AK CRYPTO ⚡️ @freshman_student1 Channel on Telegram

AK CRYPTO ⚡️

@freshman_student1


⚡️ habesha channel about blockchain and crypto industry Tips & news

Ad and partnerships - @Alfaaiiz

AK CRYPTO TIP⚡️ (English)

Are you interested in the exciting world of blockchain and cryptocurrency? Look no further than AK CRYPTO TIP⚡️! This Telegram channel is dedicated to providing valuable tips and news related to the blockchain and crypto industry. Whether you're a newbie looking to learn more or a seasoned investor seeking the latest updates, this channel has something for everyone. From market insights to new trends, AK CRYPTO TIP⚡️ is your go-to source for all things crypto. Don't miss out on this valuable resource - join today! For advertising and partnership opportunities, reach out to @Alfaaiiz. Stay informed and connected with AK CRYPTO TIP⚡️!

AK CRYPTO ⚡️

03 Dec, 09:32


‼️Urgent‼️
‼️Urgent‼️
‼️Urgent‼️ 

ከላይ በPhoto እንደምታዩት Finch ይባላል ምንም Listing Date የማይፈለግ የሰራችሁትን ነገር አሁኑን ወደ Tonkeeper መውጣት የምትችሉት ከዛ ወደ ፈላገችሁት Exchangeኦች መላክ የምትችሉት
ምንም የተጋነነ አሰራር የሌለው More Token ለማግኘት ሰውን መጋበዝ ትችላላችሁ እሱም እሰከ 7 ሰው ብቻ ይሀም ለጥቂት ጊዜ ብቻ

1Finch=0.0011
እኔ ትላንት ማታ ነበር የጀመርኩት
21000Finch Token ሰጡኝ

21000=22$

22$=3100Birrr😎

⭕️መያት ማመን ነው 

አሁን ልክ ወደ ቦቱ እንደጋባችሁ 4100 Finch Token ይሰጣችኋል  ይህም ለተወሰነ ጊዜ ብቻ።
Viral ከወጣ ሚሰጣችሁ Token ይቀንሳል


ይሄን እወቁ  Viral ከወጣ  ትንሽ Token   መስጠት ይጀመራል በጊዜ ብዙ Token ሰብስቡ

ጊዜ የላችሁም አሰራሩ በጣም ቀላል
ወደ bot በመግባት Start ብላችሁ ከዛ Finch Coin App የሚለውን አንዴ በመጫን የለውን Task በመስራት ከዛ Token መቀበል

ለመጀመር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/FinchAirdropBot?start=157103

https://t.me/FinchAirdropBot?start=157103

https://t.me/FinchAirdropBot?start=157103

AK CRYPTO ⚡️

16 Nov, 13:51


የ Major Total supply 100m

🩸Mining የሚጠናቀቀው Nov 20።

🩸ሊስት የሚደረግባቸው ኤክስቼንጆች
- OKX
- BYBIT
- BITGET
- KUCOIN
- MEXC
- GATE io and more


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO ⚡️

14 Nov, 10:50


Major Pre market Now On OKX 😱

AK CRYPTO ⚡️

14 Nov, 04:13


PAWS ላይ አዲስ ለ24 ብቻ የሚቆይ Task መቱዋል ግቡና Claim አድርጉት

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO ⚡️

13 Nov, 11:02


#Listing

Major November 28 Okx ላይ ሊስት እንደሚደረግ ታውቋል 😍🥰

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO ⚡️

11 Nov, 17:30


Blum pre market price ከፍ እያለ ይገኛል።
List ሲሆን ዋጋው አያስከፋም ጠንክራቸው ስሩ
አዲስ ነገር ሲኖር ስለ Blum የምናሳውቃችሁ ይሆናል active ሁኑ።

በበዙ Account ስሩ

AK CRYPTO ⚡️

08 Nov, 19:01


#PAWS ላይ ለ23 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ አዲስ Task መተዋል Twitter ለይ የነሱን Post Repost በማድረግ 1000Paws Claim አድርጉ።

