Loche Sport News - ሎጬ @loche_news_et Channel on Telegram

Loche Sport News - ሎጬ

@loche_news_et


Loche - ሎጬ

♨️ የሃገር ውስጥና የውጭ ትኩሰ ስፖርታዊ መረጃዎች
♨️ እለታዊ ስፖርት ፋክት ይቅርብበታል
♨️ ሳምንታዊ ፋንታሲ ዊነር ይግልጽበታል
♨️ ስለጨዋታው መረጃዎች ይቀርቡበታል
♨️ ታክቲካዊ ትንታኔ በጥልቅት ይቀርቡበታል

📨ለሀሳብ አስተያየቶ @nebaJzh

Loche Sport News - ሎጬ (Amharic)

ሎጬ - ሎጬnnLoche Sport News - ሎጬ በየቅል ውስጥና የውጭ ትኩሰ ስፖርታዊ መረጃዎችን በቅርብ እና ስልኮ ማድረግ ይችላል። የሃገር ውስጥ እና ማግኘት የጀጨዋታው መረጃዎችን ለእንግሊዝኛ እና ፋክትን በለሊት አድራሻ ይግልጽበታል። የስፖርት ፋክት ወይም የመከላከያ ፋንታሲ ላይ ደውሉ ከሆነ መንገድን ከእናንተ ጋር ይበልጥ። እለታዊ ውነራልን፣ በሀሳብ አስተያየቶ @nebaJzh ላይ መረጃዎችን ማብራት እና የስነምግልን በተገለጠል።

Loche Sport News - ሎጬ

24 Jan, 15:05


የኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር የ2023/24 የፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃዎችን ተንብዮአል 🔮👀💻

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

24 Jan, 12:56


ፈረንሳዊው የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ማርሻል ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት የቀዶ ጥገና ማድረጉን ክለቡ አስታውቋል።

በዚህም ምክንያት አንቶኒ ማርሻል ከጉዳቱ በማገገም ወደ ሜዳ ለመመለስ የአስር ሳምንታት የማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ማንችስተር ዩናይትድ አሳውቋል።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

24 Jan, 12:52


የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ እንግሊዛዊውን የመስመር ተጨዋች ኬራን ትሪፕየር ከኒውካስል ዩናይትድ ማስፈረም እያደረጉ የሚገኙት ንግግር አሁን ላይ ተቋርጧል።

የቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ ትላንት ለተጨዋቹ ዝውውር ለኒውካስል ዩናይትድ 15 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ያቀረበ ቢሆንም ኒውካስል ዩናይትድ ኬራን ትሪፕየርን በቀረበላቸው ሒሳብ መሸጥ እንደማይፈልጉ ማሳወቃቸው ተገልጿል።


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 16:25


🗣️ ቪክቶር ኦሲምሄን: "ወደ ፕሪምየር ሊግ ስለምቀላቀል ወሬው እየተናፈሰ ነው እናም
ፕሪሚየር ሊግ በዓለም ላይ ካሉት ታላላቅ እና ምርጥ ሊጎች አንዱ ነው። አሁን ከናፖሊ ጋር ነኝ… ግን አስቀድሜ ወስኛለሁ። በሙያዬ ምን ማድረግ እንደምፈልግ አስቀድሜ አውቃለሁ። ማድረግ የምፈልገውን ቀጣዩን ውሳኔ አስቀድሜ አውቃለሁ።

ለአሁን የውድድር ዘመኑን በጠንካራ ሁኔታ መጨረስ፣ አስባለሁን በውድድሩ መጨረሻ ቀጣዩን ማረፍያየን እጠቁመለሁ።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 14:08


በአፍሪካ ዋንጫ የዛሬ ጨዋታዎች

02:00 | ጋምቢያ 🆚 ካሜሮን

02:00 | ጊኒ 🆚 ሴኔጋል

05:00 | አንጎላ 🆚 ቡርኪናፋሶ

05:00 | ሞሪታኒያ 🆚 አልጄሪያ


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 14:05


ዌስትሃም የ19 አመቱን የፊት አጥቂ ኢብራሂም ኦስማን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል። 🇬🇭

በክረምቱ ወቅት ክሪስታል ፓላስ እና ብራይተን ፍላጎት የነበራቸው ቢሆንም መዶሻዎች በዝውወሩ በጣም ንቁ ሆነው ተገኝተዋል።

ዌስትሃም ለዝውውር €15m-€20m አካባቢ ያወጣል ተብሏል።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 06:36


ንጋፋው ጋዜጠኛ ከዚህ አለም በሞት ተለየ!


የስፖርት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ የሀገራችንን ስፖርታዊ ክንውኖችን የሚያቀርብ እንዲሁም ከስፖርታዊ ክንዋኔዎች በተጨማሪ በጠቅላላ እውቀቱ እና መረጃ አያያዙ በርካታ እውቀቶችን ስ
ያስብጥ ከአርባ አመታት በላይ ሲያገለግል ቆይቷል

አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ “ ሊብሮ “ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ንጋት ላይ ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ለመላው ቤተሰቦቹ ፣ ጓደኞቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 04:00


ኢንተር ሻምፒዮን ሆነ!

በሳውዲ አረቢያ በተካሄደው የጣልያን ሱፐር ካፕ ውድድር ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር ሚላን ከናፖሊ ያደረጉት ጨዋታ ኢንተር 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል።

የኢንተር ሚላንን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል ላውታሮ ማርቲኔዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ኢንተር ሚላን ለሶስት ተከታታይ አመታት የጣልያን ሱፐር ካፕ ዋንጫን አሸንፈዋል።

አሰልጣኝ ሲሞኒ ኢንዛጊ አምስት የጣልያን ሱፐር ካፕ ዋንጫ በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 03:58


በአፍሪካ ዋንጫ የተናንት ጨዋታዎች ውጤት

| ኢኳቶሪያል ጊኒ4️⃣ 🆚0️⃣ አይቮሪኮስት

| ጊኒ ቢሳው 0️⃣🆚1️⃣ ናይጄሪያ

| ኬፕ ቨርዴ 2️⃣🆚2️⃣ ግብፅ

| ሞዛምቢክ 2️⃣🆚2️⃣ ጋና


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

23 Jan, 03:39


በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ጋና ከሞዛምቢክ ጋር እንዲሁም ግብፅ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በተመሳሳይ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ይህንንም ተከትሎ ግብፅ በሶስት ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ጥሎ ማለፉን ስትቀላቀል ጋና ከውድድሩ ላለመሰናበት የሌሎችን ውጤት መጠበቅ ግድ ብሏታል።

የሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ሁለት ነጥብ አስመዝግቦ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ከአፍሪካ ዋንጫው ተሰናብቷል።


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 12:18


አልሸባብ እና ኒውካስል በሚጌል አልሚሮን ዝውውር ጉዳዩች ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ፓራጓይ ተጨዋች ለዝውውሩ ፍቃደኛ መሆኑን ተገልጿል። እስከ አሁን ግን ስምምነቱ እስካሁን አልተጠናቀቀም። 🇸🇦

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 11:41


ዌስትሃም ካልቪን ፊሊፕስን ከማን ሲቲ በውሰት ለማስፈረም ዝውውሩን በቅርቡ ሊያጠናቅቅ ነው ተብሎ ተጠብቋል።

መዶሻዎች የተጨዋቹን ደመወዝ እና አንዳንድ ጉርሻዊቹን ይከፍላሉ፣ ለመግዛት ግን ምንም አማራጭ የላቸውም።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 09:09


በአፍሪካ ዋንጫ የዛሬ ጨዋታዎች

02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ 🆚 አይቮሪኮስት

02:00 | ጊኒ ቢሳው 🆚 ናይጄሪያ

05:00 | ኬፕ ቨርዴ 🆚 ግብፅ

05:00 | ሞዛምቢክ 🆚 ጋና


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 03:59


በስፔን ላሊጋ የሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባርሴሎና ከሪያል ቤቲስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ፌራን ቶሬስ 3x እንዲሁም ጇ ፊሊክስ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ሪያል ቤቲሴን ከሽንፈት ያልታደጉ ሁለት ጎሎችን ኢስኮ አሰቆጥሯል።

ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 03:55


በአፍሪካ ዋንጫ የትናንት ጨዋታዎች ውጤት

| ሞሮኮ 1️⃣🆚1️⃣ DR ኮንጎ

| ዛምቢያ 1️⃣🆚1️⃣ ታንዛኒያ

| ደቡብ አፍሪካ 4️⃣🆚0️⃣ ናሚቢያ


በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ከናሚቢያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል።

የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ተምባ ዝዋኔ 2x ፣ ፐርሲ ታው እና ማሴኮ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።



ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

22 Jan, 03:50


በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር የ ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ሊቨርፑል 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

- የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች ዳርዊን ኑኔዝ 2x እና ዲያጎ ጆታ 2x ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et

Loche Sport News - ሎጬ

21 Jan, 04:35


የትናንት ጨዋታዎች ውጤት!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

| አርሰናል 5️⃣🆚0️⃣ ክሪስታል ፓላስ

| ብሬንትፎርድ 3️⃣🆚2️⃣ ኖቲንግሀም ፎረስት

በአፍሪካ ዋንጫ

| አልጄሪያ 2️⃣🆚2️⃣ ቡርኪ ነፋሶ

| ሞሪታኒያ 2️⃣🆚3️⃣ አንጎላ

| ቱኒዚያ 1️⃣🆚1️⃣ ማሊ


ሎጬ የናንተው!

🎁 Join & share
@ https://t.me/loche_news_et