DBU Info @debreberhan_university Channel on Telegram

DBU Info

@debreberhan_university


For any comment and info: @dbuinfobot

DBU Info (English)

Are you a student or alumni of Debre Berhan University? If so, we have the perfect Telegram channel for you - DBU Info! This channel, with the username @debreberhan_university, is dedicated to providing the latest news, events, and updates related to Debre Berhan University. Whether you're looking for information on upcoming exams, campus events, or job opportunities, DBU Info has got you covered. Stay connected with your university community and never miss out on important announcements. Join DBU Info today and stay informed with everything happening at Debre Berhan University!

DBU Info

20 Nov, 13:12


በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ ፍጠኑ

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRns78Rg

DBU Info

17 Nov, 08:31


#Funny

Me at the start of school year: "This year, I’ll be organized."

Me after a week of school: "Okay, maybe next year." 🤔

DBU Info

17 Nov, 07:53


ብዙ እየተወራለት ነው ፍጠኑ

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRns78Rg

DBU Info

16 Nov, 10:02


የምዝገባ ጊዜ

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በመደበኛ መርሐግብር የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት ትምህርት የምዝገባ ጊዜ ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

@debreberhan_university

DBU Info

11 Nov, 09:06


Just for Fun

If አበበ በሶ ቢጠጣ. . . . . (የዲፓርትመንቶች  መልስ)

1. ኢንጅነሪንግ ተማሪ
በሶውን ሲበጠብጥ ምን ያህል force ተጠቀመ

2. ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ
ደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሃ እየተጠማ እሱ እንዴት በሶ ይጠጣል

3. ጤና ተማሪ
በሶ ግን የተመጣጠነ ምግብ ነው እንዴ

4. አካውንቲንግ ተማሪ
የበሶውን ዱቄት ሲገዛ ያወጣውን ሂሳብ audit አርጓል እንዴ

5. ፍልስፍና ተማሪ
የሰው ልጅ በበሶ ብቻ አይኖርም

6. ቋንቋ ተማሪ 
በሶ ሲፃፍ እሳቱ ሦ ነው መጠቀም ያለብን

7. ህግ ተማሪ
ያለ ህገ-መንግስቱ ይሁንታ በሶ የጠጣ እና ያስጠጣ ከ6 ወር ባላነሰ እስራት ይቀጣል

8. Food Engineering

እንዴታባቱ ቅመሱት አይለንም

9. Economics
በሶ መጠጣት Utilityው ምንድነው ? Opportunity costs

DBU Info

10 Nov, 11:53


https://www.youtube.com/watch?v=4MyEl49gHNA

DBU Info

10 Nov, 11:53


ፍጠኑ ተረጋግጧል

ትራምፕ and ክሪፕቶ

1 Bitcoin = 80,000.31 Dollar = 9,720,312.45 Ethiopian Birr

Best Airdrops

1. https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRns78Rg

2. https://t.me/major/start?startapp=812359129

DBU Info

07 Nov, 11:18


Best airdrops

1. https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=eRns78Rg

2. https://t.me/major/start?startapp=812359129

DBU Info

05 Nov, 08:23


ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ  እንዲላክላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውንም የትምህርት ማስረጃ ማለትም
👉Original degree,
👉Student copy,
👉Authentication,
👉Medical Student Performance Evaluation
👉Date of Birth የትውልድ ዘመን ማስተካከል
👉Grading scale  ግሬዲግ ስኬል
👉Language Proficiency ቋንቋ የተማሩ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ
👉Letter of proficient and Official transcripts and etc

ማስላክ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ሊያገኙን ይችላሉ።
@dbuinfobot

DBU Info

05 Nov, 07:24


ትምህርት ሚኒስቴር ለአስር የሀገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡

በ2016 ዓ.ም ዕውቅና ለማግኘት ካመለክቱ የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች መካከል መስፈርቱን ላሟሉ አስር (10) የምርምር ጆርናሎች ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ ዕውቅና መስጠቱን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡

ዕውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎች፦

1. Berhan International Research Journal of Sciences and Humanities - DBU
2. Choke Journal of Science and Technology
3. Ethiopian Journal of Applied Sciences and Technology
4. Ethiopian Journal of Biological Sciences
5. Science, Technology and Arts Research Journal
6. Ethiopian Journal of Business and Social Science
7. Ethiopian Journal of Economics
8. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication
9. Ethiopian Journal of Sport Science
10. RADA Multidisciplinary Research

DBU Info

30 Oct, 06:04


በከተማዋ ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው
*********************
( ኢ ፕ ድ)
በደብረ ብርሃን ከተማ 500 ሚሊዮን ብር ወጪ የሚደረግበት ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሰራ መሆኑን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የደብረ ብርሃን ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ከተማዋን ስማርት ሲቲና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ የተለያዩ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛል፡፡

ከዚህም ውስጥ 500 ሚሊዮን ብር በመደብ ከሰባት እስከ ስምንት ኪሎ ሜትር የሚደርስ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

እንደ ከንቲባው ገለጻ፣ የኮሪደር ልማቱ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ወር ተጀምሮ እስካሁን በተሰራው ስራ የዲዛይን እና ህብረተሰቡን የማወያየት ስራ ተጠናቋል፡፡

አሁን ላይ ከሶስተኛ ወገን ነጻ የማድረግ እና የአፈር ቆረጣ ስራ እየተከናወነ ሲሆን፤ አጠቃላይ የኮሪደር ልማት ስራው በበጀት ዓመቱ ተጠናቆ ለሕዝብ ክፍት …
https://press.et/?p=139612

DBU Info

29 Oct, 12:15


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመሆን ባለፈው ዓመት የሰጡትን የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የወሰዳችሁ ተፈታኞች የውጤታችሁን ዲጂታል ኮፒ መውሰድ እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና የማማልከቻ ቁጥራችሁን በማስገባት የውጤታችሁን ዲጂታል ኮፒ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus

DBU Info

19 Oct, 13:18


Not #Official

የተማሪ ጥሪ ቀናት
👉ጥር ለሚጨርሱ የ21013 ባች ጥቅምት 14ና 15፣ ትምህርት መጀመሪያ ጥቅምት 18
👉ለሌሎች ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 21 እና 22፣ ትምህርት መጀመሪያ ጥቅምት 25.

DBU Info

05 Oct, 06:09


የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዘሙ

👉 #ደብረብርሃን_ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ገልጿል፡፡ #DebreBerhanUniversity

👉 #እንጅባራ_ዩኒቨርሲቲ ለ4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። የ4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ወደ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #InjibaraUniversity

👉 #ደብረማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ ለነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። የነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እ ና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #DebreMarkosUniversity

👉 #ደብረታቦር_ዩኒቨርስቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። ዩኒቨርሲቲው የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። #DebreTaborUniversity

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

DBU Info

04 Oct, 09:09


#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ገልጿል፡፡

DBU Info

25 Sep, 20:56


በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ማስተባበሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 27 እስከ 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የነባር የሁለተኛ ዲግሪ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 4 እስከ 6/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። #DebreBerhanUniversity

DBU Info

24 Sep, 09:32


https://www.youtube.com/watch?v=IlgmPrz8mh4

DBU Info

23 Sep, 14:31


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

23 Sep, 06:34


ውጤት ይፋ ሆኗል

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ይፉ ሆኗል። ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ::

https://result.ethernet.edu.et/ngat_result

#Update #NGAT
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

DBU Info

21 Sep, 15:04


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

21 Sep, 15:02


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

21 Sep, 15:02


https://t.me/debreberhan_university