በበዙ Account መስራታችሁን እንዳትረሱ

የልጀመራችሁ ልጆች ከላችሁ አሁኑኑ ጀምሩ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=z0an6KWW

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=z0an6KWW

AK CRYPTO TIP⚡️

01 Nov, 03:47


የPAWS BOT እና Community Channelአቸው Verified ሆኗል።

ይሄን Airdrop ወጥራችሁ በቡዙ Account ብትሰሩ አሪፍ የሆነ ነገር ትገኛላችሁ ደግሞ ደስ የሚለው ነገር እንደ ሌሎች Airdropኦች ምንም Tap Tap ምታደርጉት ነገር የለም ቴሌግራም የከፈታችሁበት ጊዜ በማስላት ብቻ Paws Point ይሰጣቸዋል በተጨማሪ ትንሽ 2 ደቂቃ መይፈጅባችሁን Task መስራት ከዛ Listing ቀን ብቻ መጠበቅ 🫡


የልጀመራችሁ ልጆች ከላችሁ ጊዜ የላችሁም ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=z0an6KWW

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=z0an6KWW

AK CRYPTO TIP⚡️

31 Oct, 10:25


የኖትኮይን መስራች የሆነው #ሳሻ እና #የብሉም ምክትል Ceo ቭላድሚር ይሄ አዲሱን Paws ኤርድሮፕ ከጀመሩ ታዋቂ ሰዎች መካከል ይገኙበታል 😮‍💨🔥

Paws በብሉም በኦፊሺያል የትዊተር ገፅም በተደጋጋሚ የተተዋወቀ ሲሆን በWeb 3 የትዊተር ገፅም አዲሱ ዶግስ ይሆናል ሲሉ Paws ን ለብዙዎች አስተዋውቀዋል

Paws ላይ ያስገረሙኝ ነገሮች

1. ከቴሌግራም ድጋፍ ያለው መሆኑ
2. ከቴሌግራም ካልተደገፈ ቴሌግራም አካውንታችን የተጠቀምንበትን ቀን ማወቅ አስቸጋሪ ነው
2. ኖትኮይን የሰጠንን ቶክን ማወቁ
3. ዶግስ የሰጠንን ቶክን ማወቁ

እነዚህ ማሳያዎች የ Paws መስራቾች የሚታወቁ እና
#ከዶግስ #ከኖትኮይን እና #ብሉም በተጨማሪም #ከዱሮቭ ቴሌግራም ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን በቂ ማሳያ ነው

መጀመር ለምትፈልጉ ጊዜው ሳይሄድ በትጀምሩት አሪፍ ይመስለኛል 🫡


ለመጀመር 👉PAWS

AK CRYPTO TIP⚡️

30 Oct, 13:42


SEED !

Seed እንደሚታወቀው በ Binance list የመሆን እድሉ 100% ያለቀ ይመስላል ምክኒያቱም Binance lab invest እንዳደረገበት አብዛኛው የ Crypto ዙሪያ ዜናዎች ዘግበውታል

SEED ምንድነው?

- Seed ከ Web3 ፕሮጀክት ጋር የተቆራኘ Gaming እና Social interaction ፕሮጀክት ነው. Airdrop በመሆን በገነባው ፕሮጀክት መሰረት በ November 2024 ለ ተጠቃሚዎች Token ይሰጣል

- Seed Total supply cap 20 ሚልየን ነው, ይህም ፋርም ስታደርጉ ብዙ ቁጥር ለመስራት ትቸገራላችሁ ነገር ግን Active መሆን ከቻላችሁ ጥሩ እድል ነው, በተለይ Bird hunt አድርጎ እዛው ላይ መሸጥ ብዙ ነጥብ እንድትሰበስቡ ያደርጋል

Snapshot እና listing በኖቬምበር መጨረሻ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል

ለመጀመር 👉
SEED AIRDROP

AK CRYPTO TIP⚡️

13 Oct, 05:50


⭕️X Empire ላይ TOTAL

📌ወደ 47Million ሰዎች Play አርገዋል

📌ወደ 483Billion
$X የX Empire Token Mine ተደርጓል

📌ወደ116Million Star Donate ተደርጓል

📌Play ካረጉት ከ40Million በላይ ሰዎች Wallet Connect ያረጉት 18Million ሰዎች ብቻ ናቸው

📌ወደ 1.1Quadrillion በላይ የX Empire የGame Coin Burn ተደርጓል

📌ወደ 570ሺ Nft Vouchers Mint ተደርገዋል

📌91% የሚሆኑት ተጫዋቾች በሰው Invite ተደርገው ነው!

