ስለ Arsenal @selearsnal Channel on Telegram

ስለ Arsenal

@selearsnal


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች

🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች

✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
ሀይላይቶች እና ፈጣንና መረጃዎች ያገኛሉ

📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

ስለ Arsenal (Amharic)

አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ለምን ለሚሆን? ለምንድን ነው? nnአርሰናል ቴሌግራም ይህ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎችን ለማየት ሁሉም አርሰናል ፋብሪካችንን ይቀላቀሉ። በእሁድ እስከ እሁድ በመተንሳፉ መረጃዎች ያግኙ። በአርሰናል ቴሌግራም ሰለ ፈጣንና መረጃዎች ማግኘትን ይችላል። ለበጎ ዜናዎችና ሀይላይቶች በመረጃዎቹ ያግኙ። nnስለ መፅሃፍታቹን እባክዎት ግርማን በ @AbduArsenal ላይ ይደውሉ።

ስለ Arsenal

15 Feb, 15:30


የቀድሞው የዌስትሀም ተጫዋች ጆ ኮሌ ስለ ንዋኔሪ አስደናቂ ብቃት፦
"እሱን መቆጣጠር አትችልም፣ በጠባብ ቦታ ላይ ኳስን ሚጫወትበት መንገድ አሱን ማየት ያስደስታል ልክ እንደ ሚሴ ነው፤ በታዳጊ ተጫዋቾች ላይ እንደዚህ አይነት ጫና መጣል አልፈልግም ነበር በሱ ግን እተማመናለሁ።" ሲል ተናግሯል

now.arsenal

ስለ Arsenal

15 Feb, 15:05


እንግዲህ ታሪክ ራሱን ደገመ የዛሬ የአደጋ ግዜ ተጠሪያችን በዌልቤክ ቦታ ሜሪኖ ተክቶ ጣፋጭ ድል February ራሱ ደገመ💪💪💪❤️

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 15:02


ቤቲንግ ለምትመድቡ በሙሉ መልካም ዜና በየቀኑ ታላላቅ ጨዋታዎችን ያለፉትን ጨዋታዎች በማየት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች ተቀምሮ ለናንተ በነፃ የምለቀቅበት ቻናል ነው ተቀላቀሉና በየቀኑ ያሸንፉ።
👇👇👇
https://t.me/+yHQVkwcsnqczOGJk
https://t.me/+yHQVkwcsnqczOGJk

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:40


Merino effect 😁

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:39


😁

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:39


ክለባችን አርሰናል የፊት መስመር ተጫዋቾቻችን እስኪመለሱ በእግርም በእጅም ብቻ በምንም መልኩ ጎል እያስቆጠረ እያሸነፈ መሔድ ነው የሚያስፈልገን።
ሜሪኖ የጭንቅ ቀን ነው የደረሰልን❤️💪💪


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:38


ቤን በጨዋታው መሀል😍

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:37


ምን አይነት ኮከብ ነው ? 🙏

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:35


የተጨዋቾቻችን ሬቲንግ

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:31


#COYG ARSENAL +3 points ✔️
🎶 North London for ever......
share @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:31


ይሄ ተጨዋች ሜዳ መግባት የለበትም ከዚ በሆላ 😑

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:27


አዲሱ አጥቂያችን ሜሪኖኖኖኖኖኖኖ
Booooooooom

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:25


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ

    ሌስተር ሲቲ 0-2 አርሰናል
                                  ሜሪኖ 81 ' ⚽️
ሜሪኖ 87' ⚽️


SHARE @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:23


የሌስተር ደጋፊዎች ሜዳውን ለቀው እየወጡ ነው🙌

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:22


+4'

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:21


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                90'

    ሌስተር ሲቲ 0-2 አርሰናል
ሞሬኖ⚽️⚽️

SHARE @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:18


Merino ደገመው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:17


Gooooooaaaaaallllllllllllllllll Arsenal 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥

ስለ Arsenal

15 Feb, 14:17


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                85'

    ሌስተር ሲቲ 0-1 አርሰናል

SHARE @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

09 Feb, 05:04


ተማሪ ነህ 🤗

ስለ Arsenal

09 Feb, 04:57


ዛሬ የሚደረገውን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

ስለ Arsenal

09 Feb, 04:53


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ስለ Arsenal

09 Feb, 04:53


ጠፍቶ የነበረው ESAM GAMING ARENA በአዲስ መልክ ተመልሷል ከዚህ በኋላ አዳዲስ የአንድሮይድ እና የ Emulator ጌሞችን የምንለቅበት ይሆናል እንዲሁም አዳዲስ የpc ጌሞችንም ታገኙበታላችሁ።

አሁኑኑ ይቀላቀሉን!!

https://t.me/esam_gaming_arena
https://t.me/esam_gaming_arena

ስለ Arsenal

07 Feb, 19:44


ማሪቲኔሊ በጉዳት የሚያመልጡት ጫወታዎች

ሌስተር
ዌስትሃም
ኖቲንግሃም ፎረስት
የመጀመሪያ ዙር የችምቺዮንስ ሊግ ጨዋታ
ማንችተር ዩናይትድ
ሁለተኛ ዙር የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ
ቼልሲ

አርሰናል ቤት ጉዳት ከባድ ሆኗል 💔


share" @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Feb, 17:37


#ወገን_ተደፍሬናል🙊🙊🙈

እንዴት አትሉኝም 🤔

Espn uk  ምን ብሎ post እንዳደረጉት ታወቃላችሁ??

Gabriel Martinelli በኒውካስል ጨዋታ ከተጎዳ በኃላ የአርሰናል ፊት መሰመር አጥቂዎች እነዚ ብቻ ናቸው ብሎ ይህን ፎቶ ፖስት አደረጉት ይህ ከመግደል በምን ያንሳል  ቆይ እኛ አርሰናል ይህን ተጫዋች አለን ከየት አመጡት እንዴትስ የአርሰናል ተጫዋች ነው ብሎ ፖስት ያደርጋሉ ባይሆን የቼልሲ ሽማግሌ  ነው ብሎ አይናገሩም እንዴ

ሰለ ማን እንደምናገር ይገባሃል 😂😂😂😂

ስለ Arsenal

07 Feb, 17:29


💠💠💠ነፃ 10ሺ ብር 💠💠💠
〽️የ 𝗗𝗢𝗡𝗞𝗘𝗬 𝗧𝗨𝗕𝗘 እየሸለሙ
ነው ውድ ቤተሰቦች እርሶ ምን ይጠብቃሉ ! የፈለጉትን የባንክ አካውንት ወይም ስልክ ቁጥራችሁን ወደ ግሩፑ ልካችሁ ገንዘባችሁን ተቀበሉ ግሩፑ ከታች ይገኛል👇👇

  💵💵💵💵💵💵💵💵💵
    💴💴 𝗗𝗢𝗡𝗞𝗘𝗬 𝗧𝗨𝗕𝗘💵💴
    💴💴 𝗗𝗢𝗡𝗞𝗘𝗬 𝗧𝗨𝗕𝗘💵💴
    💴💴 𝗗𝗢𝗡𝗞𝗘𝗬 𝗧𝗨𝗕𝗘💵💴
   💵💵💵💵💵💵💵💵💵

☝️☝️☝️☝️
ቀድመው 100ሰው add ካደረጉ በደቂቃዎች ውስጥ ሽልማቶዎን ያገኛሉ

ስለ Arsenal

07 Feb, 07:14


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ስለ Arsenal

07 Feb, 07:09


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

06 Feb, 19:55


Drago Evolution ይባላል ሌቭላችንን ባሳደግን ቁጥር ቶን የሚሰጥ  Drop ነው።

ከ Level 1 ወደ Level -2 ስትሄዱ 2.5 Ton Reward መቀበል ነው።

አሰራሩ👇👇

Level-2 ምንገባው 900ሺ POINT ስንገባ ነው።ወደ Level-2 ለመግባት እነዚህን ከስር ያሉትን ነገሮች ተጠቀሙ!!

1 Gold Per Tap➣ይሄ Tap Tap የምናደርገውን መጠን የምንገዛበት ነው።
2 AUTO FARM➣የጌሙ ዋነኛው ነገር ሲሆን ከጌሙ ብንወጣም GOLD ሰብስቦ የ ሚጠብቀን ነው።

እነዚህን ኦፕሽኖች እንዴት እንገዛለን?
➣ሰው ስንጋብዝ 25K GOLD ይሰጠናል በዛ በዋነኝነት AUTO FARM በመግዛት ሌቭላችንን በፍጥነት ማሳደግ እንችላለን።


ለመጀመር 👉 https://t.me/DragoEvolution_bot/app?startapp=wf4b

ስለ Arsenal

05 Feb, 19:55


ጠፍቶ የነበረው ESAM GAMING ARENA በአዲስ መልክ ተመልሷል ከዚህ በኋላ አዳዲስ የአንድሮይድ እና የ Emulator ጌሞችን የምንለቅበት ይሆናል እንዲሁም አዳዲስ የpc ጌሞችንም ታገኙበታላችሁ።

አሁኑኑ ይቀላቀሉን!!

https://t.me/esam_gaming_arena
https://t.me/esam_gaming_arena

ስለ Arsenal

05 Feb, 17:29


🔥🔥🔥🚨🚨🚨🔥🔥🔥🚨🚨🚨
አድ አደርጋችሁ ብር ያልወሰዳችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብር ገቢ እየተደረገ ይገኛል ::

ከ እናንተ ሚጠበቀው Group ላይ Add በማድረግ እና አካውንት በመላክ  ብራችሁን ተቀበሉ
🐇🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️💰🎁🎁

አድድ ለማድረግ  ⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00
https://t.me/AddShilmat00

ስለ Arsenal

05 Feb, 14:20


ዛሬ  𝐂𝐚𝐫𝐚𝐛𝐚𝐨 𝐂𝐮𝐩 🏆

ኒውካስትል🔵 🆚 🔴አርሰናል

🗓️ ረቡዕ

ምሽት 5፡00 ሰዓት

🏆 የካራባኦ ካፕ ዋንጫ - ግማሽ ፍፃሜ

🏟️ ሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም

መልካም እድል ለኛው ! 💪

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Feb, 21:30


🗣️ፖል ስኮልስ ማርቲን ኦዴጋርድ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ያስባል:

አስቡት ኦዴጋርድ ጨራሽ የመሀል አጥቂ ቢያገኛ ማርቲን ድንቅ ተጫዋች ነው ኳሱን በፈለገው ቦታ ማስቀመጥ ይችላል ነገር ግን  ከፊት ለፊቱ ጨራሽ የለም 10 ቁጥሮች ጥሩ አጥቂ ይፈልጋሉ።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Feb, 18:13


የLiveScore የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Feb, 18:11


ፔፕ ጋርዲዮላ በባርሴሎና በባየር ሙኒክ እና በማንቸስተር ሲቲ ቆይታው 916 ጨዋታዎች መርቷል እናም ቡድኑ በአንድ ጨዋታ 5 ጎሎችን ያስተናገደው በሁለት አጋጣሚዎች ብቻ ነው;

• 2-5 Vs ሌስተር
• 1-5 Vs አርሰናል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 22:03


🚨 Here we go 1 ሰአት ይቀረናል ሊዘጋ መስኮቱ

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 21:54


አሁን ተስፋችን አንተ አይደለህምን 😭😂

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 21:33


ለምንድን ነው ግን እስከ አሁን ያልተኛነው😭😭😂

ስለ Arsenal

03 Feb, 21:09


🚨ኦርነስቴይን፡ አስቶንቪላ ለአርሰናል 60m ካቀረባችሁ ዋትኪንስን መውሰድ ትችላላችሁ ብለዋቸው ነበር እናም የአርሰናል መልስ አንፈልግም እናመሰግናለን ነበር።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 20:42


🍿 𝗛𝗘𝗥𝗘 𝗪𝗘 𝗚𝗢 🍿

ዜና ናፈቀን 😥

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 20:06


ንዋኔሪ ለኛ ትልቅ ዝውውር በሉት ጋይስ አስባቹታል ወደ ገበያ ብንወጣ ስንት እንደሚያስወጣን 💗


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 19:02


አርሰናል በቀሪዎቹ ሰአታት ምንም ዝውውር አይፈፅምም !

