ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

@elmudin_quran_tejwid


ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

22 Oct, 10:10


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 23 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 23 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=LBn33XjnB6c&si=dOj6iUHIcsbwJg3K

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

20 Oct, 16:07


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 21 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 21  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=-maOEJZm9C0&si=JzNSj3jcoFKrB00W

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

18 Oct, 15:55


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 20 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 20  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=MtlDv_jXX0k&si=_5bKa6o7nLyluvfT

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

04 Oct, 17:35


የተጅዊድ እውቀት:
🔶أسئلة الدرس 🔶፠የትምህርታችን ጥያቄ፠

🔸1- ما حكم الاستعاذة، ومتى يجهر بها؟
1-ዓኡዙ ቢላሂ ምነሸይጣን እረጂም ህጉ ምንድነው ,መቼ ነው በሱ ግልፅ ምናደር ገው?
🔸2- ما حكم البسملة وسط السورة ؟
2- በስመላ በሱራ መሀከል ስገኝ ህጉ ምንድነው?
🔸3- ما هو الوجه الممنوع عند البسملة بين السورتين؟
3-በስመላ በሱራዎች መሀከል ስገኝ የሚከለከለው ባህሪ ማን ነው?
🔸4- ما هي اﻷوجه الجائزة عند الاستعاذة
4-የተኛው ባህሪ ነው የሚበቃው እስታዛ
مع البسملة عند أوائل السور، عددها فقط؟
ከበስመላ ጋራ በመጀመርያው ሱራ ,ቁጥሩዋን ብቻ?
ጥያቄውን በሚገባ አንብቡት ስሩትም!!!!!!!
❃•°•°═════📚🍃═════°•°•❃
🍃 ለተሻለ እውቀት 🍃

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

04 Oct, 17:35


የተጅዊድ እውቀት፡
🔳عند البدء بالقراءة من وسط السورة:
በሱራው መሀል ላይ ቅራት ስጀመር፦

لا بد أن نأتي بالاستعاذة
ዓኡዙ ቢላሂ ምነሸይጣን እረጂም ማለቱ የማይቀር ነው
ولنا أن نصلها بما بعدها أونقطعها
መቀጠልም መቁረጥም ከእስታዛ ከኃላ አለን፡
ولنا أن نأتي بالبسملة بعد الاستعاذة
ከእስታዛ በኃላ በስመላን ማስከተል አለን
وينطبق عليها اﻷوجه اﻷربعة
አራት ባህሪዎች ይጠጉዋታል
للاستعاذة مع البسملة
ለእስታዛ ከበስመላ ጋራ
التي ذكرناها ያችኛዋ ያወሳናት
في أول الدرس. በመጀመርያው ትምህርት ላይ

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

04 Oct, 17:35


FIQER Ethopia:
🔷 أوجه البسملة بين السورتين
በስመላ ያለው ባህሪ በሱራዎች መካከል።

🔹الوجه الأول: قطع الجميع.
አንደኛው ባህሪ፡ለየብቻ ማንበብ፦
أي: قطع آخر السورة عن البسملة،
መለትም፡የሱራውን መጨረሻ ከበስመላ መቁረጥ
وقطع البسملة عن أول السورة الأخرى،
እንዲሁም በስመላን ከቀጣዩ የመጀመርያ ሱራ መቁረጥ
فيقرأ آخر السورة، የመጨረሻውን ሱራ ያነባል
ثم يتوقف، ከዛ ይቆማል
ثم يقرأ البسملة، ከዚ በመቀጠል በስመላን ያነባል
ثم يتوقف، ከዛ ይቆማል
ثم يقرأ أول السورة الأخرى
ከዛ ቀጣዩን የመጀመርያ ሱራ ያነባል።


🔹الوجه الثان ሁለተኛ ባህሪ፡
قطع الأول، የመጀመርያውን መቁረጥ
ووصل الثاني بالثالث.ሁለተኛውን በሶስተኛው መቀጠል
أي: قطع آخر السورة عن البسملة،
ማለትም፡የሱራውን መጨረሻ ከበስመላ መቁረጥ
ثم وصل البسملة مع أول السورة الأخرى،
ከዛ በስመላን መቀጠል ከቀጠዩ የመጀመርያ ሱራ
فيقرأ آخر السورة،
የሱራውን መጨረሻ ያነባል
ثم يتوقف ከዛ ይቆማል
ثم يقرأ البسملة ويصلها بأول السورة الأخرى.
ከዛ በስመላን ያነባል ከዛ በቀጣዩ ሱራ መጀመርያ ይቀጥለዋል።

