WANAW SPORT @wanawsportwear Channel on Telegram

WANAW SPORT

@wanawsportwear


የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በኢትዮጵያ 🇪🇹 Sportswear provider in Ethiopia!

📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

WANAW SPORT (Amharic)

ዋናው ስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ነው እና። ዋናው ኢትዮጵያውያንን ለመብራት በማወጣት ነው። ከዚህም እናትብሎች በነፃነት ይበልጣል። እንዴት ከዚህ በፊት ብለናል። ይህ ስፖርት በካቲት ወረቀት ፊትለፊት እና አለም ገብሬ ህንፃ ይሁን። በሌላ አገር በተኛ ሰብስክራይብ እርሶ መብራት በማወጣት እና በአክብሮ በነፃነት ይበልጣል። የሰራዊት መረጃ እና ትዕዛዝ እናንተውን በ0901138283, 0910851535 እና 0913586742 ወደዚህ አድራሻ ላይ ወደ ተደረገው ቦታ ተመለሱ።

WANAW SPORT

05 Dec, 13:29


🎲#wanaw_challenge🎲

ይሳተፉ የማስተዋል ችሎታዎን ያስመስክሩ‼️

🔍 በምስሉ ላይ ስንት ልዩነቶች አሉ⁉️ በትክክል ለመለሱ 3️⃣ ሰዎች እንሸልማለን!🎁
መልስዎትን ኮመንት ሴክሽን ላይ ያስቀምጡለን👇

ማህበራዊ ገጾቻችን
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት»»»

WANAW SPORT

05 Dec, 10:20


🤖 #Wanaw_Bot 🤖

⚡️ዛሬውኑ ወደ ዋናው ቦት ጎራ በማለት ያሻዎትን የስፖርት ትጥቅ ይሸምቱ 🛒

ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

ይህንንስ ያውቃሉ🤔???
ወደ ዋናው ቦት ሰው ሲጋብዙ ሽልማት እንድሚያገኙ!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞8289
📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

ማህበራዊ ገጾቻችን
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት»»»

WANAW SPORT

03 Dec, 12:03


📞 #Wanaw_8289 📞

የስፖርት ትጥቅዎን ለማዘዝ አንድ1️⃣ የስልክ ጥሪ ይበቃል!! 💯 ፈጣን አስተማማኝ እና ቀልጣፋ ወደ ሆነው 8289 በመደወል ዛሬ ውኑ ይዘዙ🛒


ለበለጠ መረጃ
📞8289 ላይ ይደውሉ

ማህበራዊ ገጾቻችን
Instagram|Facebook |TikTok | X |Youtube |

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት»»»

WANAW SPORT

03 Dec, 07:14


🤝#Wanaw_Partnership🤝

ዋናው ስፖርት ብራንድ 🤝ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጋር ለሁለት አመት የሚቆይ አዲስ የአብሮነት ስምምነት ፈፀመ!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞8289
📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

ማህበራዊ ገጾቻችን
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት»»»

WANAW SPORT

29 Nov, 13:44


🏆 #Wanaw_Eth_PL 🏆

⚽️ይህ ተጫዋች ለሆሳዕና እግር ኳስ ቡድን ዋና ነው⚽️

ተመስገን ብርሃኑ (በረሮ) ይባላል
የመስመር አጥቂ
⭐️2016 ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ነበር
⚽️በ2016 ዓ.ም-23 ጨዋታ ተሳትፎ 7 ጎል አስቆጥሯል፡፡
⚽️በ2017 ዓ.ም - 5ጨዋታ ተሳትፎ 1 ጎል አስቆጥሯል፡፡

Shout Out Hosana Peoples On the comment section For TEMESGEN BIRHANU. 🎊🎉

Follow Us
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

WANAW SPORT

23 Nov, 11:50


🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

በ 14/03/2017 ምሽት በኢት ፕሪምየር ሊግ 🔵 ሀዋሳ ከ ድሬ 🟠 ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል

አሸናፊ የሚያረጉ ነጥቦች
1.የዋናውን ቴሊግራም እና ኢንስታግራም ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ 3 ሰው ማጋራት።👉 Instagram
2. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማወዳጀት።
3.💬ትክክለኛ የጨዋታ ግምትዎን ቁጥሩን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ኮመንት ሴክሽን ላይያስቀምጡ👇
Please click this Link

🏆ሽልማት = ወርሃዊ አንሊሚትድ ዳታ + የዋናውን ትጥቅ

Contact us!
📞 8289


🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

22 Nov, 06:13


#Wanaw_health

Something BIG is coming! 🏋️‍♀️
Get ready to elevate your fitness journey with Wanaw’s Gym Wear.
Plus, a special announcement you don’t want to miss!
📅 Save the Date: [26/11/2024]
💪 Are you ready to Move forward?