[David orinstien] 🎖

SHARE " @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 17:20


አረ ባክህ የሆነ ነገር በለን እና ገላግለን 😡

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Feb, 16:50


አርሰናል ኦዚልን በመጨረሻው ቀን ሲያስፈርም የነበረው ሁኔታ!

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Feb, 07:17


🔥የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ 🤌

🔴አርሰናል  🆚  ከማንችስተር ሲቲ🔵

የጨዋታው ቀን ፦ | ዛሬ

የጨዋታ ሰአት ፦⌚️| ምሽት 1:30

የጨዋታ ሜዳ ፦ 🏟️ | ኤምሬትስ

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል ! 🔴

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

01 Feb, 19:45


ሼህ ክሮንኬ ሰኞ እለት 🙏 👀

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

01 Feb, 18:29


እጅግ ተናፍቀሀል ጥቁሩ አልማዝ 💫

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

01 Feb, 10:24


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

01 Feb, 10:19


🚨ለኦሌ ዋትኪንስ የቀረበው የመጀመሪያው የ40m ጥያቄ በይፋ የቀረበ አልነበረም ጥያቄው መደበኛ ባልሆኑ ንግግሮች ነበር የቀረበው እናም ወዲያውኑ ውድቅ ተደርጓል።

ጥያቄው ሰኞ ሳይሆን እሮብ ነበር የቀረበው።

[Hand Of Ozil]

@SELEAESNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

01 Feb, 09:18


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

01 Feb, 09:11


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

01 Feb, 08:59


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

31 Jan, 21:05


🚨ማቲየስ ቴል በባየርን ሙኒክ ለመቆየት ወስኗል።

[David Ornestien]


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 20:54


🚨አርቴታ ስለ ዝውውር፡-

አላማችን ግልፅ ስለሆነ የምንችለውን ሁሉ እየሞከርን ነው ነገርግን ምንም አይነት ዋስትና መስጠት አልፈልግም።


@SELEARNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 20:35


🚨ቡካዮ ሳካ በመጋቢት ወር ወደ ሜዳ ለመመለስ አቅዷል።

[Jordan davies]

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 18:47


ቪላ ራሽፎርድን በውሰት ለመውሰድ እያሰቡ ነው።

[David orniesten]

ምናልባት ዋትኪንስ ወደ አርሰናል👀

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 18:41


እኔ በግሌ የዚህን ልጅ ዝውውር ከማይፈልጉት ነኝ

እናንተስ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 14:53


ኡናይ ኤምሬ 🗣

“ ቡድኑን መልቀቅ የፈለጉ ተጨዋቾች እንዳሉ ሁሉ መቆየት የወሰኑም አሉ አንዱ ዋትኪንስ ነው እዚህ በመቆየቱ ደስተኛ ነው።"

ግልጽ የሆነ ይመስላል ኦሊ ዋትኪንስም በአስቶን ቪላ ይቆያል.....


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 14:14


ሚኬል አርቴታ ስለ ዝውውር

🗣"ክለቡ ውስጥ እየተሰራ ባለው ነገር በጣም እርግጠኛ ነኝ እና ያሉትን እያንዳንዱን አማራጮች እየተመለከትን ነው ። የምችለውን ሁሉ እያደረግን ነው!"

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 13:44


ስለ ቡድን ዜና

አርቴታ 🗣 አላረጋገጥንም ነገ ልምምድ ጊዜ አለን እናያለን ። ቤን ዋይት ግን በእርግጠኝነት ከጨዋታው ውጪ ነው!

አርቴታ ስለ ዝውውር፡ ውሳኔ ሰጪዎቻችንን አምናለሁ በገበያ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም እድሎች እንመረምራለን እና ሁሉንም ነገር ለማድረግ እንሞክራለን ...

ስለ ዋትኪንስ

🗣 ስለ ግለሰቦች እንደማላወራ ታውቃላችሁ! በዛ ቦታ በንቃት ተከታትለን መፍትሄ እየፈለግን ነው የዝውውር ገበያው የሚያመጣውን ነገር እናያለን።

አርቴታ ሀላንድ እሱን ባለፈው ጨዋታ ስለተናገረው ንግግር

"እኔ ነገሮችን በግል(ቂም) አልወስድም!

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

31 Jan, 11:17


🚨ስቨር ኒፓን አሁን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በክለቡ ሮዘንበርግ እንደሚቆይ ይጠበቃል።

[David Ornestien]

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

30 Jan, 17:45


ኦሌ ዋትኪንስ በአንድ ወቅት 🗣 ለአርሰናል መጫወት የረጅም ጊዜ ህልሜ ነው።


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

30 Jan, 17:28


የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ዋትኪንስ የአርሰናል ተጫዋች ይሆናል።
ቪላ ኩኛን ከወልቭስ ለማዘዋወር እየሰሩ ነው።

[Footballinsider]


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

11 Jan, 20:44


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ስለ Arsenal

11 Jan, 20:40


🚨 ተጠባቂው የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

ስለ Arsenal

11 Jan, 20:29


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

11 Jan, 18:44


🚨🚨🚨🔥🔥🔥🚨🚨🚨
አድ አደርጋችሁ ብር ያልወሰዳችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብር ገቢ እየተደረገ ይገኛል ::

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

ስለ Arsenal

10 Jan, 13:53


ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ

ስለ Arsenal

10 Jan, 13:47


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ስለ Arsenal

10 Jan, 13:22


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

10 Jan, 13:21


🚨🚨🚨🔥🔥🔥🚨🚨🚨
አድ አደርጋችሁ ብር ያልወሰዳችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብር ገቢ እየተደረገ ይገኛል ::

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

ስለ Arsenal

10 Jan, 12:52


ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

አዎ ከሆነ ከታች ያለውን 'start' የሚለዉን ይጫኑ👇👇

ስለ Arsenal

10 Jan, 12:44


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

ስለ Arsenal

09 Jan, 17:26


💠💠💠ነፃ 10ሺ ብር 💠💠💠
〽️CBE BONUS  እየሸለሙ
ነው ውድ ቤተሰቦች እርሶ ምን ይጠብቃሉ ! የፈለጉትን የባንክ አካውንት ወይም ስልክ ቁጥራችሁን ወደ ግሩፑ ልካችሁ ገንዘባችሁን ተቀበሉ ግሩፑ ከታች ይገኛል👇👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ቀድመው 100ሰው add ካደረጉ በደቂቃዎች ውስጥ ሽልማቶዎን ያገኛሉ

ስለ Arsenal

09 Jan, 15:25


የአርሰናል የቅርብ ጊዜ የዝውውር ዜናዎች እና ወሬዎች 👀 🗞️

አርሰናል ይህንን መስኮት ማን መፈረም አለበት? 🤔

ስለ Arsenal

09 Jan, 12:52


ይሄን ኤርድሮፕ ስሩ ጋይስ ያዋጣል👌 በዚህ እየገባቹ👇

t.me/zoo_story_bot

ስለ Arsenal

08 Jan, 16:59


🚨🚨🚨🔥🔥🔥🚨🚨🚨
አድ አደርጋችሁ ብር ያልወሰዳችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ብር ገቢ እየተደረገ ይገኛል ::

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+8Y_4QCbv2SE1ZjQ0
https://t.me/+8Y_4QCbv2SE1ZjQ0
https://t.me/+8Y_4QCbv2SE1ZjQ0

ስለ Arsenal

07 Jan, 19:09


አሰላለፋችን በቦታ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

ስለ Arsenal

07 Jan, 13:25


የጨዋታ ቀን ማን ያሸንፋል ??

አርሰናል በካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ኒውካስልን ሲያስተናግድ ይህ ትልቅ ነገር ነው።

⚽️ አርሰናል ከ ኒውካስል
🏟️ ኤሚሬትስ ስታዲየም
ምሽት 5:00
🏆 ካራባኦ ዋንጫ

አርሰናል ለ38 አመታት ዋንጫ አላነሳም። ያንን የምንቀይርበት ጊዜ ነው እና ዛሬ ማታ ማሸነፍ ያ እንዲሆን ለማድረግ ረጅም መንገድ ይሄዳል።

ስለ Arsenal

07 Jan, 10:03


ለመላው የስለ አርሰናል የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🅰️🔠🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Jan, 09:32


ስለ Arsenal pinned Deleted message

ስለ Arsenal

06 Jan, 19:59


🚩ኢጎር ፓይክሳኦ ወደ አርሰናል ልንመለከተው የሚገባ ዝውውር ነው ምክንያቱም አርሰናል ብራዚላዊውን ባለተሰጥኦ ተጫዋች ከሚከታተሉ ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

➡️Fabrizio Romano

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

06 Jan, 12:50


#ጥያቄ_ለአርሰናል_ደጋፊዎች..!?👇

ለአርሰናል መሀል ሜዳ ቋሚ አሰላለፍ የናንተ ምርጫ የትኛው ነው ????