🔹الوجه الثالث: وصل الجميع.
ሶስተኛው ባህሪ፡ሙሉውን መቀጠል
أي: وصل آخر السورة የሱራውን መጨረሻ መቀጠል
بالبسملة مع وصل البسملة
በበስመላ እንዲሁም በስመላንከመቀጠል ጋ
مع أول السورة الأخرى بغير توقف.
ከቀጠዩ የመጀመርያ ሱራ ሳይቆም መንበብነው።
الوجه الممنوع عند البسملة بين السورتين:
በሁለት ሱራዎች መካከል የሚከለከለው አይነት ከበስመላ ጋራ፡
🔺يمتنع وصل الأول والثاني وقطع الثالث؛
የመጀመሪያውን እና የሁለተኛውን ቀጥሎ አንብቦ የሶስተኛውን ቆርጦ ማንበብ ይከለከላል።
أي: يمتنع وصل آخر السورة بالبسملة،
ማለትም፦የሱራውን መጨረሻ በበስመላ መቀጠል ይከለከላል
ثم قراءة أول السورة الأخرى
ከዛ የቀጣዩን ሱራ መጀመርያውን ማንበብ
مقطوعًا عمَّا قبله፡
ከፊት ካለው ተቆርጦ
لأنَّ البسملة للافتتاح . በስመላ የሱራውን መጀመርያ
ለመክፈት ነው።

••┈┈●•••❁•••●•••❁•••●┈┈••
وأما عن حال سورة التوبة براءة
በሱረቱል ተውባ ማለትም በራዓቱ ላይ ያለው ባህሪ
مع آخر السورة التي قبلها سورة الأنفال،
ከመጨረሻው ሱራ ከሱዋ በፊት ሱረቱል ዓንፈል የሆነው
ففيها ثلاثةأوجه በሱዋ ውስጥ ሶስት ባህሪ አለ ፡
■الأول: قطع آخر سورة الأنفال عن أول سورة التوبة.
አንደኛው፡የሱረቱል አንፋልን መጨሻ ከሱረቱል ተውባ መቁረጥ ነው።
■والثاني: وصل آخر الأنفال بأول التوبة.
ሁለተኛ፡የሱረቱል አንፋልን መጨረሻ በተውባ መጀመርያ መቀጠል ነው።
■والثالث: السكت سكتة لطيفة على آخر الأنفال،
ሶስተኛ፡ዝምታ በሱረቱል አንፋል ላይ ትንሽዬ ቆም ማለት
ثم الوصل بأول التوبة.
ከዛ በሱረቱል ተውባ መቀጠል ናቸው።

••┈┈●•••❁•••●•••❁•••●┈┈••ለተሻለ እውቀት።

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

03 Oct, 16:50


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 19ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 19 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=25CyfFEWq34&si=90uqLr-QilNRP6YE

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

27 Sep, 16:09


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 17ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 17 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=DlvskK_1F7A&si=bfAJ58On618ITA7l

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

19 Sep, 12:33


ቤተሰቦችህ እንዲወዱህ
ሀብታም እንድትሆን
እድሜህ እንዲረዝም
ት ፈ ል ጋ ለህ ?

አጭር ነው ምፍትሄው ።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16210

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

19 Sep, 12:26


እድሜህ እንዲረዝም እና ገንዘብህ እንዲበዛ ትፈልጋለህ ?

አዎ ከሆነ ምፍትሄው ይህ ነው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16209

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

18 Sep, 18:14


الإدغام الكامل والناقص في ؛
{ نَخۡلُقكُّم } - المرسلات : ٢٠

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

18 Sep, 18:14


الادغام الناقص في ؛
{ بَسَطتَ } - المائدة : ٢٨
{ فَرَّطتُمۡ } - يوسف : ٨٠
{ أَحَطتُ } - النمل : ٢٢
{ فَرَّطتُ } - الزمر : ٥٦

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

18 Sep, 18:14


.

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

17 Sep, 18:00


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 16 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 16 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=ibuKktRtiZY&si=5tMw6NduZ72lZ4zU

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

11 Sep, 14:54


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 15 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 15 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=MPZFR4G2k28&si=PgSzw3YWyx48aYvv

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

10 Sep, 16:59


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 14 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 14 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=riamMhT5fZU&si=QpmOZHrOxAPBNfdp

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

08 Sep, 16:08


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 13 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid  Lesson 13 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=nIiVMaweulA&si=HG7bVmHYo1Ng0dFu

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

08 Sep, 14:46


ቁርአን ከፍ ያደርገናል።

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

04 Sep, 12:54


https://vt.tiktok.com/ZS2UD47uD/

ዒልሙዲን የቁርአን ሴንተር

03 Sep, 21:12


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 12 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 12 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=CWdJ0_53j6s&si=Ma25eSm9wtj-vkDo