Follow Us
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

#MovingForward #WanawSportswear #GymWearLaunch

WANAW SPORT

20 Nov, 14:05


#Wanaw_Premium
🔥ዋናው ስፖርት ከትጥቅም በላይ ነው ስንል በምክንያት ነው ውብ ህብረትን ከሀገር አልፎ ኡጋንዳም እያጎናጸፈ ይገኛል🤩🔥
የአፍሪካችን ኩራት!!!🔥

Call us!
📞 8289


Chat With Us
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Website|Instagram|Facebook|TikTok|X|Youtube|Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...
🌍Made In Africa🌍

WANAW SPORT

19 Nov, 13:04


#wanaw_Ad

⚡️የዋናው ቤተሰብ መሆን ያሸልማል!🎉🎁
አርብ ለምናዘጋጀው ጊቭአዌይ ከወዲሁ የሶሻል ሚድያ ፔጃችንን ፎሎው ያድርጉ፡፡

Follow Us👇
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

WANAW SPORT

18 Nov, 15:55


🏆 #Wanaw_Eth_PL 🏆

⚽️ይህ ተጫዋች ለድሬ ዋና ነው⚽️
መሐመድ ኑር ናስር ይባላል #በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሆነው #የድሬደዋ ከነማ ለ2 ዓመት ፈርሟል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋችም ነው። በዘንድሮው የ 2017ዓ.ም በ6 ጨዋታ 4 ጎሎችን አስቆጥሯል። በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ተመርጧል።

Shout Out Dire Peoples On the comment section For Mohammed Nur Nasir. 🎊🎉

Follow Us
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

WANAW SPORT

18 Nov, 07:03


💭 #Wanaw_Motivation 💭.

❝ሁሉም መውደቀ ሽንፈት አይደለም....አንተ ብቻ ቀና ብለህ ወደፊት...💪
- ዋናው

መልካም እለተ ሰኞ

ለበለጠ መረጃ
📞8289 ላይ ይደውሉ

በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot|Website

🌍በአፍሪካውያን የተመረተ🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

WANAW SPORT

16 Nov, 10:50


#Wanaw_Premium

🗒Word of the Day
Stretchability:-
Definition:
"The Unmatched resilience and durability Of Wanaw Sportswear on the field"


Follow Us
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

WANAW SPORT

15 Nov, 14:06


🏆 #Wanaw_Eth_PL 🏆

ጥበብ ችሎታን አጊኘቶ ጎል ሲቆጠር ሁሌም የዋናው ትጥቅ ከጀርባ አለ!!

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

14 Nov, 12:03


#Wanaw_sportswear
🎉 Congrats to our partners, the Liberia National Team, on your well-deserved victory! Keep your eyes on the target, and let success be your reward. 🏆⚽️

Contact us!
📞 8289


Follow Us
Website|Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Telegram

🌍Made In Africa 🌍
🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

13 Nov, 13:00


❇️ #Wanaw_Corporate ❇️

⚽️ በስራዎም በሜዳም ላይ እውነተኛ የቡድን ተጫዋች ይሁኑ! ⚽️

👉🏾 በራስዎ ቀለም፣ ቋንቋ፣ ብራንድና በፈለጉት ሳይዝ የድርጅትዎን መለያ ሳይለቅ ዋናው ስፖርት #ከ699_ብር ጀምሮ ትጥቆችን እነሆ ይላችኋል፡፡

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

▶️ እስከ ህዳር 30 ብቻ! ◀️

📌 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት #በነፃ እናደርሳለን።

Call us!
📞 8289
📞
+251901138283
📞
+251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us:
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

13 Nov, 09:30


🤩 እንኳን ለ2017 ዓ ም አንደኛ ሊግ የውድድር ዘመን አደረሳችሁ! 🤩

📌 ዋናው የስፖርት
ትጥቅ አምራች ለ2017 ውድድር የሚሆኑ በፋሽናቸው እና በምቾታቸው ተመራጭ የሆኑ የስፖርት ትጥቆችን አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል።