ለኔ አርሰናል እንዲያሸንፍ እና ውብ እግርኳስንም እንዲጫወት የሚያደርግ መሀል ሜዳ ጥምረት B ነው

ስለ Arsenal

05 Jan, 16:47


የሀገራችን አንጋፍዉ ተቋም የሆነዉ ቴሌ ብር (TELE-BIRR )  የገና በአልን ምክነያት በማድረግ አድድ ለሚያደርጉ ሰዎች ከ 5ሺ ብር ጀምሮ በሽልማት እያንበሸበሸ ይገኛል  

👇ወድድሩ ላይ ለመቀላቀል 👇
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0

ስለ Arsenal

04 Jan, 20:31


የሚሸጥ የቴሌግራም ቻነል

🥂የቴሌግራም ቻነል መግዛት ለምትፈልጉ

21.8k
Subscribers ያለው

Content ስፖርት

Monitized ሆኖ 11$ ውስጡ ላይ አለ

ዋጋ  inbox @Semir0001

#real buyer Dm

ስለ Arsenal

04 Jan, 20:11


#አርሰናል_ያሳዝናል💔🤔😥😭

የማይገባውን 1 ነጥብ ይዞ የወጣው አርሰናል ከበቂ በላይ ምንም አይነት ተሰፋ የሌለ መሆኑን አሳይቶናል።😭

በመጀመሪያ ለዋንጫ የሚፎካከር
ቡድን ለመሆን የዋንጫ አሰልጣኝ መያዝ ይቀድማል አርሰናል ምንም ተሰፋ የሌለው በአመት አመት ክለብ ተሰርቶ አልቋል ስባል ገና ያልተጀመረ መሆኑን የሚያሳይ እንኳን ሰለ ዋንጫ ማሰብ ይቅርና ለTOP 4 ራሱ ለመፎካከር አቅም የሌለው አርሰናል ከ1 ወር በፊት ይህ አርሰናል በዚህ ሁኔታ 4 ገብቶ ለመጨረስ ለራሱ አቅም የለም ብያችሁ ነበር አልተሳሳትኩም በጣም የሚያናድድኝ አርሰናል ይህን ጨዋታ አሸንፎ ቢወጣ ነው ምንም አይነት ተነሳሽነት የሌለው አርሰናል እንዴት ለዋንጫ የሚፎካከሩበት አቅም አላቸው ቢዬ ተሰፋ አደርጋለሁ ።

መቼም የማለዝንበት ነገር ቢኖር አንድም ቀን አርሰናል በአርቴታ አሰልጣኝነት ዋንጫ የሚያነሳውን አርሰናል ይሆናል ብዬ ሙሉ እምነት ኑሮኝ አያውቅም የራሱን ሰራ በአመት አመት የሚያበላሽ እንዴት ለኔ ሙሉ ተሰፋ ልሰጠኝ ይችላል አስቡት በቦታቸው ምርጥና ወጥ አቋም ማሳየት የማይችሉት ተጫዋቾችን ጭራሽ ያለ ቦታዎቻቸው ያጫወትክ የምን ሰለ ዋንጫ ማሰብ ነው ።

መቼም ለዚህ ክለብ የገባሁት ቃልኪዳን አለብኝ ለዛም ነው መቼም ተሰፋ መቋረጥ የማልችለው እንጂ አርሰናል አርቴታን ይዞ ዋንጫዎችን ያሸንፋል ብዬ አላስብም አልጠብቅም ያው ያለፉት 3 አመታት ያየሁት አይነት ምርጡን አርሰናልን ካማየት ውጭ😥😭😭

ስለ Arsenal

04 Jan, 19:26


ጨዋታው በዚ ሚጠናቀቅ ይመስላል ፈጣሪ ይርዳን

ስለ Arsenal

04 Jan, 19:21


መደበኛው 90 ተጠናቀቀ
ጭማሪ 🙏

ስለ Arsenal

04 Jan, 19:16


አረ ነጥቡ ያስፈልገናል የግድ በዚ አጨዋወት የዋንጫ ቲም አንመስልም በዛ ላይ ጉዳት ተፈታተነን

ስለ Arsenal

04 Jan, 18:57


.ፔናሊቲ ለነሱ ተሰጠ አገቡት
አርሰናል 1-1 ብራይተን
65. minutes

ስለ Arsenal

04 Jan, 18:48


ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ቀደም ብሎ

ስለ Arsenal

04 Jan, 18:21


HT
Arsenal 1-0 Brighton

ስለ Arsenal

04 Jan, 18:00


.30 minutes
Arsenal 1-0 Brighton

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:48


.20
አርሰናል 1-0 ብራይተን

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:48


ነቀነቀው አርሰናልን መሪ አደረገ

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:47


ምንአይነት ልጅ ነው 🌪🌪🌪🌪🌪🌪

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:47


ኒዋኔል ደበላለቀው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:47


ጎልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎልልልልልል

ስለ Arsenal

04 Jan, 17:38


.10 minutes
Arsenal 0-0 Brighten

ስለ Arsenal

04 Jan, 13:33


አሁን የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኮኔክሽን የምታዩበትን አፕ እታች ያለው ቻናል ላይ ታገኙታላችሁ

አፑን ለማግኘት👇

ስለ Arsenal

03 Jan, 19:42


▶️መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

ስለ Arsenal

03 Jan, 19:13


DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇

ስለ Arsenal

03 Jan, 19:11


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ስለ Arsenal

03 Jan, 17:33


https://t.me/Tame_Films

ስለ Arsenal

03 Jan, 12:51


ማን ያሸንፋል ??

Brighton 🆚 Arsenal

🗓️ ቅዳሜ፣ ታህሳሰ 26፣ 2017
የጨዋታ ሰዓት ምሽት 2:30
🏆 ፕሪምየር ሊግ - 20ኛው ሳምንት
🏟️ አሜሪካን ኤክስፕረስ ስታዲየም ፣ ምስራቅ ሱሴክስ ፣ እንግሊዝ

ስለ Arsenal

03 Jan, 07:43


🚨 አንድ ስሙ ያልታወቀ ተጫዋች ከአርሰናል ጋር በግል ለመስማማት 'በጣም ተቃርቧል' ነገር ግን የዝውውር ችግር የሚመጣው እሱን አሁን ካለው ክለብ ማስወጣት ነው። 

[Teamnewsandtix]

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

03 Jan, 04:27


▶️መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

ስለ Arsenal

02 Jan, 18:51


.https://t.me/+ozU5KW_Hbbk3NWE0

ስለ Arsenal

02 Jan, 18:50


https://youtu.be/LH5DozXBhxk?si=fNKPl9L3XA41hYIm

ስለ Arsenal

02 Jan, 18:50


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

02 Jan, 18:50


https://youtu.be/QKGz4urhfGc?si=r7QlH9TJAPG5paB7

ስለ Arsenal

02 Jan, 18:49


https://vm.tiktok.com/ZMkD8REA4/

ስለ Arsenal

02 Jan, 16:53


አድ አደርጋችሁ ምንም ብር ያልወሰዳችሁ ብቻ ከታች ያለዉ LINK ተጭነዉ ገብተዉ ይቀበሉ
💰💰💰💰🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️💰💰💰💰
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0
https://t.me/+mSxleQopTNo3MGM0

ስለ Arsenal

01 Jan, 21:42


ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂

ስለ Arsenal

01 Jan, 21:23


እድሜዎ ስንት ነው ?

ስለ Arsenal

01 Jan, 19:31


19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሬሜር ሊግ ጫወታ
ተጠናቀቀ
ብሬትፎርድ1_3አርሰናል
#ጄሱስ
#ሜሪኖ
#ማርቲኔሊ

ስለ Arsenal

01 Jan, 19:21


https://youtu.be/QKGz4urhfGc?si=r7QlH9TJAPG5paB7

ስለ Arsenal

01 Jan, 19:21


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:50


ቲምበር ቀጣይ ጨዋታ አይኖርም

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:47


ጎል ጠምቶናል 🌪🌪🌪

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:46


አቤት ጥበብ 😌🥰🥰🥰🥰🥰

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:45


,1-3

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:45


አርሰናል መድፉን አከታትሎ ተኮሰ

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


አበዱ ልጆቹ

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


አርገበገበውውውውውውውውውውውው

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


ደገመውውውውውውውውው

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


ማርቲኔሊ ደገመውውውውውውውውውውውው

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:44


,1-2 ነቀነቀውውውውው ሜሪኖኖኖኖኖ

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:43


ሜሪኖ

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:43


አርርርርርርሰሰሰሰሰናናናናናልልልልል

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:43


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ስለ Arsenal

01 Jan, 18:34


ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ
1-1

ስለ Arsenal

26 Dec, 20:10


🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን

ስለ Arsenal

26 Dec, 20:03


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/x2drrCQkiHEwZGE0

ስለ Arsenal

26 Dec, 19:57


ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች
🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላቸው channels join በማለት አናግሩት ያግዛቺዋል::

ስለ Arsenal

26 Dec, 19:16


https://youtu.be/QKGz4urhfGc?si=r7QlH9TJAPG5paB7

ስለ Arsenal

25 Dec, 16:18


ፋብሪዝዮ ቀን
አርሰናል የሆነ ነገር ጥር ላይ ያደርጋል ብዬ አስባለው

ስለ Arsenal

25 Dec, 10:16


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ስለ Arsenal

25 Dec, 10:10


የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ስለ Arsenal

24 Dec, 18:27


https://youtu.be/QKGz4urhfGc?si=r7QlH9TJAPG5paB7

ስለ Arsenal

24 Dec, 18:05


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተከታታይ ፊልም ተለቀቀ

ስለ Arsenal

24 Dec, 18:04


https://youtu.be/QKGz4urhfGc?si=r7QlH9TJAPG5paB7

ስለ Arsenal

24 Dec, 17:15


📹 አስተማሪውን ያስረገዘው ታዳጊ ታሪክ ፊልም በአጭሩ | በ 8' ደቂቃ ብቻ

🍿በ ቻናላችን ይመልከቱ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻


https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0
https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0

ስለ Arsenal

24 Dec, 16:06


📊😬 ከአርሰናል ተጫዋቾች በዘንድሮው የውድድር ዘመን በጉዳት ምክንያት የጨዋታ ያላለፋቸው እነዚህ ተጫዋቾች ብቻ ናቸው፡

🇵🇱 Jakub Kiwior
🇫🇷 ዊልያም ሳሊባ
🇮🇹 ጆርጊንሆ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኢታን ንዋነሪ
🇧🇪 ሊያንድሮ ትሮሳርድ

ስለ Arsenal

24 Dec, 16:05


ከአራት እስከ ስድስት ሳምንት በጉዳት ምክንያት ከጨዋታ ውጭ መሆኑ የተረጋገጠው ቡካዮ ሳካ የሚከተሉት አስር ጨዋታዎች እንደሚያልፉት ይጠበቃል! አርቴታ "እስከዚያው መፍትሔ እንፈልጋለን!" ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል 😫

ስለ Arsenal

24 Dec, 16:03


አርሰናል ሞሃመድ ኩዱስን በጥር ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊያረግ ይችላል ዌስትሃም በከፍተኛ ገንዘብ ሊሸጠው ይችላል።

ምንጭ :[TalkSPORT]

ስለ Arsenal

24 Dec, 15:56


🌟 የቲክቶክ አካውንቶች ለሽያጭ! 🌟

  🔥 TikTok account for sell 🔥

🔑 በእነዚህ የቲክቶክ አካውንቶች
ተደራሽነቶን ያስፉ 🌍

🟢 8⃣00k ተከታይ (follower)
🟢 3⃣04k ተከታይ (follower)
🟢 1⃣02k ተከታይ (follower)
🟢 6⃣8k ተከታይ (follower)
🟢 5⃣4k ተከታይ (follower)
🟢 4⃣1k ተከታይ (follower)
🟢 3⃣4k ተከታይ (follower)
🟢 2⃣6k ተከታይ (follower)
🟢 2⃣3k ተከታይ (follower)

🛑 YouTube 3.2k subscriber available

💯ሙሉ💯 በሙሉ የኢትዮጵያውያን🇪🇹 ተከታይ ያላቸው👌 እና ምንም አይነት Warning⚠️ የሌለባቸው

💥እንዲሁም የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን መሸጥ ለምትፈልጉ Inbox 📥


📩 ለበለጠ መረጃ ☎️ [
0948650176 ] ወይም

[
@mickey26z ] 📥

[
@mickey26z ] 📥

[
@mickey26z ] 📥



🚀 በአስተማማኝ ሁኔታ ተገናኝተን እንጨርሳለን 🤝

---💥💥💥💥💥💥💥

ስለ Arsenal

24 Dec, 15:55


ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል


የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !!

በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....

ስለ Arsenal

24 Dec, 15:42


🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ
እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇

ስለ Arsenal

24 Dec, 12:47


#ማን_ያሸንፋል ??

ARSENAL 🆚 IPSWICH TOWN

🗓️ አርብ፣ ታህሳስ 18፣ 2017
የጨዋታ ሰዓት ምሽት 5:15
🏆 ፕሪምየር ሊግ -18ኛ ሳምንት
🏟️ ኤሚሬትስ ስታዲየም ለንደን እንግሊዝ


Arsenal ከ Ipswich ከ20/1962 ጀምሮ እሰካሁን በሁሉም ውድድሮች ለ58 ጊዜ ብቻ የተገናኙት ሲሆን።

Arsenal 30 win

Ipswich 18 win

10 አቻ ተለያይተዋል🤝

አርብሰ ምን እንጠብቅ ???

ስለ Arsenal

23 Dec, 20:05


የአርሰናል የፊት ሶስት ቋም ተሰላፊዎች ከሳካ ጉዳት በኋላ። የትኛው ጥምረት ይመርጣሉ?🌶️🔥

ስለ Arsenal

23 Dec, 19:51


🛑አደገኛ ተደባዳቢዎች ምርጥ ተከታታይ ፊልም ክፍል 1

ምርጥ አጭር ፊልም በ 14 ደቂቃ በጥራት🍿በ ቻናላችን ይመልከቱ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻


https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0
https://t.me/+z3-AH2wChb1iNmE0

ስለ Arsenal

23 Dec, 17:25


ይህ ቻናል ፊልሞችን በአጭር ቪዲዮ ለማየት ለሚፈልጉ ነው! Request የሚለውን በመንካት የሚፈልጉትን ፊልም ይጠይቁን፣ በአጭሩ እናቀርባለን!


"ፊልምን በአጭር ጊዜ ይመልከቱ"

ስለ Arsenal

23 Dec, 16:58


https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok?si=h0z_Dw8a9f3gYQoB

ስለ Arsenal

23 Dec, 16:58


https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok?si=h0z_Dw8a9f3gYQoB

ስለ Arsenal

23 Dec, 16:50


https://youtu.be/LH5DozXBhxk?si=fNKPl9L3XA41hYIm

ስለ Arsenal

09 Dec, 14:37


📊 ጆርጊንሆ በዚህ ሲዝን ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው ጨዋታዎች ላይ ያለን ውጤቶች :

0-1 vs ቶተንሃም
5-1 vs ቦልተን
3-1 vs ሳውዝሃምፕተን
0-3 vs Preston
3-0 vs Nottingham Forest
2-5 vs ዌስትሃም
🤝 1-1 vs ፉልሃም


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

09 Dec, 14:36


ኦስማን ክፍል 285/286 trailer 🥶

#share በማድረግ ይተባበሩን🔥

@Ethio_365_Film
@Ethio_365_Film

ስለ Arsenal

09 Dec, 14:15


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ስለ Arsenal

09 Dec, 14:03


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ስለ Arsenal

09 Dec, 11:58


የክለባችን ቀጣይ አራት ጨዋታዎች ከተጠቀምንበት ጥሩ አጋጣሚ ነው 🙏🔥

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

09 Dec, 11:28


ማን ያሸንፋል ???
Arsenal 🆚 Monaco

🗓️ ረቡዕ  ታኅሣሥ 2፣ 2017
ምሽት- 5:00 AM
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ - ዙር
🏟️ ኤሚሬትስ ስታዲየም ለንደን እንግሊዝ

ስለ Arsenal

08 Dec, 17:59


🔥🔥🔥😳 ማመን አልቻልኩም📞
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይለያል ምንም ሳላደርግ ግሩፓቸው ላይ join ብዬ Add ስላደረኩ ብቻ ! 100ሺ ብር በአካውቴ ላኩልኝ ። ውሸት መስሎኝ ነበር ቀኔን ነው ያሳመሩልኝ። share ካረጋቹህም ይሸልማሉ ለዛም share ያረኩላቹ
🍀 ሳያቆሙ በፊት ሽልማታችሁን ውሰዱ📣
ውሰዱ📣

CBE CBE CBE CBE CBE CBE
CBE CBE CBE CBE CBE CBE


ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

08 Dec, 17:17


FULL TIME

⚪️ FULHAM 1 - 1 ARSENAL 🔴

SALIBA ⚽️

#FULARS

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:29


.70

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:29


ሳተው ምርጥእድል ነበር

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:28


ፓርቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴ

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:28


ራይስ አሻማ.....

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:27


ኮርና ለኛ

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:27


ፉልሀም በሀይ ዲፌንስ እየተጫወተ ነው

ስለ Arsenal

08 Dec, 15:27


.65
ፉልሀም 1-1 አርሰናል

ስለ Arsenal

08 Dec, 14:53


15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ተጠባቂ ጨዋታ :-

              እረፍት!

ፉልሃም  1-0  አርሰናል
#ሄሚኔዝ 11'

🏟️ ክራቨን ኮቴጅ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

08 Dec, 13:45


Super captain ©

💯 Matches as a captain ❤️‍🔥

ስለ Arsenal

08 Dec, 13:13


አሰላለፋችን 🔥

ስለ Arsenal

08 Dec, 10:19


ዛሬ የቀድሞ የክለባችን ተወዳጅ ተጫዋች ኤሚል ስሚዝ ሮው ለመጀመሪያ ጊዜ አርሰናልን በተቃራኒ ይገጥማል !!😢

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

08 Dec, 09:45


ዛሬ መሐል ሜዳችን
ኦዴ ራይስ እና Merino ቢሆን ምን ይመስላችኋል ቤተሰብ?

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Dec, 19:41


🥇 በኢትዮጵያ ትልቁ የፕሪሚየር ሊግ ቻናል 🥇

የፕሪሚየር ሊግ ተመልካች ሆኖ ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ የእውነት እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል።

አሁኑኑ ይቀላቀሉ ከ 180 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉትን በኢትዮጵያ ትልቁን የፕሪሚየሪ ሊግ ቻነል ይቀላቀላሉ 👇

ስለ Arsenal

07 Dec, 19:29


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ስለ Arsenal

07 Dec, 19:15


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

07 Dec, 17:27


ገና ነው እየመጣን ነው በከባዱ
ሼባውን አስለቅሰን ዋንጫውን እንበለዋን💀
እየመጣን እየመጣን ነው💪😇

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Dec, 17:16


ዘንድሮ ወርቅ የሆነች እድል ነው ያመለጠን....

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Dec, 16:19


ፋና ላምሮት ለይ ምርጥ 8 ውስጥ መካተት የቻለው የኮልፌው በአምላክ ይታገሱ ዛሬ የመጨረሻው ተወዳዳሪዎችን ለመቀላቀል እየተፎካከረ ይገኛል ፈጥኖ ደራሽ ግቢ ካንፕ ውስጥ ተወልዶ ያደገው በአምላክ ምርጥ ብቃት እንዳለው እየተመለከትን እዚህ ደርሷል አሁንም ድምፃችንን ይፈልጋል 8222 LM 2 እያልን ድምፅ እንሁነው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ። በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን።

ስለ Arsenal

07 Dec, 16:09


መ.ሁሉም የተሰኘ አዲስ ምርጥ ተከታታይ ፊልም ተወዳጅነቱ እንደቀጠለ ነው ተጋብዛቹዋል አርሴዎች ሼር ላይክ እንዳይረሳ

ስለ Arsenal

07 Dec, 16:09


መ.ሁሉም የተሰኘ አዲስ ምርጥ ተከታታይ ፊልም ተወዳጅነቱ እንደቀጠለ ነው ተጋብዛቹዋል አርሴዎች ሼር ላይክ እንዳይረሳ

ስለ Arsenal

07 Dec, 16:04


#ከርዐስ_ውጪ

በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

[ዳጉ ጆርናል]

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

07 Dec, 15:50


አሁን የሚደረጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኮኔክሽን የምታዩበትን አፕ እታች ያለው ቻናል ላይ ታገኙታላችሁ

አፑን ለማግኘት👇

ስለ Arsenal

07 Dec, 13:30


መ.ሁሉም የተሰኘ አዲስ ምርጥ ተከታታይ ፊልም ተወዳጅነቱ እንደቀጠለ ነው ተጋብዛቹዋል አርሴዎች ሼር ላይክ እንዳይረሳ

ስለ Arsenal

07 Dec, 13:26


https://youtu.be/LH5DozXBhxk?si=fNKPl9L3XA41hYIm

ስለ Arsenal

07 Dec, 13:24


🚨 ቤቲንግ መበላት ላማረራችሁ ጥሩ TIP የምታገኙበት ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk
https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk

ስለ Arsenal

07 Dec, 13:10


DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ😱😱

ስለ Arsenal

07 Dec, 13:02


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ስለ Arsenal

06 Dec, 18:09


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

06 Dec, 17:52


🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን

ስለ Arsenal

06 Dec, 17:52


https://youtu.be/at7IsGlO_Hc?si=skPOkcVtJ6DulpOj

ስለ Arsenal

06 Dec, 17:47


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8

ስለ Arsenal

06 Dec, 17:44


  ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ስለ Arsenal

22 Nov, 18:45


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ስለ Arsenal

22 Nov, 18:38


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

22 Nov, 18:32


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

22 Nov, 18:17


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 34,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

22 Nov, 18:05


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ስለ Arsenal

22 Nov, 17:50


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

22 Nov, 17:44


ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️

ስለ Arsenal

21 Nov, 20:52


መጭው ግዜ የቡድኔ ነው💪

ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ እጅግ የናፈቀን ክለባችን አርሰናል እነሆ በሜዳ ላይ ልናየው ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። በፈጣሪ እርዳታ ፀሎታችን ተሰምቶ ሁሉም በሰላም ተመልሰውልናል። ምናልባት እንዲ ስል እያጋነንኩ ሊመስል ይችላል ግን ያሳለፍነውን ግዜ የተመለከተ የምር ይረዳኛል።

በውነት ነው ምላችሁ እኔ እስካሁን ባየሁት የአርቴታ ዘመን ውድድሮች ላይ ጉዳትና ቅጣት እንደዘንድሮ ሲበረታብን አላየሁም። ሁለት እና ከዛ በላይ ወሳኝ ወሳኝ ልጆች በየጨዋታው እናጣ ነበር የአመቱን ውድድር ከ1/4ኛ በላይ አገባደናል ነገር ግን ምንም ደስ አይልም ነበር! ውጤት ፊቷን አዙራብን ከርማለች!