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

11 Oct, 11:38


#Listing

X empire ከ13 ቀናት በኃላ October 24 ሊስት ይደረጋል።

13 Day Left😘

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

11 Oct, 11:28


#Listing

Tomarket ከ20 ቀን በኃላ October 31 list ይደረጋል።

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

10 Oct, 08:13


Telegram Gasless transaction ይፋ አድርጕል

ይህም ማለት በፊት Ton space ላይ Not Dog Hmtser እና Usdt ከነበራችሁ ወደ ሌላ Exchange or ሰው ጋር ለመላክ ግዴታ Ton እንደ Fee ያስፈልጋችሁ ነበር

አሁን ያንን በማሻሻል ካለ Ton ካላችሁ Dog Not Hmtser or Usdt ላይ የ Fee ተቀንሶ መላክ ትችላላችሁ

Gasless transaction አገልግሎትን ለመጠቀም tonspace versionአችሁ W5 ላይ መሆን አለበት !

ድሮ ከነበራችሁ ወደ W5 ከቀየራችሁ በኃላ እዛ ላይ ያለውን ኮይን ያለ ቶን fee በራሱ ኮይኑ ከፍላችሁ መላክ ትችላላችሁ !


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

08 Oct, 14:39


Guys የCats ወጋ አይታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ምክንያቱም ከAirdrop በሃሪ አንዱ እሄ ስለሆነ💁‍♂

#Major
#Blum
#Hot
#Sunwave
እነዚህን Airdropኦች እየሰራችሁ ያላችሁ በርቱ ወጥራችሁ ስሩ የልጀመራችሁም ጀምሩና ስሩ ደና ነገር ከእነዚህ Airdropኦች እንደምታገኙ እርግጠኛ ሁኑና ስሩ።

ነገር ግን ዝምብላችሁ ያገኛችሁትን Airdrop Farm አታደርጉ(አትጫወቱ) 🙅


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

08 Oct, 10:01


🚨CATS  List ሆኑዋል።

1$Cats=0.000010😭😭😭🙈

ዋጋው እንደተበቃችሁ ነው ወይስ😂😂?

ወደ ዶላር Swap አድርጉ
‼️

AK CRYPTO TIP⚡️

08 Oct, 09:47


⚡️Cats List የሚደረግባቸው Exchangedኦች

🏷BYBIT
🏷BITGET
🏷KUCOIN
🏷GATE IO
🏷MEXC
🏷BITMART
🏷HASHKEY

List ለማደረግ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነው ሚቀሩት ‼️

AK CRYPTO TIP⚡️

08 Oct, 07:03


🏷Pre-Market Trading👉WOWBLUM

🏷BLUM TRACK QUEST👉
Blum - Big City Life

🏷How to Memecoin?👉
MEMEBLUM


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

07 Oct, 17:08


🚨Cats ነገ ቀን 7 ሰዐት list ይደረጋል።

በBitget እና በመሳሰሉት Exchangeኦች Withdraw ያደረጋችሁ እየገባ ነው Check አድርጉ።

እስካሁን withdraw ያላረጋችሁ ልጆች ያላችሁ አማራጭ onchain ነው ማለትም በቶን ኪፐር ፣ ቶን ስፔስ እና ሌሎች ተመሳሳይ ዋሌቶች ላይ cats list በተደረገ በሁለተኛው ቀን ማለትም October 10 በእነሱ መቀበል ትችላላችሁ።