👉🏾 1 ሙሉ Home & Away ትጥቅ ከነካሶተኒው #በ1199_ብር ሲገዙ፦

• 2 የአሰልጣኝ ስታፍ ፖሎ ቲሸርት በነፃ፣
• 1 ባንዲራ በነፃ፣
• ነፃ ያልተገደበ የዲዛይን ምርጫ፣ ከነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ።

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

12 Nov, 14:00


🏆 #Wanaw_Eth_PL 🏆

ህብረት፣ ድል፣ ውበት... ይሄ ነው #ዋናው!

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us:
Instagram | Facebook | TikTok | Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

12 Nov, 09:30


🤖 #Wanaw_Bot 🤖

💬 ምላሽ ቶሎ እየደረስዎት አይደለም? በማይተኛው #የዋናው ቴሌግራም ቦት ጊዜዎን ቆጥበው ትዕዛዝዎን በፍጥነት ያስገቡ!

📌 ወደ ዋናው ቦት ለመሄድ 👉
Wanaw Bot

Call us!
📞 8289


Follow Us
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

11 Nov, 14:30


🌍 #Wanaw_International 🌍

From the streets of Addis to dressing the greatest on the field—Wanaw is proud to be part of the game at every level. Moving forward, always!

Follow Us
:
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

11 Nov, 12:19


📞 #Wanaw_8289 📞

📢 ሄሎ፣ ሄሎ እየጠበቅንዎት ነው! አስቸኳይ እገዛ ወይም የስፖርት ትጥቅ ማዘዝ ከፈለጉ ወደ 8289 ይደውሉ፣ የሽያጭ ማዕከል ሰራተኞቻችን "ሄሎ" ይሉዎታል።

Contact us!
📞 8289


Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok | Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

07 Nov, 09:02


እንኳን ለ2017 ዓ.ም አንደኛ ሊግ የውድድር ዘመን አደረሳችሁ!

ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ለ2017 ውድድር የሚሆኑ በፋሽናቸው እና በምቾታቸው ተመራጭ የሆኑ የስፖርት ትጥቆችን አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል!

👉🏾 1 ሙሉ Home & Away ትጥቅ ከነካሶተኒው በ1199 ብር ሲገዙ፦

• 2 የአሰልጣኝ ስታፍ ፖሎ ቲሸርት በነፃ፣
• 1 ባንዲራ በነፃ፣
• ነፃ ያልተገደበ የዲዛይን ምርጫ፣ ከነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ።

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

06 Nov, 14:00


📣 እስከ ህዳር 30 ተራዘመ! 📣

📌 ለእግር ኳስ ቡድንዎ ከ20 ብዛት ጀምሮ ከዋናው ማሊያ በቁምጣ በ699 ብር ሲገዙ፦
ተጨማሪ 1 ባለኮሌታ ቲ-ሸርትን በነፃ!

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

👉🏾 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

06 Nov, 12:31


🏆 #Wanaw_Eth_PL 🏆

🥇 አሸናፊዎች እኛን ይመርጣሉ፤ እኛ ደግሞ አሸናፊዎችን ባለድል እናደረጋለን... ይሄ ነው #ዋናው!

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

06 Nov, 09:00


🤖 #Wanaw_Bot 🤖

📌 እርስዎ ያሉበት ሁሉ እኛ አለን፣ የእጅ ስልክዎን በመጠቀም ወደ ቦቱ ጎራ ይበሉ!

የቦቱን አጠቃቀም ለማወቅ 👉 Wanaw Bot Instruction
ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Contact us!
📞 8289


Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

05 Nov, 16:00


እንኳን ለ2017 ዓ.ም አንደኛ ሊግ የውድድር ዘመን አደረሳችሁ!

ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ለ2017 ውድድር የሚሆኑ በፋሽናቸው እና በምቾታቸው ተመራጭ የሆኑ የስፖርት ትጥቆችን አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል!

👉🏾 1 ሙሉ Home & Away ትጥቅ ከነካሶተኒው በ1199 ብር ሲገዙ፦

• 2 የአሰልጣኝ ስታፍ ፖሎ ቲሸርት በነፃ፣
• 1 ባንዲራ በነፃ፣
• ነፃ ያልተገደበ የዲዛይን ምርጫ፣ ከነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር ያገኛሉ።

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

05 Nov, 15:00


📞 #Wanaw_8289 📞

📢 ሄሎ፣ ጤና ይስጥልኝ፣ ዋናው ስፖርት... ምን እንታዘዝ?