ከዚህ በኋላ ግን የምር ጥሩ ነገር እንደሚመጣ ነው የሚሰማኝ በርግጥ አሁንም የጉዳት ዜናዎች አሉ ነገር ግን የቡድኑ አይነኬ ሞተሮች እንደ ሳሊባ ኦዴጋርድ ሳካና ራይስ የመሳሰሉ ልጆች አብረው ከተሰለፉ መላ ቡድኑ በራሱ በስነልቦና ልዕልና ጫፍ ላይ ይደርሳል! እናም ባለፉት አመታቶች እንዳየነው ሁሉ ለተጋጣሚዎች አርሰናልን በቀላሉ ማሽነፍ እማይታሰብ ነው የሚሆነው።

ይህ ደግሞ ሮድሪን ለሙሉ ውድድር አመቱ ላጣው ሲቲም ሆነ እስካሁን በምርጥ ብቃት ጨዋታዎችን እያሸነፈ ለሻምፒዮንነቱ ማስተማመኛ ሊሆን የሚችል ፍንጭ ሊያሳይ ላልቻለው ሊቨርፑል በራሱ ጫና ውስጥ እየከተታቸው መምጣቱ አይቀርም።

እናም ሰዎች ምንም እንኳን ነጥቡ የሰፋ፣ ደረጃችን የራቀና የአቋም መውረድ የታየብን ቢመስልም አርሰናል ከዚህ በኋላ ግን የዘመናት ረሀቡን አስታውሶ፣ ጥርሱን ስሎና ጥፍሩን ሞርዶ ተቀናቃኞቹን በሙሉ ከአፈር ሊቀላቅል ከነገ በስቲያ በውቧ ቅዳሜ ይመለስልናል!

አርሰናል Vs ኖቲንግሃም

📆ህዳር14ምሽት12:00🏟ኤምሬትስ

መልካሙ ሁሉ ለውዱ ለክለባችን አርሰናል🙏

ስለ Arsenal

21 Nov, 18:57


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 34,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

21 Nov, 16:18


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

21 Nov, 12:24


🚨አርሰናል ከውድድር ውጪ ከሆነው የሪያል ማድሪድ ኮከብ አርዳ ጉለር ጋር ንግግር መጀመሩን ከስፔን የወጡ ዘገባዎች አመልክተዋል።

የ19 አመቱ ወጣት በዚህ የውድድር ዘመን በላሊጋ ሁለት ጨዋታዎችን ብቻ ጀምሯል እና በጥር ወር ለተጨማሪ መደበኛ ደቂቃዎች መልቀቅ ይፈልጋል።

መድፈኞቹ አማካዩን በቀጣይነት በቋሚነት ከማስፈረማቸው በፊት የመጀመሪያ የውሰት ውል ይፈልጋሉ ተብሏል። ክለቡ ማርቲን ኦዴጋርድን እንዴት እንዳስፈረመው ተመሳሳይ ስምምነት።

ምንጭ now.arsenal

ስለ Arsenal

20 Nov, 20:05


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

20 Nov, 19:30


ውድ የስለ አርሰናል የቴሌግራም ቻነል ቤተሰቦች

ቻነላችን ችግር ውስጥ ነው!!

የቻናላችን መስራች የሆነው አብዱ አካውንቱ ባን ተደርጎበታል እና ደሞ ለማንም አድሚን FULL ADMIN አልሰጠም እና ቻነላችን ባን ሊደረግ ስለሚችል አሁን ላይ ሌላ ቻናል ከፍተናል በመቀላቀል ትብብራቹን አሳዩን 🙏🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL

ስለ Arsenal

20 Nov, 17:51


🔥🔥🔥😳ወላሂ ማመን አልቻልኩም📞
አሜሪካ ዲያስፖራ ይለያል ምንም ሳላደርግ ግሩፓቸው ላይ join ብዬ Add ስላደረኩ ብቻ ! 100ሺ ብር በአካውቴ ላኩልኝ ። ውሸት መስሎኝ ነበር ቀኔን ነው ያሳመሩልኝ። share ካረጋቹህም ይሸልማሉ ለዛም share ያረኩላቹ
🍀 ሳያቆሙ በፊት ሽልማታችሁን ውሰዱ📣

safaricom Join & Add Event
safaricom  join & Add Event

ስለ Arsenal

20 Nov, 17:35


የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

ስለ Arsenal

20 Nov, 17:22


🎁Do you want wallpaper like this

ስለ Arsenal

20 Nov, 16:49


እኔ አላምንም 🙆‍♀️KT3😭😭


@SELEARSENAL

ስለ Arsenal

19 Nov, 16:20


Merino😍😍💪💪💪

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Nov, 13:37


እስካሁን pawsn ያልጀመሩ ካሉ🥹
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=sMI5l6kg

ስለ Arsenal

19 Nov, 11:35


🚨|OFFICIAL: ሳይመን ሁፐር ቅዳሜ በኤምሬትስ ከኖቲንገሀም የምናደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራሉ

ቫር: ዳረን ኢንግላንድ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

18 Nov, 18:42


🤑ሰበር ዜና  ! 🎉👏🫴እኔ ትናንትና 9,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ግሩፕ ልጠቁማችሁ 💠💠💠

🔥የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 75 አመት ምስረታ በማስመልከት #የTELEGRAM ግሩፓቸዉ ላይ አድድ ለሚያደርጉ ሰዎች ከ 5ሺ ብር አስከ iPHONE 16 ድረስ በሽልማት እያንበሸበሹ ይገኛሉ :: 💠💠💠

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

17 Nov, 18:38


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

17 Nov, 08:41


ውድ የስለ አርሰናል የቴሌግራም ቻነል ቤተሰቦች

ቻነላችን ችግር ውስጥ ነው!!

የቻናላችን መስራች የሆነው አብዱ አካውንቱ ባን ተደርጎበታል እና ደሞ ለማንም አድሚን FULL ADMIN አልሰጠም እና ቻነላችን ባን ሊደረግ ስለሚችል አሁን ላይ ሌላ ቻናል ከፍተናል በመቀላቀል ትብብራቹን አሳዩን 🙏🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL

ስለ Arsenal

17 Nov, 08:40


በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ነፃ ኢንተርኔት እና የክሪፕቶ እንዲሁም ስለ ቴክ መረጃዎን ማግኘት ይችላሉ::

▪️ ስለ ነጻ ኢንተርኔት አጠቃቀም
▪️የተለያዩ ጠቃሚ አፖችን
▪️የተለያዩ የክሪፕቶ መረጃዎችን በቻናላችን ማግኘት ይችላሉ።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/+7oNqyoZ2oCc2ZTA0

https://t.me/+7oNqyoZ2oCc2ZTA0

ስለ Arsenal

16 Nov, 18:55


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 40,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

16 Nov, 11:59


#የጨዋታ_ቀን ! 🇪🇹

በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።

ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 ኮንጎ ዲ/ሪ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ይደረጋል።

ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹!💪

ስለ Arsenal

16 Nov, 10:54


ዛሬ በሚደረጉ የሀገራት ጨዋታዎች የክለባችን ተጫዋቾች የሚሳተፉባቸው ጨዋታዎች !

 🇬🇪ጆርጂያ 🆚 🇺🇦ዩክሬን(Zini)
   
          🕑 2:00

🇳🇱ኔዘርላንድስ(JR Timber) 🆚 🇭🇺ሃንጋሪ
         🕒 4:45

🇩🇪ጀርመን(👑 Kai) 🆚 ቦስኒያ
  
            🕒 4:45

ሁሉም ጨዋታዎች ምሽት ላይ የሚደረጉ ናቸው መልካም እድል መድፈኞቻችን ! 🔴⚪️

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

16 Nov, 10:17


ውድ የስለ አርሰናል የቴሌግራም ቻነል ቤተሰቦች

ቻነላችን ችግር ውስጥ ነው!!

የቻናላችን መስራች የሆነው አብዱ አካውንቱ ባን ተደርጎበታል እና ደሞ ለማንም አድሚን FULL ADMIN አልሰጠም እና ቻነላችን ባን ሊደረግ ስለሚችል አሁን ላይ ሌላ ቻናል ከፍተናል በመቀላቀል ትብብራቹን አሳዩን 🙏🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL

ስለ Arsenal

16 Nov, 10:08


ሰዎች ብር እየታፈሰ ነው ፍጠኑ👏👏
https://h5.vshowapi.com/inviteNew/share?c=poppo&link_id=1773595&user_id=44511448&temp_type=1&sys_temp_id=2

ስለ Arsenal

15 Nov, 18:52


ውድ የስለ አርሰናል የቴሌግራም ቻነል ቤተሰቦች

ቻነላችን ችግር ውስጥ ነው!!

የቻናላችን መስራች የሆነው አብዱ አካውንቱ ባን ተደርጎበታል እና ደሞ ለማንም አድሚን FULL ADMIN አልሰጠም እና ቻነላችን ባን ሊደረግ ስለሚችል አሁን ላይ ሌላ ቻናል ከፍተናል በመቀላቀል ትብብራቹን አሳዩን 🙏🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL
https://t.me/SELEARSNL

ስለ Arsenal

15 Nov, 18:38


ንፅፅር፡ ጉንዶጋን ከ ሜሪኖ በ 2023/24 የውድድር አመት ።

ምናልባት ለአርሰናል ጥሩ ዝውውር 🤔

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Nov, 18:31


🎉👏🫴እኔ ትናንትና 21,000 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት ልጠቁማችሁ።

🔥በጣም ገርሞኛል ህይወቴን የቀየረው ገንዘብ ነው።💰💰🍸🍸

ADD አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት💰💰💰🎁🎁🎁

ስለ Arsenal

15 Nov, 18:11


ቡካዮ ሳካ vs ሉዊስ ዲያዝ  2024/25


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Nov, 18:11


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ትላልቅ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመመልከት LIVE ይጫኑት👇

ስለ Arsenal

15 Nov, 17:01


በያዝነዉ የውድድር አመት የሊጉ TOP  ASSIST   ይህን ይመስላል
🌟star boy💫

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

15 Nov, 16:51


😮 እኔ ትናንትና 21,000 🤑 ብር የተቀበልኩበትን ትክክለኛ ቦት 🪐 ልጠቁማችሁ።

🙏በጣም ገርሞኛል በስንት ሙከራዎች በሀላ ያገኘዉት ትክክለኛ የመሸለሚያ GROUP 👌👌

🌐ADD ⭐️ አድርጌ ብቻ ነው ይሄንን ብር የላኩልኝ እናንተም ሞክሩት

😎😎 100% የተረጋገጠ ነዉ 😎😎

ስለ Arsenal

15 Nov, 15:26


አርሰናል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ እና በሻምፒዮንስ ሊግ ሰባት የተለያዩ የኋላ መስመሮችን ተጠቅሟል

በጣም ጠንካራው የትኛው ነው ብለው ያስባሉ? 👇

Arsenal have used SEVEN different backlines across the Premier League and Champions League this season 🤯

Which one do you think is the strongest?

