እፎይ የሞግዚት እና የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ህዳር 22/ 2017 መስቀል አደባባይ በተዘጋጀው "አንድ ቀለም ፌስቲቫል" በመገኘት አገልግሎቶቹን እና ልምዶቹን ያካፍላል፡፡
በፌስቲቫሉ ተገኝተው የሞግዚት ስልጠና ለመውሰድ ለሚመዘገቡ ሴቶች የ 20% ቅናሽ ማድረጋችንን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ኑ እሁድ ህዳር 22/ 2017 በመስቀል አደባባይ ልጆቻችንን ድሮን እናስታውሳቸው!!!
ለተጨማሪ መረጃ፡
0975833823
0962176871
————————————-
#EfoyNanny #nannyagency #ሞግዚት #ሞግዚትስራ #ሞግዚትስልጠና #እፎይ #efoy #nannyjobs #nannytraining #Nanny #kids #Ethiopia #AddisAbaba #nannies #EfoyTraining #ChildcareExcellence #QualifiedNannies #NuChikaEnabuka, #CreateMemories