ABRSH @amazingviewss Channel on Telegram

ABRSH

@amazingviewss


Abrham fantu - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.#Podcast #ethiopianbestpodcast #amharicpodcast

amazingviewss (English)

Are you a fan of breathtaking views and stunning landscapes? Look no further than the amazingviewss Telegram channel! This channel is a haven for nature enthusiasts and travel lovers who appreciate the beauty that our world has to offer. From majestic mountains to serene beaches, amazingviewss showcases the most awe-inspiring views from around the globe. Who is it? amazingviewss is a Telegram channel dedicated to sharing mesmerizing photos and videos of picturesque landscapes. Whether you are looking for travel inspiration or simply want to marvel at the wonders of nature, this channel is the perfect place for you. What is it? amazingviewss is a virtual gallery of stunning views that will take your breath away. With regular updates of new and captivating images, you can escape the hustle and bustle of everyday life and immerse yourself in the serenity of nature. From sunsets to waterfalls, from forests to deserts, there is no shortage of beauty to admire on this channel. Join amazingviewss today and let yourself be transported to the most amazing places on Earth without ever leaving your home. Whether you are an avid traveler or simply appreciate the magnificence of nature, this channel is sure to inspire and captivate you. Subscribe now and start your journey to discover the wonders of the world through the lens of amazingviewss!

ABRSH

11 Jan, 07:20


መውለድ ብቻ አባት አያስብልም|Father & Dad ልዩነት|difference b/n father and dad

ABRSH

10 Jan, 09:05


ሰላም ጤና ይስጥልኝ አብርሀም ፋንቱ ነኝ! የአንድ ቀን ነፃ ስልጠና ለመውሰድ ስለመጡ እናመሰግናለን የስልጠናው ሙሉ መረጃ ከስር አስቀምጠናል!

አሰልጣኝ :- አብርሀም ፋንቱ
ርዕስ:- እምቅ አቅም
ሰዓት :- ከምሽት 03:00-05:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
ቀን:- ቅዳሜ
ፕላትፎርም :- Zoom App
መሳተፍ የምትፈልጉ ብቻ ሊንክ እንልካለን

ABRSH

08 Jan, 18:40


ሁላችንም እምቅ አቅማችንን በማውጣት ስኬታማ መሆን እንፈልጋለን። ነገር ግን ለአንተ ስኬት ምን ማለት እንደሆነ ጊዜ ወስደህ አስበህበታል? ምን ዓይነት ሰው መሆን ትፈልጋለህ?

አብዛህኛውን ጊዜ ሰዎች ዝናን፣ እውቅና እና ገንዘብን ይፈልጋሉ። ነገር ግን ዓመታትን ከወሰደ ከፍተኛ ጥረት በኋላ እነዚያ ግቦች እውነተኛ እርካታ እንደማያመጡላቸው ይገነዘቡና ባዶ ስሜት ይሰማቸዋል፡፡

ስኬት ለአንተ ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅና ለመወሰን ጊዜ መውሰድ ያስፈልግሃል፡፡

አስተውል፦ ማህበረሰቡ ፣ ሚዲያው ፣ ቤተሰብህ ወይም ጓደኞችህ ለአንተ ስኬት ምን ማለት እንደሆነ እንዲተረጉሙልህ አትፍቀድ፡፡

ስኬት ለአንተ ምን ማለት እንደሆነ መወሰን የሚጠበቅብህ አንተ ብቻ ነህ።


ስኬት ላንተ ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር!

1. የምወደውን ነገር በማድረግ (በመስራት) እንዴት ገቢ ማግኘት እችላለሁ?

ምን ማድረግ (መስራት) ትወዳለህ? ከዚህ ከምትወደው ነገር ለመኖር የሚያስችል የገቢ ማስገኛ መንገድ እንዴት መፍጠር ትችላለህ?