ስለ Arsenal

15 Nov, 04:14


ለ 24 ሰዓት ብቻ የሚቆይ

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 500ETB የሚሰጣችሁ ዌብሳይት

እንዳያመልጣችሁ

ከላይ እኔ ያወጣሁት ነው!!


https://www.vivapay.top?id=MjE1MjUyOTQ5ODQ4MDY0MQ==&from=OTA4MTQ3NjY3|MjE1MjUyOTQ1MDMxOTg3Mg==&lang=en&cid=hbtg&channel=web

ስለ Arsenal

14 Nov, 20:45


ለ 24 ሰዓት ብቻ የሚቆይ

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 500ETB የሚሰጣችሁ ዌብሳይት

እንዳያመልጣችሁ

ከላይ እኔ ያወጣሁት ነው!!


Take a bold gamble and change your destiny! https://www.vivapay.top?id=MjE1MjUyOTQ5ODQ4MDY0MQ==&from=OTA4MTQ3NjY3|MjE1MjUyOTQ1MDMxOTg3Mg==&lang=en&cid=hbcp&channel=web

ስለ Arsenal

14 Nov, 09:19


⚠️Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️ https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk

ስለ Arsenal

14 Nov, 09:07


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ስለ Arsenal

13 Nov, 16:23


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

13 Nov, 16:21


🚨BREAKING

ቤን ዋይት በጉዳት ምክንያት ለ8 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
ዘንድሮ ጉዳት በኛ ላይ ብቻ ነው ዴ😭

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

13 Nov, 07:49


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

13 Nov, 07:44


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ስለ Arsenal

13 Nov, 06:21


🔴⚪️ አርሰናል የዌስትሃሙን መሀመድ ኩዱስን ወደ ኢምሬትስ ለማምጣት እስከ 100ሚ€ እያዘጋጀ ነው!
(Arsenal team)

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

12 Nov, 22:03


በዘንድሮ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኙ ተጫዋቾች 🔥

Saka 💫

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

12 Nov, 19:49


በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ነፃ ኢንተርኔት እና የክሪፕቶ እንዲሁም ስለ ቴክ መረጃዎን ማግኘት ይችላሉ::

▪️ ስለ ነጻ ኢንተርኔት አጠቃቀም
▪️የተለያዩ ጠቃሚ አፖችን
▪️የተለያዩ የክሪፕቶ መረጃዎችን በቻናላችን ማግኘት ይችላሉ።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/+CR-x3_hqV8gxZTM0

https://t.me/+CR-x3_hqV8gxZTM0

ስለ Arsenal

12 Nov, 17:48


በ 11 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ (2) ውስጥ ከማርቲን Ødegaard የበለጠ ትልቅ እድሎችን የፈጠረ ማንም የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች የለም።
አስቡት ኦዴጋርድ ከጉዳት ነው የተመለሰው👏👏
(Who scored)

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

12 Nov, 09:36


ኦዴጋርድ በለንደን ይቆያል የኖርዌይ ብሄራዊ ቡድንን አይቀላቀልም።

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

12 Nov, 04:05


🌅 GOOD MORNING GUNNERS

መልካም ቀን ተመኘንላችሁ ❤️

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

12 Nov, 02:39


ራያ ባለፈው ሲዝን እና ዘንድሮ ያለው ኳስ የማዳን ንፃሬ ....

ችግሩ ከተከላካዮቻችን ይመስላል

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

11 Nov, 19:53


🚨Breaking : ቡካዮ ሳካ እና ዴክላን ራይስ ለኢንተርናሽናል ብሬክ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አይሄዱም እዛው አርሰናል ይቆያሉ

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

11 Nov, 18:36


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

11 Nov, 18:22


️ ማይክል አርቴታ: "ምርጥ የውድድር ዘመን እንደምናሳልፍ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ"

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

11 Nov, 18:19


🤑ሰበር ዜና  !
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
📣 ቤተሰቦች ዛሬውኑ በሽልማት ተንበሽበሹ ወደ ግሩፑ Join ብላቹ Add ካደረጋችሁ ብቻ 📌 በገንዘብ ሽልማት ተንበሽበሹ👇
💳💳💵💳💳💲

💶ገንዘብ ለመቀበል💶
💶ገንዘብ ለመቀበል💶
💶ገንዘብ ለመቀበል💶

🖱🖱🖱🖱🖱🖱

🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦
👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ Arsenal

11 Nov, 17:59


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ስለ Arsenal

11 Nov, 17:40


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ስለ Arsenal

11 Nov, 17:30


ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️

ስለ Arsenal

11 Nov, 17:19


BREAKING: ማርቲን Ødegaard ወደ ኖርዌይ እየተጓዘ ነው ነገርግን ከስሎቬኒያ እና ካዛኪስታን ጋር ይጫወት አይጫወት ግልፅ አይደለም::

የኖርዌይ ዋና አሰልጣኝ ስቴሌ ሶልባከን እንዳሉት ከሆነ የሱ መጫወት በቁርጭምጭሚት ፣በህክምና ባለሙያዎች እና Ødegaard ላይ እንደሚወሰን ተናግረዋል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

11 Nov, 05:10


🚨ሁለቱም ቡካዮ ሳካ እና ዴክላን ራይስ ከእንግሊዝ ጋር ከሚያደርጉት ኢንተርናሽናል ጨዋታ ውጪ ሊሆኑ ነው።

በመጪው እረፍት ከአርሰናል ጋር ይቆያሉ።

[@ConMarbleHalls]

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

10 Nov, 18:59


በጣም ደካማ የአጥቂ ክፍል ነው ያለን ግን ሳካን ምንም መናገር አልችልም ዛሬ ነው መጥፎ የሆነው ሌሎቹን ተዋቸው!

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

10 Nov, 18:58


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

09 Nov, 17:11


ተጨማሪ 🔥🔥

ስለ Arsenal

09 Nov, 17:10


ካላፊዎሪ ?🙄

ስለ Arsenal

09 Nov, 17:09


የዛሬው ትሬኒንግ ለነገ ጨዋታ 😤

ስለ Arsenal

05 Nov, 22:42


ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂

ስለ Arsenal

05 Nov, 22:32


እድሜዎ ስንት ነው ?

ስለ Arsenal

05 Nov, 21:32


.... የጨዋታ ቀን ....

የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ 4

🔵 ኢንተር ሚላን  ከ  አርሰናል  🔴|
#UCL

የጨዋታ ዕለት፦ እሮብ ጥቅምት 27

የጨዋታ ሰዓት ፦ ማታ 5:00

የጨዋታ ሜዳ ፦ ሳን ሲሮ

#UCL ድል ለአርሰናል
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 20:56


አጥቂ ማለት እንደዚህ ነው የተሟላ አጥቂ ነው ዋው ይችላል👏👏👏

ስለ Arsenal

05 Nov, 19:58


የኢንተር ሚላን ሜዳ😱😱😱

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 19:34


ዴክላን ራይስ ጉዳት አጋጥሞታል !

ዴክላን ራይስ ክለባችን ከኢንተር ሚላን በሚኖረው ጨዋታ ውጪ ሲሆን በተጨማሪም አርሰናል እሁድ ከቼልሲ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ መሆኑን ሚኬል አርቴታ ጠቁመዋል💔


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 18:42


🚨 አርሰናል የኒውካስትሉን አጥቂ አሌክሳንደር ኢሳክን ለማስፈረም €120m በማቅረብ የዝውውር ሪከርዱን (የራሳቸውን)ለመስበር ተዘጋጅተዋል።

(ምንጭ፡ ኤል ናሲዮናል)

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 17:26


Our captain ❤️

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 16:18


እኛም አርሰናሎች እንደኛ ትልቅ ክለብ ለመባል እንደኛ የወርቅ invisible 🏆 ሊኖረው ይገባል አንድ ክለብ 😏

ለወርቃማው ቲም ወርቅ 👑💫
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 15:42


ዴክላን ራይስ የፊታችን እሮብ ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል ለሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ሳን ሲሮ እና አይጓዝም።

ማርቲን ኦዴጋርድ ከቡድኑ ጋር ተጉዟል።

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 14:12


ምናልባት ብዙዎቻችን ተበሳጭተንበት ሊሆን ይቻላል ግን አንድ ማስታወስ ያለብን ነገር ቢኖር አሁን ላይ ቶፕ አራት ለመግባት ሳይሆን ዋንጫ ለመብላት እንድንፎካከር ያደረገን እሱ ነው ::

ክብር ለሚገባው ክብር እየሰጠን ለማለት ነው 🫡


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 13:40


አርሰናል የጥቅምት ወር ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎችን ይፋ አድርጎል።

- ቡካዮ ሳካ
- ጋብሬል ማርቲኔሊ
- ቶማስ ፓርቴ
- ካይ ሀቨርትዝ

ለናንተ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 13:11


Back stronger.

Martin Odegaard returns to full training ❤️ arsenal is Back

ስለ Arsenal

05 Nov, 13:08


ለነገው ጨዋታ አስፈላጊው ሰው እንጂነር ጆርጂ ነው።👏

@SELEARSNAL @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

05 Nov, 12:39


ዴክላን ራይስ በዛሬው ልምምድ ላይ አልታየም ።

በጉዳት እንዳልሆነ ብዙ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል ።

ሌላ ጭንቀት🙅‍♂

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Nov, 20:29


➡️የ remedial Univeristy  ምደባ ይፋ ሆነ ። ለመመልከት

Start

ስለ Arsenal

04 Nov, 19:38


🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....

ስለ Arsenal

04 Nov, 19:31


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8

ስለ Arsenal

04 Nov, 18:49


አርቴታ ግን የሆነ የሳተው መስመር ሳይኖር አይቀርም የራሱ ሰዎች እንኳን በ process እያመኑ ያሉ አይመስለኝም። ብቻ የሆነማ ልክ ያልሆነ ነገር አለ ለጤና ያድርግልን"

የ2021 አርሰናል መልሰው እንዳያመጡብን ብቻ😭😌


@SELEARSENAL

ስለ Arsenal

04 Nov, 18:23


ማን ቢፈርም ደስ ይላቹሀል🙈

ስለ Arsenal

04 Nov, 18:16


🚨BREAKING

ኤዱ ጋስፐር ከ አርሰናል ጋር ተለያይቶ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ስራውን ለመጀመር እንደተስማማ sky sport ዘግቧል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Nov, 17:55


አርሰናል ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ኤዱ ጋስፐር ጋር ተለያይቷል ።

አርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር የነበረውን ኤዱ ጋስፐርን ከሀላፊነታቸው መነሳቱን አሳውቋል ።

" ይህን ውሳኔ ለመወሰን ለእኔ ከባድ ነው ፤ አርሰናል ከብዙ አስደናቂ ሰዎች ጋር እንድሰራ እድል ሰጥቶኛል ፤ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል።

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Nov, 17:20


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

04 Nov, 17:20


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 21:07


ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል


የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !!

በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ

ስለ Arsenal

02 Nov, 19:50


Watch "Abel Tulu - Tiz Alesh | ትዝ አለሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/4Pn0XLFk8Ok

ስለ Arsenal

02 Nov, 18:46


አንዳንዴ አርቴታ ማደግ እንደሚቀረው በገዛ እጁ ይመሰክራል እኔ እንደዛሬ አይነት ስሜት ስለአርቴታ ተሰምቶኝ አያውቅም😪 አሰላለፉ ላይ ትልቅ ጥያቄ አለኝ!