1 cats = 0.00029$ in PreMarket😞 ብዙም አጠብቁ።

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

06 Oct, 16:04


🪙የዛሬው የCrypto Currency ውሎ ።

#BTC: $62,497 | 24H: +0.53%

#ETH: $2,443 | 24H: +1.31%

#SOL: $145.35 | 24H: +1.74%

#TON: $5.25 | 24H: -1.31%

🔥
#trending
#HIPPO: $0.02 | 24H: +32.09%

📈top gainer
#POPCAT: $1.39 | 24H: +11.88%


📉top loser
#TAO: $560.85 | 24H: -2.79%


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

05 Oct, 13:43


🪙የዛሬው የCrypto Currency ውሎ ።

#BTC: $61,472 | 24H: +1.57%

#ETH: $2,384 | 24H: +1.55%

#SOL: $139.94 | 24H: +3.02%

#TON: $5.37 | 24H: +2.94%

🔥
#trending
#QUICK: $0.04 | 24H: +2.26%

📈top gainer
#AERO: $1.16 | 24H: +10.07%

📉top loser
#SUI: $1.76 | 24H: -5.21%

መጠናዊ መሻሻል እያሳየ ስለሆነ የላችሁን Token Hold ብታደርጉ አሪፍ ነው🙌


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

05 Oct, 12:04


ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ Market capitalization, FDV( FULLY diluted value ) Total supply እና  circulation supply እናዉራ።


በመጀመሪያ ደረጃ አንድ ቶክን ከመሬት ተነስቶ አይደለም value ( ዋጋ) የሚኖረዉ የራሱ የሆነ አካሄድ (system )ወይም ሒሳብ   አለዉ።
አንዳንድ ከ Reality (እዉነታዉ ) በጣም የራቀ የዋጋ ግምት ስለታዘብኩ ነዉ።

ታዲያ አንድ ቶክን ዋጋ እንዲኖረው የሚያነጉት ነገር ከላይ የተጠቀሱት ናቸዉ። እስኪ አንድ በአንድ እንያቸዉ

1. Supply  ማለት እንደምታዉቁት አቅርቦት ነዉ። ይሄም ሲባል አንድ ቶክን ምን ያህል የቶክን ብዛት ይኖረዋል ነዉ። ለምሳሌ 100M፣ 500M፣ 1B፣ 500B እንላለን፤ በቃ የቶክን ብዛት ብላችሁ ያዙት።
Supply ደግሞ በሁለት ከፍለን እንየዉ
    1. Total supply እና
    2. Circulating (circulation ) supply ናቸው።
    1. Total supply ስንል አንድ ቶክን በኔትወርኩ ወይም ብሎክቼኑ ላይ አጠቃላይ deploy የተደረገዉ ወይም የተፈጠረዉ በሉት።
ለምሳሌ፦ ባልሳሳት የ dogs Total supply ወደ 550B የሚጠጋ ነዉ። 550 ቢልዮን ቶክን ብዛት ማለት ነዉ።
     2. Circulation supply ደግሞ market (ገበያ በሉት😂)  ላይ እንዲገበያይ የተወሰነዉ ነዉ።     የቶክኑ አጠቃላይ ብዛት ሁሉንም ገበያ ላይ ማስወጣት በተለያዩ ምክንያቶች ላይፈለግ ይችላል። ታዲያ ተቀንሶ የሚወጣዉ የምንገበያየዉ circulation እንለዋለን።  ye circulation ትርጉም ምን ይለኛል  ቅብብሎሽ😂። ስለዚህ Supplyን ከተረዳን ወደ Market cup እንሂድ። (cup ሲቆላመጥ ነዉ እሺ😁)