ይህን ጥያቄ መመለሱ ተገቢ የሚሆነው ለምን መሰለህ? ምክንያቱም የምታደርገውን ወይም የምትሰራውን ነገር ካልወደድከው እውነተኛ ስኬት ማግኘት የማይቻል ስለሆነ ነው።

የፊታችን ቅዳሜ ለምን የምንወደውን ስራ መስራት እንዳለብን እና እየሰራን ስኬታማ መሆኛ መንገዶችን እናያለን!

ስልጠናው በዙም የሚሰጥ ይሆናል!

ABRSH

06 Jan, 20:42


Melkam Gena to All Our Alive Podcast Family! 🎄

As we celebrate Ethiopian Christmas (Gena), we’re thrilled to share this special podcast episode with you as our holiday gift! 🌟 This inspiring story of resilience, creativity, and cultural pride is the perfect way to reflect on the beauty of Ethiopian heritage and the strength of our community.

Whether you're spending Gena with loved ones or enjoying a quiet moment of gratitude, we hope this episode fills your heart with inspiration and joy. Thank you for being part of our journey—your support means the world to us! ❤️

Melkam Gena and Happy Holidays! 🎉 Don’t forget to like, share, and subscribe as we continue to bring you more stories that inspire u

https://youtu.be/W-uvrsBd6BU?si=Xb-pjC2BeEvY5Ohh

ABRSH

06 Jan, 20:17


እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ALIVE PODCAST

ABRSH

06 Jan, 11:39


ዛሬ ማታ በ አላይቭ ፖድካስት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!!!|Dropping this tonight...stay tuned

ABRSH

05 Jan, 18:18


https://www.youtube.com/channel/UCWUbFnvrLvnndmJoDIB2bpg/join

ABRSH

03 Jan, 07:58


ጥርስ አብቅለው የሚወለዱ ሕፃናት

ABRSH

02 Jan, 09:11


ይርጋአለም ቅድስት አርሴማ|መጠጥ ይሸረሽርካል| Addiction

ABRSH

31 Dec, 13:36


የዘለአለማችን ህይወት አይደለም!!|Freedom|watch the full video on alive podcast youtube channel

ABRSH

30 Dec, 15:04


watch this amazing episode now !!https://youtu.be/93bwNJ-qydc

ABRSH

30 Dec, 07:09


Precision Over Perfection
Not everything needs to be perfect, but everything should have purpose. This week, focus on intentional steps don’t just move, move with meaning.
No shortcuts, no wasted energy—just pure progress.

What’s your guiding principle for this week? Share below!
Have a purposeful Monday! 🙌

ABRSH

27 Dec, 15:17


watch now https://youtu.be/HsyeAl5guBE?si=Iris3L0-85bu3eaX

ABRSH

27 Dec, 10:04


ባለትዳሮች ለምን ያህል ጊዜ የወሊድ ሙከራ አድርገው ነው ካልተሳካ  ወደ ህክምና መምጣት ያለባቸው?|pregnancy trial peirod

ABRSH

26 Dec, 12:30


Dropping this tonight!!🔥 stay tuned

ABRSH

25 Dec, 20:23


ሰው አለምን የሚገዛው በአንድ ነገር ብቻ ነው... እርሱም ራሱን በመግዛት ነው!

ABRSH

24 Dec, 15:14


https://youtu.be/6p2AXjsEdnI?si=3bHtQCvnTt7wA716

ABRSH

24 Dec, 08:12


ተስፋ| Hope |ሙሉ ቪድዮውን በአላይቭ ፖድካስት ዩትዩብ ቻናል ላይ ያግኙታል | Watch the full video on alive podcast

ABRSH

23 Dec, 19:09


https://youtu.be/h0v0G3I9CWk?si=cceY3xTGerjWCGTw

ABRSH

23 Dec, 15:08


out now !!https://youtu.be/Ej4aGnPlSh8?si=qngT7QiC_FZOXK7s

ABRSH

23 Dec, 12:33


እርግዝና| Pregnancy ዛሬ ማታ 12:00 ሰአት ላይ በአላይቭ ፖድካስት ይጠብቁን!!|Dropping this tonight stay tuned!!