1ኛ. ኃይት እያለ ፓርቴ ያንን ቦታ እንዲይዝ ለምን ተፈለገ? ለሜሪኖ ቦታ ለማግኘት? እኔ እንደዚ ነው ሊገባኝ የቻለው😬😬😬

2ኛ. አንድን ተጨዋች በሀሪውን ካወክ ለምን ድርቅ ትላለህ? የትሮሳርድ ኬምስትሪ ተቀይሮ ሲገባ ነው በቃ.. አንዳንድ ተጫዋቾች አሉ ልክ እንደዚ ጨዋታ ለመቀየር የተፈጠሩ አሉ። ለምን የልጁን በሀሪ እያወቀ ግግም ይላል ግን? የአምናውን ስታት ለምን አይመለከትም? ጎሎቹ በአብዛኛው ከተቀያሪ ወንበር ተነስቶ ያገባቸው ናቸው.. ልጁ ጉልበት የለውም ደክመው ሲጠብቁት ግን ልዩነት መፍጠር ይችላል።

3ኛ. አረ ያን ሰነፍ ሀቨርትን🦶ለምን አያስቀምጥልንም ነገሮች አልጋ በአልጋ ካልሆኑለት ምንም የማይጠቅም ልጅ ነው በቃ!

4ኛ. ለእንደዚህ አይነት ጉልበተኛ ቡድን ታጋዩ ጄሱስ አያስፈልግም ነበር ወይ??

5ኛ. መች ነው በንዋኔሪ ላይ እምነቱን የሚያሳድረውስ እሺ? መች ነው ተተኪዎች ብቁ የሚሆኑትስ እሺ? ሁለት 6 ቁጥር ይዞ ከገባ አይቀር ንዋኔሪን ሪስክ ወስዶ ነፃ እድል ፈጣሪ አድርጎ ለመጠቀም ለምን ፈራ እሺ? ዛሬ በፍፁም ሜሪኖና ትሮሳርድ መጀመር ያልነበረባቸው ልጆች ነበሩ! ዋይት፣ ንዋኔሪና ጄሱስ መቀመጥ ያልነበረባቸው ልጆች። መሀሉን በፓርቴና ራይስ አዘግቶ የኒውካስል ግዙፍ ሚትፊልዶችን ቴክኒካሊ ሊበልጣቸው በሚችለው ንዋኔሪ መቀመር አልነበረበትም ወይ???

ዛሬ እንደው ንዋኔሪና ስኬሊ ገብተው ብንሸነፍ አይቆጨኝም ነበር!!!

እና ምን ለማለት ነው አርቴታ ገና ልጅ ነው አልበሰለም ይቀረዋል! ትንሽ ግዜ ተመልሶ በፔፕ ስር ቢቆይ መልካም ነው እላለው😏

ይሄ ደሞ ሀሳብ የኔ ነው!
🥶🥶🥶🥶🥶

ስለ Arsenal

02 Nov, 18:08


William saliba ለዛሬው ሽንፈት ሀላፊነቱን እወስዳለው ሲል ተናግሯል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 15:35


I haven't liked this twitter post yet, but I'm going to do it now. Because what they say is correct😭

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 15:04


እኔ ቡድናችን ወዴት እየሄደ እንደሆነ አልገባኝም አርቴታ እቅዱ እንዳለ እየከሸፈበት ነው ካይ ሀቨርት ኳስ እንዴት እንደሚያዝ እራሱ ጠፍቶበታ ነገር ግን አርቴታ ቢሞት እሱን አይቀይረውም እኔ የጠበኩት ጄሱስን በሀቨርት ይቀይረዋል ብዬ ነበር ግን ትሮሳርድን አወጣው መሀል ላይ አንድ እንኳን ቻንስ ሚፈጥር ሰው ጠፍቷል የእኔ ስጋቴ
በእንደዝህ ከቀጠልን ዋንጫ ካጣን እመኑኝ ተጫዋቾቻችንን እንዳለ ነው ምናጣቸው ዋንጫ ወዳለበት ቡድን ያመራሉ ስጋቴ ይሄ ነው እንደሚታወቀው ሳሊባንም ማድሪድ እየፈለገው እንደሆነ ይታወቃል  እኔ ዘንድሮ ዋንጫ አልጠብቅም ገና ከአሁኑ መሪዎቹ  ሳይጫወቱ ይሄ ሁሉ ነጥብ እርቀናል ካሸነፉ ደሞ ነጥቡ በ 8 ይሆናል ደሞ ቀጣይ ደርቢ አለብን ከ ቼልሲ ጋር
😏



SHARE"   @SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:55


ክለባችን አርሰናል ካለፉት ሶስት ጨዋታዎች 1 ነጥብ ብቻ ነው ያገኘው ገና ካሁኑ ከመሪዎች ጋር ያለን ልዩነት ሊሰፋ ነው 😢😢😢

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:48


ሳሌባ ማድሪድ ቢሄድ ይፈረድበታል እና ??

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:37


ይኼው ነው !!

አርቴታ የዋንጫ አሠልጣኝ አደለም መውጣት አለበት በእግር ኳስ ውለታ ብሎ ነገር የለም ።

ተጨዋቾቹን ከማጣት አንዱን መሠዋት የግድ ነው 🙌

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:26


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ :-

                 ተጠናቀቀ

ኒውካስትል 1-0 አርሰናል

🏟️ ሴንት ጀመስ ፓርክ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:24


ጎማሬ ወጣ

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:22


ራይስ ወጣበት

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:22


እያጠቃን ነው

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:21


ቅጣት ምት ለኒውካስል

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:20


የባከነ+5

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:20


ንዋሪሪሪሪሪ ወጣበት

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:18


ተስፋ ያስቆርጣል💔

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:17


ጆርጂ ነው ጥፋት የሰራው

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:17


ቅጣት ምት ለኒውካስል

ስለ Arsenal

02 Nov, 14:16


88

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:40


😁🥰

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:39


3-0 አሸንፈን ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለናል

ድልድሉ ከደቂቃዎች በሆላ ይወጣል ።

ኮንግራ ገነርስ 🔴⚪️🙏

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:36


ተጠናቀቀ

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:08


ኮርና

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:07


ጄሱስና ስተርሊንግ አመለጣቸው

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:07


ለማግባት ተቃርበን ነበር ሞቱበት

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:05


ሳካ ገባ ማርቲኔሊ ወጣ
ስኬሊ ገባ ዚኒ ወጣ

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:04


ኦፍ ተባለ

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:04


ባዶ ጎል ሳቱ

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:03


ጀመረ

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:03


እየቀየሩ ነው ተጨዋች

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:00


ኪዎር አሲስት

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:00


ነቀነቀው

ስለ Arsenal

30 Oct, 21:00


ሀቨርት ሚገርም ቴስታ

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:59


ጎልልልልልልል

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:59


ቅጣት ለኛ

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:58


ያዘው በረኛው

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:58


ማርቲኔሊሊሊ

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:51


የመልስ ምት ለነሡ

ስለ Arsenal

30 Oct, 20:50


ንዋኔሪ 😍

ስለ Arsenal

24 Oct, 09:33


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ

ስለ Arsenal

24 Oct, 09:23


🥇 ሙሌ ስፖርት 🥇

እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉ👇

https://t.me/joinchat/AAAAAERNvsQgUA8gYjwX3Q

ስለ Arsenal

24 Oct, 08:20


የኖርዌይ ስራ አሰልጣኝ ስታሌ ሶልባክሌን በሚቀጥለው ወር ማርቲን Ødegaard ወደ ኖርዌይ የመጥራት እቅድ እንዳለ ተናግረዋል።

"ሁሉም ነገር ነገሮች በእቅድ መሄዳቸውን ያመለክታሉ። ስለዚህ ስለ የመጨረሻዎቹ ደረጃዎች ነው እሱ ለዚያ በሚሰጠው ምላሽ ላይ የተመካ ነው፣ ነገር ግን እሱ ዝግጁ እንደሆነ ትክክለኛ ተስፋ አለን።'' ሲሉ ተናግረዋል።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

24 Oct, 05:50


Bukayo saka ከሊቨርፑል ጋር ለሚኖረን ጨዋታ ከጉዳት አገግሞ ለጨዋታው እንደሚደርስ ይጠበቃል በትላንትናው እለትም የመጀመሪያ ልምምዱን ከቡድኑ ጋር ሰርቷል

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

24 Oct, 05:34


እ.ኤ.አ. በ 2017 ቬንገር ለ 90 ደቂቃዎች ሳላህን እንዲይዝ ለወጣቱ አይንስሊ ሜይትላንድ-ኒልስ አደራ ሰጥተውት ነበር።ሜይትላንድ-ኒልስ ከዛ በፊት 183 PL ደቂቃ ብቻ ነበር ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለው።

ካላፊዮሪ በሊቨርፑሉ ጨዋታ ከሌለ አርቴታ ከማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ ጋር ተመሳሳይ ነገር ማድረግ አለበት። መረጋጋት እና አስተሳሰብ በጣም ጠንካራ ጎኑ ናቸው። እሱ ለፈተናዎች ዝግጁ ነው።


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 19:10


ገብርኤል ማጋሀሌስ እሁድ ከሊቨርፑል ጋር ስላለባቸው ጨዋታ እንዲህ ብሏል፦

“ ጨዋታው አዝናኝ ይሆናል “ 

“ ለሊቨርፑል ጨዋታውን አስቸጋሪ ለማድረግ የቻልነው ጥረት እናደርጋለን “ በማለት ተናግሯል።

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 18:50


አርሰናሎች የ25 አመቱ የብሬንትፎርድ የፊት መስመር ተጫዋች ብራያን ምቤሞ በውድድር አመቱ ባሳየው ድንቅ አጀማመር ለማስፈረም አቅደዋል።

(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 18:40


🚨 አርሰናል ጆን ዱራንን ከአስቶንቪላ በጥር የማስፈረም ፍላጎት አለው ።

(ምንጭ @MailSport)

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 18:35


አርዳ ጉለር ለኦዴና ሳካ ቤንች የአሁኑን የአርሰናል ቡድን ያሻሽላል?
🇹🇷

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 18:28


🗣️ ጆርጊንሆ "በጣም የሚያስቅ ነው ሁሉም ሰው ሁሌም ከ22 ወይም 23 አመቴ ጀምሮ 'አንድ ቀን አሰልጣኝ ትሆናለህ!' ይሉኛል።"


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 18:03


"ኳስ ጠፍቶበታል”
"የጨረሰ ተጨዋች ነው"
"በሽግግር ወቅት ተጠያቂ ነው"
"እሱ የራሱ ጥላ ነው"

ቶማስ ፓርቲ እንደገና ተጠራጣሪዎች ስህተት መሆናቸውን እያሳየ ነው🤫🤫!


