaqalaaha EDR iyo macamiisha sharafta iyo qiimaha leh idiin rajeynayna sand guurada cusub ee 2025 in u idin noqdo ku idin rumaynaya himilooyinkiina iyo farxadihiina.

Sanad cusub oo wanaagsan 2015🎆


Hojjettoota EDR hundaafi maamiltoota keenya gatii guddaa qaban hundaaf baga bara haaraa geessan! Waggaa gammachuu, abdii haaraa, abjuu, carraa, fi jalqaba haaraa siif hawwuu. Barri kun carraaqqii keessan hunda keessatti gammachuu fi milkaa'ina isiniif haa fidu.

Baga bara haaraa 2025 geessan🎆🎈


መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢዲር ሰራተኞች እና ውድ ደንበኞቻችን!
በአዲስ አመት የሠላም፥የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላቹ እመኛለሁ። ይህ አመት በሁሉም ጥረቶችዎ ውስጥ ደስታን እና ስኬትን ያመጣልዎታል.

መልካም አዲስ አመት 2025! 🎆🎈

Ethio-Djibouti Railway S.C.

21 Dec, 14:27


በሶማሌ ክልልበሲቲ ዞን አዲጋላ ወረዳ የሚገኘው የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የትራንስፓር አገልግሎት ጀመረ።

ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማስፋት የሚያስችለውን ተጨማሪ በአዲጋላ የመንገደኞች ባቡር ጣቢያን ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡

አገልግሎት መስጠት የጀመረው የመንገደኞ ባቡር ጣቢያ በጅቡቲ በስተደቡብ ምዕራብ በ170ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል::


የባቡር ጣቢያው መከፈት የክልሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴን በመደገፍና የስራ ዕድል በመፍጠር ጉልህ አበርክቶ ይኖረዋል ተብሏል፡፡

የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱ ይበልጥ ወደ ህብረተሰቡ እንዲደርስ ለማስቻል በኢትዮጵያና ጂቡቲ የተለያዩ ከተሞች አሁን ካሉት ባቡር ጣቢያዎች በተጨማሪ አዳዲስ ጣቢያዎችን በመክፈት ላይ የሚገኝ ሲሆን አንዱ አዲጋላ ባቡር ጣብያ ነው፡፡

Ethio-Djibouti Railway S.C.

21 Dec, 14:22


https://youtu.be/GOxNa6Yy-XQ?si=1wFfImahxapGyoB3

Ethio-Djibouti Railway S.C.

20 Dec, 07:39


Channel photo updated

Ethio-Djibouti Railway S.C.

07 Nov, 16:12


https://www.facebook.com/share/p/1DrWvwgXWk/

Ethio-Djibouti Railway S.C.

12 Oct, 13:10


የባቡር ትራንስፓርት ከአንድ ምእተ አመት በለይ የዘለቀ ታሪካዊ የሎጂስትክ አገልግሎት ነው። በዚህ ሁሉ አመታት የባቡር መስመሩ የሚያቋርጣቸው የኢትዮጵያ ክልሎች ንብረት ወይም ተንቅሳቃሽ ነገር ገጨ ተብሎ ካሳ የተከፈለበት ግዜ በታሪክ አልተመዘገበም፣ በህግም አልተደነገገም::

ነገር ግን ባለፉት ጥቂት አመታት የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር አክሲዮን ማህበር ብዙ ሚሊየን ብር አላስፈላጊ በሆነ አግባብ ካሳ ሲከፍል ቆይቷል።

በየክልሉ ከአመራሮች እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በድሬዳዋ፣ በአፋር በሱማሌ እና በኦሮሚያ ክልል ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ለማቆምና የባቡር ትራንስፖርት አዋጅ በሚፈቅደው መሰረት ብቻ ተገባራዊ ለማድረግ ተስማምተናል።

Ethio-Djibouti Railway S.C.

08 Oct, 12:35


የተበረከተልን ዕውቅና ለተጨማሪ አገልግሎት ይበልጥ የሚያነሳሳ ነው፤

"የሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂ ዕድገትና ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው የዘርፉ የ2023 አፈጻጸም የዕውቅና መድረክ ላይ ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ላበረከተው አስተዋፅኦ ዕውቅና ተበርክቶለታል፡፡

እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ የወጪና ገቢ እንቅስቃሴ በማሳለጥ ረገድ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር እያበረከተ ላለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ የተሰጠ ዕውቅና በመሆኑ ለተቋማችን ልዩ ደስታ አጎናጽፎታል፡፡

ይህ እውቅና ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር የሚሰጠውን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ይበልጥ እንዲያሳድግ የተሰጠ አደራ ጭምር እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ ያለንን የሰው ኃይል እና እውቀት አስተስስረን ዘርፉን ወደሚፈለገው ከፍታ ለመውሰድ ቁርጠኛ መሆናችንን እናረጋግጣለን፡፡

ለዚህ እውቅና የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያበረከታችሁ የተቋማችን ከፍተኛ አመራሮችና ውድ ሠራተኞቻችን በተገኘው እውቅና እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቀጣይ የያዝናቸውን እቅዶች ለማሳካት በጀመርነው ልክ እንድንረባረብ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡

Ethio-Djibouti Railway S.C.

06 Oct, 14:08


የቀድሞ የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጥላሁን ሳርካ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ:
****
ኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አ.ማ አገልግሎት መስጠት ጀመረበት እ. አ. አ ከ 2018 ጀምሮ የመጀምሪያው ዋና ዳይሬክተር በመሆን ለአራት ዓመት ያገለገሉት ኢንጂነር ጥላሁን ሳርካ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል ከተመረቀበት ጊዜ ጀምሮ በትለያዩ የመንግስት ሃላፊነት አገልግለዋለ::

በረጅም የስራ ዘመናቸው፣ በመላ አፍሪካ፣ አህጉራዊ አውሮፓ፣ እስያ እና አሜሪካ የተለያዩ ገለጻዎችን ላይ
ተካፍለዋል::

በኢትዮጵያ የባቡር ኢንዱስትሪ የራሳቸውን አስተዋጽኦ አበርክተዋል::

የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አመራር እና አጠቃላይ ሰራተኞች በኢንጂነር ጥላሁን ሳርካ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፁ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን::

Ethio-Djibouti Railway S.C.

05 Oct, 15:09


ለኢሬቻ በዓል ተሳታፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት - በነፃ
****

ዛሬ ልዩ የመንገደኞች የባቡር ትራንስፖርት ነፃ አገልግሎት አቅርበናል::

ለሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ የሚሄዱ መንገደኞችን ከሰበታ ወደ ቢሾፍቱ እናደርሳለንና እንመልሳን ::

መልካም ኢሬቻ

Ethio-Djibouti Railway S.C.

04 Oct, 11:59


ኢትዮ ጂቢቲ የምድር ባቡር ለመላው የኦሮሞ ህዝብ መልካም የእሬቻ ይላል።

Irreechaa gaariii.

Dhabaha tarenka ee Ethio Djibouti Railway Waxaay shacabka oromada u rajaaynaysa Munasibad wacan Malinka iiricha .

Ethio-Djibouti Railway S.C.

30 Sep, 11:14


ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የተላኩ የቁም እንስሳት ፣

Loon Adamaa irraa gara Jibuutiitti Baaburaan.

Ethio-Djibouti Railway: Bridging Communities, Fueling Exports


https://www.facebook.com/share/v/dYTYCsUR3JpHRiUN/?mibextid=WC7FNe

Ethio-Djibouti Railway S.C.

28 Sep, 16:05


Our second shipment of livestock:
Today, we shipped another consignment of livestock from Adama to Djibouti. We aim for more efficient delivery and reliable transport of our exports. Ethiopia remains committed to excellence, a more robust economy, and regional integration for shared growth and prosperity under @AbiyAhmedAli's leadership.


https://www.facebook.com/share/p/SuD9jbGSEfavLm9t/?mibextid=WC7FNe

Ethio-Djibouti Railway S.C.

26 Sep, 18:00


እንኳን ለብርሀነ መስቀል በሰላም አደረሳቹ

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

ኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር አ.ማ

Ethio-Djibouti Railway S.C.

10 Sep, 13:53


እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ፣አደረሰን!

Baga bara haaraa 2017tiin isin gahe, nugahe!

Bagu ilahay sanada cusub ee 2017 nabad inagu gaadhsiiyey


https://www.facebook.com/share/p/Ft9v9G3Dw4rbJAcY/?mibextid=WC7FNe

Ethio-Djibouti Railway S.C.

10 Sep, 13:50


የወደብ እና የባቡር ትራንስፖርት ትስስርን በማሳለጥ የሎጂስቲክስ ዕድሎችን ማስፋት ይገባል"- ክቡር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤
****
ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ጅቡቲ፡- የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የወደብ እና የባቡር ትራንስፖት ትስስርን በማሳለጥ የሎጂስቲክስ ዕድሎችን ማሰፋት እንደሚገባ ገለፁ፡፡

ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህን ያሉት ከጅቡቲ ወደብ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት አቡበከር ኦመር ሃዲ ጋር ተገናኝተው የወደብ እና የባቡር ትራንስፖርት ትስስርን ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በመከሩበት ወቅት ነው፡፡

በዶራሌህ ኮንቴይነር ተርሚናል (DCT) በዶራሌህ ሁለገብ ወደብ (DMP) እና በሆራይዘን ተርሚናልስ መሃል ያለውን የባቡር ትራንስፖርት ትስስር ቀልጣፋና እንከን የለሽ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ የአቅርቦት ስርዓትን፣ የመጨረሻ ማይል አስተዳደርን እና የአቅርቦት ሰንሰለትን አፈፃፀምን ማሻሻል ላይ ከጅቡቲ ወደብ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት አቡበከር ኦመር ሃዲ ጋር በጥልቀት መክረዋል፡፡

"It is necessary to expand logistics opportunities by streamlining port and rail transport connections"—H.E. Engineer Takel Uma;
****
August 10, 2024, Djibouti: Chief Executive Officer of Ethio-Djibouti Railway s.c. H.E. Engineer Takele Uma stated that logistics opportunities should be expanded by streamlining port and rail transport links.
The CEO said this when he met with the President of the Djibouti Port Authority, Mr. Aboubaker Omar Hadi, and advised on the possibility of facilitating the connection of port and rail transport.

CEO H.E. Engineer Takele Uma stated that it will work hard to make the rail transport connection between Doraleh Container Terminal (DCT), Doraleh Multipurpose Port (DMP), and Horizon Terminals efficient and seamless.

In addition, H.E. Engineer Takele discussed extensively with the President of the Djibouti Port Authority, Abubakar Omar Hadi, on improving the delivery system, last mile management, and supply chain performance.