👉🏾 ወደ 8289 ደውለው ዋናው ሲሉ ምን አይነት ድካም እንደሚቀንስልዎ ያውቃሉ?
• ያዘዙት ማሊያ መድረስ አለመድረሱን ማወቅ ይችላሉ።
• አዲስ ማሊያ ማዘዝ ይችላሉ።
• የፈለጉትን መረጃ ማግኘት፣ ከእርስዎ ሚጠበቀው አንድ ሄሎ ብቻ ነው፡፡

Contact us!
📞 8289


Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok |Website | X | Youtube| Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

05 Nov, 13:31


📢 #Wanaw_Announcements 📢

📌 ዋናው ያዘጋጀው የ"ይመልሱ፣ ይሸለሙ" ቻሌንጅ
ተጠናቋል። አሸናፊዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሽልማታችሁን ለመውሰድ ስትመጡ፦
• የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል
• መወዳጀትና
• ማጋራትዎን ማረጋገጥዎን አይዘንጉ።

Contact us!
📞 8289


Follow Us
Instagram | Facebook| TikTok |Website | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

05 Nov, 11:30


❇️ #Wanaw_Corporate ❇️

👉🏾 በራስዎ ቀለም፣ ቋንቋ፣ ብራንድና በፈለጉት ሳይዝ የድርጅትዎን መለያ ሳይለቅ ዋናው ስፖርት ከ699 ብር ጀምሮ ትጥቆችን እነሆ ይላችኋል፡፡

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

▶️ እስከ ህዳር 30 ብቻ! ◀️

📌 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን።

Call us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Follow Us
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X  | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

WANAW SPORT

04 Nov, 11:31


🎙 #Wanaw_News 🎙

⭐️ #የ2017_ኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን #የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች! ⭐️

የኋላሸት ሰሎሞን ከሀላባ ከተማ
ፋሲል ፋንታሁን ከጋሞ ጨንቻ
ሄኖክ አወቀ ከአክሱም ከተማ
ያሬድ መኮንን ከሸገር ከተማ


© የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

04 Nov, 09:00


🎙#Wanaw_News 🎙

⚽️ #የ2017_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪምየር_ሊግ ተጀምሯል! ⚽️

⭐️ የ2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መክፈቻ የ"ዋናው ስፖርት" የጨዋታ ኮከብ ሜላት ጌታቸው ከቦሌ ክ/ከተማ ⭐️

© የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ሊግ

Follow Us
Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

03 Nov, 09:00


🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

🎁 #ይገምቱ#የዋናውን ማልያ ይሸለሙ!

💡ጥያቄ፦ የአለም ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈች አፍሪካዊት ሀገር ማን ናት?

💬 ግምትዎን #በዩቲዩብ ገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

የውድድሩ ህጎች
1. ከታች ያስቀመጥናቸውን የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ3 ሰው ማጋራት።
👉 Youtube | Facebook | TikTok  | X  | Instagram
2. ይህንን ሊንክ [Video Link] በመጫን ወደሚወስዳቹ የዩቲዩብ ቪደዮ ኮሜንት ሴክሽን ላይ መልሳችሁን ማስቀመጥ።
3. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማጋራት።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።

Contact us!
📞 8289


🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

02 Nov, 12:32


⚡️ #Wanaw_Instant ⚡️

👉🏾 ለቸኮለ #ከዋናው መላ አለ! 👈🏾

አስቀድመው የተዘጋጁ ማልያዎችን ዋናው ስፖርት ከ699 ብር ጀምሮ እነሆ ይላችኋል! በፈለጉት ቀለምና በፈለጉት ብዛት ወደ ማሳያችን ጎራ በማለት መሸመት ይችላሉ!

📌 እርስዎ ብቻ አሁኑኑ #ይዘዙን!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞
+251910851535
📞
+251913586742

🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

02 Nov, 09:34


🩺 #Wanaw_Health 🩺

ዋናው ነገር ጤና!