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 17:52


ተዋወቋቸው የሊቨርፑል ባለቤት ናቸው😂😂


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 17:44


🚨 አርሰናል በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት ዱሳን ቭላሆቪችን በድጋሚ ለማስፈረም ይሞክራል። 👀

ቭላሆቪች £50M ክፍያ እንደሆነ እየተዘገበ ሲሆን አጥቂው በጁቬንቱስ ያለው ውል 18 ወራት ብቻ ነው የቀረው። 💰

[ talkSPORT]


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 16:38


አርሰናል Vs ሊቨርፑል የቅርብ ጊዜ ግጥሚያ 😎

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 16:34


ዚንቼንኮ ትላንት መጨረሻ ላይ ወደ ሻክታር አድናቂዎቹ አምርቶ ፣ ለአንድ ሰው ማሊያውን ሰጥቷል

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 15:44


ሚኬል አርቴታ ማርቲን Ødegaard ሊቨርፑልን ሊገጥም ይችል እንደሆነ ተጠይቆ “አይመስለኝም።

“ማርቲን አዝኗል እና ለመመለስ በጣም ፈልጎ ነበር። ግን ይህ ወቅት በሕይወቱ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ አንዳንድ ነገሮችን እንደሚያስተምረው ተስፋ እናደርጋለን።"


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 15:40


UPDATE

የአርሰናል ዶክተሮች የቲምበርን የአካል ብቃት ሁኔታ ከተመለከቱ ቡሀላ ለጨዋታው ዝግጁ መሆኑን እና አለመሆኑን ይወስናሉ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 15:38


BREAKING: ቡካዮ ሳካ በዚህ ሳምንት የመጀመሪያ ቡድን ልምምዱን ካጠናቀቀ በኋላ ከሊቨርፑል ጋር ለሚኖረው ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል።


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

23 Oct, 15:28


አርሰናል ራሂም ስተርሊንግን በቋሚነት የማስፈረም እድሉን ሊቀንስ ይችላል ፣ሚኬል አርቴታ ሌሎች ኢላማዎችን እያጤነ ይገኛል።

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 13:34


🚨 🌐💸በአልን ምክንያት በማድረግ 2000 ብር እና 1000 ብር ካርድ ቀድመው ለሚቀላቀሉ 50 ሰዎች ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN በሉ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ስለ Arsenal

19 Oct, 13:25


✳️ የተወለዱበትን ወር በመንካት ኮከቦን ይመልከቱ

ስለ Arsenal

19 Oct, 12:43


ለመጨረሻ ጊዜ ከቦርንማውዝ ጋር ያደረግነው ጨዋታ።

⚽️ ቡካዮ እግር - 45' PEN
⚽️ ሊያንድሮ ትሮሳርድ - 70'
⚽️ Declan Rice - 90'+7

ዛሬም እንደምትደግሙት እርግጠኞች ነን💪💪

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 12:35


የተረጋገጠ አርሰናል  ከሜዳው ውጪ  ከ በርንማውዝ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ  ሶስተኛ ማሊያውን ይጠቀማል።🍬

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 12:25


Time to play for mikel merino

ለሀገሩ ስፔን 100 ደቂቃ የተጫወተ ሲሆን ዛሬም ለአርሰናል ለመጀመሪያ ጊዜ የቋሚነት እድል ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።የእሱ ኳስ የማሸነፍ ብቃትና ኀይል የቀላቀለ አጨዋወት  በለመድነው High block እንድንጫወት ያደርገናል።ምንም ጥያቄ የለውም የእሱ ጥራት ክፍተቶቻችንን ይሞላልናል።


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 12:06


አርሰናል በ2024/25 ከበርንማውዝ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ አስራ አንድ የኘሪምየርሊግ  ጨዋታዎችን ያለመሸነፍ እድል አለው።

በሁሉም ውድድር ደግሞ መድፈኞቹ ባለፉት 16 የፋክክር ጨዋታዎች አልተሸነፉም ፣ የመጨረሻው ሽንፈታቸው ከስድስት ወራት በፊት በባየር ሙኒክ ነበር።

The Vitality stadium awaits… 🔜


@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 11:44


97🎩

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 11:30


ማይክል አርቴታ አርሴናልን ከያዘ በኋላ ከቦርንማውዝ ባደረገው ጨዋታ በሁሉም ውድድሮች አልተሸነፈም::


1-1 (2019)

2-1 (2020)

3-0 (2022)

3-2 (2023)

4-0 (2023)

3-0 (2024)

📊🤯

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 11:10


Match day 8

ከአሰልችው ኢንተርናሽናል እረፍት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ሲመለስ ክለባችን አርሰናል ከሜዳው ውጭ ተጉዞ አመሻሽ 1:30 በቪታሊቲ ስታድየም በርንማውዝን ይገጥማል።

በሰባት ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው አርሰናል በነጥብ እና በግብ ልዩነት ከማንቸስተር ሲቲ ጋር እኩል በመሆን የአርኔ ስሎትን  ሊቨርፑል እየተከተሉ ነው።  ባለፈው የውድድር ዘመን ካይ ሃቨርትዝ በተለይ ለሰሜን ለንደኑ ክለብ የመጀመሪያውን ጎል በማስቆጠር የአርሰናል ህይወቱን ጀምሯል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ለሚኬል አርቴታ ወሳኝ ተጫዋች ሆኗል።

 
የአርሰናል ግምታዊ አሰላለፍ ከ ቦርንማውዝ (4-3-3)
GK፡ ዴቪድ ራያ ምንም ጥያቄ የለውም። ከአርሰናል ምርጥ ተመራጮች መካከል አንዱ ነው ።
LB: Riccardo Calafiori-የአርሰናል ትልቁ የክረምት ፈራሚ በመከላከል በግራ በኩል ይጀምራል።
CB: ገብርኤል  የፕሪሚየር ሊግ ምርጥ የመሀል ተከላካይ አጣማሪ ሲሆን  አርሰናል ወደ Cleansheet ለመመለስ የእርሱን ጠንካራ የመከላከል ስራ ይፈልጋል ።
CB: ዊልያም ሳሊባ - ሌላኛው ምርጥ አጣማሪ። ሳሊባ ለመድፈኞቹ ባደረገው የመጀመሪያ ሙሉ የውድድር ዘመን ማለትም ከሁለት አመት በፊት በቦርንማውዝ አስደናቂ ጎል አስቆጥሯል።
RB፡ ቶማስ ፓርቴይ  ሚኬል አርቴታ ቤንጃሚን ኋይት፣ ጁሪየን ቲምበር እና ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ሁሉም ሊመለሱ እንደተቃረቡ ፍንጭ ሰጥቷል፣ ነገር ግን ታሂሮ ቶሚያሱ ችግር ገጥሞታል። አርቴታ በቀኝ መስመር ተከላካይ  በፓርቴ ላይ  ሙከራ አድርጓል እና በተመሳሳይ አማራጭ ወደ መሀል ሜዳ እየገባ የኳስ ብልጫ እንዲኖር ያደርጋል። ከላይ የተገለጹት አራቱም ለመጀመር የማይችሉ ከሆኑ ፓርቴይ ቦታ ያገኛል።
CM: Declan Rice የአርሰናል 130 ሚሊዮን ዶላር ፈራሚ የመሀል ሜዳውን ይዘውራል። በተቃጣሚዎች የቅጣት ክልል ዙሪያ የማጥቃት አማራጮችን ይሰጣል።
CM: ሚኬል ሜሪኖ ከመድፈኞቹ ጋር በነበረው የመጀመሪያ የስልጠና ክፍለ ጊዜ ከትከሻው ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ ሜሪኖ የመጀመሪያውን የሊግ ጨዋታ ይጀምራል።
CM: ሊአንድሮ ትሮሳርድ እንደ ፈጣሪ አማካኝ ሆኖ ይጀምራል። ትሮሳርድ ወደፊት ሄዶ ከሃቨርትዝ ጋር የማጥቃት ጥምረት ይፈጥራል።

LW: ራሂም ስተርሊንግ - ስተርሊንግ በ EFL ዋንጫ ከቦልተን ጋር ጠንካራ እንቅስቃሴ አሳይቷል ነገር ግን በሊጉ ውስጥ እስካሁን ያንን አላሳየም። በርንማውዝ ላይ በማስቆጠር እንደ ካይ እራሱን ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
ST: ካይ ሃቨርትዝ - የአርሰናሉ አጥቂ በውድድር አመቱ አምስት ጎል በማስቆጠር የአርሰናል ጎል አስቆጣሪነትን ይመራል።

RW፡ ቡካዮ ሳካ አርቴታ የአርሰናል የመጨረሻ የልምምድ ክፍለ ጊዜ ላይ የሳካን መሰለፍ እንደሚወስን ተናግሯል።ነገር ግን በግሪክ ላይ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ እንዳልሆነ ተናግሯል። በሁሉም ዕድል እሱ ይጀምራል።

Kirubel Bournemouth 0-2 Arsenal
Mub🅰rek 🇵🇸🇵🇸Bournemouth 1-3 Arsenal
🆎du Arsenal 🇵🇸  Bournemouth 0-4 Arsenal
Enku Bournemouth 0-4 Arsenal
Leo biruk   Bournemouth 1-3Arsenal

ድል ለታላቁ ክለባችን 💪💪

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 10:03


🇬🇦 ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ በአርሰናል ቤት ያለው ስታት፡-

🏟 163 ጨዋታ
⚽️ 92 ጎል
🎯 21 አሲስት

🤝 113 የጎል ተሳትፎ
🏆 1 x ኤፍኤ ካፕ
🏆 1x  ኮሚኒቲ ሺልድስ
👟 1 x የፕሪምየር ሊግ ጎልደን ቡት

🌟 2x የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች
🌟 1x የ PFA የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ ገባ

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 09:45


አድሚን የመስራት ልምድ ያላቹ ቤተሠቦች በውስጥ አናግሩኝ @AbduAfc

🔴⚪️

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 08:12


የግምት ሰዐት

ስንት ለስንት ይጠናቀቃል ??

በዚ አጋጣሚ ሰሞኑን 50K መግባታችንን በማስመልከት የሽልማት ጥያቄዎች ስለሚኖሩን ተዘጋጁ ተሳተፉ ቤተሠቦች 🔴⚪️🙏

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 06:50


በዚህ ሲዝን ቡካዮ ሳካ እና ኮል ፓልመር ያላቸው ቁጥር 🤨
ሲጀመር ጥያቄ የለውም 😒


@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 06:15


አርሰናል የአታላንታውን አማካኝ ቻርለስ ደ ኬትላሬን ከሚከታተሉት ማንቸስተር ሲቲን ጨምሮ ከበርካታ ክለቦች መካከል አንዱ ነው።
👀🇧🇪


[@caughtoffside]

@SELEARSNAL

ስለ Arsenal

19 Oct, 05:14


የጨዋታ ቀን

🇬🇧 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

የጨዋታ ሰዓት ፦ ዛሬ ማታ 01:30

በርንማውዝ ከ አርሰናል

🏟️ ስታድየም ፦ ቪታሊቲ

👤 የመሀል ዳኛ ፦ ሮበርት ጆንስ

🔴 ⚪️ድል ለእንግሊዙ ኩራት አርሰናል⚪️ 🔴

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL