የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን" @fellowship123 Channel on Telegram

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

@fellowship123

“ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።”
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥9

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን" (Amharic)

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC 'የእለት እንጀራችንን ስጠን' በሚል ነገር እንኳን እንላለን! ከዚህ በኋላ በልዩ ቦታ ነሁ! የወንጌል እና ከቤተሰብ ወሬዎች ጋር ማላቀርብ ይችላሉ። ቤተሰብ እመቤታችንን እንዲሪፊ በተሳለ እናሳቀጣለን! በድህነትና ምስጋና ጋር በይዞ በማህበረሰብ ቶሮም ቅርምቶችን ተከናወነ። እስቲ በእኛ እንጀምራለን!

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

11 Jan, 07:54

ሰላም ለአንተ ይሁን
ሰኞ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በፊታችን ስላለው ክብረ በዓል እና መጪውን የአገልግሎት ዘመን ለጌታ አሳልፎ ለመስጠት በተለያየ የአገልግሎት ዘርፍ የምታገለግሉ ሁሉ በአንድነት በፆምና በፀሎት በጌታ ፊት ለመሆን እንድንገኝ ቤተክርስትያን ጥሪ ታደርጋለች
እግዚያብሔር ይባርካቹሁ

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

26 Dec, 08:37

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን ማስታወቂያ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የፊታችን ጥር 4/5/2017 ዓ.ም ልጆች ለጌታ የምንሰጥበት ቀን ስለሆነ
ልጆቻችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን።

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

19 Dec, 16:24

#እስካሁን ድረስ እግዚያብሔር ረድቶናል ሲል አቤኔዘር አለው 1ሳሙ፡7-12
#25ኛ አመት ክብር በዓል
የተቀባ የእግዚያብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን አገልግሎት የጀመረችበትን 25ኛ አመት ምክንያት በማድርግ እሁድ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከ3፡00 ጀምሮ ሙሉ ቀን በቤተክርሰቲያን በተዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም ላይ እንዲገኙልን የፍቅር እና የአክብሮት ግብዣችንን እናቀርባለን፡፡

የተቀባ የእግዚያብሔር ቃል አገልግሎት አገልግሎት ቤተክርስቲያን

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

19 Dec, 15:01

Channel photo updated

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

27 Nov, 10:53

የቤተክርስቲያናችን አባላት የሆናችሁ እና እድሜያቸው ከ 15-23 አመት የሚሆኑ ታዳጊ ወጣቶችን ለማገልገል ሸክሙ ያላችሁ ሁሉ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናደርጋለን።
https://form.jotform.com/242565438310454

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

27 Nov, 08:34

25 Sep, 13:38

#የተቀባ_የእግዚአብሔር_ቃል_አገልግሎት_ቤተክርስትያን
የቅድስና ሀያል በሚል ርእሰ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ከጥቅምት 3-5 ተዘጋጅቷል
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

15 Aug, 08:07

ከነሐሴ 13--ጷግሜ 5 ድረስ የተዘጋጀ የጾምና ነጸሎት ጊዜ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።🙏

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

28 Jul, 09:14

ሐምሌ 28/11/2016 ዓ.ም ልጆች ለጌታ የምንጠበት ቀን ስለሆነ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ወደቤተክርስቲያን እንድትመጡ ይሁን።

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

18 Jul, 05:00

“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።”
ሚልክያስ 4፥2

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

12 Jun, 06:10

#ላላገቡ ሰዎች የተዘጋጀ የክረምት ስልጠና
#እዚህ ይመዝገቡ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScjLvj9swBXz73N9K6-ZfGoBpwqeG7Tf936t07HSzNlwf3pUA/viewform?usp=sf_link

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

09 Jun, 08:59

ከመስከረም እስከ ጥር 2017 ዓ/ም ድረስ ጋብቻችሁን በቤተክርስቲያናችን ለመፈጸም ያሰባችሁ አባላት በ 0911193264 የጽሁፍ መልዕክት(text)በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

08 Jun, 18:11

በ አካውንታንት ስራ መቀጠር የምትፈልጉ 0911193264 ደውሉልኝ።

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

08 May, 08:33

ለአመታዊው የባለትዳሮች ቃልኪዳን የማደስ ቀን
ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) ይጠቀሙ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScjLvj9swBXz73N9K6-ZfGoBpwqeG7Tf936t07HSzNlwf3pUA/viewform?usp=sf_link

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

05 May, 05:43

#ድልነስቷል
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”
ማቴዎስ 28፥6

መልካም የትሳዔ መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ!!
ፓ/ር ደሱ

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

04 May, 12:22

"ተከፍሏል"
¯¯¯¯¯¯¯¯
በተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልገሎት
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
"ተከፍሏል" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የወንጌል ስርጭትና የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር  አርብ ሚያዚያ 25/8/2016 በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል።

ከሁሉ በፊት አስቀድመን ስለሁሉም ነገር እግዘብሔርን እናመሰግናለን ።🙏🙏

በመቀጠል የቤተክርስቲያን መሪዎች እና አገልጋዮች ከዚህ የወንጌል ስራ ጋር አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

በመጨረሻም የቤተክርስቲያኒቱ የህብረት መሪዎች እንዲሁም ማህበረ ምዕመናን ሁላችሁም በገንዘብ፣በጸሎት፣በምክር፣እንዲሁም በተለያዩ የስራ ድርሻ ውስጥ የተሳተፋችሁ በሙሉ እኛ እንደምልክት የቆምን እንጂ ስራው በእናንተ የተከናወነ ስለሆነ ሁላችሁንም  ከልብ እናመሰግናለን።

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ እንላለን!!!!!

"ተከፍሏል"
ፓ/ር ደሱ የአባላት ህብረት መሪ🙏🙏

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

04 May, 07:43

#ተከፍሏል
#እናመሰግናለን
የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና ማህበረ ምዕመናን ሁላችሁም በ"ተከፍሏል" የወንጌል እንቅስቃሴ ላይ ስላሳያችሁን ቀና ትብብር ከልባችን እናመሠግናለን።
ቅዱሳንም ከደም ልገሳው ባሻገር እርስ በእርስ የመቀራረብ እና ህብረት ለማድረግም እድል ያገኘንበት አጋጣሚ ስለነበረ በጣም ደስ ብሎናል።በዚህ ሁሉ የረዳንና የደገፈን ደግሞ እግዚአብሔርነው። #ዛሬ_ሁላችንም_የተቀባ_የእግዚአብሔር_ቃል_አገልግሎት_ቤክርስቲያን_በጋራ_በመገኘት_ድል_የነሳውና_ሞትን_ያሸነፈውን_ጌታ_እናመልከዋለን።
ከ10 ሰዓት ጀምሮ አይቀርም።ተባረኩ !!!!!

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

03 May, 20:40

#ተከፍሏል
ተከፍሏል ላላችሁ በእርግጥም ተከፍሏል፤
ሞትም ድል ተነስቶ በአይናችን አይተናል።

ነገ ቅዳሜ ከ10ሰዓት ጀምሮ ሞትን ድል የነሳውን ጌታን እየሱስን እናመልከዋለን።
አብራችሁን ሁኑ !!!!

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

02 May, 18:14

#ተከፍሏል_የደ_ምልገሳ
#አምስተኛ_ቀን
#ነገ_አርብ_ሚያዚያ_25_8_2016

በተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልገሎት ቤተክርስቲያን የፋሲካን በአል መታሰቢያ በማድረግ "ተከፍሏል" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የወንጌል ስርጭት መርሀ ግብር  ነገ አርብ በ 25/8/2016 ከ ጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ስታዲየም የሚገኘው የቀይ መስቀል ግቢ ውስጥ የደም ልገሳ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በጋራ በመሆን በተጠቀሰው ሰዓት በስፍራው በመገኘት ደም በመለገስ የሰብዓዊነት ግዴታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን።
                     ፓ/ር ደሱ

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

02 May, 05:13

#ተከፍሏል
#አራተኛ_ቀን
#ሚያዚያ_24_8_2016ዓ_ም
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¯¯¯
ዛሬም በተግባር የተደገፈ የወንጌል ስራ ይሰራል

#ድሆችን_እናስብ_ዘንድ_ብቻ_ለመኑን፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።”ገላትያ 2፥10

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

01 May, 05:28

"ተከፍሏል"
#ሶስተኛ_ቀን
#ሚያዚያ_23_8_2016ዓ_ም
#ዛሬም_የማዳኑ_ስራ_እንደቀጠለ_ነው
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

ነገ ሚያዚያ 4/8/2015 ከ ጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በከተማችን በተለያዩ አካባቢዎች ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበካል።መነሻ ቦታ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን።

“ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።”
ሐዋርያት 18፥9-10

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!!!

0911193264
0911136109

የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል የአባላት ኅብረት አገልግሎት ቤ/ክ፦AWGC "የእለት እንጀራችንን ስጠን"

30 Apr, 04:08

"ተከፍሏል"
ሁለተኛ ቀን
ሚያዚያ 22/8/20156ዓ.ም
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

ዛሬ ሚያዚያ 22/8/2015 ከ ጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በከተማችን በተለያዩ አካባቢዎች ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበካል።መነሻ ቦታ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ቤተክርስቲያን።

“እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።”
ማርቆስ 16፥20

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!!!

0911193264
0911136109