ካሉን ሃብቶች ሁሉ ትልቁ ሃብት ጤና ነው፤ በገንዘብ የማይገዛ በውርስ የማይገኝ ይህን የሀብት ሁሉ ሃብት ታዲያ የምንጠብቀው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ነው። ታዲያ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት የስፖርት ትጥቅ ለሚኖረን የአፈፃፀም ብቃት ትልቁን ሚና ይጫወታ፤ ለሱ ደግሞ #ዋናው ከጎንዎት ነው!

መልካም ዕለተ ሰንበት!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289
📞
+251901138283
📞
+251910851535
📞
+251913586742
🤖 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

01 Nov, 14:02


❇️ #Wanaw_Corporate ❇️

👉🏾 በራስዎ ቀለም፣ ቋንቋ፣ ብራንድና በፈለጉት ሳይዝ የድርጅትዎን መለያ ሳይለቅ ዋናው ስፖርት ከ699 ብር ጀምሮ ትጥቆችን እነሆ ይላችኋል፡፡

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

▶️ እስከ ህዳር 30 ብቻ! ◀️

📌 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን።

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

01 Nov, 11:32


📞 #Wanaw_8289 📞

👑 ደንበኛ ንጉስ ነው... ንጉስ ደሞ አይጠብቅም፤ መስመሩ ከተያዘቦት ቀጥታ ወደ 8289 ይደውሉ የሚፈልጉትን ያገኛሉ!

👉🏾 ወደ 8289 ደውለው ዋናው ሲሉ ምን አይነት ድካም እንደሚቀንስልዎ ያውቃሉ?

* ያዘዙት ማሊያ መድረስ አለመድረሱን ማወቅ ይችላሉ
* አዲስ ማሊያ ማዘዝ ይችላሉ
* የፈለጉትን መረጃ ማግኘት... ከእርስዎ ሚጠበቀው አንድ ሄሎ ብቻ ነው፡፡

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

31 Oct, 11:30


📦 #Wanaw_Products 📦

⚽️ እግር ኳስዎን #ከዋናው ጋር! ⚽️

📌 ጥራት እና ጥንካሬ ያላቸውን የእግር ኳስ ማሊያ፣ ቱታ እና ፖሎ ቲሸርት እንደፍላጎትዎ ይሸምቱ!

👉🏾 ኪስዎን ያገናዘቡ ተመጣጣኝ ዋጋዎች።

🌍
Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

31 Oct, 08:30


#Wanaw_Premium

የዋናው ስፖርት ትጥቅን ከሌሎቹ እንድትመርጡት የሚያደርጉ 4 ነጥቦች

🔹 ዘላቂነት፡ በጣም ከባድ በሆኑ ግጥሚያዎች እና የስልጠና ክፍለ ጊዜዎች ውስጥ እንዲቆይ የተደረገ።
🔹 ምቾት፡ ሳያጨናንቁዎ አፈፃፀምዎን የሚያሳድጉ ቀላል ክብደት ያላቸው ጨርቆች።
🔹 ዘመናዊነት፡ በሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ እራስዎን እንዲገልጹ የሚያስችልዎ ዘመናዊ ንድፎች።
🔹 ገላጭነት፡ ቡድንዎ፣ መገለጫዎ ነው፤ ለክለብዎ በልዩነት የተበጁ ለመፍጠር ሙሉ አማራጮችን እናቀርባለን።

📌 ከኢትዮጵያ ውጪ ያላቹ ሀበሻውያን የዋናውን ማሊያዎች በኤክስፖርት ስታንዳርድ ያላችሁበት ሀገር በDHL እና Cargo እናደርስላችኋለን በ2199 ብር ብቻ ይዘዙን።

👉🏾 በብዛት ስታዝዙ ደግሞ የተለያዩ ስጦታዎች የሚኖራችሁ ይሆናል፡፡ 👈🏾

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

31 Oct, 05:01


💪🏾 የዋናው ስፖርት ትጥቅ በውስጥዎ የታመቀ ኃይል እና ችሎታን ወደ ሜዳ ያወጣል! 💪🏾

▶️ ከ699 ብር ጀምሮ... ◀️

👉🏾 በብዛት ለሚያዙ ደግሞ፦
- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።
በተጨማሪም በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን።

ይህ ስጦታ እስከ ህዳር 30 ብቻ ይቆያል፣ #ይዘዙን!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