ABRSH

21 Dec, 09:36


https://youtu.be/Irhnm8o7-0E

ABRSH

18 Dec, 07:41


ሙሉ ነኝ ካልክ አይሳካልክም |Relationship is synergy

ABRSH

16 Dec, 16:46


Out now 🤝🤝
https://youtu.be/VupA1S0H1MI?si=I6LJ6HTJFhbZ16kn

ABRSH

16 Dec, 11:34


ዋጠው |ሰው ይታዘበናል!! ዛሬ ማታ 12:00 በአላይቭ ፖድካስት ይጠብቁን!!

ABRSH

16 Dec, 10:40


IT’S TIME! 🌟
Our podcast episode with the incredible Girum Chala drops TONIGHT at 12:00 LT on ALIVE PODCAST!

Get ready for an inspiring conversation packed with life lessons, personal growth tips, and success stories from one of Ethiopia’s top journalists turned multimillionaire.

Mark your calendars or set your countdown—you don’t want to miss this one!
🔗 Watch it here: https://youtu.be/VupA1S0H1MI

🚀 Who’s excited? Let us know in the comments!

ዛሬ ማታ 12:00 ላይ ይጠብቁን

ABRSH

16 Dec, 08:05


If you do it DO IT THE RIGHT WAY ! There are many wrong ways of doing things."የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጪው" Is not our principle! let's have the week's energy.We don't have a black day.we have a productive day! cheers for the new week! Happy Moneyday y'all

ABRSH

16 Dec, 06:51


ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? አዲስ ቻሌንጅ ከ January 1st እንጀምራለን! ደግሞ ብዙ ሰዎች ጋር እንድንደርስና በግዙፉ ለመንቀሳቀስ >> TikTok Creative Award << ላይ ማሸነፍ ይኖርብናል ቮት አድርጉ!

ሌላው በቅርቡ በ Power Room Mastermind Group የተለያዩ ትልልቅ እንግዶችን በተለያየ ዘርፍ ላይ ያሉ ስኬታማ ሰዎችን፣ የዩኒቨርስቲ ሌክቸሮችን፣ ባለፀጋ ሰዎችን እየጋበዝን ለእናንተ የሚመጥን የአዕምሮ ምግብ ወደ እናንተ ለማድረስ እያሰናዳሁ ነው! << Join Telegram Group >>

በጣም በቅርቡ አሳውቀናችሁ እንጀምራለን! የእናንተን ንቁ ተሳትፎ እና መጨመር ያለበትን ሐሳብ እና አስተያየት ማወቅ እፈልጋለሁ!
... 😎

ABRSH

14 Dec, 11:17


Something BIG is coming! 🔥
Two great minds—Girum Challa and our host Abrham Fantu—sit down for a powerful conversation you don’t want to miss. 🗣
From journalism to business, family to money mindset.Girum Challa shares it all. Plus, hear about his ambitious project to build Ethiopia's largest production center! 🎬
📅 Full episode drops this Monday on Alive Podcast. Get ready to be inspired!
https://youtube.com/@alive_podcast_abrham_fantu?feature=shared
Turn on notifications and subscribe now so you don’t miss it!

ABRSH

10 Dec, 16:56


Hey Alive Podcast Community! 💬
We want to hear from you! 👂
What's your favorite episode or topic from Alive Podcast so far?

ABRSH

09 Dec, 17:29


https://vm.tiktok.com/ZMk8T6k1g/

ABRSH

05 Dec, 07:19


ወገን Vote እያደረግን

https://www.tiktokcreativeawards.com/categories/17

ABRSH

05 Dec, 03:15


I’m honored to be nominated for Best Inspirational Content! 🌟 If my videos have inspired you, I’d love your support.

How to Vote:

1. Go to 👉 https://www.tiktokcreativeawards.com/categories/17


2. Find my name and click Vote!



Thank you for believing in me! 🙏 Let’s inspire together! 🚀

ABRSH

04 Dec, 08:17


5ቱን አንገትህን ደፍተህ ስራ 50ውን ታርፋለክ| Hustle
Happy Wednesday fam you're halfway through the week keep pushing 💪

ABRSH

03 Dec, 11:59


አታማር ምክንያቱም ደካማነትቴን እወቁልኝ እያልክ ነው!!!

ABRSH

02 Dec, 04:35


Happy productive Monday y'all😊 have you planned for the week?
Let's keep the conversation alive

ABRSH

01 Dec, 15:44


What do you think??

ABRSH

29 Nov, 13:31


Hey Alive Podcast Fam!
We’ve got something amazing in the works for you, and trust us it’s worth the wait! Yesterday’s video had a slight delay because we’re putting in extra care to make it perfect for you. 💪🎥

Stay tuned because it’s dropping soon! In the meantime, let us know:
👉 What’s the most inspiring story you’ve heard recently?
OR
👉 What kind of guests do you want to see on Alive Podcast next?

We’re reading all your comments! Your input means the world to us. 💬💖

#StayAlive #NewEpisodeComingSoon

ABRSH

29 Nov, 11:05


https://youtu.be/2tvHhE2wgzU?si=6Hnrh9wMwzvcYg0B

ABRSH

28 Nov, 08:35


ሰውነትሽን አታሳዪ ያንቺ ብቻ ነው!!!|Pose
@kingadvert
Watch the full video on alive podcast YouTube channel👍

ABRSH

27 Nov, 12:41


Join our community

ABRSH

27 Nov, 12:41


https://t.me/+u6SJD5MO62Y2M2U0

ABRSH

25 Nov, 15:03


Out now🤝 https://youtu.be/hDAGCAGME-E?feature=shared

ABRSH

24 Nov, 13:23


https://youtu.be/LzgSct2Y6YE

ABRSH

22 Nov, 20:51


https://youtu.be/9PRouh8tgTc?si=PdCKV-CJpul_PoL6

ABRSH

22 Nov, 11:29


አስተማሪ

ABRSH

21 Nov, 15:16


Watch now🤝 https://youtu.be/3MCIATGRhlw?feature=shared

ABRSH

21 Nov, 09:31


ዛሬ ማታ በአላይቭ ፓድካስት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን !!Dropping this tonight on Alive podcast YouTube channel stay tuned 🤝😊

ABRSH

19 Nov, 17:24


Attachment project by geta_walelign called Mental ወግ. For Registration 0919879856

ABRSH

16 Nov, 21:16


🌸 ኢኪጋይ (𝗜𝗞𝗜𝗚𝗔𝗜) 🌸

🇯🇵 ጃፓኖች ኢኪጋይ (生き甲斐) የተሰኘ እጅግ ጠቃሚ ጽንሰ-ሀሳብ አለቸዎ.. በግርድፉ "የመሆን ምክንያት" በማለት ተርጉሜዋለሁ። ይህም ማልዶ ከእንቅልፈችን የሚያነቃን፣ በፈተናው ጉልበት የሚሰጠን እና በውጤቱም እርካታን የሚያጎናፅፈን ነው። በአጭሩ ሙሉነት እንዲሰማን የሚያደርግ ሁሉም የሕይወታችን ክፍሎች የተስተካከሉበት ሚዛናዊ፣ ደስተኛ የህይወት ቁልፍ ነው Ikigai።

እንግዲህ እዚህ ደረጃ ላይ ለመድረስ አራት መሰረታዊ ነገሮችን ማጤን ያስፈልጋል፡-

1. የምንወደው (What We Love) ❤️

ይህ ፍላጎቶቻችንን እና የሚያስደሰቱንን ጉዳዬች ይወክላል። በዚህ ማእቀፍ ውስጥ የሚካተቱት ለህይወታችን ደስታን፣ የመነቃቃት እና የግለት ስሜትን የሚሰጡን በጥቅሉ በተንቀለቀለ የፍቅር ነበልባል የምንሰራቸው እንዲሁም የምንወዳቸው ነገሮች ናቸው።

2. አለም የሚፈልገው (What the World Needs) 🌍

ይሄኛው ማእቀፍ ከራሳችን ባሻገር ያለውን አላማ ይወክላል። ሌሎችን በመርዳት፣ ለማህበረሰባችን አስተዋጽዖ በማድረግ ወይም ለአለም ውትብትብ ችግሮች መፍትሄዎችን በማበጀት አዎንታዊ ተጽእኖ ለመፍጠር የምንጓዘውን እርቀት ያመላክታል። በሌላ አገላለጽ ይህ ለህይወታችን ትርጉም የሚሰጥ፣ የሰፊው ዓላማ የተፅዕኖ ቅመም የምንሆንበት ነው።

3. ጥሩ የሆንበት ነገር (What We Are Good At)🛠️

ችሎታዎቻችን እና ጥንካሬዎችን በዚህኛው ማእቀፍ ተካተዋል። ይህ ደግሞ በተፈጥሮ ወይም በትጋታችን ከሌሎች የላቅንባቸው ጉዳዬች ናቸው። ነገር ግን፣ ያለፍቅር ወይም አላማ ጥሩ በሆንበት ጉዳይ ላይ ብቻ ካተኮርን አርቲፊሻል የሆነ ደስታ እና መካኒካል ግንኙነት ያለበት ስሜት ሊሰማን ይችላል.

4. ሊከፈለን የሚችል (What We Can Be Paid For) 💰

ገሃዱ ዓለም የሚዘወረው በፋይናንስ ነው። የትኛውንም ፍላጎቶቻችንን ወይም የካቀትናቸውን ክህሎቶች ወደ ፕሮፌሽናል ሙያ በመቀየር ለአለም እንድንሸጠው የሚያረገን ማእቀፍ ይህ ነው።

አራቱም የሕይወት ማእቀፎች ሲገጥም የተፈጠርንለት አላማ እና የመኖር ምክንያታችን እኩል ሚዛን ላይ ይሆናል። ይሄም ኢኪጋይ(𝗜𝗞𝗜𝗚𝗔𝗜) ይባላል።

➽ ነገር ግን እነዚህ የኢኪጋይ ማእቀፎች ሌሎች ዞኖችም አላቸው፦

መክሊት/Passion (የምንወደው + ጥሩ የሆንበት) = በዚህ ወቅት ጥልቅ የእርካታ ስሜት ሊኖረን ይችላል ነገር ግን በአለም ፍላጎት ላይ ውሎ ገቢ ካላስገኘ ምንም ጥቅም እንደሌለው ሊሰማን ይችላል።

ተልዕኮ/Mission (የምንወደው + አለም የሚፈልገው) = ይህ ምልኡ የሆነ ስሜት እንዲሰማን ሊያደርግ ይችላል ነገር ግን የገቢ መረጋጋት ላይኖረው ይችላል።

ሙያ/Profession (ጥሩ የሆንበት ነገር + ሊከፍለን የሚችል) = ይህ ምቾትን ሊፈጥር ይችላል ሆኖም ግን በጎ ተፅዕኖን ለሌሎች ካልፈጠርንበት የባዶነት ስሜት ውስጥ ልንዘፈቅ እንችላለን።

ፀጋ/Vocation (አለም የሚፈልገው + ሊከፈለን የሚችል) = ለሌሎች አገልግሎት መስጠት ልብን ያሞቃል ነገር ግን ለሥራው ፍቅር ከሌለለን ወደ መሰላቸት ሊያመራ ይችላል።

ማጠቃለያው!

ኢኪጋይ/𝗜𝗞𝗜𝗚𝗔𝗜 በምንወደው ነገር ላይ ጎበዝ ሆነን፣ ይህንንም ጉብዝናችንን አለም የሚፈልገው እና ለአለም ያለስስት የምንሸጥበት ጣፋጭ ፅንሰ-ሀሳብ ነው። ይህንን በአንድ ጀንበር ሳይሆን፣ እራሳችንን በማወቅ እና እራሳችንን በመስራት ጉዞ ውስጥ የምንደርስበት ደረጃ ነው።

ምክንያቱም ሚዛናዊ እና የተሟላ የእርካታ ሕይወትን ለመፍጠር እነዚህን አራት ማእቀፎች በጊዜ ሂደት ማዋሃድ የግድ ነው!

ታዲያ በዚህ መሰረት የእናንተ ኢኪጋይ/𝗜𝗞𝗜𝗚𝗔𝗜 ምን ይመስላል? የአስተያየት መስጫው ላይ አስቀምጡት?

=====================
©️Sammy 𝐊. Tekle

ABRSH

16 Nov, 13:16


https://youtu.be/hAeabQ367BM?si=Elt6FByaEB4ouAcE

ABRSH

14 Nov, 17:38


Enjoy https://youtu.be/Z0zZJjol4eU

ABRSH

14 Nov, 08:40


🎙️ New episode dropping tonight! Don’t miss out on her incredible story. Stay tuned! ዛሬ ማታ12 ሰዓት በአላይቭ ፓድካስት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን https://youtube.com/@alive_podcast_abrham_fantu?feature=shared
#AlivePodcast #fyp # trend #SocialMediaInfluencer #TikTokStar

ABRSH

12 Nov, 16:06


📢Exciting internship Opportunity at alive podcast : Short Video producer

Join us as an intern in  the following positions:

  Available Positions

1. Short Video Editor Intern
Responsibilities:
◆ Edit and produce  engaging short videos content for other platforms from youtube .
◆ Work with the content team to meet project requirements.
◆ Incorporate graphics and sound effects into videos.
   Details
Work Type: Remote
Duration: 3 month
Application Deadline: November 21,2024
What will you get?
Hands on real world experience
Certificate of completion
Additional Opportunity

If you demonstrate outstanding performance and creativity during your internship, there may be an opportunity for you to join our team as a full-time employee!

How to Apply
DM us directly here on Telegram with your resume and portfolio!

We look forward to your applications! 🌟

ABRSH

12 Nov, 09:12


https://youtu.be/BmaswkyN5c8

ABRSH

11 Nov, 15:12


Out now,enjoy...🤝😊
https://youtu.be/lRH0aLl6kPk

ABRSH

11 Nov, 14:23


ሙሉ ቪድዮውን በአላይቭ ፖድካስት ዩትዩብ ቻናል 12 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!! Dropping the full video on our YouTube channel tonight!! stay tuned🤝https://youtube.com/@alive_podcast_abrham_fantu?feature=shared
#EthiopianTikTok #SocialMediaInfluencer

ABRSH

11 Nov, 10:29


ቀጣይ እንግዳችን ማን ይመስሎታል ? 👀 አስተያየት መስጫው ላይ ይገምቱ

Can you guess who our next guest is? 👀 Comment below with your guesses, and stay tuned for an exciting conversation dropping tonight !
#AlivePodcast"

ABRSH

07 Nov, 16:58


https://youtu.be/yJzysOG9wmY?feature=shared

ABRSH

05 Nov, 10:16


የኛ ሃገር ማህበረሰብ 💪https://youtu.be/cr8oux3zLwM

ABRSH

04 Nov, 17:52


https://youtu.be/cr8oux3zLwM

ABRSH

04 Nov, 09:42


ዛሬ ማታ 12 ሰዓት በአላይቭ ፓድካስት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን🤝| Dropping this tonight stay tuned🔥

ABRSH

02 Nov, 16:04


Exclusive... watch now https://youtu.be/XTPQWKDjR68?feature=shared

ABRSH

31 Oct, 17:12


Don`t miss out our new video ....enjoy🤝https://youtu.be/tlwKpaD8gIY

ABRSH

24 Oct, 17:02


https://youtu.be/5CoQaV8ryc0

ABRSH

24 Oct, 13:49


Invitation to Join Our Entoto Safari Hiking Event! 🏞️

We’re excited to invite you to a special event organized by Mastermind Power Room! Join us for the Entoto Safari Hiking this Saturday, from 12:00 - 2:30 LT, hosted by Platinum Fitness and Abrham Fantu, along with Coach Melkamu and Deve Dan.

It’s a great opportunity to connect, recharge, and enjoy nature together—all for free! Whether you're an experienced hiker or just starting, this is your chance to embrace the fresh air and community spirit.

Don’t miss out—let’s make it an unforgettable experience!

For more info contact us
@aliveacademysupport

ABRSH

21 Oct, 19:16


ሰላም እንዴት ናችሁ በALIVE ፖድካስት እስካሁን ከቀረቡ እንግዶች ውስጥ በርካታ ቁምነገር ተምሬበታለሁ! ተመልከቱትና የተማራችሁበትን 3 ነገሮች እዚያው ኮመንት ላይ ጻፉልኝ ! እወዳችኋለሁ አመሰግናለሁ!

👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼

https://youtu.be/aPioSXrirbQ

ABRSH

21 Oct, 15:09


ABRSH pinned Deleted message

ABRSH

21 Oct, 14:53


ሰላም የተወደዳችሁ የፊታችን ማክሰኞ ይጀመራል! ያልተመዘገባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! +251937848471 by whatsapp

ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይህንን ይጠቀሙ

ABRSH

19 Oct, 21:20


ጭንቀቱ ሁሉ ስለነገ ነበረ እሱ ግን ዛሬ አለፈ!
ወገን ዛሬን ሳናጣጥም ለነገ እያልን እኛም እንዳናልፍ ወደ ልባችን እንመለስ!

ABRSH

19 Oct, 13:08


https://youtu.be/Y4qUDJoj0os?si=nf3zhmWKNReiZ7zU

ABRSH

17 Oct, 20:59


play

ABRSH

15 Oct, 17:39


orientation   ABRSH aLIVE is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/89949500869?pwd=Yunksb0sEa8jFNPLpWkm3aFOgYJIb2.1

Meeting ID: 899 4950 0869
Passcode: 430090

ABRSH

15 Oct, 14:54


We’re excited to announce that Tigist Waltenigus will be our next guest on the ALIVE PODCAST! What questions do you have for her? Drop your questions in the comments below, and we’ll make sure to ask her during the episode!

ABRSH

14 Oct, 20:22


የ6 ሳምንት ስልጠናችን ምን እንደሚመስል በነፃ ይመልከቱት
ለመመዝገብ +251937848471 በ Whatsapp ብቻ ይመዝገቡ

ABRSH

14 Oct, 15:53


https://youtu.be/c2mKJ_2KOAk?si=vplXA9qoH-EfKltV

ABRSH

12 Oct, 17:56


Join our community and live stream
https://t.me/+u6SJD5MO62Y2M2U0

ABRSH

12 Oct, 16:38


https://youtu.be/77cpQD5C76o

ABRSH

11 Oct, 21:13


ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ ቅዳሜ ምሽት 12:00 ላይ ይጠብቁኝ!
https://m.youtube.com/@alive_podcast_abrham_fantu?sub_confirmation=1

ABRSH

11 Oct, 20:59


አንድ ሰው ሕይወቱ የሚቀይረው የወደፊቱ ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ ሳይሆን ወደኋላና  ወደልጅነት በመመለስም ጭምር ነው!

ዛሬውኑ የ6 ሳምንት ስልጠናችንን ይቀላቀሉ

+251937848471 by WhatsApp

ABRSH

07 Oct, 20:01


አንድ ሰው ሕይወቱ የሚቀይረው የወደፊቱ ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ ሳይሆን ወደኋላና ወደልጅነት በመመለስም ጭምር ነው!

ዛሬውኑ የ6 ሳምንት ስልጠናችንን ይቀላቀሉ

+251937848471 by WhatsApp

ABRSH

07 Oct, 08:40


አንድ ሰው ሕይወቱ የሚቀይረው የወደፊቱ ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ ሳይሆን ወደኋላና ወደልጅነት በመመለስም ጭምር ነው!

ዛሬውኑ የ6 ሳምንት ስልጠናችንን ይቀላቀሉ

+251937848471 by WhatsApp