2. Market cup ማለት አሁን በገበያ ላይ ያሉት ቶክኖች  ማለትም ( Circulation supply ) የሚያወጡት ዋጋ ማለት ነዉ።

Market Cap = Current Price of the Token × Circulating Supply

ለምሳሌ ዛሬ ሊስት የተደረገዉ $Cati ቶክን Circulation supplyዩ 305M $Cati ቶክን ነዉ። የአንዱ $Cati ቶክን ደግሞ የሚያወጣዉ  ወደ 1$ አካባቢ ነዉ።
ስለዚህ
Market cup = 305M * 1.04=317.2M
የ$Cati ቶክን market cup  በአሁን ሰአት 317.2M ነዉ። ገብቶአችኋል ብዬ ስባለሁ😊  ወደ ቀጣይ እንሂድ
3. FDV ማለት Total supply * በ አሁን ባለዉ ዋጋ ማለትነዉ ።
ለምሳሌ አሁንም $Cati ብናይ Total supply ወደ 1B ይጠጋል። አሁን ያለዉ ዋጋ ደግሞ እንደቀድሙ $1.04 ነዉ በቃ ቀለል አርጎ ማባዛት ነዉ። 1b*1.04= 1.04B ነዉ
market cup = 317.2 M ሲሆን
FDV= 1.04B ነዉ አያችሁ አይደል ልዩነቱ።
Fdv ማለት በቀላል አማርኛ ወደፊት ሁሉም ቶክን supply ላይ ሲገባ አሁን ባለዉ ዋጋ ቢሆን የሚኖረዉ ዋጋ ነዉ።
አንዳንድ ቶክኖች market ካፓቸዉና FDV አንድ የሚሆነዉ በዚህ ምክንያት ነዉ እላችኋለሁ።
like bitcoin እና ብዙ ይኖራሉ

ይመቻችሁ✌️

©Fanos


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

03 Oct, 13:25


የዛሬው የCrypto Currency ውሎ ።

ገበያው ጥሩ አይመስልም😐

#BTC: $60,579 | 24H: -0.29%

#ETH: $2,356 | 24H: -3.37%

#SOL: $136.21 | 24H: -5.46%

#TON: $5.24 | 24H: -2.46%

🔥#trending
#SEI: $0.40 | 24H: -5.26%

📈top gainer
#APT: $8.45 | 24H: +10.73%

📉top loser
#ENA: $0.298579 | 24H: -16.15%

AK CRYPTO TIP⚡️

01 Oct, 12:17


🔲AIRDROP ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

30 Sep, 15:00


💸P2P ምንድነው ?

➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።

P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?

📌P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።

P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን

➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ።

➡️P2P risk አለው ወይ ?

➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ።

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

29 Sep, 04:20


የCoin እና Token ልዩነት ምንድነው

1.COIN ስንል አንድ የክሪፕቶ አሴት ሁኖ የራሱ ኔትወርክ ወይም ብሎክቼን ያለዉን ኮይን ብለን እጠራለን። ለምሳሌ ያህል ቢትኮይን የራሱ የሆነ ቢትኮይን ብሎክቼን የሚባል ኔትወርክ አለዉ። ኢትየሬምም እንደዛዉ። እነዚህን በራሳቸዉ ኔትወርክ ላይ ያሉት Leyer 1 እንላቸዋለን። ቀለል ለማረግ ቴሌ እራሱ የገነባዉ ኔትወርክ አለዉ።  በዚህ ኔትወርክ ላይ የቴሌ ሲም ኦፕሬት ይደረጋል ማለት ነዉ። በዚህም መሠረት ቴሌ Layer 1 (one) እንለዋለን።

       2.TOKEN ስንል ደግሞ በነበረበት ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ ተደርጎ ማርኬት ላይ ሲገባ እነሱን ቶክን እንለዋለን። ለምሳሌ እኛ በደንብ የምናቃት $ዶግስ በቶን ብሎክቼን ላይ ነዉ ዲፕሎይ የተደረገው።

የምታስተውሱት ከሆነ ሳፋሪ ስራ ከመጀመሩ በፊት ሰምታችሁ ይሁን አላቅም በቴሌ ኔትወርክ ላይ ስራ ሊጀምር ነበር። ቢጀምር ኖሮ እንደቶክን አይነት ይዘት ይኖረዉ ነበር። ግን ሳይስማሙ የራሱን ኔት ዘርግቷል።
በዚህም መሠረት ቶንኮይን የራሱ የሆነ ቶን ብሎክቼን ያለዉ ሲሆን እስፔሻሊ ኮይን እንለዋለን።
ዶግስ ግን በነበረው የቶን ብሎክቼን ላይ የሚሰራ ሰለሆነ ቶክን ይባላል።


እዚህ ጋር ልታዉቁት የሚገባ ነገር ኮይን የተሻለ Utility (ጥቅም) አለዉ ። ብሎክቼኑን ስትጠቀሙ ለ fee የምትከፍሉት በ ኮይኑ ስለሆነ ማለት ነዉ። 
ዶግስ ሲወጣ ሰዎች ለfee ብለዉ ቶን ለመግዛት ሲሉ ተጭበርብረዋል።

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

28 Sep, 05:32


📶የማታውቋቸው ልጆች ካላችሁ cryptocurrency ላይ ብታውቋቸው የሚጠቅመሟችሁ ቃላቶች(Key Term)

🏷
#Total_supply

ይሔ በአንድ ክሪፕቶ ላይ አጠቃላይ የተፈጠሩት የቶክኖች ብዛት  ነው

🏷
#circulation_supply

በእኛ እጅ ላይ ያሉት ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት በተለያዩ exchange ቦታዎች ላይ የተቀመጠው ደሞ circulation supply ይባላል

📶በምሳሌ ስናየው
❇️የbitcoin አጠቀላይ supply 21 ሚሊየን አካባቢ ነው ከዛ ውስጥ እስከአሁን በmining የተገኙት 19 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑት ናቸው ይሔም ማለት 2 ሚሊየን አካባቢ bitcoin ገና ይቀራል በዚህም 21 ሚሊየኑ coin  Total supply  ሲባል 19 ሚሊየኑ circulation supply ይባላል

ተጨማሪ ምሳሌ ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS total supply 550 billion ነበር ከዛ ውስጥ ግን እኛ claim አድርገን በተለየዩ exchanges ላይ ያስቀመጥናቸው circulation supply ይባላል

🏷
#Market Cap(MCP)

ይሔ ደግሞ በዋናነት ኤየርድሮፕ ሊስት ሊደረግ አካባቢ ትሰሙታላችሁ
Market Cap(mcp) ማለት ከላይ ያወራነው circulation supply የሚያወጣው ዋጋ ነው

ማለትም ለምሳሌ የDOGS circulation supply የነበረው 400 billion DOGS ነው ብለን ብናስም የአንድ ዶክስ ዋጋ 0.001$ ቢሆን market capን ለማወቅ
0.001$*400billion = 400 million dollar ይሆናል ማለት ነው

ኤየርድሮፕ ላይ ሊስት ሲደረግ ዋጋው የሚወጣው በcirculation supply እና በmarket cap ነው
ለምሳሌ የHamsterን ዋጋ ለመስራት market capን እና circulation supply ብናውቅ
market cap 700million dollar ቢሆን
Circulation supply 100 billion
$HMSTR ቢሆን
ሊስት ሲደረግ አንድ Hamster
700M$ ሲካፈል ለ100 ቢሊየን HMSTR  0.07$ ዶላር ይሆናል ማለት ነው የተለያዩ ቻናሎችም ዋጋውን የሚገምቱት market Capን በመገመት ይሆናል

🔐
#KYC

🔰 KYC ማለት ሲተነተን know Your customer ማለት ሲሆን አንድ exchange ላይ መታወቂያ ወይም አስፈላጊውን እናንተን የሚገልፅ ነገር አስገብታችሁ ማረጋገጫ ሲኖራችሁ ወይም verified የሆነ አካውንት እንዳላችሁ ለማመልከት ይጠቀሙበታል ስለዚህ KYC ይጠይቃል ወይም ያስፈልጋል ከተባላችሁ verified መሆን አለባችሁ ለማለት ነው

🗃በምሳሌ ለማየት
ከዚህ በፊት የሰራነው DOGS ወደ binance,  okx, bybit, TG wallet claim ለማድረግ KYC ያስፈልጋል ሲባል ነበር ይሔም ማለት verified መሆን አለባችሁ ማለት ነው

🗂
#TGE

TGE ማለት ሲዘረዘር  Token generation event ማለት ሲሆን ቶክኖቹ ተፈጥረው ወደተለያዩ exchanges(binance,  okx, bitget)  የሚሰረጩበት ቀን ማለት ነው

🏷
#Token

የቶክንን ትርጉም ለማወቅ በመጀመሪያ የቶክንን እና ኮይን ልዩነት ልናውቅ ይገባል
coin ማለት ባጭሩ የራሳቸው ብሎክቼን ያላቸው በዛ ብሎክቼን ውስጥ ለfee እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው ለምሳሌ በTON ብሎክቼን ውስጥ tonን ማየት እንችላለን ስለዚህ ton ቶከን ሳይሆን ቶን ኮይን ነው የሚባለው
በዚሁ ብሎክቼን ላይ ዲፖሎይ የተደረገውን ዶክስን ደግሞ token ይባላል ማለት ነው ቶክን ማለት በራሳቸው ብሎክቼን ላይ ሳይሆን በሌሎች ብሎክቼን ላይ ዲፕሎይ የሚደረጉ ናቸው

🏷
#snapshot

ይሔ ማለት አንድ airdrop ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ ለተጫዋቾች ውጤታቸው የሚገለፅበት ብቁ የሆኑት እና ያልሆኑት የሚለዩበት ሲሆን ለምሳሌም Hamsterን እንደምሳሌ ብናይ ከተጠናቀቀ በኋላ ለሰአታት snapshot ውስጥ የነበሩ ሲሆን ያለንን ውጤት አሳውቀውናል

🏷
#listing

አንድ ኤየርድሮፕ ተጠናቆ ውጤት ከተገለፀ በኋላ መሸጥ መግዛት የሚጀመርበት ቀን ደግሞ listing ይባላል

© 4 3 3 Crypto

SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

27 Sep, 06:10


#ይህን_የውቃሉ

ከአለም አቀፉ ህዝብ ከwalletቸው በግል የ1 ቢትኮይን ባለቤት የሆኑት 0.27% ብቻ  ነው።

የአንድ Bitcoin ዋጋ በአሁን ሰዓት ወደ 65000$ ይጠጋል።

በኢትዮጵያ ብር ወደ 8 ሚሊዮን ብር ማለት ነው።


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip

AK CRYPTO TIP⚡️

26 Sep, 09:48


ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🙏
ዘመኑ በፍጥነት በሁሉም ነገር እየተለወጠ ነው ከዛ ውስጥ
በአሁን ሰዓት አለማችንን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ፊቷውን ወደ Digital marketing እያዞረች ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም በዚህም ምክንያት በኖት የሚታተሙ ብሮች መጥፋታቸው አይቀሬ ይመስላል ለዚም ነው  ድሮ በሚታተሙ ብሮች ደሞዝ እየከፈለች የነበረችው ዱባይ አሁን ወደ Bitcoin አየቀየረች የለችው እናም ብዙ ሀገራት ከ2026/27 ጀምሮ የዱባይን ዱካ በመከተል የመገበያያ ብሮችን ወደ Crypto መቀየሩ አይቀርም ።


ማንኛውም ሰው ስለ Crypto Currency እና Forex Trading ማወቅ በጣም ቢ ጠቅመው እንጂ አይጎዳውም።

አናም ወደ Digital አለም   መቀላቀል ግድ ሊለን ነው ምክንያቱም በሀገራችን ቆየት ቢልም በኖት የሚታታሙ ብሮች ወደ Digital መቀየሩ አይቀርም (ወደ Crypto currency)ጊዜ ይወስዳል እንጂ 😕

እናም ስለዚህ ጉዳይ ስናነሳ
Forex trading እና Crypto currency
ማንሳት ግድ ይላል ምክንያቱም በዚህ ሰዓት በጣም Viral የሆነና  ከፊላችሁ እየሰራችሁ የላችሁ ናችሁና መወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች ናቸው

አስቲ ስንቶቻችን ነው Forex trading እና Crypto currency የምናውቀው??

ስለforex እና Crypto Currency ምን የሃል ግንዛቤ አለን??

እነዚህን ጥየቄዎች እስቲ እራሳችሁን ጠይቁት☹️

እውነት ለመናገር በCrypto አለም  በጣም ወደኃላ ቀርተናል 😢😔

አስቲ Forex  ትቼ ስለ Crypto Currency ትንሽ ልበል።

አብዛኛው የዚህ ቻናል ተከታታይ ተማሪዎች ናችሁ እናም   አብዛኞቻችን  Crypto ምን እደሆነ ራሱ አናውቅም እድሜ ለ Notcoin ይሁንና አሱን Tap Tap በማድረግ የጀመረው ጥቂት ሰው ከ6 ወራት ወዲህ ነው  ስለ Crypto ምንነት ትንሽ ትንሽ እየገባው የለው።

ጓዶቼ አለም በጣም በፍጥነት እየተቀየረች ነው የለችው እንደ America ,Russia እና ህንድ በቴክኖሎጂው አለም በጣም ርቀዋል⚡️ እኛ ግን ሌላው የቴክኖሎጂው ዘርፍ  ይቅርና እስከአሁን ድረስ ስለ Crypto currency እና ስለ Forex trading ምንነት ራሱ አልገባንም 😢🥺

አጋራችን ላይ የሉ የቴሌግራም ሆነ የፌስቡክ  ቻናሎችም ስለዚህ ጉዳይ አያወሩም በተለይ በአሁን ሰዓት
አብዛኞቹ የቴሌግራም ቻናሎች ይሄ Airdrop ይከፍላል ግቡና Tap Tap አርጉ ይላሉ እንጂ ስለ Crypto ምንነት
ስለCrypto ዜና እና ሌሎች ነገሮም ወይ ስለ Forex አያወሩም አሰነዚህን ነገሮችን ለማወቅ ፍለጎት የለውነሰ ሰው በሚገባው Way አያስረዱም😖😣

ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻል ስለCrypto የለውን ዜናም ሆነ ከcrypto ጋር ተያያዥ የሆኑትን Termኦችን የሚዘግብ የሚየስረዳን ቻናል የለም😔

ትንሽም ቢሆነ የዩትዩብ ቻናሎች ይሻላሉ።

ማንኛውም ሰው ስለ Crypto Currency  ማወቅ በጣም ቢጠቅመው እንጂ አይጎዳውም እናም ጓዶቼ ወደ Digital አለሙ ብትቀላቀሉ ትርፋማ ትሆናላችሁ 😊

👨‍💻ይሄ ቻናልም ይሄንን ክፍተት በጥቂቱም ቢሆን ለመድፈንና ለመቅረፍ ተብሎ የመጣ ቻናል ነው።

በተቻለን አቅም ስለCrypto currency ጠለቅ የለ እውቀት እንዲኖራችሁ  ለማደረግ እና ስለ Crypto ያለውን ማንኛውም አይነት መረጃ በፍጥነት ለእናንተ ለማድረስ እሄው ሃ!! ብለን ዛሬ ስራችንን ጀምረናል።

🌟ከቻናላችን የምታገኙት ጥቅሞች

⚡️ከCrypto Currency ተያያዥ የሆኑትን መረጃዎች በፍጥነት የምታገኙበት።

⚡️ከCrypto Currency ምንነት ጀምሮ  እስከ Advanced Level ድረስ የሉትን Termኦችን  ዘርዝረን ግልፅ በሆነ መንገድ የምናይበት፣

⚡️የቱን Crypto currency ብንገዛ እና ብንሸጥ  ነው ትርፋማ የምንሆነው የሚለው እና  ተያያዥ ጉዳዮችን የምናይበት ፣

⚡️የተለያዩ የጥያቄ ና መልስ ውድድሮችን እና Giveaway የሚዘጋጁበት ...........ቻናል ነውና
ቻናላችንን Share እያደረጋችሁ ያላችሁን ማንኛውም አይነት አስታየት እና ጥያቄ ካላችሁ    👉
@Raymny👈
              👉
@Alfaaiiz 👈
በነዚህ ሁለቱ Username አናግሩን


SHARE"
@Ak_Crypto_Tip
SHARE"
@Ak_Crypto_Tip