🤖 ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

29 Oct, 14:01


📢 #Wanaw_Announcements 📢

🎉 #እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

⚽️ ሊቨርፑል ከ አርሰናል አካሂደውት በነበረው ጨዋታ ላይ ያዘጋጀነው የይገምቱ ይሸለሙ ውድድር #አሽናፊዎች ተለይተዋል። አሸናፊዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሽልማታችሁን መጥታችሁ መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

👉🏾 ስትመጡ፦
• የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራትዎን ብሎም ሌሎች የውድድሩን መስፈርቶች ማረጋገጥዎን አይዘንጉ።

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

29 Oct, 11:02


❇️ #Wanaw_Corporate ❇️

👉🏾 በራስዎ ቀለም፣ ቋንቋ፤ ብራንድና በፈለጉት ሳይዝ የድርጅትዎን መለያ ሳይለቅ ዋናው ስፖርት ከ699 ብር ጀምሮ ትጥቆችን እነሆ ይላችኋል፡፡

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

▶️ እስከ ህዳር 30 ብቻ! ◀️

📌 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

28 Oct, 14:10


📞 #Wanaw_8289 📞

አንድ ሄሎ...
ብዙ ቋንቋ...
ብዙ መፍትሄ...


👉🏾 ወደ 8289 ደውለው “ሄሎ” ሲሉ ምን አይነት ድካም እንደሚቀንስልዎ ያውቃሉ?

• ያዘዙት ማሊያ መድረስ አለመድረሱን ማወቅ ይችላሉ፣
• አዲስ ማሊያ ማዘዝ ይችላሉ፣
• የፈለጉትን መረጃ ማግኘት እና ሌሎችም ብዙ ነገሮች።

📌 ከእርሶ ሚጠበቀው አንድ ሄሎ ብቻ ነው፡!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

28 Oct, 11:01


⚡️#Wanaw_instant ⚡️

👉🏾 ለቸኮለ ከእኛ ዘንድ መላ አለ!

አስቀድመው የተዘጋጁ ማልያዎችን ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ከ699 ብር ጀምሮ እነሆ ይላችኋል! በፈለጉት ቀለምና በፈለጉት ብዛት ወደ ማሳያችን ጎራ በማለት መሸመት ይችላሉ!

📌 እርስዎ ብቻ አሁኑኑ #ይዘዙን!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞 +251913586742
🤖 Wanaw Bot

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

28 Oct, 07:30


#Wanaw_Premium

በመላው አለም ያላቹ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላቹ! የዋናውን ማሊያዎች በኤክስፖርት እስታንዳርድ በ2199 ብር ብቻ ከእኛ ዘንድ የምታገኙ ይሆናል።

👉🏾 በብዛት ስታዙ ደግሞ የተለያዩ ስጦታዎች የሚኖራችሁ ይሆናል፡፡ 👈🏾

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

27 Oct, 07:01


🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

🎁 #ይገምቱ#ይሸለሙ!

🏆 በ 26/10/2024 ምሽት በፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል

⚪️ አርሰናል ሊቨርፑል 🔴

💬 ግምትዎን #በዩቲዩብ ገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

የውድድሩ ህጎች
1. ከታች ያስቀመጥናቸውን የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ3 ሰው ማጋራት

👉 Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

2. ይህንን ሊንክ በመጫን ወደሚወስዳቹ የዩቲዩብ ቪደዮ ላይ የውጤት ግምታችሁን በ ቪደዮው ኮሜንት ሴክሽን ላይ ማስቀመጥ [Video Link]
3. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማወዳጀት

ማሳሰቢያ፦
⚠️ የጨዋታውን አሸናፊ ቡድን እስከ የግብ መጠኑ በትክክል ማስቀመጥ እንዳይረሱ፡፡
⚠️ የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።
⚠️ 3ቱን ህጎች ከጨዋታው ቀን በፊት መተግበርዎን አይዘንጉ፡፡

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

27 Oct, 05:46


🎉 #እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

⚽️ ሊቨርፑል ከ ቼልሲ አካሂደውት በነበረው ጨዋታ ላይ ያዘጋጀነው የይገምቱ ይሸለሙ ውድድር #አሽናፊዎች ተለይተዋል። አሸናፊዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሽልማታችሁን መጥታችሁ መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
👉🏾 ስትመጡ፦
• የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ማጋራትዎን ማረጋገጥዎን አይዘንጉ።

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

26 Oct, 14:18


🤖 #Wanaw_Bot 🤖

📌 የዋናውን ቦት መጠቀም ምን ያህል ቀላል እንደሆነ ያውቃሉ?

ከዚህ በታች ያሉትን ቅደም ተከተል በመጠቀም የፈለጉትን አገልግሎቶች ከዋናው እንግዳ ተቀባዮች ማግኘት ይችላሉ!

ወደ ቦቱ ለመሄድ 👉 Wanaw Bot

1️⃣ ቋንቋ
2️⃣ የደንበኝነት መደብ መምረጥ
3️⃣ የፈለጉትን ማሊያ መምረጥ
4️⃣ ደረጃ እና ዋጋ መምረጥ
5️⃣ ስልክ ቁጥርዎን ማጋራት
6️⃣ ስምዎትን ማስገባት
7️⃣ የማልያ ስም፣ ቁጥር እና ሳይዝ
8️⃣ ዲዛይን መምረጥ
9️⃣ የሚፈልጉትን ሎጎ ማስገባት
🔟 የሚፈልጉትን ብዛት ማስገባት
1️⃣1️⃣ 50% ክፍያ መፈጸም

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289

📞 +251901138283
📞 +251910851535
📞
+251913586742

Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

26 Oct, 06:52


🕯 #የሀዘን_መግለጫ 🕯

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት አይረሴ ታሪክን ያሰፈረው ዋናው የስፖርት ሰው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ (ጎራዴው) ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰብ፣ ለአድናቂዎች እና ለመላው የስፓርት ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
- ዋናው ስፖርት

@wanawsportwear

WANAW SPORT

25 Oct, 14:30


🤩 ሁሉም የሚኮራበት... 🤩

👉🏾 ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ብራንድ የዘመኑ ትጥቆችን ለማንኛውም የስፖርት ቡድኖች ያቀርባል!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

25 Oct, 11:01


📣 እስከ ህዳር 30 ተራዘመ! 📣

📌 ለእግር ኳስ ቡድንዎ ከ20 ብዛት ጀምሮ ከዋናው ማሊያ በቁምጣ በ699 ብር ሲገዙ፦
ተጨማሪ 1 ባለኮሌታ ቲ-ሸርትን በነፃ!

- ከ 50 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ ደግሞ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ100 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 1 ኳስ እና 1 ባንዲራን በነፃ
- ከ200 ብዛት ጀምሮ ሲገዙ 2 ባለኮሌታ ቲ-ሸርቶችን 1 ኳስ በነፃ የሚያገኙ ይሆናል።

👉🏾 #ይዘዙን፣ በፍጥነት አዘጋጅተን ያሉበት በነፃ እናደርሳለን

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

24 Oct, 13:02


📢 WE ARE #WANAW... ARE YOU?

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

24 Oct, 10:01


📲 በአንድ የስልክ ጥሪ፣ #ዋናው ይበሉ!

🤳🏾 8⃣2⃣8⃣9⃣ ላይ ይደውሉ፣
#ይዘዙን!

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

24 Oct, 08:36


❝ስኬት ድንገተኛ አይደለም... የጠንክሮ መስራት፣ የጽናት፣ የመማር፣ የመስዋዕትነት፣ የምንሰራውን የመውደድ #ዋናው ውጤት ነው።❞

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

WANAW SPORT

23 Oct, 10:01


🔔 #ይህን_እናጋራችሁ

🇪🇹 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ለፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያን በተመለከተ መረጃ አለዎት?

🇪🇹 ይህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያ በዲዛይነሮች ልዩ ውድድር ኢትዮጵያን የሚመጥን እንዲሆን ተደርጎ በዋናው ስፖርት የተመረተ ነው። ይህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማልያ በሀገራችን የስፖርት ትጥቅን ፋይዳ ከሜዳ ያስወጣ ነው።

🇪🇹 ባለብዙ ታሪክ እና ባህል ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያን የሚወክሉት ተጫዋቾች የሚለብሷቸዉ ልብሶች ልዩ ትርጉም እንዲኖራቸው ዋናው ስፖርት አድርጓል።

🔎 ተጨማሪ በምስሉ ላይ ይመልከቱ።

🌍 Made in Africa 🌍

Contact us!
📞 8289


Instagram | Facebook | TikTok  | X  | Youtube

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear